ሞት የሚገባኝ ለነበርኩት ህይወት!! || ወንጌል የህይወት ምስርክነትን ይፈልጋል! || ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ || Tbebu Workeye || ክፍል 2
Vložit
- čas přidán 20. 01. 2024
- እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረዕቡ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
ባለፈው የዘመረውን መዝሙር በየቀኑ እንደ እኔ እየሰማ ያለ ሰው😊😊🥰🥰🥰
ዛሬም እየሰማሁት ነው ❤❤❤
እኔ በየቀኑ እየሰማሁ ነው❤❤❤
me tooo❤
ME TOO.❤❤❤❤
Qanuni mulu new misamawu
የቤተ ክርስቲያናችን አድራሻ:- ሰሚት አጥቢያ
ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:30- ጀምሮ
👉 እሁድ ማታ ከ 11:30 ጀምሮ
👉 ማክሰኞ ምሽት 11:30 ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰአት 9:00 - 12:00 የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ:- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉እሮብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
ተባረኩ🙏
ሲኤእኤምሲ አይደለም አጥቢያችሁ እሁድ ምሽት ቋሚ ፕሮግሮግራም ነው አይደል መካፈል እፈልጋለሁ
ሰሚት (ሲኤምሲ) እሁድ ማታ አዎ መደበኛ ፕሮግራም ነው.
💖💖💕💖💖💖💖
በእውነት ይህ ሰው በፓውሎስ መንፈስ ለወንጌል በመጨከን የተነሳ ሰው ነው:: እግዝአብሄርን የተለማመዱ የሚቀልዱ ሰዎች ሊያሳፍር እግዝአብሄር እደዚህ ያደርጋል .::አሜን!!!
በጌታ በየሱስ ደም ተሸፈን የዘመኑ ክፋት አያግኝህ ክፉ አይኖች አይዩህ በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
ግሩምና የጠራ ራዕይ ነው የሰነቃችሁት። ጌታ በነገር ሁሉ እጁን ይዘርጋላችሁ። አብሮአችሁ ይቁም።
መገናኛን በወንጌሌ ያንቀጠቀጡ የጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን የጎዳና ላይ ሰባኪዎችን እግዚአብሔር ይባርካቸው !!!
አዲስ ፍጥረት ይልሀል ይሄ ነው !!!!! ትንታግ ያባቴ ልጅ እግዚአብሔር ይልብህን መሻት በአይንህ ያሳይህ ❤❤❤❤
ዋው ጌታን ስላንተ አለማመስገን ኃጥአት ነው። እየሱስ ጌታ ነው ❤❤
ጥቤ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ፤ ለብዙዎች መዳን መክንያት ስለሆንክ ና ስለምትሆን እግዚአብሔር ይመሰገን ። በርታ አገልግሎት ህ በጣም በጣም ይሰፋልም ይበዛልም❤❤❤❤
የተረጋጋ መንፈስ ኣቤት እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው🙏🙏🙏
🎤"በተሰቀለ ማንነት የተሰቀለውን እንሰብካለን::"❤❤❤🙏
It is a great proverb. without this action being a christen has no meaning
ወንድሜ ጥቤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ! ሁልጊዜ የመጨመር ህይወት ይስጥህ! አትውረድ! ዛሬ ኢየሱስን በቃልና በኑሮ እንደሰበክ በቀሪ ዘመንህ ሁሉ የሱን ክብር አይተህ ኢየሱስን ሰብከህ ለሱ ኑረህ እለፍ! እወድሀለሁ❤ ወንድሜ❤ ተባረክልኝ!🙏
🙏🙏የበራለት ትውልድ ተግባር‼🙏🙏
👉👉👉1 ቆሮ1
23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
👉👉👉ማቴ28
19-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
ነብያት ነን ያሉትን እና አፓስትሎችን እያየሁ አዝኜ ነበር ገንዘብ ገንዘብ ብልፅግና ነገራቸው ሁሉ
ጌታ እየሱስ መቼም በዘመናት ሁሉ ልጅ አለው ተባረክ. ተነሳቅቻለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
አንተ አሁን ወንጌላዊ ነህ ይህን አመላክተህ የልብህን መሻት ሌላውን መውጊያ አታርግ🙏
በጉርምስናህ ጊዜ ፈጣሪህን አስብ የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል በተግባር የኖርክ ለብዙ ወጣቶችም አርዓያ የምትሆን ታላቅ ሰው ነህ
I think I taste pure Gospel now. Praise the almighty God. ❤❤
አቤት ኢየሱስ እንዴት ደስ የሚል አምላክ ነው እናንተን ለውጦ የክብር ዕቃ ስላረጋችሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁኝ❤❤❤❤
በንግግርህ እራሱ መንፈስ ሞለብኝ ወንድም ጥበብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ዘመንህ በመንፈስ ቅዱስ ብቻ ይለቅ፤ እንወድሃለን ስፋ፣ ብዛ።
ጌታ ያስፋህ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቷን እና በአለም ዙሪያ ያሉትን ያልዳኑ ነብሳትን አሳልፎ ይስጥህ ወንድማችን ጥበብ እንወድሀለን ተባረኩ
ያንተን ዘፈን የጋበዙንም የሉም ::የዘፈኑም ሀሳብ አልጠቀመንም ነበር አንተን ያገኘህ ጌታ እኛንም ሲያገኘን ግን በከፍታም በዝቅታም በደስታም በሀዘንም እጃችንን ይዞ እየመራን አለን ;; 🙏🙏🙏የራራልን ጌታ ስሙ ይባረክ ::
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ሁላችንንም ያነተን እድል ይስጠን 👉👉👍👉 ለሌሎች አርአያ የሆነ መልካም ለውጥ::👍🙏🙏🙏 ሀረግ አንቺም ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏
amen
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ያንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን❤❤❤
የእግዚአብሔር አብ ፍቅር፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ኀብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።አሜን!!!2ቆሮ13:14 የተባረካችሁ ናችሁ ።
“እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።”
- ፊልጵስዩስ 3፥10-11
ኢየሱስ ዘፈንም ጫትም መጠጥም ዝሙትን ዳንኪራን የአለምን ክፋት ሁሉ ያስጥላል ይሔን ሁሉ ይዛችሁ ክርስቲያን ነን የምትሉ እራሳችሁን ጠይቁ ጥቤ ተባረክ ኢየሱስን የተረዳ እንዲህ ይሆናል
ወንድም ጥበቡና እህት ሃረገወይን ዘመናችሁ ይባረክ፣ ለበረከትም ሁኑ።
"እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።"
ፓስተር አሰፋ ከስዊድን።
አርቲስቶች እያያችሁ ነው ???
እየሱስ እንደዚህ ያሳርፋል 🙏
አርቲስት ብቻ ነው እንዴ ሀጢያተኛ?
ከአይምሮዬ በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር🤲
የሚገርም ለውጥ ማነው እደኔ አፊን ከፍቶ የስማ ቅድም ጥበቡ ተባረክ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::
ጌታ ካንተ ጋር ነው።ተባረክልኝ !!!
ጥቤ የዘመናችን ጳውሎስ ስለአንተና ስለ ቸርቿ ወንድም እህቶች ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ተባረኩ ❤❤ ከፍሬ ያስታውቃ ፀገ ይብዛላችሁ❤
አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቅም እና ጉልበት የሁንህ! ብርቱ የሆነው እሱ ባንተ ታላቅ ስራን አድርጎአልና ስሙም ድንቅ ነው የጌታ ባርያ ጥበቡ ወርቅዬ ተባረክ አሁንም ባንተ የጀመረውን ስራ ይጨርስ አሜን ❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ እኔም አንድ ቀን ጨክኜ ወደ ጌታ እንደምመጣ ትምህርቶችህ በእውነት ያነቃሉ ፣ አዎ ያለ እየሱስ ህይወት ትርጉም የለውም ፣ ለዚህ ምስክር አያሻኝም ፣
ጥቤ ተባረክ የእውነት የእ/ር ሀሳብ አለምን ሁሉ ሰውን ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ እየጠቀለልን ሀገራችን እንገባለን አዲሲቷ ፂዮን እንደርሳለን !!!❤ተባረክ የፀሎታችን መልስ ነህ
የዘልአለም ሕይወት የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን
ጌታ ይባርክህ የዘመኗ ቤተክርስቲን እንደአንተ አይነት የጨከነ አገልጋይ ስላላት ደስ ብሎኛል ከናንተ ጋር ከሁለት አመት በላይ ፀጋን ተካፍያለው እጅግ በጣም ተጠቅሜያለው ይብዛላችሁ ተባረኩ
ወንድሜ ጥበቡ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ ነህ❤❤❤❤
የሚገርም የቃሉ ሙላትና መረዳት አለው ጥበቡ የሚገርም እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው!🤔👌 እግዚአብሔር አምላክ በሙላት ዘመንክን ሙሉ በቤቱ የምትፀናበትን ፀጋ ያብዛልክ! ❤🙏
የወንጌል የመለወጥ ሀይል ማሳያ ነህ በርታ!
ወንድም ጥቤ ዘመንህ ይለምለም
አሜን አሜን አሜን አሜን
በስጋ (በአካል) አላውቅህም ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ እንደጠራህ እና እግዚአብሔር አብ እንደመረጠህ መንፈስ ቅዱስ ከመንፈሴ ጋር ይመሰክርልኛል። ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ እወድሀለሁ። shalom
እኔም ውስጤ ስለ እርሱ ይመሰክርልኛል መጎሱ እራሱ እግዚአብሔር ነው የሰጠ እና እግዚአብሔር በትክክል ጠርቶታል እኔም
ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤
የታደገህ ጌታ ይባረክ።ተባረክ ወንድማችን!
ጌታ ኢየሱስ አሁንም ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
"አናካዞ"👈 ለሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ያስፈልጋል 👍
Tekekel I agree
ምን ይባላል ?? ይሄ ድንቅ ነገር ከእግዚአብሔር ነዉ። ወንድሜ እርጋታህ: ጭምትነትህ: ትህትናህ ይገርማል ። በቤቱ ያፅናህ ተባረክ!!!
ፖሰተር ተባረክ ዘመንክ አገልግሎተክ ይባረክ
አንተን በዚህ ዘመን እየተጠቀመ ያለ እግዚአብሔር ይባረክ።
ከዚህ በላይ ጌታ ለክብሩ ያቁምህ ይግለጥህ መዘርጋት ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!
🎉🎉❤❤❤ ቃል የለኝም ተባረኩ ለምልሙ
Wow tabarki igizabihr amilki abizito yibarkii
2ታችሁም በጌታ በመሆናችሁ ክብር ለጌታ ይሁን ። በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ። በተለይ ሀረግን በቲያትር ዓለም አውቅሽ ነበርና ።
ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረኩ ግን ቃለመጠይቅ የሚያደርጉህን ሁሉ እንዳትቀበል ከወጣህበት አውራጆች ስላሉ ተጠንቀቃቸው ፡ በርታ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
ያሰብካዉን ያሳካል እግዚአብሔር ይጠብቅ እረጅም እድመ ከጠናጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይመስገን እናንተን ወንድም እህት አድርጎ ስለሰጠን ጌታ ይባርክ እወዳች•••••❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ::
አንተን አይቶ ስለ ክርስቶስ አለመመስከር አይቻልም። 🙏
በደሙ ተሸፊን ማንኛውም የጠላት አሰራር
ከአተ ከቤተሰብህ ይራቅ❤❤
የእውነት የተጠራ ለጥሪው የኖረ ወንድም ስላንተ ጌታ ይባረክ የምትናገረው ሁሉ እንዴት ልብ እንደሚያሳርፍ ጌታ ስለአንተ ይክበር !!!ሀረግዬ እንዴት እንደምወድሽ መልካም ሴት ለካስ የምትለይብኝ በምክኒያት ነበር እሰይ !!!
እግዚአብሔር በአንተ ያስቀመጠውን ያስጨርስህ ትውልዱን የማስታጠቅ ስራ ያልህ ሽክም ተባርኬአለሁጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤❤
ለፀጋው ክብር ይሁን!
ወንድም ዓለም ጥባቡ ለእነደና Teddyላሉ አርትስቶች ድረስላቸዉ፥ እዉነቱን ንገራቸዉ፥ላልሞቱ ዘፋኞች በሙሉ ድረስላቸዉ፦ እጅህንም ጭነህባቸዉ ጸልይላቸዉ። አነተ በተነከህበት መነካት ወደእግዝአብሔር ህልዉና በኃይል እስክገቡ አትተዋቸዉ።
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባሉበት በኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ይመልሳቸው ጴንጤ ስለሆኑ የሚመጣ ነገር የለም ኦርቶዶክስ ዝፈኑ አትልም ጴንጤ መሆን የስራ የገንዘብ ምንጭ ነው ባላቹበት ተቀመጡ ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ
ተባረኩ የሚገርም እና ህይወት የሚሰጥ ቃለ መጠይቅ ነው። ከነ ቤተሰቦቻችሁ ተባረኩ❤🙏 በተለያየ መልኩ ከጌታ ቤት የራቁትን የጠራክበት ትህትና ይገርማል። ጌታ እረድቶን እንጂ ሰው አይተን ስንቴ ወተን ስንቴ አባትዬ መለስከን።
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ህዝብን አሳልፎ ይስጥህ❤😊
ክብር ለ እየሱስ ይሁን
እውነትም ጥበቡ እንደስምህ ጥበብ የሞላብህ ሆይ ተባረክ!!!!
በመጀመሪያ ስለ ወንድሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
በመቀጠል
(ላለፉት አሰር አመታት የታሰሩ መዝሙሮችና
ትምህርቶች ካሁኑ ቢለቀቁ የተሻለ ይሆናል የሚል ሀሳብ
አለኝ! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አገልግሎታችሁን ይባርከ
ስጠብቃቹ ነበር ያባቴ ብሩካኖች ለምልሙልን
እግዚአብሔር ይባርክህ። የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ፍቅር ይብዛልህ። ብዙ ትሰፋለህ።🥰🥰🥰
Wow እግዚአብሔር አምላክ አብስቶ ይባርክህ ወንድሜ በርታ እንወድሃለን እስይይ በጣም ተባረካል ኢየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጥበብዬ እንኳንም እግዚአብሔር እረደህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሁንም ጌታ እግዚአብሔር የስፈህ❤❤❤❤❤❤
አገልጋይ ጥቤ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በቤተክርስቲያን ያሉ ሴት አገልጋዮች አገልግሎት ላይ ያላቸዉን የአለባበስ ስርአታቸዉ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ስርዓታማ በመሆኑ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ።
ድንቅ ምስክርነት ነው እይጣፍጠፋ አለቀብኝ 😢❤❤❤❤❤❤ተባረክ ጥቤ ❤❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIBEBU WORQEYE.
ክብር ለእግዚአብሔር ፡ይሁን እግዚአብሔር ፡ይባርካችው ፡ተባረኩ❤❤❤❤
በጉጉት ስጠብ ነበር ተባረኩ ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ🙏
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ🙏 የልብህን ሀሳብ ጌታ ይሙላልህ ይስጥህ። እግዚአብር ዳዊትን እንደ ልቤ እዳለው እንደ ልቤ የሚልህ አገልጋይ ያርግህ። መጨረሻህ ሁሉ በጌታ ይጠበቅ። ተባረክ🙏💕💕💕💕
❤❤❤ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ ወንድማችን ጥበብዬ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
ሀለሉያ እንኳን ጌታ ኤረዳክ ጥበብየ እንወዳለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጌታ የሱስ ብርክርክ ያድርግህ
ጌታ ይባርክህ የመለኮት ኃይል በብዙ ይገለጥልህ#❤
አሜን አሜን የተባረከ ሚኒስትሪ❤ ጌታ ይባረክ ስለናንተ
❤ አቤት ጌታ እኮ እንዴት ድንቅ ነው ስላንተ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ: ያብዛልክ አትለወጥ ከሃይል ወደ ሃይል ጌታ ያሳድግክ❤❤
ጌታ በነገር ሁሉ ያግዝህ እወድሃለሁ
#የተወደዳቹ ትውልድ እንደገና እየወደደ ይስማቹ!🥰🔥❤️😇
የናዝሬቱ እየሱስ ይባርክህ የአባቴ ብሩክ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሰለ ተሰጠህ , ሰለገባህ እውነት ለዘላለም ክብሩ ይሁንለት ።
እንደ ንጉሡ ዳዊት እግዚአብሔር እግር ሥር ዝቅ ብለህ አንተ ብቻ ተገኝ እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ነው😇😇😇😇❤❤❤❤❤
ወድሜጥቡእየሱስእዴትነውየወደደህይገርማልየእግዝያብሔርስራ(አለምንበተግባርየናቀ🙏🙏
በጣም የገረመኝ በመሰራት ላይ ላለው ቤተክርስቲያን እንኳን የገንዘብ እርዳታ አልጠየቀም : የባንክ ሂሳብ ቁጥር እንኳን አላየሁም:: በዚህ ዘመን ትክክለኛ ወንጌልን በጥራት እንስራ የሚል ጀግና በማየቴ ደስ አለኝ:: እግዚአብሔር ዘመንህን እና አገልግሎትህን ይባርክ!
የተባረክ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለቡዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው ከዚህ በላይ ስፋ ተዘርጋ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ያብዛህ ምድርን ያስወርስህ
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ❤ ህይወቴን ዘወር ብዬ እንድመለከት አድርገኸዋል
እግዚአብሔር አብ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ።
የአግዚአብሔር ትልቁ አጀንዳ በክርሶቶስ ኢየሱስ ሰዎችን ወደ ራሱ መጠቅለል ሰለሆነ ያንን ዓላማ እንዲታነግብ የረዳህ ጌታ ይባረክ።
እግዚያብሔር ይባርክህ ! የተሰራ ህይወት ይዘህ ነው ወደ ሚዲያ የወጣሀው :: ለዛ ነው ያማረ ንግግር ከአፍህ የሚወጣው :: ሰለ እናተ ቤተክርስት አንድ እህቴ ሄዳ የመሰከረችልኝ .. ማስቲካ እያኘኩ ወደ ውስጥ ልገባ ስል ሀረገወይን ቀስ ብላ መታ ይሄ የእግዚአብሔር ቤት ነው : ለእግዚአብሔር ክብር ብለሽ ማስቲካውን አስጣለችኝ አለችኝ : ውስጥ ሲገባ ያማረ አምልኮ ብቻ ነው ይለው :: ሙባይል ቀረጻ አይፈቀድም !!! እግዚአብሔር ይባርካሁ ::
Hargiya betam new yemwedish anchyi bicha satihogn enam betam girim yilegnli mesebeki yichlibtali agninitini yaweta yichlali enda elalewe le balebatam 3ndihu 3gizarini biyagegn endesu elalewe tadilo elalewe sewm degimo yiktelewali kibiruni gata yiwesedi egizar bedemu yishfinihi yesewochu bizati des yilali betam🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባረክ ስላንተ አመሰግነዋለው።አገልሎትህ፣ዘመንህ፣ቤተሰብህ በአጠቃላይ ያንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ።❤❤❤❤❤❤
ወንጌልን ሳይቀይጡ የሚሰብኩ የዘመኑ አገልጋዮች ወንድም ጥበቡ መጋቢ በጋሻው ቃልአዋዲ ሐለወት አማኑኤል .... ተባረኩ
ኤሬ ልቀቁን እንጂ ✋🤩🤩🤩በጉጉ ልሞትነው ❤❤❤❤🙋🙋🙋🏃
ዎንድማችን ጥበቡ አንተ የክርስቶስ ወታደር ነህ!
ወንጌል ወንጌል አሁንም ወንጌል ለሁሉ ፍጥረት!!