Evan Roberts the welsh revival 1904 shook the whole world - ኢቫን ሮበርትስ የዌልሱ ሪቫይቫል መሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • #God's generals
    #revival
    #azusastreat
    #Sintayehutsegayeministry
    #የእግዚአብሔር ጀነራሎች
    #ኢቫን ሮበርትስ
    #Evanroberts
    #semaytube
    #christiantube
    #holyspiritencounter
    #amharicmovie
    #amharicmovies
    #amharicmovies2022
    #revivaltv
    #the welsh revival
    #evan Roberts documentary
    #god's generals series
    #four principles to revive a Christian nation
    #faithmedia
    #vision video
    #out pouring of the holyspirit
    #on point focus
    #the holy spirit awakening
    #the 1904/1905 welsh revival
    #a dairy of revival
    #a dairy of revival
    #supernaturalhealing
    #mighty transforming tongues by god's generals
    #sintayehu
    #holyspiritmovement
    #robertsliardon
    ኢቫን ሮበርትስ የዌልሲው ሪቫይቫል መሪ ነው። ይህ ክፍል #1 ሲሆን ከክፍል #2-4 ያለውንም በቀጣይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
    በምድራችን እግዚአብሔር ሪቫይቫል እንዲያመጣ እንፀልይ።
    እግዚአብሔር ሪቫይቫል በአንተ/ በአንቺ እንደሚጀምር ልታምኑ ይገባል። ሪቫይቫል ከውጭ አይመጣም ከእናንተ ልብ ይነሳል። በመሆኑም ለዚህ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ልመክራችሁ እፈልጋለሁ።
    ሌላው ከእኔ ጋር አብራችሁኝ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ኮሜንት በማድረግ እንድትተባበሩኝ እጠይቃችኋለሁ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

Komentáře • 11

  • @pastorSintayehu
    @pastorSintayehu  Před 9 měsíci +2

    ኢቫን ሮበርትስ የዌልሲው ሪቫይቫል እንዲነሳ እግዚአብሔር የተጠቀመበት ሰው ነበር። ዛሬም እግዚአብሔር በህይወታችን ተሃድሶ ሊያመጣ ስለሚፈልግ ይህንን ቪዲዮ እንድትሰሙት ላበረታታችሁ እፈልጋለሁ። በተጨማሪ ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎኔ እንድትቆሙ እጠይቃችኋለ።

  • @pastorSintayehu
    @pastorSintayehu  Před 9 měsíci +2

    ኢቫን ሮበርትስ የዌልሲው የ ሪቫይቫል እንዲነሳ እግዚአብሔር የተጠቀመበት የእግዚአብሔር ሰው ነበር። ዛሬም እግዚአብሔር ህይወትህን /ሽን/ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ማነሳሳት ስለሚፈልግ እንድትሰሙት እጋብዛችኋለሁ።

  • @eliasmemhiru7324
    @eliasmemhiru7324 Před 8 měsíci +2

    ከልብ አመሰግናልሁ ይህ ታርክ ለትዉሊድ ጠቃም ነዉ ዛርም በእኛም ይሰራል ለትዉልድ የሪቫይቫል ትምህረት ይሰጥ ፡፡

  • @user-ds6dk3vf6y
    @user-ds6dk3vf6y Před 9 měsíci +2

    ❤❤

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n Před měsícem

    Egziyabher ❤Zarym beftu honen megntun benflg begam lisra zegju new

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 Před 9 měsíci +2

    ተባረክ በጣም እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ጀነራሎች የሚለውን ትረካ ሳይ ሳልሰማ አላልፈውም ደጋግሜ ነው ምሰማው::ልቤ የሚቃጠለው በእንዲህ አይነት ሀሳብ ብቻ ነው😭

    • @pastorSintayehu
      @pastorSintayehu  Před 9 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ። ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር አድርጊው።

    • @mekedyyacob11
      @mekedyyacob11 Před 9 měsíci +1

      ለብዙ ሰዎች ሼር አርጌዋለው በግልም በግሩፕም ላይ በርታ ተባረክ

    • @pastorSintayehu
      @pastorSintayehu  Před 9 měsíci +1

      @@mekedyyacob11 እግዚአብሔር ይባርክሽ !!! ዛሬ ክፍል 3ን የኢቫን የሪቫይቫል ታሪክ ተለቋል

  • @user-dq3vw8fd5l
    @user-dq3vw8fd5l Před 2 měsíci

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 Před 8 měsíci +1

    ትረካ ወይስ አዋጅ 😢