ክብርህን አሳየኝ እባክህ! ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2020
  • ወንጌላዊ አለምነህ የእግዚአብሔርን ክብር በመናፈቅ እንዲህ ብሎ ነበር፦ አንድ አላማ አለኝ የእግዚአብሔር ክብር ብቻ የኢትዮጲያን ታሪክ ይቀይራል!

Komentáře • 31

  • @Philippaelias
    @Philippaelias Před 8 dny

    የአሁኑ ትውልድም እንደቀደሞቹ የጌታን ክብር መሻት አለበት በቤተክርስትያንን ተሀድሶ መምጣት አለበት😢😢
    ክብርህን አሳየኝ እንበል 🙏🏻

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 Před 9 měsíci +13

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ አለም ነህ በዚህ ዘመን ቢኖር የዘመኑ ነብያቶች ምን ይሉ ይሆን እርሱ ከእግዝያብሄር የተቀበለውን ጸጋ በነጻ እንደተቀበለ በነጻ አገልግሎት አለፍ እኔም በዚህ አገልግሎት ስለተገለገልኩ ምስክር ነኝ ምክንያቱም በእርሱ አገልግሎት በጣም ጉባየው ሁሉ ይባረክ ነበር እግዚያብሄር በዚህ ዘመንም እንደዚህ አይነት እውነተኛ አገልጋይ ይስጠን ስለተገለገልኩ

  • @user-vx6qb8yy6x
    @user-vx6qb8yy6x Před 9 měsíci +6

    ጌታ ሆይ ክብርክን አሳየኝ

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 Před 9 měsíci +3

    እግዚያብሄር ሆይ በሂወት ዘመን ሁሉ ክብርህን አሳየኝ

  • @GediwonDawitGB
    @GediwonDawitGB Před 9 měsíci +3

    ጌታ ሆይ ክብርህን አሳየኝ እባክህ እባክህ የኔ ጌታ😢😢😢😢😢

  • @user-fd6mj5jh4d
    @user-fd6mj5jh4d Před 4 měsíci +2

    ❤ አግዛቢሄር ሆይ ክብርህን ኣሳየኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y Před 5 měsíci +1

    Ameeeen Ameeeen Hallelujah JESUS Christ 🔥🙌🙏

  • @prophetakliluberhanu
    @prophetakliluberhanu Před měsícem

    ❤❤❤

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 6 měsíci +2

    Amen Amen Amen

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ክብርህን አሳየኝ እባክህን!!

  • @fikrtede271
    @fikrtede271 Před rokem +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትባርክ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛ ትባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AdmiringMoss-qy9hd
    @AdmiringMoss-qy9hd Před 2 měsíci

    Geta hoy kibrhin asayegn

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před rokem +2

    ክብርህን ብቻ አሳይኝ ብቻ።

  • @GjvVhh-he9gx
    @GjvVhh-he9gx Před 2 měsíci

    Geta hoy kibrhn asayegn

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před rokem +2

    የጌታን ክብር የሚገልጽ ማነው ጌታ ካደረገው በላይ የሚያደርግ ማነው ማነው ማነው እረ ኡኡኡ...............................ማነው ደፋር ማነው.................. እግዚአብሔር እሳት ነው።

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 Před 2 měsíci

      ጌታ ካደረገው በላይ ማለት??

  • @user-vx6qb8yy6x
    @user-vx6qb8yy6x Před 9 měsíci +1

    አሜንንንንን

  • @DanielLegesse-wh7rw
    @DanielLegesse-wh7rw Před 9 měsíci +1

    Amen ,glory to God

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን

  • @publiccell-yt9ii
    @publiccell-yt9ii Před rokem +3

    ይሄ ዘመን ተመልሶይምጣ

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር በየዘመናቱ አድስ አሰራር አለው
      በተለየ ሁኔታ እግዚአብሔር እየሰራ ነው።

  • @selammehmoud5371
    @selammehmoud5371 Před rokem

    ጌታ ይባርካቹ

  • @SagayiKujala
    @SagayiKujala Před 3 měsíci

    🎉🎉🎉🎉

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 Před rokem +1

    Rip

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x Před 9 měsíci

    ክርስትና ባንተ ዘመን ቀረ

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 Před 2 měsíci +1

      አለ ታያለህ ቀጣዩን ትውልድ ደግሞ ለበዓል ያልሰገዱ 7000ሰዎች እግዚአብሔር አለው

    • @AlmazTerefe-cp9xn
      @AlmazTerefe-cp9xn Před 12 dny

      እውነት ነው ለእውነት የቀኑ ዛሬም አሉ​@@maranatha1308

  • @user-fz9om6hd5c
    @user-fz9om6hd5c Před 10 dny

    ጅል ሕዝብ ሆይ ! ግራ ሲገባህ ተቀስፎ ወደ ሲኦል የወረደውን የሙትን ስብከት ትሰማለህን ???

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen