የወንጌላዊ ፍሬው ጉዲሳ መስክርነት// Freaw Gudissa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 4

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 měsíci +1

    ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያስመለጠህ ይባረክ!!

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před 7 měsíci +5

    ፍርዬ ወንድሜ አንተ የእግዚአብሔር ስው እኔ የሚታየኝ በዚህ ምስክርነት ብዙ ትውልድ እንደሚያመልጥ ነው።ጌታ ብርክ ያአድርግህ።

  • @mety271
    @mety271 Před 7 měsíci +5

    ፍርዬ የእግዚአብሔር ሰው እጅግ ይደንቃል ያለፍክበት መንገድ ዛሬን ጌታ አይቶ ነው በዛ ሁሉ ፈተና ያሳለፈክ ይኸው ዛሬ በሰይጣን ላይ ጨካኝ ሆነክ አምላክህን እያገለገልክ ነው የሰማይ አምላክ አሁንም በብዙ በረከቶ ይባርክህ ጸጋውንና ሞገሱንም ይጨምርልህ ይደርብልህ እኔ የጸጋክ ተካፋይ ነኝ እውነተኛውን እግዚአብሔርን እጅ በአንተ ውስጥ አይቻለሁ ተካፍያለው ተባረክ ቤተሰብህን ልጆችን ትዳርን የሰማ አምላክ ይባርክ!!

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před 4 měsíci +1

    God bless you blessed 🎉🎉🎉🎉🎉🎉