የመንግስት ምስረታውና የፌስቡክ መዘጋት - ፍራሽ አዳሽ - 21 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ፍራሽ አዳሽ - 21
    ተስፋሁን ከበደ Tobiya - ጦቢያ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 583

  • @esatulayned
    @esatulayned Před 2 lety +129

    ማነው እንደኔ ሁሌም በጉጉት የሚጠብቀው 👌🏾👏🏾👏🏾

    • @user-iw6we8ym3y
      @user-iw6we8ym3y Před 2 lety +4

      እኔም ሁሌ ነዉ የምጠብቀዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ጤና እና ሰላምህን ያብዛልን ብዙ አመት ኑርልን

    • @yonasgechras5994
      @yonasgechras5994 Před 2 lety +1

      @@user-iw6we8ym3y ዠመረ

    • @belayneshchen5221
      @belayneshchen5221 Před 2 lety

      @@user-iw6we8ym3y +@@+@z @@1 1

    • @solomonkifle5208
      @solomonkifle5208 Před 2 lety

      @@user-iw6we8ym3y it

    • @user-fd2sc7zt5t
      @user-fd2sc7zt5t Před 2 lety +1

      ምርጥ ትምህርት እኮ ነው ደጋግሜ ብሰማው

  • @abinetyosef8778
    @abinetyosef8778 Před 2 lety +7

    የሰፊዉ ህዝብ ድምፅ ነህ ወንድሜ
    እድሜህን ያርዝምልህ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 2 lety +16

    የቅኔው አባት ተስፍሽ ፍራሽ ዳሽ ቸባረክልኝ ያማል ቅኔው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ።

  • @mem3407
    @mem3407 Před 2 lety +89

    ግሩም ነው! ማንም ልጋጋም ሲጨማለቅባት አገሪቱን ከገባቸው ነግረሃቸዋል! ይገርማል በ 23 ደቂቃ እንደዚህ አይነት በሳል ንግር በጨዎታ እያዋዛህ ቁምነገር ማስተላለፍ መቻል መታደል እና ስጦታ ይጠይቃል!!! በርታ!

    • @mengistutekle9791
      @mengistutekle9791 Před 2 lety +2

      ግሩም ፕሮግራም በጥሩ አቀራረብ እና ውብ ንግግር መሪንም ተመሪን የታሪክን አስኳል እንዲያውቁ አስተማሪ የሆነ ገልጭ መረጃ ነው።

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Před 2 lety

      እውነት ነው

    • @getachewtadesse7257
      @getachewtadesse7257 Před 2 lety

      ልጋጋሞቹ ትላንት ገልብጠው ---ሲሉህ የነበሩት ናቸው ወይንስ ኢትዮጵያን ያሉት

    • @eferataeferata1726
      @eferataeferata1726 Před 2 lety +1

      Plesassss sebesekereyebe adaregeye

  • @dinkadink
    @dinkadink Před 2 lety +9

    ወቅታዊ መልክት ያለው ሀሳብ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል😘👍

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 Před 2 lety +22

    እውነትም ፍራሽ አዳሽ 🙏🙏🙏ትክክለኛ ኘሮግራም ለሁሉም አስተማሪ ❤❤❤

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 Před 2 lety +142

    ፍራሽ አዳሽ ውስጤ ነክ መልክቱን በቀጥታ ለሚመለከተው አስተላልፈሀል❤❤😁😁😁

    • @alamalamshay6990
      @alamalamshay6990 Před 2 lety

      @@eferataeferata1726 እቢ አለኝ እዴት ላድርግ ሰብስክራይብ አደርግሻለሁ ችግር የለም

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před 2 lety +17

    ለሚገባቸው ሁሌም ፍራስ አዳሽ መልእክትህ እስከ ጥግ ነው 👍👍👍

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i Před 2 lety +5

    ፍራሽ አዳሸ እውነትህን ነው ምን አዲሰ ምዕራፍ ነው አይ ግዜ ትልቅ አሰተማሪ ነው አቦ ተባረክ እድግ በልልኝ

  • @peace4all178
    @peace4all178 Před 2 lety +79

    This guy is very talented and he’s a patriotic Ethiopian.

  • @hawisileshi8309
    @hawisileshi8309 Před 2 lety +5

    የእውነት ትልቅ መልዕክት ነው መርዳት ከቻልን አንተ ግን ዋው

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Před 2 lety +5

    በሳቅ እያዋዛክ የምታስተላልፈው መልክት ይገርማል👏👏👏

  • @shimelisbeshir2360
    @shimelisbeshir2360 Před 2 lety +15

    እናንተ ልዩ ናችሁ
    ተስፋዬ ከልብ ክብር ይገባሐል ❤❤❤
    ምስራቃችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ምርጧ እህቴ
    የኢትዮጵያዊነት ውሐ ልክ

  • @biny7
    @biny7 Před 2 lety +58

    ተስፋ ሁን ከበደ በጣም እንወድካለን የአርት ቲቪ እንቁ ነህ

  • @ethioritrea1538
    @ethioritrea1538 Před 2 lety +4

    በአንድ ትልቅ ሀገር አንድ ትንሽ ጀግና፣ ንፍጣምን ንፍጣም ካላሉት ሲስም ይለቀልቃ። ተስፍሽ የሰፊው ድምጽ ነህ፣ ጌታ ይጠብቅህ።

  • @googletube8019
    @googletube8019 Před 2 lety +16

    ይሄው ሚስትና ልጄን ድምፃቸውን ከሰማሁ አምስት ወር አለፈኝ ሙተው ይሁን በሂወት ይኑሩ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ፖለቲካዊ ቀውስ ይሄ ነው ትርፉ ስንት ይኖር ይሆን እንደኔ ያዘነ ፈጣሪ አስተዋይ መሪ ይስጠን ሁሉም ወሬ እና እራስ ወዳድ ብቻ ነው

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 Před 2 lety +2

    ምን አይነት ተስጦ ነው ሁሌም እከታተልሀለሁ ስጨርስም ባሰማኝም አጨበጭብልሀለሁ

  • @akiyayohannes9477
    @akiyayohannes9477 Před 2 lety +143

    ዋናው ችግር ሁሉም እንደቀልድ ነው የሚሰማው ስቆ ተዝናንቶ ይገረማል ብል ይጨርሳል ። የተረዳው ግን ቆም ብለን እንድናስተውል የሚያደረጉ ጥቆማዎች ብዙ ብዙ አለው።

    • @yeshiwas33
      @yeshiwas33 Před 2 lety +7

      እኔም ስጋቴ ይህ ነው ።ስቆ ብቻ መልህክቱን እንዳይስቱት ነው።

    • @danielshewangizaw7344
      @danielshewangizaw7344 Před 2 lety

      ሰው እንደ እኔ መረዳት አይችልም ብሎ ማሰብ ፣ በጣም ይገርማል!! እዛ ውስጥ ስንት አስተዋይ እንዳለ ታውቃላቹ??

    • @birtukanjima84
      @birtukanjima84 Před 2 lety

      አደቅሀለው

    • @meleketsediktv6884
      @meleketsediktv6884 Před 2 lety

      Ena min yarigu Ethiopia wust ayidel yalenewu eyameme bihon sike mewutat newu enj....

    • @yeshialula3203
      @yeshialula3203 Před 2 lety

      በጣም

  • @eliyasmuhammed4174
    @eliyasmuhammed4174 Před 2 lety +6

    ልብ ያለው ልብ ይበል አቦ ይመችህ ማህበረሰባችን አንቂ አላህ ይጠብቅህ

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 Před 2 lety +3

    ወንድሜ በርታ ደግሞ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች ።በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ነህ ማርያምን

  • @user-ld3oc6py9k
    @user-ld3oc6py9k Před 2 lety +19

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው ወጣት 💚💛❤

  • @yonashailemichael1511
    @yonashailemichael1511 Před 2 lety +5

    በእውነት በዚህ ሰው ላይ የጥበብን ኅያልነት አያለው። ምትገርም ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @Kwii828
    @Kwii828 Před 2 lety +3

    በጣም በጣም ጎበዝ ነህ የምትደነ ቅ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏👏👏👏🌹🌹🌹👍

  • @yaredyacob5804
    @yaredyacob5804 Před 2 lety +5

    የፀጋዪ ጀብራሬ ባለቅኔው ጥበብ ትክፈልህ🙏

  • @semgnkibret3572
    @semgnkibret3572 Před 2 lety +1

    በእውነት ልዩ ስጦታ አለህ

  • @nahomderebe4340
    @nahomderebe4340 Před 2 lety +4

    Ehiopia አትፈፈርስም 💪💪💪💪💪ድል ለ አምሐራ ፋኖ, ምንሻ. ልዩ ኃይል ለ ሀገር መከላከያ ሰራዊት

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 2 lety +5

    ወይ ቁምነገር እኮ ነው ገራሚ ነኸ ዋና ዋናዎቹ መጋበዝና ማሰማት ነው!! በጣም በጣም ጉበዝ ወጣት ነኸ🙏

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ ፍራሽ አዳሽ ሺ ዓመት ኑርልን ክፉ አይንካህ ።ጀግናችን ዋው አንደኛ ነህ ባለምጡቅ አእምሮ የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ናት ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 Před 2 lety +6

    የቅቤዋ ነገር ምርጥ መልእክት አላት

  • @Tube-pk1xw
    @Tube-pk1xw Před 2 lety +7

    ግምቴ በትክክል ተሳክቷል 🥰🥰🥰🥰አንደኛ ነህ እኮ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 2 lety +3

    ቃል ያንሳል ላንተ በቃ ኑርበት መድረኩ ላይ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 2 lety +3

    የሚገርም መልእክት ነው

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 2 lety +10

    ተስፍሽ መባል ከሚባለው በላይ ብለሀል ልብ ላለው!
    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ!

  • @jeryamare232
    @jeryamare232 Před 2 lety +1

    እያዋዛህ የምታስተላልፈው መልእክት ይበል የሚያስብል ነው በርታ ወንድሜ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 2 lety +4

    እሚገርም ተሰጥኦ ፣ ፍራሽ አዳሽ ።

  • @abeselom1
    @abeselom1 Před 2 lety +9

    You leave me speechless all the time ❤️ you are full of wisdom.

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 Před rokem +1

    ታላቅ ችሎታ ነው። ጌታ ይባርክህ።

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před 2 lety +3

    ሁሌም ምርጥ!
    የጥበብ ልክ!!

  • @abrhamassefa7454
    @abrhamassefa7454 Před 2 lety +1

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው ቢገባቸው ነግረሀቸዋል

  • @friehiwoymulatu2642
    @friehiwoymulatu2642 Před 2 lety

    የኔ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ከፍ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትን ያብዛልህ

  • @yohaneshailegebriel3625
    @yohaneshailegebriel3625 Před 2 lety +6

    ''ደሀ ኑሮው ምኞት ስለሆነ እውነትን ከያዙ ሰዎች በላይ ህልመኞችን ያምናል" እውነት ነው።

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 Před 2 lety +3

    ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። በዚህ ቀውጢ ሰአት ብርታትና መጽናኛችን ሁነህልናል። በርታ። ኢትዮጵያ የመሪዎች ሀገር ብቻ አይደለችም የሁላችንም ነች ክብራችን ነች። ጀግኖች አባቶች እናቶቻችን ከምዕራባውያን ቅኝግዛት አስጥለው በደምና በአጥንት የገነቧትን አገር ለማጥፋት ሲታተር ዝም አንልም። ስለአገራችን ያገባናል። በጥቂት እብሪተኞችና ዘረኞች ሳቢያ ምስኪን ህዝብ በከንቱ ማለቁ ያማል። ልባችን ደማ። ወዴት እንሂድ? በህዝባችን ላብና ደም፣ በአገራችን ሀብት ላይ እየተንደላቀቁ ነው ይሄ ሁሉ ሽኩቻ። ህዝብ እኮ ምንግዜም ያሸንፋል። ከእያንዳንዳችን ላብ እየተወሰደ የሚከፈላችሁ እኛን ለማገልገል እንጅ ለመግደልና የሀገሪቷን ሀብት ለመበዝበዝ አይደለም። አንድ ሰውስ ቢሆን ለምን ይሙት?የምትገሉት አብዛኛው ህዝብ እኮ ስለእናንተ መፈጠር እንኳ የማያውቅ የዕለት ጉርሱ ያልሞላለት ምስኪን ለፍቶ አደር ገበሬ ነው። አርሶ ያበላህን እንዴት አፈሙዝ እንዴት እሳት ትጥልበታለህ? እንዴትስ እጅህ ታዘዘልህ? እስከመቼ በእናንተ በመሪዎቻችን ጥጋብ ዘረኝነት፣ ሆዳምነት ምክኒያት እናልቅስ? እሰከመቼ ረሀብ? እስከመቼ፣ለቅሶ፣ደም መፋሰስ፣ እስከመቼ
    የምዕራባውያን መጠቀሚያ ለመሆን መታተር ያሳፍራል። ወዴት እንሂድ? ከምዕራባውያን ቅኝ ግዛት ነጻ የሆነችን አገር በግድ ለእነሱ ጥቅም ማደግደግ። ኧረ ልብ ግዙ። ፈጣሪ ሆይ ስላምን አምጣልን። አቤቱ በደላችንን ይቅር በለን።ገዳዮቻችን የሚያደርጉትን አያውቁምና አቤቱ ይቅር በላቸው።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 2 lety +1

    ጦቢያ ሁሌም ምርጦች ናችሁ በተለይ ፍራሽ አዳሽ

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw4393 Před 2 lety +1

    እ/ር አሟልቶ የሰጠው አንተን አየሁ ታዳጊ ነህ ታድጋለህ በርታ የሞተ አማርኛችንን ነብስም እየዘራህበት ነው ።መልእክትህ ጠብ አይልም።

  • @getachewkassa7505
    @getachewkassa7505 Před 2 lety +3

    Big respect for Arts Tv and Tesfahun kebede. Thank you.

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 Před 2 lety +5

    Tesfish your the best satirist!👍🙏🇪🇹

  • @user-jw7ep4lo1c
    @user-jw7ep4lo1c Před 2 lety +4

    ወይ ፍራሽ አዳሽ እኔንም በሳቅ በቁም ነገር አደስከኝ♥ኢትዮ ማስራቅ ሰላምሽ ይብዛ!

  • @user-st8en7qg7l
    @user-st8en7qg7l Před 2 lety +16

    He is talented keep going brother 🙏 💪

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Před 2 lety +11

    Today's message is very clear and i hope we got a good lessen and we will begin to practice it. Thank you Frashi adashi

  • @sefiwsefiw2018
    @sefiwsefiw2018 Před 2 lety +1

    የህዝብ አቂ ነህ ጎበዝ

  • @gigsrone6765
    @gigsrone6765 Před 2 lety +19

    His an amazing talented man

  • @naomyhab8917
    @naomyhab8917 Před 2 lety +6

    😍😍😍 ውስጤ ነህ👏👏👏

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 Před 2 lety +2

    እንደው ይህንን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደውአቦ የተባረካችሁ ሁኑልኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽

  • @asnishtube3658
    @asnishtube3658 Před 2 lety

    አቶ ደስታ አስመላሽ የተገዳ ፍራሽ አዳሽ መቼም የማይሰለቸኝ
    wow thank you Arts Tv Tobiya program

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 2 lety +19

    እነዛ በ17 መርፌ መጡ፡እነዚ 17 መንገድ ዘግተው መጡ ፡ክክክክክክክ አረ ፍራሽ አዳሽ

  • @mattiastela1460
    @mattiastela1460 Před 2 lety +2

    ስወድሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @danielshewa8364
    @danielshewa8364 Před 2 lety

    ጀግና ተስፍሽ አስራ ሰባት መርፌና አስራ ሰባት መንገድ በጣም ይመቻል ሞራል የሌላቸው ዝቃጮች ናቸው ሁለቱም

  • @user-sg9ep9qp8l
    @user-sg9ep9qp8l Před 2 lety +2

    ያማል ቅኔው ልብ ላለው ልብ ይሁነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Před 2 lety +2

    ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንቅፋትህን ሁሉ ገለለ ያድርግልህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮዽያዊ

  • @trueethio9206
    @trueethio9206 Před 2 lety +2

    እድሜ፡ዘመንህ፡ይባረክ።

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety +2

    የሚጣፍጥ ትምህርት ጥሩ ልብና አዕምሮ ላለው ሰው።

  • @ayelezelalem5518
    @ayelezelalem5518 Před 2 lety

    በኔ ዘመን ምርጥ ሰው ተስፍሽ

  • @ermiasyohannes8088
    @ermiasyohannes8088 Před 2 lety +4

    He is very talented man .we love you frash adashe!!!
    Your message for narrow and 0 minded leaders is pure and clear!!!

  • @fayojaldi4341
    @fayojaldi4341 Před 2 lety +6

    He's an amazing young man keep up your great work man God bless you

  • @fasilgebre1661
    @fasilgebre1661 Před 2 lety +2

    አቶ ፍራሽ አዳሽ እኛን ለማንቃት የሚጥረውን ጥረት ወደመልካም ለመቀየር ብንጥር መፈናቀሉና ጦርነቱ ባልነበረ ግን እኛ ተኝተን በቅዥት መሃል ሆነን አዳራሽ ውስጥና ልናየው በቻልነወ አጋጣሚ ብቻ አጨብጭበን ተመልሠን የምንተኛ ነን አረጎበዝ እንንቃ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 2 měsíci

    ምትጋርም ልጅ ነክ ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @kibromtewodros9051
    @kibromtewodros9051 Před 2 lety +2

    ጀግና ነህ ተስፍሽ በርታልን…

  • @azizaakdem7344
    @azizaakdem7344 Před rokem

    You are one of the all the time Love you keep it the good spirit

  • @endalkshiferaw4949
    @endalkshiferaw4949 Před 2 lety +5

    በጣም ሃሪፍ ነበር

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 2 lety +132

    "ድሃ መሆኔ ያረጋገጥኩት ቤቴ የነበረች አይጥ ጎረቤት ሄዳ ስትወፍር ነው"😀😀😀😀🤔

    • @UsmanUsman-qs6xs
      @UsmanUsman-qs6xs Před 2 lety +3

      እኔንም በወሰዱኝ የሚገርም ነው ያለው አባባል ይገርማል የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ የሚገልጽ ነው ዛሬ ስንት ወገኖቻችን የሚበሉት የሚቀምሱት ያጡ የሚያበላቸው የሚፈልጉ ወገኖች

    • @fshhdh5296
      @fshhdh5296 Před 2 lety

      ክኮክክክክክ

    • @user-ui6mc9ei8v
      @user-ui6mc9ei8v Před 2 lety +1

      Kkkkk kkkkk

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Před 2 lety

    ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tesfayealemu3485
    @tesfayealemu3485 Před 2 lety +7

    አቦ ይመችህ

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 Před 2 lety

    በእውነት የተዋጣልህክ ስው ነህክ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +5

    እውነት ለመናገር ለተረዳው ሠው ትልቅ መለዕክት ነው ልብ ላለው ልብ ይበል ስለምን እየተናገረ እንዳለ ግን የሚያስተውለው ሠው ያለ አይመስለኝም የሚናገረው ንግግር ሁሉ ትርጉምና መለዕክቱ ከባድ ነው

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 2 lety +8

    You are so talented great massage 🙌

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም የሚያሰገርም ችሎታ ነው ሰላምህ ይብዛዛዛዛዛ

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅኽ እይታኽ ድንቅ ነው

  • @mela79king
    @mela79king Před 2 lety +2

    this man is got lot of talent & Arts tv u are best

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před 2 lety

    Frash Adashye, mirt ekoneh. 👌👍💚💛❤️🙏🏼

  • @user-jd9kx8bv8g
    @user-jd9kx8bv8g Před 2 lety +1

    ዋው ቃላት የለኝም

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 2 lety +1

    የኔ ውድ ኑርልን መቼም አይገባቸው ቅኔው

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 Před 2 lety +1

    ተስፍሽ ❤በጣም ጎበዝ ነህ❤👏👏👏

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Před 2 lety +2

    ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Před 2 lety +7

    He is so amazing

  • @tihtnazewdu8669
    @tihtnazewdu8669 Před 2 lety +1

    አብይ ይሰማል😄😄ፍራሽ አዳሽ እድሜ ይስጥህ🙏🙏

  • @natnaelshambel4325
    @natnaelshambel4325 Před 2 lety

    Ante yne adenga nek eko bexam new yemtemcheng 100%100 yegbekal 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Před 2 lety +2

    አላህ ይጠብቅህ እባክህ ተጠንቀቅ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 2 lety +6

    What a marevellous and talented man!!!

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety +1

    ወይ ህዝቤ!! እግዚአብሔር ይድረስልክ.

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 Před 2 lety +1

    አቤት ትናገራለህ እኮ😊😊😍

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 Před 2 lety +1

    አንደኛ ነህ አንተ 👌

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @anuyimer412
    @anuyimer412 Před 2 lety +1

    ተስፉ ምርጥ ሰው ምልክቶችህ ሚዛናዊ ናቸው

  • @abdi.tibbateba3354
    @abdi.tibbateba3354 Před 2 lety +1

    ልብ የአለዉ ልብ ይበል ነገርዮ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፊ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 2 lety

    በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ በርታ

  • @abtube5470
    @abtube5470 Před 2 lety

    ተስፋ_ሁን_ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před 2 lety +21

    ወንድሜ ለገባው አስተማሪ ነህ :: አይካሜራ ያስተዛዝባል እውነት የማይዋጥላቸውንም አሳይቶናል እናመሰግናለን ወንድሜ::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +17

    አይ አንተ ልጅ እንዲህ ንገርልኝ ለማንም ትንንሽ ፓርቲ አንወድቅም አልክ ልክ ብለህል, እነዛ በ17 መርፊ እነዚህ 17 መንገድ ዘግተው ልክ ነው እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መንገድ ለሀገራችንና ለህዝባችን ይክፈትልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @dinekenehengida9107
    @dinekenehengida9107 Před 2 lety +2

    Wow bro l don’t have words to say big respect

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ.💯🥇🏆🏅👏👍🍾🎂🙋‍♀️
    ከለንደን