የወንጌላዊ ፍሬው ጉዲሳ ምስክርነት /Freaw Gudissa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
    አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
    ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! • የወንጌላዊ ፍሬው ጉዲሳ ምስክርነት...
    Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Komentáře • 7

  • @user-gj8um3io1y
    @user-gj8um3io1y Před 7 měsíci +6

    የቅርብ ቤተሰብህ ሆኜ በመኖሬ ጌታ ኢየሱስን በሕይወትህ እና በአገልግሎትህ አይቼዋለው አንተ አጎቴ ስለሆንክ እኮራለው የኔም ህይወት እና አገልግሎት የፀሎትህም ፍሬ ነው አወድሃለው አከብርሃለው አውንም አምላኬ ባአንተ የጀመረውን መልካም ስራ ይቀጥልብህ ደግሞም ይቀጥልብሃል ተባረክ 🙏

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Před 4 měsíci +1

    እግዚያብሄር አምላክ ምስጋና ይድረሰው የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ ❤

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před 7 měsíci +8

    ስንት የበግ ኮርማ ገብረን አልዳንም ጌታ ኢየሱስ ያለምንም ክፍያ አድኖናል እውነት ክርስቶስ ነው።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 měsíci

    ጸጋ ይብዛልህ ያስመለጠህ ይባረክ !!

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před 7 měsíci +1

    ፍርዬ ወንድሜ ያከበረህ ጌታ ይባረክ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 5 měsíci

    Tadlehe egzabiher ybarkeh legname bebchegnenete bwiche ager lemneskaye slylene