ሼህ ሐጂ መሃመድ ሳኒ ሃቢብ በፋና ከዋክብት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #ፋና_ከዋክብት, #fana_kewakibt
    ሼህ ሐጂ መሃመድ ሳኒ ሃቢብ በፋና ከዋክብት

Komentáře • 27

  • @aziebwoldemichael1684
    @aziebwoldemichael1684 Před 2 lety +11

    ወይዘሮ ስህን ተማሪ እያለሁ የጥናት ፔሬድና የግብረገብ መምህሬ ነበሩ ሼህ ሐጂ መሐመድ ሳኒ።በጣም የምንወዳቸውና የምናከብራቸው መምህር ነበሩ። ደስተኛነታቸው፡ ደግነታቸው፡ አዋቂነታቸው፡ከፊታቸው ይነበብ ነበር።እውነተኛ ታሪካቸውን በማቅረባቹህ አመሰግናለሁ።

  • @MirajAhmed322
    @MirajAhmed322 Před 2 lety +9

    አባታችን ሐጅ ሙሀመድ ሳኒ ሐቢብ ታላቅ ሰው ናቸው :ረሂመሁ አላህ , እሳቸው ሲያልፉ የ12 አመት ልጅ ነበርኩኝ, ስለ ነቢዩ ሙሐመድ እና እስልምና ፍቅር እንዲያድርብኝ ያደረገኝ እሳቸው የፃፉትን እስልምናና የነቢዩ ሙሐመድ (ሰአወ)ታሪክ አባቴ አህመድ ሀሰን( የአረብኛ ክፍል ዜና አዘጋጅና አቅራቢ ነበር) ረሂመሁ አላህ , መፀሀፉን ገዝቶልኝ ካነበብኩ በውሃላ ነው: እንዲሁም በባእል ወቅት ቤታቸው ድረስ እየሔድኩ እዘይራቸው ነበር, እንዲሁም በአንዋር መስጂድ ትምህርታቸውን እከታተል ነበር: በጣም ነው የምወዳቸው, አላህ ነፍሳቸውን በጀት ያውላት: አሚን::

  • @zekiabdo1833
    @zekiabdo1833 Před 2 lety +7

    ሓጂ ሙሃመድ ሳኒ ሃቢብ ወደ አኸራ ሲሄዱ እኔ የ 13 አመት ታዳጊ ነበርኩ ከ 1977 ዓም ጀምሮ አውቃቸዋለሁ ትምህርታቸውን ተከታትያለሁ በዛ ለጋና ጨቅላ እድሜዬ የሳቸው በጎ ተፅእኖ አሳድረውብኛል ዛሬ ላይ ላለሁበት የዲን መሰረት እሳቸው ትልቅ አሻራቸውን አኑረውብኛል ያረፉበት ቀን 1981…ግንቦት ወር ቀኑ ጨለማ ነበር የሆነብኝ የ አንዋር መስጊድ ሞገሱ ከሳቸው ቡሃላ ቆሌው ተገፈፈ ማለት ይቻላል ይህ ደግሞ የኔ ብቻ ስሜት ሳይሆን በግዜው አብረን የነበርነው ጓደኞቼም ስሜት ነበር አላህ በጀነት አልፊርደውስ ነፍሳቸውን ያኑርልን ይህን ፕሮግራም ስከታተል እምባ እያነቀኝ ነው ፋናውች እሳቸውን ሚያስታውሰንን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁልን በጣም እናመሰግናለን

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha Před 2 lety +6

    እናት ሀገራቺን ሰላም ያድርግልን። ታላላቆቹን ያቆይልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለታላላቆቹ።

  • @thahabcasou6138
    @thahabcasou6138 Před 2 lety +6

    ሡለሏሑ አለይሒ ወሠለም አለ ሙሐመድን

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf Před 5 měsíci

    ሰለለሁ አለህ ወሰለም

  • @rametomohemmed8283
    @rametomohemmed8283 Před 8 měsíci

    አለሀ የጅነት ያድርጋቸው

  • @MohamedAlhbashy
    @MohamedAlhbashy Před 3 měsíci

    ሡበሀንአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nefisabeshir229
    @nefisabeshir229 Před 2 lety +2

    አላህ ይዘንላቸው ያህ የደግዘመን ድዋሰው አርጐጠብ የማይልበት አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety +1

    አጂ ሳኒ አቢብ ታላቅ ሰው ናቸው በትክክል ቀብራቸው ላይ ታላላቅ ሰዎች ተገኝተዋል ከክርስትና ፓትርያርኩ አቡነ መርቆርዮስ ከታዋቂ ግለሰቦች እንደነ ጥላሁን ገሰሰ ሌሎችም ተገኝተዋል

  • @jamalabdudamise6685
    @jamalabdudamise6685 Před 2 lety +2

    اللهم ارحم شيخ مشايخناحاج مولانا الشيخ محمد ساني رحمة وسعة وخعل زمرته مع النبي عليه السلام 🥰😍

  • @user-pk2og1sw6y
    @user-pk2og1sw6y Před 2 lety

    አባታቺንጀዛካሏህኸይር

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf Před 5 měsíci

    አለህ ይራሃመቻው

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Před 2 lety +1

    አላህ ውለታቸውን በጀነት ይክፈለቸው

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 2 lety +1

    አላህ ይርህማቸው ጀነተል አላ ይውፍቃቸው መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 lety

    Allah yerhamachew

  • @thahabcasou6138
    @thahabcasou6138 Před 2 lety +2

    አሠላሙአሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ

  • @aburayane7297
    @aburayane7297 Před rokem

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @RebieHussien
    @RebieHussien Před 2 lety

    አላህ በራህመቱ ይዘንላቸው ከፍ ያርጋቸው

  • @jemalhassen3163
    @jemalhassen3163 Před 11 měsíci

    ሸጋ ስራ፡ እፁብ ድንቅ ጥንቅር፡ ትጋት የተሞላበት ዳሰሳ

  • @user-is1je9sx2r
    @user-is1je9sx2r Před 2 lety

    Erejime edima ena tena yesetewet abatachne akebirewatalewe

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 Před 2 lety

    Mufti ka haji Sani temehert wasdaw muslimun and liyaderkut yegbal

    • @AnuMan-sz6rs
      @AnuMan-sz6rs Před 10 měsíci

      Hajie sani habib Yene abat ❤️❤️❤️

    • @AnuMan-sz6rs
      @AnuMan-sz6rs Před 10 měsíci

      Hajie mehammed sani habib yenate ayat nachew alhamdulillah ❤️❤️❤️

  • @alideunr1632
    @alideunr1632 Před 2 lety

    ሰላሙአለኩም ፕሮፈሰር ሰለአጂ ሳኒ አውልት እዲ ስራ ይላል እደክርስታኖች አራም