አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
Vložit
- čas přidán 3. 02. 2024
- እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረዕቡ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ.....ጌታ ኢየሱስ አብቶ ይባርክህ አታቋርጥ እባክህ ዝም ብለህ ዘምርልን የምንካፈለው መንፈስ ከባድ ነው ይብዛልህ
ደግመህ ደግመህ ብዛልን 🪕🎬🎸🪈🎺🎻🪗🎤🥁🪇💎💎💎💎
እኔ ከእስልምና ነው ወደ ጌታ የመጣሁት በመንፈስ የተሞላ አምልኮ ስሰማ ነፍሴ ፍስስ ትላለች
You are lucky 🙏
ታድለሽ ጌታ ታረዳው፡ይህ፡ሊሆን፡አይችልም
Blessed you
Temelse wed neberkebt
welcome bro
ጥበቡ የጌታ ፍቅር አግኝቶታል አንተ ያገዘ የረዳ አምላክ ለኛም ይድርስልን
አሜን❤🙏
Amen yedereselehi
Amennnn
Amen😢😢
Amen
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቀን ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም መንፈሴ ደስ ይለኛል ጥበበ ደግሞ ቅላጼው በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ፀጋ ይብዛልሺ ተባረኪ❤❤❤
Tebareki Ehete
ተባርኪ❤
Tebariki bedanb semiwu and ken dmo anchim tezamiriya lesh
ya me too and my mom to
በሌሎች የተሰደበውን የኢየሱስን ስም ጌታ ባንተ በኩል ይመልሰዋል ተባረክ ወንድሜ
Biirukhun
ኢየሱስን ያገኛውት ያቺ ቀን የተባረከች ትሁን ❤
ግን እኮ ጌታ ነዉ እኛን ያገኘን፤እኛማ ጠፍተን ነበር።
@@emnetabesha4032 ያቺ ኢየሱስ ስባል ልቤ የተከፈተበት ቀን
ኢየሱስ ስባል መናገር ባልችልም
ደፍሬ መመስከር ባልችልም
ውስጤ ደስተ የተሰመበት ያቺ ኢየሱስ ስባል ልቤ ድው ድው ያለበት ያቺ የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ የተቀበልኩበት ያቺ ቀን የእውነት ትባረክ ኢየሱስን አግቼ እርፍ አልኩ ደስተ በቤቴ ሞላ ውስጤ ሰላም ሞላ በኢየሱስ ሙሉነት የተሰመኝ ያቺ ቀን 😭
ኡፉፉ ኢየሱስ! ወደሀለቺ እቺ ነብሴ::
ኑ ወደዚህ ጌታ የምህረት በሩ ሳይዘጋ 🙏ጌታ ይወደቹሀል
Amen
አሜን አሜን አሜን
ደማስቆ ላይ የተገኘ ሌላ መሆን አይችልም። ለክብር ሁን ተባረክ።
የናፈቀን አይነት አምልኮ በእውነት እና በመንፈስ የሆነ…….ክብሩን ጌታ ይውሰድ
“የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ።”
- መዝሙር 13፥6
እንዴት መታደል ነው የኔ ወንድሜ ይሄ እኮ ከጌታ ህልውና ነው ሰሙ ለዘላለም ይክበር , ይደነቅ !!!❤️❤️❤️❤️😭😭😭አንዴት የታደልክ ,የታደልን ነን ጌታ እኮ ድንቅ ነው !!!!!
እልልልልልእልልልልል
እልልልልልእልልልልል
እልልልልልእልልልልል ❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊
Amen Amen Amen ❤
ቀደምት የወንጌል ቤተክርስቲያን እንዲህ ነበር ህዝቡን እና እግዚአብሔር ን በአምልኮ አገናኝተው ህዝቡ ቀኑን ሙሉ ከአምልኮ መውጣት የሚያቅተው።ወንድም ጥበቡ ተባረክ በብዙ እነኚህ ዝማሬዎች በብዙ ወንድሞች እህቶች ተዘምረዋል ብዙዎቻችንም ተባርከንባቸዋል ወንድማችን ጥበቡ አለም ወርሳው በነበረው ድምፁ አለምን ንቆ እግዚአብሔር ን ሊያከብር ለ እግዚአብሔር እንዲህ እንዲዘምር ስለረዳው ክብር ለ ጌታ ይሁን 🙏 ወንድም ጥበቡ ከሰማይ በተቀበልከው የራስህ አዲስ ዝማሬዎችን እንድንሰማ እንናፍቃለን ድምፅህን ብቻ ሳይሆን አንተ እራሱ የጌታ ክብር አለብህና በ አዲስ ስራ እንድትመጣልን እንናፍቃለን ለ እግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ ዘምሩ ለ እግዚአብሔር ዘምሩ ኤር፣20:13 ቤትህ ኑሮህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ
ዓለምን መካድ እንደሚቻል ያሳየህ ህያው ምስክር።May our lord protect u by His Holy blood. 22:11
Amen Amen
እንደዚህ ያሉ ቸርቾች ሚዲያውን ሊወርሱት ይገባል እነዛ አሰናካዮች ትውልዱን ወደጌታ እንዳይመጣ የሚያደርጉ ማስተዋል የተሳናቸው ጨፋሪና አስጨፋሪዎችን እግዚአብሔር ይደብቅልን
Amennnnnn
Gena yibezalu
Absolutely right.
Chufa, dansa...
ቅናትሽ ደስ ያላል
ይብዛልሽ
የተቀባ እና ቦታውን ያገኘ ጉሮሮ...🔥🔥ኑርልን brother
አሜን ❤
Exactly
Yes indeed that’s true 🙏🙏❤️
ትክክል
ይሄ ድምጽ ከአለም ወጥቶ ወደ ጌታ ሲመጣ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
Amen
ከጫፍ ጫፍ በምድሪቱ እንደዚህ በእውነት እና በመንፈስ ተመለክ እየሱስ❤❤❤
Amen
Amen
አሜን የኔ ጌታ አንተ ብቻ ከፍ ብለህ ታዬ
amen
በእውነት እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እርግት ያለ ውብ የሆነ ትክክለኛ የምስጋና መዝሙር ነው የሰማሁት። ለሌሎች ዘማሪዎችም ትልቅ ትምህርት ነው ብዬ አስባለሁ።
የሕይወትሽ ጌታ አድርገሽ ተቀበይዉ እየሱስ ስላንቺ ሞቷል ደግሞም ተነስቷል ህብረቱ ክፍት ነዉ ተቀላቀይዉ እየሱስ ያድናል
Recieve Jesus in your heart!!!
እግዚያብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለው ማዳኑን እንደገለጠ ሁሉ ለሁሉም ማዳንን ያድርግልን መላከ ዝማሪ ያሰማክ ጥበቡ
አዎ እውነት ነው
መዝሙር ኑሮውን በኖሩ ሰዎች ሲዘመር እንዴት ደስ ይላል 😊
ለሊት በ7 ሰአት ነቅቸ ከአምላኬ ጋር እንድገናኝ ልቤን እንዳፈስ በአምላኬ ፌት እንድሆን ጉልበት የሰጠኝ አምልኮ hallelujah ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በዚህ መጨረሻው ዘመን ለትውልዱ ቀብቶ ያስነሳህ ውድ የክርስቶስ አገልጋይ ዘመንህ በዚህ ቅባት ይለምልም! ስላንተ ጌታን በጣም አከብረዋለሁ!
የገባህ እውነት በግልፅ ይታያል። ሰው ጌታ ካልረዳው በቀር በምንም ሀይል እንዲህ ሊሆን አይችልም። ፀጋና ምህረት ይብዛልህ እወዳለሁ ወንድሜ
በትክክል‼️
ሰው አለምን ንቆ በክርስቶስ ፍቅር መነደፍ መታደል ነው ሰማያት ይከፈቱልክ❤❤❤
ኡፋ እንዴት መባረክ ነው ፤ ተባርከህ ለብዞዎቻችን መባረክ ምክንያት የሆንክ ሰው ❤ 🙏
ክብር ምስጋና ለታረደው በግ ይሁን❤❤❤
ወንድሜ ጥበቡ የጌታ ፀጋና ክብር ይብዛልህ በአምልኮ ውስጥ ሰላም እረፍት መፅናናት የማይለቀቅ ነገር የለም ብቻ ስትዘምር ያለው ህልውና ይለያል አሁንም ያብዛልህ በጣም እወድሀለሁ።
ጥበቡ ወርቅዪ እንደስምህ ጥበብ ማስተዋል ፀጋ ይጨምርህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
በቅርብ ቀን ወንጌል
እና ዝማሬ ይዘህ
አለምን ትዞራለህ የአንተን መለወጥ የተመለከቱ በድቅድቅ ጨለማ ያሉ ሁሉ ወደ
ጌታ ይመጣሉ የአንተ ህይወት በእራሱ ምሰክር ነው።።።🙏🙏🙏
የህይወት ምንጭ ኢየሱስ። ጥበቡ ወርቅዬ የወንጌል የመለወጥ ሃይል ህያው ምስክር። ወንጌል ይለውጣል።
ያምልኮ መልክ በሌላቸው ሁካታና ጭፈራ አዝነንና ግራ ተጋብተን ባለንበት ወቅት ጌታ በድንቅ አጠራር ጠርቶ በአንተ ዝማሬዎች በእውነተኛ አምልኮ ወደዙፋኑ እምድንቀርብ ስለረዳን ስሙ ይባረክ ለንተም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ጥቤ
ሞገስ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ በደሙ ይሸፍንህ በአለም ያሉትን ሁሉ ባንተ ተጠቅሞ ክርስቶስን ይግለጥላቸዉ ስራዉ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ስራህን እያየን ነፍስ አይቀርልንም
እርቀት የማይገግበው የእግዚአብሔር መገኘት እቤቴም ገባ ክብሩ ለጌታ ይሁን ብእውንትና በመንፈስ ማምለክ ይጋባል ጌታ እብዝቶ ይባርክህ
ሰለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ጌታ ረድቶኝ 4 ቀን ጉባኤ ተካፍዬ ጌታን አምልኬአለው። በጌታ መገኘት በመንፈስ ቅዱስ መረስረስ ... በጣም የጌታ መገኘትን ያየሁበትና በዕንባና በሐሴት የተሞላሁበት ጊዜ። የማይጠገብ የማይለመድ ጌታ ስላለን ደስ ብሎኛል። ሌላው በጣም ደስ ያለኝ እና ልቤን የነካው ብዙ ጌታን የሚቀበሉ ሰዎችን በማየቴና ስለሚድኑ አዲስ ነፍሳት በጉባዬው ውስጥ ያለው ደስታና አቀባበል ሐሴት አድርጌአለው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አሁንም በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርብህ። አሁንም ለትውልድ በረከት ያድርግህ በጌታ በኢየሱስ ደም አንተና ቤተሰብህን ይሽፍን። በጌታ ፍቅር እወድሃለው።❤❤❤
ይቅር የተባለ ብዙ ሀጢያቱ የተተወለት የእግዚአብሔር ምህረት የገባው. እንዱህ. ይዘምራል. በቃ ። አሁንም ጌታዬ. መንፈሱን ያብዛልህ ያትረፍርፍህ!!
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተነካካ ሰው በህልውናው ውስጥ የከረመ ሰው የተለመደ መዝሙር እየዘመረ እንኳን ልዩነትን ይፈጥራል። ግጥምና ዜማ ብቻ ሳይሆን ከባድ መንፈስ ነው ያካፈልከን🙏
በእውነት ቀናሁብህ 😭😭😭🔥🔥🔥
በትክክክል ተባረክ ወንድሜ
ይህን ዝማሬ ሰምቶ አለመባረክ አይቻልም!የበሰለ ነገር ከፍሬው ያስታውቃል! ተባረክ ወንድማችን።
አንተን ቀብቶ ያስነሳልን ልዑል እግዚያብሔር ይባረክ አንተንም ይባርክህ ከክፉ ይሰውርህ ከዚህ ከፍታ አትውረድ መንገድህ ሁሉ በኢየሱስ ደም ይሰወር ጌታ እኛ እንደሳሳንል እሱ ይጠብቅህ
I think, አሁን እግዚአብሔር የአምልኮን ኃይሉን እየመለሰ ያለ ይመስለኛል። በዚህ አምልኮ track የእግዚአብሔር መንፈስ መገኘቱን sense አድርጌለሁ።
ወንድሜ ጌታ ይባርክ❤
እረ እነ ቴወድሮስኣፍሮ ይሄ ህይወት ሳያመልጣችሁ በጊዜ ተሰብስቡ ጥ በቡንያገኝመንፈስ ኣንተንም ያግኝህ ሳይረፍድ ኑ!!
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ኣሁንምንይጨምርልህ🙏🙏🙏🥲
ከቀድሞ ቤት ክብር የኅለኛው ቤት ክብር ይበልጣል amazing grease of God❤❤
አምላኬን ጌታዬን እየሱሴን የሚስተካከለው ማነው እልልልልልልል እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተባረክ እልልልልልልልልልልልልልልል
ኡፍ ተመስገን ያዳንከን የታደከን ብቻህን የምትመለክ አምላካችን ስንወድህ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
በመንፈስ የተሞላ አምልኮ የፀሎት ህይወት ያለዉ ዝማሬ ነው
አቤት አቤት አምልኮ የግዚእብሄር መገኘት ንግስት ሳባ የሰለሞንን ዝና እነ ክብር ባየች ጊዜ ነፍስ አልቀረላትም ነበር ይላል የእግ/ር ቃል እኔም ዛሬ የእግ/ር መንፈስ በውንድሜ ላይ የፈሰሰው የአምልኮ መንፈስ ነፍሴን እናመንፈሴን አረሰረሰው ተባረኩኝ አንተም ተባረክ አንተም በዚህ መጨረሻ ዘመንበታላቅ እሳት እና ቅንአት ያስነሳ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ ይባረክ አሜን
መቼ ይሁን በዚህ ጉባዔ ቁጭ ብዬ የማረውና አምላኬን ከፍ የማደርገው😭 ልዩ የሆነ መገኘቱ ይሸተኛል😍
ene 4 gize lemehed adilun aginchalew betam ye egiziyabher kibr yalebet gubae new
አምላክህን ከፍ ለማድረግና ለማምለክ በዚህም ጉባኤ በዚያኛውም ተራራ መገኘት አይጠበቅብህም እግዚአብሄር በእውነትና በመንፈስ የሚያመልኩት ቤቱም ቦታ ሆነው እርሱን ያገኙታል 🙏
me too🙏
በዘመኔ እኔም ድንቅ የጌታን እጅ በአንተ ላይ አየሁት😢 እወድሃለሁ❤️
ሙሉ አልበም እጠብቃለሁ ወንድም ጥቤ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ሰጥቶሀል፣ ተባረክ!
Endene neh wendeme😊😊😊
ጥቤ ከአንተ ጋር በቤቴ አመልካለው ይህ አገልግሎትህ ያከበረ ነው በርታ
አባቴ እየሱስ አንተን ያገኘሁባት ቀን ከ ጨለማዉ ሂወት ነብሴን ያዳንካት ቀን ይባረክ
❤ምን ዓይነት መዝሙር መረጣ ነው! በእየሱስ ስም 😍God bless you.
those who are member of Paul's Christ's int. church are lucky.
እልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ የሚጣፍጥ ማሐዛ ያለው አምልኮ ነው የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን።❤❤👏
Amen
እግዚአብሔር በጊዜው ሲገልጥ ❤❤❤
እንግዲህ ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም ፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ
ሮሜ 9÷16
ስለ ምህረትህ ተመስገን ጌታዬ❤
Amen
ነብስም አልቀረልኝ የቅድስተቅዱስን አምልኮ ነው ነብሴን ሳልስበው በከበረው ሰረገላ ላይ ተቀመጠች ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ወንድም ጥበቡ ስለአንተ የጸጋ ሁሉ አምላክ የተባረከ ይሁን!
ጌታን እስቲ ፣ በእውነትና በመንፈስ እንዲህ እናምልከው !! እስቲ ንስሐ ግቡና ከሃጢአት ርቃችሁ በቅድስና ጌታን በመፍራት ለቃሉ በመታዘዝ እየኖራችሁ ፣ ለጌታ ዘምሩለት!! ስገዱለት!! ጠላታችን ያፍራል! በእውነት ነው የምላችሁ ያፍራል!! ጌታ የተመሰገነ ይሁን!! ክርስቲያኖች አልገባችሁም ይመስለኛል፣ ዘማሪዎች ስለበዙ ጌታ የሚከብር ይመስለዋል!! ከመስዋእቱ በፊት የቃየልን ልብ ያየው ጌታ ብቻ ነበር!! ልብን ያያል!! ስለዚህ ዛሬውኑ በንስሐ ወደ ጌታ ወደ ጣልነው ክቡርና ኃይል ወደ ተሞላው ቃሉ እንመለስ!! ከገሃነም የምንድነት አንድ መንገድ ጌታ ብቻ ነው!! ማዘር ነኝ. ተባረኩ
አሜን ትልቅ መልእክት ነው ማዘር ተባረኩ❤❤
ምን አይነት መታደል ነው እንደዚህ ለጌታ በእውነትና በመንፈስ መዘመር ተባረክ
Amen
Let's gather here to worship our Lord Jesus with our beloved brother ❤❤
ምላስ ሁሉ ስለ እግዚአብሄር ክብር ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ምህረት ስያወራ እንዴት ደስ ይላል በጌታ።
እውነተኛ አምልኮ ✝️✝️✝️
💙💙💙💙💙💙💙💙
ትክክል 100% መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት!!!
የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ገኖለት ስንቴ ወደኩኝ በልኩበት ስንቴ አሁንስ አለቀልኝ ባልኩበት ጊዜና ሁኔታ ዉስጥ የእግዚአብሔር ክንድ እንዲሁም ህልዉናዉ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ በማለት እንደ አድስ ስያቆመኝ በማየቴ ቀንና ማታ ብዘምርለት ልገልፀዉ አይችልም፡፡ ለምስጋናዬ ቃላቶች አቅም አነሳቸዉ፡፡
ጥቤ ይህን ተረድተህ ስለ እርሱ ምህረት ስትዘምር ነፍስም አልቀረልኝም ተባረክ
ህዝቡም ኳየር ነው የሚመስለው 😍😍😍
ጉባኤው አምልኮ ሲገባው እንዲህ ነው። ተባረኩ🙏
እኒ እደወደድኩት ጉባኤ ኣብሮ ሲዘምር መንፈስ ኣለው።
እውነት🥰🥰🥰
ምን አይነት መንፈስቅዱስ የሞላበት አምልኮ ነው ጥበበ ወርቅየ በረከታችንን ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ አልጠግብ እልኩኝ ብሰማው ብሰማው
ለሰዎች ሁሉ መፍትሄ ያለህ በሰዎች ሳይሆን ለሰዎች ሁሉ
ህልውናው ያለበት አምልኮ ይለያል:: እግዚአብሔር በአንተ ትልቅ ስራ አለው:: የሃሰተኛ አስተማሪዎችን ዙፋን እስክትገለባብጥ ከፍ ከፍ ትላለህ:: ስሙን አክብረሃልና ማንም አይገዳደርህም! እሳይ ኢየሱስዬ አንተ ስትከብር እንደማየት ምን ደስ ያሰኛል!
ያለዝላይ አምልኮ እንዴት ነብስን እንደሚያረሰርስ ምስክር የሆነ አምልኮ🙏
Nafkon neber eko!!!
Mezilelum eko be menfesqidus kehonena ke tenkah qudusu menfes nuw yemiabertah.qidus Dawitin le Egziabher kibir ende enbosa siazelilew nigusun le Negesitat nigus alanubebkim.le getama yizeleliletal.
ነፍስን የሚያለመልም አምልኮ ተባረክ አንተን የነካ የጌታ መንፈስ ሁላችንንም ይንካን ይህንን የምትመለከቱ አገልግሎቱን Subscriber Shear like በማረግ ደግፉ ለሁሉም እንዲዳረስ!
አዳኙ ጌታ ስለ ስራህ እናመሰግንሃለን 🙏❤️❤️🙏
ጉባኤው ሲያምር ቀናው በናንተ፣ በጣም ነው ምታምሩት፣ ወደናንተ ጉባኤ ነው ምመጣው እዚ ቤት ክርስቶስ በደንብ ይታያል፣ ብርሃን ሆኖላችዋል ሁላችሁም ታበራላችሁ።
ምንእንደምል አላውቅም ውሰጤ የሚያዳምጥ በመንፈሰ ሆኜ ነው ተባረክ መዝሙሩን እንደአዲሰ ነው የማዳምጠው ውሰጡ ሰትዘምረው የመንፈሰ ቅድስ ሃይል ውሰጡ አለ ብርክርክ በልልን
ጌታ በድንገት ወደ እኛ ይመጣል❤❤❤ ምሳሌ 15:23
Amen
Amen 🙏❤
አሜን አሜን
አንተ የዘመናችን ኤልሳ ነህ ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ያብዛው ያስፋው አሜን
I olso come from Muslims loving lovely Jesus ohhhh loving Jesus endless love...
የዚህ ዘመን የወንጌል ጀግና ወንድማችን ሁሌ እገረማለሁ ስለ አንተ ጌታ በውስጥህ ስላስቀመጠው ክብር ጌታ ይባረክ ❤❤❤
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (2*)
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው (2*)
የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስከቱ
በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ
ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል
ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
ከአንተ ሌላ አያምረኝም (2*)
ከአንተ ውጭ አያምረኝም (2*)
ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ
የለም እንደ አንተ የምወደው
የለም እንደ አንተ የምናፍቀው (2*)
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው
ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር እድሉኝ ባገኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
ከአንተ ሌላ አያምረኝም (2*)
ከአንተ ውጭ አያምረኝም (2*)
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
Tibebu Workiye you are really our blessing!
ተባረክ አንተ ብሩክ ነህ አገልጋዮችህ ህዝብህ ይባረክ አምልኮ ብቻ አይደለም ይህ አስደናቂ ምስክርነትም ነው አምላክህ እንደሚችል አሳይተሀል ምልክትም ሆነሀል ተባረክ
እኔ መዝሙሮችን በሰማሁ ቁጥር ስለጥበቡ እግዛብሄርን አመሰግናለሁ
Please ላለመነ ሰው share አረጉ ...በዚህ መዝሙር ወደ ጌታ ይቀርባሉ...ወንድም ጥቤ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
እምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በሚያስፍልግህ ነገር ሁሉ ሙላት ይሁንህ ተባረክ በብዙ ፖስተር
ጌታ ለኛ ሲል እንኳን መለሰህ ሌላ የሚልህ ቃል የለኝም
ቸር ነውና ምሕረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑት ሀሌሉያ ሀሌሉያ
ኢትዮጵያ ለመምጣት ያብቃኝ ካንተ ቸርች ነው ምሆነው ትክክል የእግዛብሔር መገኘት ትክክል የአምልኮ መንፈስ ያለበት ነው እንወድሀለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው ቤተሰቦችክ ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤🎉
እኔም ጌታ ኢየሱስ ይፍቀድልን አምላካችን‼️
@@Memg007 አሜን!!!!
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ካንተ ሌላ አያምረኝም ተባረክ ጥበብ ፀጋው ይብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
ጥቤ ምርጥ የራዳ ልጅ የእርዲና ጥግ የአለማችን እድለኛ ሰው ነህ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ በጣም ደስ ብሎኛል በድጋሚ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩን እግዚአብሔር ጠራርጎ 1 ሳይቀር ይውሰድ አሜን ስሙ ይባረክ i love u brother
ስለ ወንድማችን አገልግሎት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
❤❤❤❤ዋው ጌታ ኢየሱስ ይክበር ምን መታደል ነው ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ወንድማችን❤❤❤
አሜን እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ኢየሱስ ከአንተ ሌላ እኔ ሌላ አያምረኝም
በአንተ ውስጥ ራሱን እያሳየ ላለው ለጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት አንተም ተባረክ ዘመንህ የደስታና የበረከት ይሁን ❤
ሁሉም ከህይወትና ከልብ ስኮን ነው ምያምር።
ጌታ ይክበር🙏❤
ከሙስሊሙ ቤተሰብ ነው በህልሜ ጠርቶኝ እየሱስ የራሱ ያደረገኝ። አቤት እየሱስ ምህረትህ ቸርነት ብዙ ነው። አሳዳጅ ሰዳቢ የነበርኩ እኔን መምረጥህ ምንኛ ታደልኩ
ጥቤ ወንድሜ ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ።
አባ እባክህ እንዲ ያሉትን አብዛልን❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን🙏🙏🙏🙏
ያከበረህ አምላክ ለዘላዓለም ይክበር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባርክ ወንድም ጥበቡ ሁላችም ተባርኩ🙏🙏🙏🙏👏👏❤❤❤
ገና "ትክክል ነህ ጌታ በስራህ" የምለውን አሚልኮ አጣጥመን ስንጨርስ በዚህ ድንቅ በሆነው አሚልኮ ድግስ ይዛህ መጥተዋል እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ።❤🎉❤🎉❤
ነብሴ ሃሴት የምታደርግበት ደስየሚል አምልኮ ወንድሜ አንተን ለክብሩ መጠቀሚያ ያደረገህ ጌታ ይባረክ ዘመንህነ ሁሉ ተባርከህ ቅር።
ወንድም ጥበቡ በጌታ አደራ የምልህ ነገር: በሌሎች "ቤተክርስቲያኖች" ላይ እንደምናዬው ድለቃ እና ጭፈራ ቤት ይመስል የመብራት ቦግልም በአንተ የአገልግሎት ዘመን ወይም በቤተክርስቲያህን ውስጥ እንዳይሆን እለምንሀለሁ!!! ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ይባርክ! ፀጋ ይብዛልህ
አሜንንን🙏 እሺ ተባረክክ❤
በአገልግሎትህ ያፅናናን የባረከን እግዚአብሔር ይባርክ!
oh ጌታ ሆይ ተባረክ ለምልምልን ጥቤ ጠቃሚ ሰው ይባዛልህ
❤❤
ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህ ብዙ ትውልድ ባንተ ምክንያት ይድናል 🙏
የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡዬ አንተ በጣም የተባረክ ሰው ነው እወድሀለው። የእውነተኛይቱ ድንኳን ታማኝ አገልጋይ ያስደስተኛል በረከት ይብዛልህ