ድልን ሰጠው | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ድልን ሰጠው | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 146

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 2 lety +12

    በእዉነት በአንተ ዉስጥ ያለዉ የእግዚአብሔር ፀጋ ልናገር ከምችልዉ በላይ እየጠቀመኝ ነዉ፡፡ አንተን በረከት አርጎ ለሰጠን ጌታ ብዙ ምስጋና አለኝ!

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Před 2 lety +1

    Amennnnnnnnnnnn

  • @fasika2225
    @fasika2225 Před rokem +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    በረገጥንበት ሁሉ እግዚአብሔር ድልን ይስጠን❤❤❤❤ ተባረክ የጌታ ባሪያ ዘኔ

    • @kimibaba7598
      @kimibaba7598 Před rokem

      ተባረከ ተባረከ ተባረክ

  • @shewaneshkiros216
    @shewaneshkiros216 Před rokem +1

    Amen🙏🙏🙏👋👋👋🙏🙏🙏

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    አሜንንንንን ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ሃሌልያያያ
    ዜኔ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Před rokem

    አምላክ ይባረክ ሰለ ትልቅ ትምህርት አመሰግናለሁ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @shewaneshkiros216
    @shewaneshkiros216 Před rokem +1

    Amen🙏🙏❤🌹

  • @shewaneshkiros216
    @shewaneshkiros216 Před rokem +1

    Amen🙏🙏👍👍👋👋👋👋❤❤

  • @user-gq5wc1rt7p
    @user-gq5wc1rt7p Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤አሜን ተባረኩ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
    የእግዚአብሔር ሰው አንተም ተባረክ !!!

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před měsícem

    Amen 🙏 amen amen amen amen amen amen ❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።uu

  • @aklileatresso6304
    @aklileatresso6304 Před 2 lety +1

    ውይ በእግዚአብሄር ህልውና መኖር እንዴት መታደል ነው ። ነብይ ዘኒ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እሰይ
    እሰይ ቢሰማ ቢሰማ አይሰለችም ጌታ ይባረክ

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ኦው ነብይ ዘኔ ምንም ቃል የለኝም በብዙ ፀጋ እና በብዙ ቅባት አብዝቶ ይጨ
    ምርልህ በጣም ተነክቻለው በቃሉ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    አሜንንንንንን❤ አሜንንንንንን❤

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před rokem

    ክብር ለእ/ር ይሁን አንተ ንም ጌታ ይባርክህ

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 Před 2 lety +5

    ድንቅ መልክት አቤት መንፈስ ቅዱስ አመሰግንሀለው ዘኔ ተባረክ !!!🙏👋አሜን ጠላቶቻችንን ከፊታችን ይጣልልን !!!!

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 Před 2 lety +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘኔ !!!! ከመገኘትህ ወዴት ኤሄዳለው አሜን።

  • @procell3871
    @procell3871 Před rokem

    የአምላክ ሸታ በሕይወት ይሁን አሜን

  • @user-ky2nb2os8p
    @user-ky2nb2os8p Před 28 dny

    አረረረረረ ኡኡኡኡኡኡ አሜንንንንንንን🤲 wonder full revelation zene u are Our blessing tsega yibzalik nebsim alkereligh🙌🙏!

  • @sebletefera7649
    @sebletefera7649 Před rokem

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 Před 2 měsíci

    አምላክ ወደሚፈልግበት ቦታ ይወስደኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebletefera7649
    @sebletefera7649 Před rokem

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 Před 2 lety +1

    አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን!!! የቤተ ክርስቲያን ክብር ፤ የእግዚአብሔር መገኘት ፣ የእግዚአብሔር ጠረን መመለስ የሚርበን የሚጠማን ጌታ ይሁን። Amen, your presence Lord, more of you Lord... Amen!!!
    እግዚአብሔርን መፍራት ባህላችን ይሁን። የሌለበት ቦታ አያኑረን። የተለወጠ ኪዳን እንጂ የተቀየረ እግዚአብሔር የለም ። አሜን አሜን ። God bless you more and more, my favorite Pastor!!!

  • @aynalemasseged168
    @aynalemasseged168 Před rokem

    አረአባትሆይ እባክህ አብዛቸው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏👏

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንን. አሜንንንንንንንንንን.

  • @genetm5595
    @genetm5595 Před rokem +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ::

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 Před rokem

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @minigabre3579
    @minigabre3579 Před rokem

    አሜንንን ❤️❤️

  • @millii1
    @millii1 Před rokem

    አሜን!!!

  • @liyaviviana
    @liyaviviana Před rokem

    Amen brother bless you

  • @genetgebeye6247
    @genetgebeye6247 Před rokem

    Amen nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 Před 2 lety

    ዘመንህ ይባረክ

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen Egziabher yibarek Dil yikatelegnal!!

  • @user-vk9ho2gv7j
    @user-vk9ho2gv7j Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @procell3871
    @procell3871 Před rokem

    አሜን አሜን አምላክ ይባረክ

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před 2 měsíci

    amen tabaraik❤❤❤❤

  • @ketselaseyome2908
    @ketselaseyome2908 Před rokem

    ጌታ ለዘለአለም ይባርኸህ

  • @addissinabiblenutrition2922

    Amen Amen amen

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před rokem

    Salaaaam yagzaber saw

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Před rokem

    Ameeeeeeeeen🙏🙏🙏

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před rokem

    amen amen halelhuy

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před rokem

    Wow wowo bataminew timiriti New tabarakige wondime barita tabaraki hulachimi tabarakuuu is truth Jesus is life Amazing

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Před 2 lety

    Amen keber yehun

  • @belayneshbrhanu7815
    @belayneshbrhanu7815 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይህ ነው የኔ የዘውትር እራቤ

  • @davegov8258
    @davegov8258 Před rokem

    አሜን

  • @kimibaba7598
    @kimibaba7598 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል ተባረከ

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 Před 2 lety

    አመንንንንን አመንንንንንንንን አመን እመን

  • @YosefTsegaye-ik4et
    @YosefTsegaye-ik4et Před 5 měsíci

    ...yih lenenew geta zemenhn yibark..

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před 2 lety

    አሜንን

  • @user-ut1rw6tt9n
    @user-ut1rw6tt9n Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንቴ ይሁን የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ባንተ ሆኖ በተናገረኝ ቃል እጅግ በጣም ተማሪክያለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወዳለን ❤❤

  • @tamiratanise3149
    @tamiratanise3149 Před rokem

    amennnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @Adisu.GalatoAduu-zi6nb
    @Adisu.GalatoAduu-zi6nb Před 8 měsíci

    Ameeeeeeeen

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 2 lety

    ameen

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 Před 2 lety

    Amen behedenbet hulu dele yeketelen

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před rokem

    Ameeen🔥🔥🔥🤲🤲🤲🌹🌹🌹✋️

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před rokem

    Wuuuuuuuualeeeeeluuuuuuyaaaaa ameeeeeen itawalw

  • @liyaviviana
    @liyaviviana Před rokem

    Amen

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah yes this is true holly sprite holly sprite bless you hoooooooooooooooooooooo Jesus hallelujah hallelujah thank to holly sprite bless you more and more pastor

  • @simegndibaba4862
    @simegndibaba4862 Před 2 lety +4

    May God bless your life!
    I love your teaching

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před 2 lety

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
    ይህ በርኮት ውስጤን አራሳራሰው እየሱስ ጌታ ነው
    በምኖሪበት በምጋኝበት ክብሩ በለበት ያኖራን አሜንን

  • @emud8433
    @emud8433 Před 2 lety

    Amennnnnnnnn

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Před 2 lety

    Ameeen

  • @josha.754
    @josha.754 Před 2 lety

    Tebarek yabate lij

  • @lindatsegaye4725
    @lindatsegaye4725 Před 2 lety +1

    Amen Glory to God

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 2 lety +1

    Amen in Jesus name 🙏🏽

  • @yilfashwalegess4314
    @yilfashwalegess4314 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን!! ድል ይስጠን
    ክብር አስመላሽ ያድርገን!!

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 Před 2 lety +2

    ኦዎ የኔ ጌታ አሜን አሜን ህልውናው !!!!

  • @user-sx6cq8fu9r
    @user-sx6cq8fu9r Před rokem

    ብሩክ ነህ

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před 2 lety

    አባ የአባቴ ልጅ ዘንዬ የምወድህ የምሳሳልህ ተባረክልኝ ይህን መልዕክት እየሰማሁ ያለሁት ዛሬ june 18/2022 ነው ስሰማው ስሰማው የማልጠግበው ቃል ነው ለሕዝቤ ለምድሬ የመጣ ቃል ነው ዘንዬ እኔ ከማውቅህ በላይ ጌታዬ እየሱስ ያውቅሃል ጌታዬ ዓምላኬ እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ላይህ እናፍቃለሁ ሁሌ በፀሎቴ አንተንና ካንተ ጋር የሚያገለግሉት አስባችኋለሁ ተባረኩ።

  • @wm9157
    @wm9157 Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 Před 2 lety +5

    Amen!! listening this teaching , it is like going to the best dr who tells you the truth about your health, and talking to you to make a healthy choice, so you can leave long and happy life.
    Thank you so much, keep preaching and teaching please, always looking forward your teaching. Blessings to you.

  • @Aghty-one
    @Aghty-one Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 2 lety

    amen delu yante new

  • @yordanosasfaw827
    @yordanosasfaw827 Před 2 lety

    Tebarek

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen🙏 Glory to Almighty God!!!

  • @masterx842
    @masterx842 Před 2 lety

    Ye Egziabiher

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před 2 lety +1

    አሜንንንንን በሄድንበት ሁሉ ድል ይሁንልን እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ይበርክህ በብዙ

  • @ኩኩ
    @ኩኩ Před 2 lety

    አሜን ነፃ ነኝ ተባረክ ነብይ ዘኒ

  • @tigistegardrinier9097
    @tigistegardrinier9097 Před 2 lety +1

    አሜን ጌታ፣ይባርክህ።

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 Před 2 lety

    ሰላምክ በእጥፍ ድርብ ይብዛልህ የአባቴ ቡሩክ ልጅ
    ኤባክ አንደ እንኳን ወደ ዱባይ ና
    በጣም ነው የምወድክ በጌታ በኢየሱስ ፍቅር
    እግዚአብሔር አምላክ ያንተን አንድበት ተጠቅሞ ስናገር በአጠገብ ሆኝብማር

  • @astumekonin7034
    @astumekonin7034 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን!! ክብር አስመላሽ ያድርገን!!

  • @mikarttube9241
    @mikarttube9241 Před rokem

    ♥️

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Zenewa wide endet endemiwedih tebarekilign

  • @sabadessalegn8908
    @sabadessalegn8908 Před 2 lety +1

    Amen, God bless you more.

  • @teshomebekele1646
    @teshomebekele1646 Před 2 lety

    ነብሴ ለመለመች ለመለመች.........አቦ ተባረክ

  • @muluskitchen8125
    @muluskitchen8125 Před rokem

    አሜንንንንንን አልፌ እሄዳለው

    • @muluskitchen8125
      @muluskitchen8125 Před rokem

      የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ የአባቴ ልጅ ዘመን ሁሉ ይለምልም ክዚህ በበለጠ

  • @meheretgebre4985
    @meheretgebre4985 Před 2 lety

    Amen Amen
    Leben ante ale Amen haleluya geta yebarek

  • @mercytolaa3603
    @mercytolaa3603 Před 2 lety

    Hallelujah Kiber Le Egizabeher Yehune Zenye Anteh Yetebarek Neh Zemen Yelemlem we Love you

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 Před 2 lety

    አሜን አሜን ድል የኔነው ሃሌሉያ ብቃቴ ነህ የድላችን ንጉስ !!!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Před 2 lety +1

    Shalom kdsan

  • @misganateshome1258
    @misganateshome1258 Před 2 lety +1

    Zene yetewedek tebarek....

  • @haregkebede2438
    @haregkebede2438 Před 2 lety

    Amen zenye tebarek!

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 Před 2 lety

    😍😘

  • @wubetbelayneh
    @wubetbelayneh Před 2 lety

    Hallelujah hallelujah

  • @assefabekana7042
    @assefabekana7042 Před 2 lety

    AMEN AMEN GETA ABIZITO YIBARKHI

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnn Amennnnn sabina asitegagn keguyah sir zuriyaw bird new feleku muketikn 😭😭😭😭😭😭 haleluyaaa kibr legeta yihun zeniye tsega yibzalik betifu

  • @melkamyoseph7172
    @melkamyoseph7172 Před 2 lety

    Amen!!! Hallelujah

  • @selamgeremew7781
    @selamgeremew7781 Před 2 lety

    Amen !!