የሰለሞን ይርጋ የመጨረሻ ጊዜያቶች ከፓስተር ሜሮን አንደበት | pastor Meron weldehawariat | Solomon Yirga | Interview|part1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 10. 2023
  • የሰለሞን ይርጋ የመጨረሻ ጊዜያቶች ከፓስተር ሜሮን አንደበት | pastor Meron weldehawariat | Solomon Yirga | Interview|part1
    #interview #marciltv #protestant
  • Zábava

Komentáře • 16

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Před 8 měsíci +6

    ሶልዬ እንዴ አዲስ ሞች ስሙን ትጠሩ እባ እባ አለኝ በጣም እጅግ በጣም የምዎዶው ዛማር ሶል ሁሌም በልባቺን ይኖራል

  • @tizita1205
    @tizita1205 Před 7 měsíci +1

    ድምፁ ይገርማል

  • @user-sw8et7gz5h
    @user-sw8et7gz5h Před 8 měsíci

    ሶለዬ ❤እስካሁን ማመን ይከብደኛል

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 8 měsíci +4

    ደቡብ አፍሪካ ለ5 አመታት ቆይታዬ ትዝ ከሚሉኝ ክርስቲያኖች አንደኛ ዘማሪ ሰለሞን ይርጋ ነው ምክንያቱም በስደት አገር በሚገኘው ገንዘብና ግዜ የለም ውጥረት ሳይያዝ ለአምላኩ ደስ የሚል ቅኔ ለትውልድ በረከት የሆነ ወንድ ነበር።
    ሰሌ መቼም ከአእምሮ የማይጠፋ ድንቅ ዘማሪ ነው።

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-sw8et7gz5h
    @user-sw8et7gz5h Před 8 měsíci

    የኔ ውድ ሰሌ ❤❤❤ መቼም አልረሳህም❤❤

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 8 měsíci

    ሰሌ ትሁት ሰው የተወደደ የማረሳው❤❤

  • @btv552
    @btv552 Před 7 měsíci

    Meron legoch eyalene tedbadabe nebre (Cathedral), yekorkoro bete agelgelote tikur anbessa misker negen geta nektote nbere, ayechalehu

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Před 5 měsíci

    Sewu ke geta gar yalew Relationship eyanese sehede ke sewum gar yalew Relationship endezaw beye amenalehu

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 Před 8 měsíci +3

    ግን ደሞ በጭቅጭቅ ውስጥ የሚያድጉስ ልጆች? ቤተሰብ እንዳይፈርስ ብቻ ተብሎ ልብን በሚሰብር ደስታ ማጣት ውስጥስ መኖር ለልጆች አይከብድም

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 Před 7 měsíci +2

      Lemin balna mistochu nisiha aygebum tadya?

    • @selamebegetamulunawe
      @selamebegetamulunawe Před 7 měsíci +1

      ይሄ ከባድ ነው ግን እኔ በዚህ ምን አምናለሁ ትንሽ ተራርቀው ፍቺ ሳይፈፅሙ የጥሞና ግዜ እየወሰዱ ትክክለኛ አማካሪዎችን ቢያማክሩ ራሳቸውን ከሰው ጋር ሳይሆን ከእግዚያብሔር ጋር እያስተያዩ ቢሄዱ በትክክል ይፈወሳል ትዳር ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ እንዳላችሁት እንደዚህ ረብሻ የበዛበት ደስታ የሌለበት ቤት የሚያድጉ ልጆች ተራርቀው ከሚያሳድጉ በከፋ ከባድ ነው ልጆቹ ከእንደነዚህ አይነት ቤተሰብ ምን ይማራሉ ለነገ ሂወታቸው ከባድ ተፅኖ አለው ግን እግዚያብሄር የሚጠላውን መፋታት እየጠላን ልጆች እናታቸው ጋር ሆነው ከጌታ ጋር ግዜ እየወሰደች በፅድቅ በእምነቷ በርትታ ለልጆቿ በተገቢ ፍቅር እየሰጠች ማሳደጉ ተገቢ ነው እላለሁ

  • @rach7066
    @rach7066 Před 8 měsíci

    I am really sorry but what is the point of consistently speaking in English.

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 Před 8 měsíci +3

      Says the person commenting in English 😂

    • @rahelmengistu9422
      @rahelmengistu9422 Před 8 měsíci +1

      የእውቀት ልክ ሆኗል እኮ😂😂

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 7 měsíci

      Lol, just to be bilingual, no big deal!