ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
    We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.

Komentáře • 1,5K

  • @BASLIEAL_GRACE7
    @BASLIEAL_GRACE7 Před 3 měsíci +1084

    ኢየሱስ ፍቅር የማይጎልበት ሰም ፣ ሀይል የማይታጣበት ስም ፣ አብ ማንነቱን ያኖረበት ስም ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ስም ፣ ሰዎች መንግስተ ሰማይ የሚገቡበት ስም ፣ መርገም ሰባሪ ስም ፣ የታመመ የሚፈወሰበት ሰም ፣ ተአምራት የሚሆንበት ስም ፣ ጊዜ የማያልፍበት ስም ፣ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤

    • @tarzuisrael8543
      @tarzuisrael8543 Před 3 měsíci +53

      Absolutely true. The Name of JESUS christ is above all.He is king of Kings,lord of lords...the mighty one...
      ...all Nations will save through his grace by faith..!!
      Thank u Jesus for all what you did for us.
      U made it all...!!🙏🙏🙏

    • @BASLIEAL_GRACE7
      @BASLIEAL_GRACE7 Před 3 měsíci +20

      ❤❤❤be blessed 🙏

    • @hanataye-iu4dp
      @hanataye-iu4dp Před 3 měsíci +13

      🙏🙏

    • @belaynehasfaw323
      @belaynehasfaw323 Před 3 měsíci +41

      አብ ማንነቱን ያኖረበት ፣መንፈስ ቅዱስ የሚገለጥበት ስም ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው

    • @BASLIEAL_GRACE7
      @BASLIEAL_GRACE7 Před 3 měsíci +10

      🙌🙏🙏

  • @nanatikebede7589
    @nanatikebede7589 Před 2 měsíci +503

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትንሽ አያለሁ ክርስቶስ ሲመለክ ሀሴት አደርጋለሁ ከ ሃይማኖት አጥር ወተን አንዱን ጌታ ብቻ እናምልክ 🙏🙏🙏

    • @elleniwolde242
      @elleniwolde242 Před 2 měsíci +16

      ትክክል ጌታ ብርክ የድርሽ (ህ)
      ቅንነት የተሞላበት አእምሮ
      🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx Před 2 měsíci +12

      ትክክል ተባረክ(ኪ

    • @user-wn3fx3mf9b
      @user-wn3fx3mf9b Před 2 měsíci +11

      ameen stay blessed

    • @natanimshumeta9061
      @natanimshumeta9061 Před 2 měsíci +9

      Amen, stay blessed!!!

    • @jesusismylife1777
      @jesusismylife1777 Před 2 měsíci +13

      ወደ እረፍትሽ/ህ ሰላም ወደሆነው ጌታ ነይ /ና ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @leul_47
    @leul_47 Před 2 měsíci +275

    የአንተ ዘፈን ለሴቶች ብዙ ጌዜ ጋብዤ ነበር።አሁን ደግሞ አየሱስን ወደ ህይወቴ ጋብዤዋለሁ

  • @ItsMe75586
    @ItsMe75586 Před 3 měsíci +313

    አቃተኝ ከሸፈትኩበት ዛሬ ተመለስኩ በእንባና በሲቃ እያለቀስኩ ንስሀ የገባሁበት አምልኮ..... ኢየሱስ በአንተ ተናገረኝ ጥብዬ ከጌታ በታች ሆነህ ሰበሰብከኝ😭😭😭😭😭😭

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl Před 3 měsíci +3

      ❤❤❤😢😢😢 እሰይይይ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏

    • @ethan2.09
      @ethan2.09 Před 3 měsíci +3

      ክብር ለንጉሱ!!!!

    • @keGenesis
      @keGenesis Před 3 měsíci +3

      Egziyabher ymesgen

    • @TedytubeZewudu
      @TedytubeZewudu Před 3 měsíci +8

      በርታ ወንድሜ እንዲህ እያመለክን ለዘላለም እንዳንኖር ጠላት ስለምፈልግ ነው የሚታገለን፣ ከኢየሱስ ወደዴት ይኬዳል? ብንወድቅ ብንነሳም ጌታ ይሻለናል።

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl Před 3 měsíci +7

      ዮሐንስ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶⁸ ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥
      ❤ወደ ማን እንሄዳለን? ❤
      👉አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤
      ⁶⁹ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ ❤አምነናል አውቀናልም❤ ብሎ መለሰለት።
      ኢየሱስን አንዴ ያመነና ያወቀ ሰው አስትንፋሱ ኢየሱስ ብቻ ነው ትንፋሽ እጥር እጥር ሲለን ወደትንፋሹ እንሮጣለን
      እሰይይ በርታ አይዞህ ፅና

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Před 3 měsíci +707

    ጩኸትና ጭፈራ ማየት ለደከመው እውነተኛ የአምልኮን መንፈስ ይዘህ ብቅ ያለክ ማረፊያ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🙏

    • @ammysiy210
      @ammysiy210 Před 3 měsíci +11

      ኡፍፍፍፍ በጣም ተባረኪ

    • @user-im9hf1lk7t
      @user-im9hf1lk7t Před 3 měsíci +4

      sebli blessed

    • @essayessayhailemariam9231
      @essayessayhailemariam9231 Před 3 měsíci +7

      ❤❤❤

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 Před 3 měsíci +6

      Amos 5 (አማ) - አሞጽ
      23: የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም።

    • @ees988
      @ees988 Před 3 měsíci +4

      Indeed!

  • @user-pr3xg7sn3w
    @user-pr3xg7sn3w Před 3 měsíci +492

    ከቤት ልወጣ ስል ስልኬን ከፈትኩ ቁጭ አልኩ ማምለኬን ቀጠልኩ የተፈጠርኩበት አላማ እሱ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotdegu9295
    @hiwotdegu9295 Před 3 měsíci +334

    የዛሬ 9 ዓመት አከባቢ ይመስለኛ የዱራሜ ሰታዲዬም ውስጥ በተደረገው ኮነፍራንስ ውስጥ ስታገለግል የነበረውን መንፈስ በፍጹም አልረሳው ሰዎች በቃሬዛ እየመጡ ተፈውሰው ሲሄዱ አይቻለው እስከ ለሊቱ 6 ሰዓት መንቀሳቀስ ከብዶን ብርዱንም ሳይሰማን ታዓምራት እያየን ነበረ የቆየነው ግን ያ አገልግሎት ብዙ ገበያ ይኖረው ነበረ እነዳሁኖቹ ቢሆን አንተ ግን ድምጽህን አጥፈትህ ስታገለግል ኖረሃል. respect 🙏🙏🙏

    • @user-vn2zm3bz8s
      @user-vn2zm3bz8s Před 2 měsíci +3

      Wawu

    • @eddieginnore5104
      @eddieginnore5104 Před 2 měsíci +3

      ክብሩን ጌታ ይወሰድ! በጣም የሚባርክ ፀጋ ያለበት ሰው ነው!
      ጌታ ፀጋውን ይጨምርበት እጂ አይወሰድበት

    • @BergaDendir
      @BergaDendir Před měsícem

      😊😊😊❤❤❤❤

    • @solomonzimarge5270
      @solomonzimarge5270 Před měsícem

      😀😀😀😀😀

    • @ruthfersha1717
      @ruthfersha1717 Před měsícem +3

      እግዚአብሔር ይባክህ ጥበቡ ግሩም ምስክርነት ነው ህይወትህ 🙏❤

  • @user-wu7ym5ip1t
    @user-wu7ym5ip1t Před 3 měsíci +140

    በጭንቀትና ችግር ውስጥ ነኝ ግን 😢
    መዝሙሩን ከሰማው በኋላ ተስፋ ዘራው

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před 3 měsíci +1

      አትጨነቅየኔወድምሁሉንበሱላይጣል🙏🙏🙏🙏

    • @wegayehugetu5365
      @wegayehugetu5365 Před 3 měsíci +2

      Still God is Good Worship him!!

    • @yeethiolij
      @yeethiolij Před 2 měsíci +1

      Ayzoh wendemi

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 Před 2 měsíci +2

      አይዞህ ወንድሜ ጌታ አለ

    • @markosbelachewtome4133
      @markosbelachewtome4133 Před 2 měsíci +1

      አምላክ ጥያቄዎችን ይመልስልህ ይመልስልሀል አት ራጠር

  • @genneyt7866
    @genneyt7866 Před 3 měsíci +227

    “ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤” ❤❤❤❤❤❤
    - ዕብራውያን 8፥1

    • @pixelpioneery
      @pixelpioneery Před 3 měsíci +4

      Esey.... Amen amen...❤❤❤

    • @birukkumssa
      @birukkumssa Před 3 měsíci +2

      I love this comment and i got new understanding❤❤❤,#ከተናገርነው ዋና ነገሩ ይህ ነው የሚለው ኃይለቃል ገረመኝ

    • @behailuassefashege6042
      @behailuassefashege6042 Před 2 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @leaht.4600
    @leaht.4600 Před 2 měsíci +94

    ለመጻፍ እንኳን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚያብሄር በሚያውቀው እምነቴን የምወድ የማከብር የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንድ ነገር ሳልል ማለፍ አልቻልኩም ሰሞኑን ጀምሮ tik tok ላይ የተቆራረቱ video እያየሁ ነበር በስደት የምኖር ያለፉትን ሁለት አመት በህመም ስፈተን በበረከትም ስጎበኝ የነበረ አመት ነው ያለፉት ታድያ ውስቴ ታፍኖ የነበረውን እና ላወጣው ቃል ያጣሁለትን ስሜቴን በተረጋጋው እና በምስጋና በተሞላው ጥቤ ላይ እና ቤት አገኘሁት እንደሌላው ጊዜ በጭንቀት ሳይሆን በምስጋና አብሬህ አለቀስኩ ዘመንህ ይባረክ ጥቤ አለምን እና ብልጭልጭዋን ንቀህ የጌታን ፍቅር አስበልጠህ ለሱ ክብር የቆምክ ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤

    • @joshkeb3471
      @joshkeb3471 Před 2 měsíci +2

      Ayzosh ehite Geta hulum Guwada Hulum lib wust gebto Tarik yiseral.Ahunm Yaleshibet bota Egiziyabher abrosh new.yasibilishal yiwedshal.
      Amilkiwu

    • @ruthmelkamu507
      @ruthmelkamu507 Před 2 měsíci +2

      Be blessed sister !!!may Jesus be with u all the time!!!!❤❤

    • @israelalge
      @israelalge Před 2 měsíci +5

      እህት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም...... ይወድሻል እባክሽ መጽሀፍ ቅዱስ በደንብ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ

    • @Memg007
      @Memg007 Před 3 dny

      ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ እህት እኔ ራሴ ከነዘር ማንዘሬ በከፍተኛ ሁኔታ አክራሪ የሆንን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን እኔ በዘመኔ 1 ነገር በጣም እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው የነበረ ነገር ቢኖር ጴንጤ ከምሆን ሞት ይሻለኛል የሚለውን ነበረ ከዛ መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ የወንጌል ቪድዎዎች ማየት ጀመርኩ እና ቆርጬ በቅርቡ ጌታን ተቀበልኩ አስቢው ቤተሰቦቼ እንደነገርኩሽ ናቸው ግን ጌታን ሳውቅ ተሸነፍኩ እና አደራ ምልሽ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ መጠየቅ ጀምሪ ባህልና ወጉ ተለምዶው አይያዝሽ በዛ ቢሆን እንደ አይሁድ እምነት ያማረ ስርዓት ያለው የለም በርች ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እፀልይልሻለሁ ❤

  • @MM-gu4fy
    @MM-gu4fy Před měsícem +46

    ደስ ሲል ጥቤ ድሮ በዘፈኖችህ አንዳልጨፈርኩ አንዳላስጨፈርኩ ዛሬ ደሞ በዚኛው የምህረት ዓለም ተገናኝተን ጌታን አያመለክን ነው 😭😭😭😭 አቤት የኔ ጌታ አሰራርህ ብዙ 😭😭 ተባረክ አባባ አውነት ነው ምን አላለሁ ከማመስገን ዉጪ የኔ ውድ አባት ወንጌል እኮ ገባኝ 😭😭😭😭😭😭

    • @tege6254
      @tege6254 Před 24 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Memg007
      @Memg007 Před 3 dny

      ❤️❤️

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 Před 3 měsíci +68

    እኔ እዚህ ማምለክ ከጀመርኩ 3 አመቴ እና ብዙ ምስክርነት አለኝ በቃ ሂወቴ ውሃ ልኩን ያዘ አንድ ቀን እመሰክራለው ብዬ አስባለው ጌታ ግን አሁንም ይጨምርልህ ጥቤ እንኩን ጌታ አንተን ሰጠን

  • @user-or1xr9fo2i
    @user-or1xr9fo2i Před 3 měsíci +95

    ወንድሜ ትላንት ጀሞ ቅርንጫፍ መንፈስህ ውስጥ ያለውን ፀጋ ለመካፈል መጣን።እውነት ጌታ እየሱስ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ። እንዲህ የሆንከው ጌታ በጊዜው ስለገለጠህ ነው።አሁንም ይብዛልህ እኔ ብዙም መዝሙር አላዳምጥም።ምክንያቱም አንዳንዱ ዘፈን ስለሚመስለኝ።አንተ ስትዘምረው ግን ህይወት ተለቀቀበት።ለዛ ነው ትላንት ጀሞ የመጣነው።ጌታ ይመስገን በቃል ባረከን።አንድ ቀን ደግሞ በመዝሙር የተባረከውን የተትረፈረፈውን ፀጋ እንካፈላለን።ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ።ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን።

    • @Luna23official
      @Luna23official Před 3 měsíci

      አሜን ትክክል ጌታ ይመስገን

  • @user-gp2jo7yb7j
    @user-gp2jo7yb7j Před měsícem +28

    ጌታን የግል አዳኝ አድርጌ ተቀበልሁ በወንድም ጥበበ መዝሙር ብቻ ጌታ ወደ ልቤ ዘልቆ ገባ አቃተኝ እራሴን የዋሸሁበት ዘመን ተፀፀትሁቨት

    • @tege6254
      @tege6254 Před 24 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sosinazeleke3235
      @sosinazeleke3235 Před 20 dny +1

      እሠይ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Memg007
      @Memg007 Před 3 dny

      እልልልልልልልልል ወንድሜ እህቴ እንኳን ወደ ዘለዓለም ህይወት በደህና መጣህ!! ❤

  • @nathnaeltsegaye4724
    @nathnaeltsegaye4724 Před 3 měsíci +149

    ሻሎም ቅዱሳን የተባረካችሁበት ሁሉ ለሌሎችም በረከት እንዲሆን like share አድርጉ። በብዙ ተባረኩ።

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 3 měsíci +92

    ያለምንም ትንፋሽ መቆራረጥ የሚገርም ኣምልኮ ነው ጭፈራ ዝላይ የሌለበት ደስ የሚ ል ኣምልኮ ተባረክ ኣሁን 10ኛዬ ስደግመው ገና ሙሉ ቀን ሙሉ ሌሊት እየሰማሁ ነውየምውለው ተባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😍❤️

  • @zenebuyeserah4128
    @zenebuyeserah4128 Před 3 měsíci +121

    ጥቤ ስትዘምር መንፈስ ቅዱስ ወሰጥን ሰርስሮ ይገባል፡፡አንተን ባየሁህ ቁጥር ጓደኞችህን ማዲንጓ እና ታምራት ደስታ አስታውሳቸዋለሁ ፡፡እና ዛሬ ላይ በህይወት ኖረህ እንድትዘምር የረዳህ እግዜአብሔር ይመስገን፡፡

  • @bayubelete8355
    @bayubelete8355 Před 3 měsíci +34

    እግዚአብሄር ከየት እንዳወጣው በነፍሱ እና ስጋው ህያው ምስክር የሆነ ሰው ስዘምር በእያንዳንዱ የመዝሙር ግጥም ውስጥ ራሱን ያያል። ወገኖቼ የኢየሱስ መሆን ምነኛ መታደል ነው? ከዚህ የሚበልጥ ክብር ምን አለ?
    ያገኘነው የዘላለም ህይወት አይደለም ዘምረን ለኢየሱስ ሞትን እንኳን አናካክሰውም። ኢየሱሴ እውነት ከልቤ እወድሃለው።
    ይህንን ኮመንት የማንበብ እድል ያጋጠማቹ በጌታ ያልሆናችሁ ወንድም እና እህቶች ኣንድ ነገር ልንገራችሁ-------ኢየሱስ የዘላለም ህይዎት ይሰጣል--ለእናንቴ ሁል ጊዜ መልካም ያስባል። ተባረኩ

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 Před 2 měsíci +37

    ዘማሪ ዎቻችን የተቸገሩት እነሱ ሳያመልኩ ህዝቡን አምልክ እያሉ ነው አንተ ለራስህ እያመለክ አምልኩ ሳትለን አይደለም በዚያ ስፍራ በዩቲዩብ ማቆም አቅቶናል እንኳን እግዚአብሔር አንተን ሰጠን አይወሰድብህ ወንድምዬ

  • @teddylion5302
    @teddylion5302 Před 3 měsíci +44

    ይህ ከእግዚአብሄር ዘንድ ብቻ የሆነ ነው ስለዚህም ነገር ማንም ምንም ሊል አይችልም ለጸጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት፡፡

    • @fasikafyissa
      @fasikafyissa Před 3 měsíci

      ፀጋው ይመሰገን ዘንድ ተባረክ ወንድሜ

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Před 3 měsíci +88

    ሁል ጊዜ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gracetube7450
    @gracetube7450 Před 3 měsíci +127

    በአምልኮ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ በLive እንኳን ይነካኛል tnxs god🙏🙏

  • @amsalework1
    @amsalework1 Před 2 měsíci +28

    ከጌታ ጋር የተነካካ ሰው ሲያገለግል ሌላ ምድራዊ ያልሆነ ዳግም የተወለድክበት ህይወት በውስጥ ሲዘል ይሰማሀል🎉❤

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 Před 3 měsíci +38

    ምንአይነት መንፈስ ነው እዚ ሆኜ ተቃጠልኩ አቤት ባንተ ስር ሆኖ ሚማሩ ምእመኖች የታደሉ ናቸዉ ያልተቀላቀለ የእዉነት ንጹህ መንፈስ ነው የሚካፈሉ ጥብየ ምን እላለዉ ሁሌ መዝሙሮችክ ስብከቶችክ ስሰማ ሰአት እንደረፈደበት ሰው ወደመሰዉያየ እሮጣለው ሰላንተ ጌታ አብዝቸ እባርካለዉ አትያዝ በመገጀቱ ሁሌ ብአዲስ መንፈስ ያስገርምክ ❤❤

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen Před 3 měsíci +86

    👉👉ኤፌ1:-3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    4: ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።

    • @selamdesalegn9001
      @selamdesalegn9001 Před 3 měsíci +1

      የተመረጠ እንዲህ ለእግዚአብሔር ክብር ይዘምራል👏👏🙏🙏🙏🙏

    • @AddisuAdebabay
      @AddisuAdebabay Před 2 měsíci

      Amen ❤❤

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 3 měsíci +61

    ዘንድሮ ዘመን መጣልኝ በመንፈሰሰ ቅዱሰ የተሞላ በእውነት መዝሙር ሰምቼ ነፍሰም አልቀረላትም ተባረኪያለሁ ጌታ እኮ ነው ተባረክ ይጨምርብህ❤❤

  • @EskedarAkele
    @EskedarAkele Před 3 měsíci +42

    እራስን ሰውሮ በቃል መታጠቅ እና የመሰወርን ጥቅም በአንተ አየሁ ጌታ ልሸፈን ብትል እንኳን መሸፈን በማትችልበት የአምልኮ ተራራ ላይ አስቀመጠ ተባረክ ይብዛልህ::

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 3 měsíci +86

    የምንሳሳልህ ውድ ወንድማችን ጥቤ አደራህን እንዳትደባለቅብን ይሄን መንፈስ ጠብቀህ ቀጥል በጣም ነው የምንባረክብህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

    • @user-ye9gp3zf2y
      @user-ye9gp3zf2y Před 3 měsíci +2

      Mechem ayaderegewem b/c yemeyabeten meged yawekewal❤❤

    • @tigistshawel7793
      @tigistshawel7793 Před 3 měsíci +2

      ውይይይይ እኔም ይህንንን ነው ያልኩት
      አይደባለቅብን
      ውስጤ ሳሳለት

    • @user-zu8lp6et9z
      @user-zu8lp6et9z Před měsícem

      Yes

  • @Mellodycommision111
    @Mellodycommision111 Před 3 měsíci +167

    ዘማሪዎቹ እራሱ እንዲህ የሚነካ መዝሙር ከኔ ወቶዋል ብለው ይገረማሉ ፣ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

    • @zelgezahegn
      @zelgezahegn Před 3 měsíci +7

      Haaaa…..that’s what I thought

    • @tigistseleshi8923
      @tigistseleshi8923 Před 3 měsíci +5

      እኔም ያልኩት እንደሱ ነው!!🙏🙏🙏

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 Před 3 měsíci +5

      በእውነት !!!!!!
      እኔ እራሱ ከእሱ አፍ ስሰማው አስደንቆኝ ሰማሁት እከ❤❤❤
      ኧረ እንዳው ዘመንህ በይባረክ ሌላ ምን ይባላል😊

    • @Hop930
      @Hop930 Před 3 měsíci +3

      Amen

    • @Dorowot
      @Dorowot Před 3 měsíci +1

      Ewnet enem geremegn. Yetebareke lij new already 🙏🏽

  • @ephremfekadublatenaw6475
    @ephremfekadublatenaw6475 Před 3 měsíci +96

    አቤት ኢየሱስ:: የማይሰለች ;የሚጣፍጥ የሚገርም 😢😢😢 የደከመውን የሚያበረታ የመኖራችን ሚስጥር 😢😢 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 Před 3 měsíci +33

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ ነፍስም አልቀረልኝ , please let’s pray for him.

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Před měsícem +11

    ሰው አለኝ የሚለውን ለሰው ያሳያል፤
    ሰው አለኝ የሚለውን እዩልኝ ይላል፤
    ለእኔ ብርቄ የምለው አንተኑ ነው፤
    ያላየልኝ ይይልኝ"ኢየሱስስስ❤❤❤"ነው!!!
    ዘለዐለሜን ያሳመርከው አንተው ነህ፤
    ሳትፀየፍ ያነሳህኝ አንተው ነህ፤
    ኢየሱሴሴ ክበርልኝ አባቴቴቴ❤❤❤

  • @hailetesfayeea
    @hailetesfayeea Před 3 měsíci +78

    “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 Před 3 měsíci +24

    አንተን ስትሰብክና ስትዘመር የልጅነቴን ቤተክርስቲያን አስታውሳለው ብዙም እሩቅ አይደለም በ10 አመት ውስጥ ብዙ ለወጥ አየን አሁን ወንጌሉን በርዘው ወንጌልን ሲያሰደቡ ባየንበት በዚህ ዘመን አንተን በማየት እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ✊🙏💜

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před měsícem +11

    ምናለ ሁሉ ዘፋኝ እንዳንተ ዘማሪ ብሆን የፈጠረውን ጌታ ብያመልክ ከዚህ አለም ቢያመልጥ ዘመንህ ይባረክክክክክክክክ

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 Před 3 měsíci +24

    እንደ ዘይት የሚፈስ አምልኮ፣ መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ፣እግዚአብሔር የከበረበት፣ የሚያሸተው አምልኮ!!!
    ጥበቡዬ! አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይቀባህ ይጨምርልህ፣ ኢየሱስ አሁንም ከፍ ብሎ ይታይብህ፣ እግዚአብሔር ብዙ ነፍሳትን ባንተ ተጠቅሞ ያድን!
    በጣም ተባርኬበታለሁ!
    ክብር ለኢየሱስ!!

  • @eshetuyemaneh1445
    @eshetuyemaneh1445 Před 3 měsíci +26

    እንዴት የታድልን ስዎች ነን ክብር ለስሙ!!!

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t Před 3 měsíci +49

    በትክክል መንፈስ ቅዱስ አለ አሜን ጉጉቴ ጨመረ ከጌታ ጋር ማደር መዋል

  • @SabaAssen
    @SabaAssen Před 2 měsíci +2

    ወንድሜ ጥበቡ እንደዘመርክ ዘመንህ ይለቅ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ::
    ዝማሬ እና አምልኮ በሰማያት ከመላእክቱ ጋር የሚቀጥል ነው:: ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን:::

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 Před 3 měsíci +28

    ምሽት 5፡11 እያነባሁ እየሰማሁ ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድድሃልሁ፡፡😭😭😭😭😭

  • @alemtsehayyemane3054
    @alemtsehayyemane3054 Před 3 měsíci +90

    የኘሮቴስታንት ገዳም ቢኖር ጥሩ ነበር በዚህ መዝሙር ቀንም ሌሊትም እያመለኩ መኖር ብቻ

    • @user-ru4md7np4v
      @user-ru4md7np4v Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂🙏🙏🙏አንድ ቀን መኖሩ አይቀርም

    • @beyob199
      @beyob199 Před 2 měsíci +11

      Ale Eyesus rasu gedamachin aydel

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 2 měsíci

      Gedame Gebtesh berehsneshe endate Yerba yesewerale . Yeleke yehane berehsne lealeme abriwe.

    • @rosemare8314
      @rosemare8314 Před 2 měsíci +2

      Le gedam sayehon yeteterashew lelochen enditadigne new❤

    • @WoinLove-oc8rh
      @WoinLove-oc8rh Před měsícem +3

      እኛ ገዳም ከገባን ማን ወንጌል ሰምቶ ይድናል ተስፋ አለን ውዳችን አንድ ቀን ይመጣል ያኔ ክብራችን የሆነውን ክብሩን እናያለን ያለማቋረጥ እናመልከዋለን እስከዛ የተሰጠንንን ሀላፊት አገልግሎት አለ እሱን በያለንበት ወንጌልን እንናገር

  • @user-yu5dz9kr5c
    @user-yu5dz9kr5c Před měsícem +10

    “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
    - ኢሳይያስ 40፥31

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 Před 3 měsíci +18

    ጥቤ እንኳንም ጌታ አገኘህ ባንተ ውስጥ ያለው ቅዱስ መንፈስ እኛንም እያረሰረሰ ነዉ
    በረከታችን ሆነሃል ❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-qg9lk4of6l
    @user-qg9lk4of6l Před 3 měsíci +25

    ጥቤ አንተን የነካ መንፈስ እኛንም ይንካ በውነት በጣም ነው እየቀናሁብህ ያለሁት

  • @kalebteshita7315
    @kalebteshita7315 Před 3 měsíci +9

    ኢየሱስ ከፍ ያለ ስም😊
    ሁሉ በሁሉ😊
    ዘላለማዊ 😊
    የማይጠገብ ስም🙌
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @user-yz1jm7kz3q
    @user-yz1jm7kz3q Před 3 měsíci +11

    አምልኮ ለጌታ እንጂ ለሰው አይደለም የሚያሸተውም አምላክ እንጂ ሰው አይደለም ሁሉምንም እግዚአብሔርር ይባርካቸውም አንድም ዘፋኝ እስኪጠፋ ድረስ በገባቸው ልክ የሚዘምሩትን ጌታ ያብዛቸው አሁንም ወንድና ሴት ዘማሪዎችን ጌታ ይባርካቸው ዘመናቸው ጌታን በማገልገል ይለቅ ስለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን በድካምም በብርታት ጌታን ስለሚያገለግሉ ጌታ ይባርካቸው አሁንም ሌሎችንም ያስነሳልን ልንፀልይላቸው ይገባል በሰው የሚገመገም አምልኮ ስለሌለ ሁሉም በገባውና በተረዳው መጠን ይመላለስ ለኛም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 měsíci +14

    ዝላይ ጭፈራ መወራጨት መበታተን የሌለበት አምልኮ wow በዚህ አምልኮ ብዙ ያልዳኑ እንደሚነኩ እና ወደ ጌታ እንደሚመጡ ቆይ ታያላቹ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před 3 měsíci +35

    እግዚአብሔር ለክብሩ ሊጠቀምብህ ሲፈልግ ካለህበት የሐጢያት ማጥ ያወጣህና በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እጥብ ንፅት አድርጎ እንዲህ አድርጎ ሀሴት ይሞላህና በመንፈሱ ያዘምርሃል ። እግዚአብሔር ድንቅ ነው !!!

  • @destayedemise1940
    @destayedemise1940 Před 3 měsíci +22

    Wow እንዴት ያለ አምልካው ነው
    ታጋሪሜዋለው በቃ ሳባብ ፋልጌ ፋላልገ አማልክዋለው ታዳንቃለው በጣም ታዳንቃለው 😢😢😢😢የኔ ጌታ ስምህ ይክባር 🤲

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Před 3 měsíci +27

    የህይወቴ ገዳይ እየሱስ:: እየሱስ ነው:: አሜን

  • @zemenaybelayneh3466
    @zemenaybelayneh3466 Před 2 měsíci +8

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @oliyadyemikael8363
    @oliyadyemikael8363 Před 3 měsíci +20

    Ine Orthodox negn gin chefera zelay yalelebet amlko des yilal wendim tebebu migerm amlko nw yesu ye amlko mezmuroch salsema weye alwkim geta እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሀን አሜን

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Před 2 měsíci +9

    ሰምቼ አብሬም ዘምሬ መጥገብ አልቻልኩም ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት::
    ከዚህ በላይ ጌታ ይጠቀምብህ❤❤❤❤❤

  • @Bk-tube26
    @Bk-tube26 Před 3 měsíci +24

    የሚገርም ባንድ የሚገርም መዝሙር የሚገርም የሚደንቅ የጌታ መንፈስ ያለበት አምልኮ : የሚደንቅ ጥምረት የእግዚአብሔር ሰው ወንድም ጥበቡ እጅግ የሚገርም ጸጋ ነው የተገለጠብህ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ያብዛልህ : የጌታ መገኘት በግልጽ የሚታይበት ቤተክርስቲያን ሁላችሁም ተባረኩ። ይህንን የሚታነቡ ጌታ ኢየሱስ ከኃጢአት ሁሉ ያነፃል : ኢየሱስ ዛሬም ያድናል !

  • @heniboy16
    @heniboy16 Před 3 měsíci +16

    Amen amen
    በቃ ቤተክርስቲያን አሁን
    የምያስርፋት አገልጋይ አገኛች
    እኛም እንደዝ አይነት መዝሙር ወይም አምልኮ ናፍቆን ነበር
    God bless you my dear brother ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitgetachewofficial5624
    @dawitgetachewofficial5624 Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በመንፈሱ ረስርሻለሁ❤❤😭😭

  • @selamabraha5834
    @selamabraha5834 Před 3 měsíci +10

    እውይ ጌታየ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ኣንተ የነካህ መንፈስ ይንካኝ እልልልልል❤❤❤

  • @mierafbizuye2590
    @mierafbizuye2590 Před 3 měsíci +9

    የሂወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ❤
    ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ❤
    ምደነግጥልክ ኢየሱስ❤
    የሂወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ❤
    🙏🙏🙏

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf Před 3 měsíci +9

    ወንድም ጥበቡ እንዲሁም በዚህች በእግዚአብሔር ቤት በተለያየ ሁኔታ የምታገለግሉ ሁላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 3 měsíci +20

    ኡኡኡኡኡኡፍ ምን አይነት አምልኮ ነው መንፈስን የሚያረሰርስ ... አንተበዚህ ዘመን የተነሳህ የዚህ ትውልድ በረከት ነህ እግዚአብሔር ይባረክ ስለአንተ

  • @user-yj6kl3gm4d
    @user-yj6kl3gm4d Před 3 měsíci +11

    የዘመኑ ጳውሎስ ነው ጥበባች በጣም ነው ሚባርከኝ ነፍሴ አይቀርላትም

  • @ruhamaakeberegn1134
    @ruhamaakeberegn1134 Před 2 měsíci +9

    በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት አምልኮ እውነትም ከላይ ነው በፍፁም ማቁአረጥ አልቻልኩም ደጋግሜ ነው እምሰማው ባለቤቴ እንኩአን እቤቴን ሞላው ብሎ እስኪቀልድብኝ ድረስ ዘመንክ ይባረክ ከድካሜ መንቃት ችያለው

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 Před 2 měsíci +5

    ሌላ ምን ጉዳይ አለ ከእየሱስ ውጪ አቤት ይህ ስም ልብ የሚያርድ Thank you Holly spirit የስንቱ ልብ ደነገጠ የስንቱ ልብ ተሸነፈ በዚህ ስም

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 3 měsíci +11

    እስት እንዴ እኔ ደጋግሞ የሚሰማ ማነው ነፍሴም አልቀረላት አቤት መንፍስ ቅዱሰ የታደላችሁ ቅዱሳን በአካል ተገኝታችሁ ሰታመልኩ በጣም ደስ ይላል እኔም አንድ ቀን እንደ ጌታ ፈቃድ እመጣላሁ አመልካለሁ ቃል እሰማለሁ ❤❤

  • @user-mv3vv2vd3k
    @user-mv3vv2vd3k Před 2 měsíci +7

    የማያልቀው እርሳችን ኢየሱስ
    የማይሰለች ስም ኢየሱስ
    ሰላም የሞላበት ስም ኢየሱስ
    ተባረክልን ❤

  • @nuhaminnuhamin1190
    @nuhaminnuhamin1190 Před 3 měsíci +14

    ምን አይነት መታደል ነው 😢❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ

  • @asteryeshiwas1917
    @asteryeshiwas1917 Před 3 měsíci +24

    ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ሙሉ ቀን እየሰማሁት ነው እስካሁን። ተባረክ!!!

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Před 3 měsíci +28

    ኢየሱስ የከበረበት ቤትና ህብረት መንፈስ ቅዱስ ሁሌም እንዳፅናና እና እንደባረከ ነው .ጥቤ ተባረክልን .

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf Před 3 měsíci +7

    ይሄ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነትም ጌታ ነው!👂👂

  • @user-gi1ed8wp1n
    @user-gi1ed8wp1n Před 3 měsíci +8

    ኢየሱስ እውነት መንገድ ህይወት ነው

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před 3 měsíci +14

    ❤️🌾🕊ማምለኪያ ቦታ በጩኸት በዳንስ ሲታወክ #የመንፈስ ቅድስ ሀይል በጉባኤው #ሊመላለስ አይችልም :: እጅግ ፀጥ ባለ ሰላማዊ እና ለስለስ ባለ ዝማሪ መሀል የጌታ መንፈስ መመላለስ ይጀምራል ያኔ ውስጣችሁን እንደ #ኤሌክትሪክ ውርር የሚያረግ ንዝረት ይሰማዋል :: ቤተ እምነት መሄድ ካቆምኩ ረጅም ግዜ ቢሆነኝም ይህ ጉባኤ ሰመለከት ከረጅም ግዜ በሗላ ደስ የሚል ስሜት ተሰምቶኛል 🙏🏽🙏🏽🇪🇹✌️

  • @horsetubedagi
    @horsetubedagi Před 2 měsíci +15

    እግዚአብሔር የእያንዳዳችንን ታሪክ እንደዚህ ይገልብጥ! እውነት ነው እጣህ ከላይ ነው! ለእዛም ነው እንደዚህ በመንፈስ ያረሰረስከን! የእግዚአብሔር መንፈስ ይብዛልህ! ላልዳኑት ዘፋኝ ጏደኞችህ የመዳን ምክንያት ያድርግህ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 Před 3 měsíci +10

    መዝሙሮቹ ራሱ አዲስ ሆኑብኝ ልታይ ባይነት የሌለበት የአምልኮ መንፈስ:: ተባረክ

  • @MeseretMengistu-pt3if
    @MeseretMengistu-pt3if Před 3 měsíci +11

    ምን አይነት ፍቅር ነው አንተ ያማረከ😍😍😍😍😍😍😍እየሱስ እንወዳለን😍😍😍😍😍😍

  • @ninitesgay9518
    @ninitesgay9518 Před 3 měsíci +8

    በጣም ደስ ነው ያለኝ ተ ባረክ ካንተ ጋር የሚያመ ልኩ እድለኛ ናቸው ለም ልም ተባረክ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 Před 3 měsíci +19

    ይገርማል እየሱሰ ይደንቃል እየሱሰ ይደንቃል ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የሕይወቴ ጉዳዬ እየሱሰ ልቤ የሚደነግጥልህ እየሱሰ ልቤ ሚረድልህ እየሱሰ ,,,,እየሱሰ ,,,,,እየሱሰ🎤🎤🎤🎤🎤 ሀሀሌ ሉያ የአባቴ ብሩክ ሰለ አንተ እንዴት ጌታን ላመሰግነው?? 😭😭😭😭 አባ ተመሰገን

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 Před 2 měsíci +6

    ውይ እንዴት መታደል ነው የጌታ መሆን ነፍስም አልቀረልኝ ኢትዮጵያ መጥቼ አብሬአችሁ እስካመልክ ድረስ ጏጉቻለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጥበቡዬ

    • @rawdarawda7500
      @rawdarawda7500 Před 19 dny

      አሜንአሜንንንንንንንንአሜንንንንንንንን

  • @lidiyasamuel2410
    @lidiyasamuel2410 Před 3 měsíci +17

    ተባረክ በእውነት መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው!!!

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 Před 3 měsíci +17

    መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ❤❤❤❤❤

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Před měsícem +9

    ጥብዬ ዝም ብዬ አንተን ስመለከት የእግዚዐብሔርን ምህረት,,ቸርነት እንዲሁም የፀጋው ባለጠግነት አያለሁ...የእውቀቱን ሽታ የወንጌሉን ኃይል ባንተ እየተገለጠ ስለሆነ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን...ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ ጥብዬ❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 měsíci +8

    አንተ አነተ እንተ የምድር የስማይ የቀን የሌልቱ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቅ ።

  • @michaelteklemariam1606
    @michaelteklemariam1606 Před 2 měsíci +2

    I can not stop worshiping the almighty God wow ,AMEN AMEN AMEN.God bless you brother

  • @user-wp8hy4kp2v
    @user-wp8hy4kp2v Před 2 měsíci +6

    ማንፈስ ቅዱስ የሞለበትአምልኮ አንተ ይዤ ቀለል ማሆን አልፈልግም አሜን😭😭😭💖💖💖💖

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Před 3 měsíci +20

    ነዉ ከላይ የእኔ ዕጣ 🙌😍🙌😍🙌😍🙌😍🙌😍 እግዚአብሔር ሆይ ሰለ ጥበቡ ወርቅዬ ተመስገን ❤😊

  • @solomonmulugeta6193
    @solomonmulugeta6193 Před 2 měsíci +5

    ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም
    የሰላማችን ምንጭ ❤❤❤❤❤❤

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ እልልልልልል ሃሌሉያ ነብስአልቀረልኝም ተባረኩ

  • @AzebAb
    @AzebAb Před 3 měsíci +8

    ብርክ በልልኝ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 Před 3 měsíci +7

    ለካ እንደዚም ይመለካል ጌታ ኧረ ባካችሁ ኑና ተገርማችሁ ቅሩ ወይኔ

  • @befekadutadesse1574
    @befekadutadesse1574 Před 2 měsíci +11

    ወደ ሰማይ የሚየስገባ ነፍሴ በእንባ የሰማችው ዝማሬ ጌታ ይባርክህ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 2 měsíci +5

    ስለሚታየው ስለምድሩ አላልኩም እኔ
    ሰው ከሚያስበው በርግጥ ይለያል የኔስ እጣዬ
    ወጣልኝ ብዬ አፌን ሞልቼ ማወራው እጣ
    ጌታ ኢየሱስ ነው ከላይ ተልኮ ለኔ የመጣ
    ነፍስም አልቀረልኝ በእንባ ተሞልቼ ነው ያመለኩት ። ጥቤ በረከታችን ነህ !

  • @robirobisolo
    @robirobisolo Před 3 měsíci +10

    የተወደድክ መጨመር ይሁንልክ ጌታን የሚያስናፍቅ ይበልጥ ወደ እሱ እንድንጠጋ የሚጋብዝ ዝማሬዎችክ ሆነውልኛል በፀሎቴ ሰአት 😍😍😍

  • @efrata4485
    @efrata4485 Před 3 měsíci +9

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈ ምን አይነት መንፈስ ነው ወንደም ጥቤ ለእግዚአብሔር የክብር እቃ ሁን በእየሱስ ሰም❤❤❤

  • @natnaeldawit4794
    @natnaeldawit4794 Před 2 měsíci +4

    ....... ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
    መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።

  • @yanetjhony5712
    @yanetjhony5712 Před 3 měsíci +7

    ድንቅ ዝማሬ ቅላፄው አጥንት ዘልቆ የሜገባ ❤❤❤❤❤❤

  • @teacherfre
    @teacherfre Před 3 měsíci +3

    Best

  • @abiotkebede2646
    @abiotkebede2646 Před 2 měsíci +5

    ሠዉ ያደረገን ደግሞም በቁስሉ ቁስላችንን የፈወሰ ስሙ ለዘላለም ይክበር ጥቤ ተባረክ❤❤❤

  • @amanuelfeleke3793
    @amanuelfeleke3793 Před 3 měsíci +16

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ... ጉልበቶች ሁሉ ይንበርከኩልህ ÷ ምላሶች ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ይበሉልህ ::

  • @awetmihreteab727
    @awetmihreteab727 Před 3 měsíci +7

    ❤ መንፈስ ቅዱስ የሞላው ወንድም ጥበቡ እወድሃለው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @yobitar9161
    @yobitar9161 Před 3 měsíci +13

    ሕይወት ሲዘምር እንዲህ ነው ! ስለአንተ፣ በውስጥህ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ይባረክ::

  • @samuelmammo4458
    @samuelmammo4458 Před 3 měsíci +3

    Wow 👌 Amazing..Bless you 🙏