የDNA ምርመራ ውጤት ወጣ! ታዋቂው ባለሃብት አባቷ ይሆኑ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1K

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 5 měsíci +525

    በባለፈው ተደፍሬ ነው ያለችውን መለኪሴ እና አልደፈርካትም ያሉትን የበተክርስቲያ አባት በዮሃ ሚዲያ ያስመርምሩልን እና ውጤቱን እንወቅ ምትሉ 👍👍እባክህ አግኛቸውና ውጤቱን አሳውቀን please 👌👌

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Před 5 měsíci +5

      I'm with you 💕

    • @myfano
      @myfano Před 5 měsíci +1

      ዘረኛ

    • @helenahelena5044
      @helenahelena5044 Před 5 měsíci +4

      በትክክል

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci +8

      @@myfano😂😂😂 ጅል እንደ እናንተ ያለ ጀዝባ ነው ሀገራችንን የጦርነት የደም መፋስሻ ያደረጉዋት..... ምድረ 🐺🐺🐺ዘረኛ ማለትን እዚህ ምን እመጣው...???

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci +3

      Yes absolutely 👍

  • @feruzatube6943
    @feruzatube6943 Před 5 měsíci +187

    እንደው የዚህ ሰውዬ አባትነት ቀርቶብሽ ቀሪ ዘመንሽን በሰላም ብትኖሪ ባይ ነኝ❤❤

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Před 5 měsíci +1

      እኔም እስማማለሁ ።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci +4

      አባቷ ካልሆነ ማስገደድ አትችልም በህግ ከተኬደ የባሰ ችግር ዉስጥ መግባቷ ነዉ

    • @shumetzerihun7951
      @shumetzerihun7951 Před 5 měsíci +9

      መክሰሷ ምን ጥቅም አለው አሁንም በገንዘብ ፍትህን ያሳጣታል ዳኞቹም በእጃቸው ናቸው

    • @ethiopia405
      @ethiopia405 Před 5 měsíci +4

      የማንነት ጥያቄ ቀላል ነገር አይደለም ስለዚህ ይቅርብሽ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው? ልጅትዋ ህይወት እንኩዋ እንዳትጀምር እስከመሆን ደርሳለች

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci +2

      ​​@@ethiopia405አባቷ ካልሆነስ ምን ማድረግ ትችላለች?? ሰዉየዉ ለደረሰበት የሞራል ጉዳት በህግ ካሳ ለመጠየቅ በዝግጅት ላይ ነዉ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል

  • @betty4950
    @betty4950 Před 5 měsíci +59

    እኔም አግዛታለሁ ድጋሚ እሳ በፈለገችበት በገለልተኛ ከተመረመሩ ላግዛት ፈቃደኛ ነኝ

  • @sallymanaya9853
    @sallymanaya9853 Před 5 měsíci +91

    50% የኢትዮጵያ አባቶች ከሀዲዎች ናችሁ 😢😢 አነጋገሩ እንኳን እንደ ትልቅ ሰው አይደለም ገንዘብ ያጠገው ነው ሰው እንዴት ነገ ሞት እንዳለ ይረሳል ?ተተኪው ትውልድ ከናተ ምን ይማር !! እህቴ እንደዚህ አይነት አባት ባይኖርሽ ነው የሚሻለው ።

    • @tesfaethiopia4436
      @tesfaethiopia4436 Před 5 měsíci

      ምንድነው ችግራችሁ? አባት የተባሉት ሰው DNA ውጤት አባት አይደለም አለ። ከተጠራጠርሺ ደግሞ በፍርድቤት ክሰሺና ፍርድቤቱ ያስመርምረን ብለዋል።እውነት ነው ፍርድቤቱ ያረጋግጥ። የእናቶች ስህተት ችግር ይፈጥራል። የሚረጋግጠው DNA ብቻ ነው።

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j Před 5 měsíci

      @@tesfaethiopia4436 ስንት ተከፍሎክ ነው እንደዚሂ የምታሽለጠልጥ ሰርተህ ለመብላት ሞክር

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j Před 4 měsíci

      @@tesfaethiopia4436 ስንት ተከፍሎክ ነው አንተ የሰው ሸቀጥ ለምን በአፍህ ትፀዳዳለህ እንደ ሰው በእጆችህ ሰርተህ ብላ አቃጣሪ

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 Před 5 měsíci +74

    አውቀው ነው አራሳቸው በመረጡት ቦታ ያስመረመሩት ... ልጅቱ ያለቺው ትክክል ነው... አንዴት ስውየው ውጤቱን ወሰዱ???? አንዳይታወቁ ውስጥ ያለውን ጤና ባለሞያ ተመሳጥረው ነው... አይዞሽ አህቴ ... የምድር አባት ቢተውሺም አንኮን ታላቁ አግዚአብሔር አባትሽ ነው🙏🏽

  • @beliyukasse7475
    @beliyukasse7475 Před 5 měsíci +91

    ያስካደህ ሀብት እና ንብረት በአንድ ጀንበር ጠፍቶ ያሳየን። ግርማ ክትፎ እና የእናቱ በቀለች ክትፎ ቤት ባለመጠቀም ድጋፋችንን እንግለፅ።

  • @madina0955
    @madina0955 Před 5 měsíci +22

    እነዚህ ሀብታሞች ለስማቸው ይጨነቃሉ። እናቶ ሃብታም ብትሆን ኑሮ ልጂቱ የሱም ባትሆንም የኔናት ይላሉ ብቻ እግዚአብሔር ይፍርድህ አባታችን😢😢😢

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Před 5 měsíci +43

    አባትዬ በለሀብት ስለሆኑ ለስማቸው ፈርተውነው አለምዬ በእንተ በኩል ቤተዛታ ሄደ ትመርመር የድሮ እናቶች አይዋሹም ፍርድቤት መሄድ የለባትም የምትሉ እጅ ኣሳዩን

    • @didy898
      @didy898 Před 4 měsíci

      ሠወዬወ እኮ ፍቃደኛ አደሉም

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 Před 4 měsíci +1

      ባይሆንም እግ ያስገድዳዋል ልጅቷም አባቷ የማወቅ መብት አለት

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 Před 4 měsíci +1

      ትሂድና ትሞክረው! ሰዉየው ኮንፊደንሳቸው ያስታውቃል

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před 5 měsíci +76

    ለምን እንደገና ደቡብ አፍሪካ ሄዶ አይመረመርም ውጤቱም በግልፅ በሰው ፊት ይከፈት ❤❤❤

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +5

      ውጤቱ እኮ ግልፅ ነው ከፈለጋት ትክሰስ አሉ ማንኛው ህግ ፍትህ እዲሰጥ ነው ሁሉም ሙሰኛ ነው እሱ ሀብታም ነው እንኳን ውጤት መቀየር ምንም ያደርጋል

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před 5 měsíci +144

    እናት አትዋሽም ችግር አለ ልጅቱ እኔ የአቶ ግርማን ቤተሰብ ሁሉ አውቃለሁ እነሱ ነው የምትመስለው ገርሞኛል አይደለችም መባሉ አይዞሽ እህቴ እናትሽን ደግመሽ ጠይቂ

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 5 měsíci +9

      ሲጀመር ቀድሞ መቀበል አልነበረበትም

    • @user-vs6ef4vd4k
      @user-vs6ef4vd4k Před 5 měsíci +23

      ዓለም ሰገድ ሰውየው እጃቸው ረጅም ነው ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ ልጅ ሲክዱ የመጀመሪያ አይደለም

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 5 měsíci +14

      ታዋቂ ነው ሰውየው?? እኔ ግን ቡመሀል ሳይታወቅ ጋብቻ እንዳይፈጠር እፈራለው እንጂ ሰውየው ቢቀርም አይቆጭ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci +5

      @@PeacefromJesusታዋቂነቱ በምንድን ነው....???

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 5 měsíci +1

      @@user-dc1wb6td5o እኔም እኮ የሚነግረኝ አጣሁ ብጠይቅ ብጠይቅ? 😂

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 5 měsíci +36

    ልጄ በቃ አንቺ በራስሽ ኑሪ ፈጣሪ አባት ይሆንሻል

  • @asasd9600
    @asasd9600 Před 5 měsíci +61

    በራሳቸዉ ቢተማመኑ ኖሮ ለመመርመር ፍቃደኛ ይሆኑ ነበር ምክንያቱም እራሳቸዉ በፈቀዱት የመመርመሪያ ቦታ ሰለሆነ የተመረመሩት ሌላም ቦታ ቢሆን ልዩነት ስለማይኖረዉ ዉጤቱ ስለዚህ እንኳን እሷን እኛንም ግራ አጋብቶናል እዉነቱን ያዉጣልሽእግዚአብሔር እህቴ❤❤❤❤

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci +1

      አለም አቀፍ ዲኔኤ ምርመራ ለማንም ብሎ መዋሸት አይችልም

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 5 měsíci +35

    አለምሰገድ በዚህ ፕሮግራም በጣም አዝኜአለሁ በእናንተ በኩል መደረግ ነበረበት:: ምክንያቱም ልጅቷ መጀመሪያም ጥርጣሬ ነበራት:: ትክክል አይደለህም የተከፈተ ኤንቬሎፕ ለእኛ ማንበብ አልነበረብህም መከፈት የነበረበት እሷ ባለችበት በሚዲያ ፊት ነበረበት I’m very sad 😢

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Před 5 měsíci +151

    ሲጀመር አባትየው አይጠቅማትም እግዚአብሔር ይፍረድብህ ልጅ አይካድም ከሀዲ ክሰሽዉ መቼም እን ደ ኢትዮጵያ ወንዶች ከሀዲ የለም😢

    • @malefiaabebe4389
      @malefiaabebe4389 Před 5 měsíci +7

      እንዴ ልጁ ካልሆነችስ ዘመኑ ከፍቷል ለሀብት ብለው የማይጀመር ነገር ምን አለ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 5 měsíci

      🙏🏽🙏🏽100 ትክክል ሌባ ውሽታም ሁሉ 😢😢

    • @misrakteferifeleke7728
      @misrakteferifeleke7728 Před 5 měsíci +8

      አውነትኛ ከሆነ ለምን ከፈተው አንደገና አራሳቸው በፈለጉት አስመርምረው ወጤት ለምን ወደሳቸው አንድመጣ አደረጉ አውነተኛ ከሆኑ ዓለም ሰገድ አልተቀበለም ለምን ብቻቸውን ከፈተው

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j Před 5 měsíci

      የአንተ የግል አሳብ ነው​@@malefiaabebe4389

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci +2

      በግድ ልጅ ነኝ ለሀብት ቤላ ነው

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 5 měsíci +37

    ዓለምሰገድ:- ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳሳትክ:: ሰውዬው ክስ የሚፈልጉት በሙስና (ጉቦ) በመስጠት ያሸንፏታል::

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 5 měsíci

      እውነት ይዝግያል እንዲህ እውነት መውጣቱ አይቀርም ምንም ሙስና ቢኖር ዞሮ ዞሮ የልጄ ልጆችን ጋር ምርምራ ይሄዳል

    • @AtireBizu
      @AtireBizu Před 5 měsíci

      Nn5

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Před 5 měsíci

      እሱም ጉቦ ሰቷ ዜሮ ያስደርገዋል

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 Před 5 měsíci +18

    የኔ እህት ደግመሽ አትሞክሪ ሌላ ኪሳራ ቢሆንስ ተይው ሲጀመር ሰውዬው ነገሩን አጠቃላይ አላመኑም ቢንስ ለሞራልሽ ማሰብ ነበረባቸው እናትሽን ያቆይልሽ ተይው የኔ ቆንጆ ያናድዳል አለምሰገድ ይሄንን የፅድቅ ሥራ እየሠራህ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      ካልወለደስ ለገንዘብ እፈሩ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 5 měsíci +63

    ዓልምሰገድ:- ስህተት መስራትህንም ተቀበል እንጂ:: ሀገሪቱ በሙስና የተጨማለቀች መሆኗን እያውቅክ እንዴት እንዲህ ትሰራለህ?

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před 5 měsíci +1

      💯

    • @hulumyalfal7052
      @hulumyalfal7052 Před 5 měsíci

      tikikil

    • @hulumyalfal7052
      @hulumyalfal7052 Před 5 měsíci

      እዮሀወች እራሱ ለራሳችሁ ብቻ ነው የምታስቡት እጅ በእሷ ብዙ ገንዘብ ነው ያገኛችሁት ምናለ በራሳችሁ ወጭ ብታስመረምሩት ሁላችሁም ....????????

  • @HayMit5uy9er8r
    @HayMit5uy9er8r Před 5 měsíci +28

    በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እና ሚዲያ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp Před 5 měsíci +16

    እናት እውነት አባት እምነት ነውና እናትዊ አዪዊሹም አባትየው ንብርት ትካፍለናለቺ ብለው ነው ወይም ለስማቸው ተጨቀው ነው የሀብታም ነገር ከባድ ነው

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 Před 5 měsíci +9

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብዮታለዉ አባትነት ነዉ የጠየቀችዉ እኮ በስህተት እንኳን ስሜቷን ላለመረዳት መጨከን ከባድ ነዉ ይማሮት

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q Před 5 měsíci +196

    እዮሃ ሚዲያ ባለፈው በሀይማኖት አባት የተደፈረችውን እባካችሁ በንናተ በኩል DNA ልጇ ትመርመር😭😭😭😭😭

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 5 měsíci

      እናትዬዋ የት እንዳለች አታወቀም አላገኞትም እኮ ከቀረበች በኃላ

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 5 měsíci

      @@tigist9810 ወይኔ የት ገብታ ይሆን ቤተብም ያላት እኔ ተቆርጦ ነው ያየሁት ቪዲዮውን

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před 5 měsíci +1

      እነሡሥ የት ያገኛሉ እዴ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Před 5 měsíci +1

      የተደፈረችአለችእደ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci

      @@tigist9810ገደላት እንዴ...???😢😢😢

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 5 měsíci +115

    ኧረ አለም ሠገድ የዛሬው እንኳን እኔም አጠራጠረኝ ልጅቷም ትክክል ናት ፡እስከዛሬ የነበሩትን ባለ ታሪኮች አንተ አልነበርክም እንደ የምትከፍተው ፡፡ ይኸ የተጭበረበረ ነው አላህ ሀቁን ያውጣልሽ!!!

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 Před 5 měsíci +4

      Tekekl

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci +3

      በትክክል

    • @misrakteferifeleke7728
      @misrakteferifeleke7728 Před 5 měsíci +1

      አውነት ነው በጣም ያጠራጠራል

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 Před 5 měsíci +1

      ትክክል ሰውየው ቀባጠሩ

    • @user-mq3ty5wy5o
      @user-mq3ty5wy5o Před 4 měsíci +1

      ኣለምሰገድ እዚላይ ሃላፊነትንህን ኣለተወጣህም ሲጀመር ሰወየው በብር እንደሚቀይረው በሚገባ ታውቃለህ ተራ ሰውም ያገባዋል አንዲ ማድረግ ኣልነበረብህም ኣንተን ራሱ የብር ተቀባይ ነው የሚያስመሰልህ ሰለዚ ለሚዲያህም ለዝናህም ለኛም ለተመልካችም እምነት ጥሩ ኣደለም በደንብ እወነቱን ኣውጣላት ላንተ የሚጠቅምህ ባለሃበት ሳይሆን በዙሃን ህዝብ ነው ለሚዲያው ሰትል

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 Před 5 měsíci +21

    እዬሃ ይሄ ትምህርት ሊሆናችሁ ይገባል። ሁልጊዜም ምርመራው በእናንተ በኩል መሆን ነው ያለበት። ሀቀኛ ነኝ ካሉ ምርመራውን እንደገና ለማድረግ ፍቃደኛ መሆን ነበረባቸው።በ ኢትዮጵያ ለዛውም በዚህ ዘመን በህግ ትክሰስ የሚሉት ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው .

    • @tigieyob6383
      @tigieyob6383 Před 5 měsíci

      Betikiel weshatam abat yekrebeshe yezi sewye abatenet balgi sewye negegerue erasu siyanadeded derek

  • @b.6015
    @b.6015 Před 5 měsíci +67

    🎉🎉🎉ሰውየው አባቷ ነው በገዘብ አስቀይሮት ነው ቀጣፊ

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Před 5 měsíci +5

      ብር የማይሰራው የለም

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci

      አሜሪካን ሀገር እንደዛ ማድረግ አይቻልም

    • @MeseretHaile-vt6mm
      @MeseretHaile-vt6mm Před 5 měsíci +5

      ሲልኩት ናሙናውን ሊቀይሩት ይችላሉ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      እናቶን አላቅም እያለ ደሀ ቢሆን እንዲህ አትሆንም

    • @frewalato1735
      @frewalato1735 Před 5 měsíci

      ልጅቱ የፈለገችሁ ሃብት እንጂ አባትነቱን አይደለም አራት ነጥብ !! አሜሪካን ሃገር የታካሚ ውጤት አይቀየርም በህግ የተከለከለ ነው !! Patient privacy law. (HIPAA) . The license will be provoked. እንዳው አሜሪካ ላለው ተቋም ስንት ዶላር ከፍለው ነው ሚቀየረው ? የማይመስል ተረትተረቱን ተይውና ብርሽን በከንቱ አታጥፊ ፍርድ ቤት ከሄድሽ ግን ዋጋ ያስከፍልሻል !!

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 Před 5 měsíci +32

    ታዲያ በአንቺ በኩል ደግሞ እንደገና እንደ አዲስ ናሙና ተወስዶ ነው መሆን ያለበት እና በጣም መጠንቀቅ ይገባሻል።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 5 měsíci +15

    የማይክድ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ 🙏

  • @16Titi
    @16Titi Před 5 měsíci +40

    ኢትዬፒያ ውስጥ ብር የማይቀይረው ነገር የለም
    ብር ያለው ሰው እንኩአን ወረቀት ስንት ማድረግ ይችላል

  • @rediettafesse6940
    @rediettafesse6940 Před 5 měsíci +34

    የሰውየው ልጆች ቀና ከሆኑ ከእነሱ ጋ ብትመረመር እውነቱ ይታወቃል

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +3

      በትክልል እኔም ሳስብ ነበር ግን እደዚህ አይነት ቀናነት ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ሀብታችንን ትካፈለናለች ስለሚሉ አያስጠጓትም ድሀ ሚሀኑ ግን እሺ ሊሏት ይችሉ ነበር

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 5 měsíci +5

      ስሜ ጎድፎል ከማለት እውነት አለኝ ካሉ የትም ሄጄ እመረመራለሁ ማለት ሲችሉ ወሬ ያበዛሉ ወደ ህግ ሄደው በገንዘቤ እጠቀማለሁ ብለው ነው የቁም ሞት ነው አለማፈራቸው 🤣🤣🤣 🤭

    • @rediettafesse6940
      @rediettafesse6940 Před 5 měsíci

      @@nunubelete8142 እውነት ነው

  • @fantuamanuel7353
    @fantuamanuel7353 Před 5 měsíci +40

    በምድር ቢከዳትም በሰማይ እውነቱን ይጠይቅበታል ይጠይቅበታል ለአንቺም ፍቅር የሌለው አባት ለአንቺም ይቅርብሽ።።

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 5 měsíci +13

    ለምን ከፈቱት ማንንም እንዳያሳማ ከፈለጉ አለምዬ ጋር አምጥተው ነበር የሚከፈተው እርሶ ግን ዘመኖትን ሙሉ የሄዱበትን የሙስና መንገድ ሄደው እንደካዱ ቁልጭ ብሎ ይታያል እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢 አይዞሽ ማማዬ እናት አትዋሽም እውነት ናት😢

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d Před 5 měsíci +53

    የፈለገ ቢሆን ሴትየዋ ሳይደርስባት ደርሶብኛል አትልም

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci

      ልጅቷ ግን ሌላ ሰዉ ነዉ አባቷ

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j Před 5 měsíci +2

      ​@@Bt-Y2XLOአቶ ግርማ ነው በገንዘብ የሚመካ ነው

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Před 5 měsíci +1

      በጥቂት ቀናት ውስጥ ከሌሎች ሰዎች ጋርም ትተኛና ሐብታም ሰው መርጣ ትለጥፍበታለች። የአመንዝራ ሴቶች ባህርይ ነዉ ።

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j Před 5 měsíci +8

      @@girmaabdi182 ምነው አቶ ግርማ እንደዚ በል አለክ እንዴ ስንት ተከፍሎክ ነው ንገረኝ የሆንክ ከንቱ ነገር ነክ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 5 měsíci

      ልጅቷ እኮ የግርማን ቤተሰብ ቁጭ ናት እራሱን ሰውየውን ትመስላለች​@@girmaabdi182

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 Před 5 měsíci +12

    ውድ እህቴ ይህ ሰው አባትሽ እንደሆነ በግልፅ ያስታውቃል ግን ይህንን ተቋም ውጭ አገር ያሉ ጠበቆች ቢረዱሽ ተቋሙን ነው መክሰስ ላይሰሱ ይነጠቃል እና አንቺ ቆንጆ ልጅ አይዞሽ እሱ አባት አይሆንሽም አንቺ የማንነት ጥያቄሽ እዚህ ጋር መልስ አግኝቷል እዛ ድረስም መሄድ ባላስፈለገ ነበር ለምን አያትሽን ነው ምትመስይ ስለዚህ ከአሁን በኋላ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ

  • @fetikedir
    @fetikedir Před 5 měsíci +21

    የትኛውም ባለሀብት ስሙ እንዳይጠፋ እንኳን የማያውቀው ልጁ እናቱንም ይክዳል ገንዘብ ደሞ ደም አይደለም ሀገርም የመቀየር ጉልበት አለው ቀሪው ዘመንሽ በሰላም ለመኖር ከፈለግሽ ይሄን ሰውዬ እርሽው ካልሆነ ገንዘቡ እድሜሽን ያሳጥረዋል።እህታዊ ምክሬ ነው አባትሽ እንደሞተ አስበሽ በሰላም ኑሪ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci

      እሷ እኮ ስጋቷ አባቴን ባለማወቄ ትዳር ለመታዝ ፈራሁ ብላለች ዘመዴን ባገባስ ብላ ስጋት አላት

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Před 5 měsíci

      ልክ ነሽ እንደዛ ነው የሚሻላት ይህ ሰውዬ ቢሆንም እንኳን አይረባትም

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci +12

    በፍጹም እርሳቸው በፈለጉት መሆን የለበትም ሲቀጥል እራሳቸው ከፍተው ማምጣት የለባቸውም። ለአለምሰገድ መስጠት ነበረባቸው።

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 Před 5 měsíci +33

    ሰው ቢክድ የፈጠረ እግዚአብሐር ግን አይከድም።

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 5 měsíci +20

    አባት ናቸው ገና ለገና ሀብት ተወርሳለች ብለው ፈርተው ነው እንጂ ልጃቸው ናት::

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      በግድ

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Před 5 měsíci

      ​@@MesiMesi-jy2rtሌባ😂

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 Před 5 měsíci

      Sẽ thật thiếu sót nếu nói rằng tôi không đánh giá cao nó

  • @asasd9600
    @asasd9600 Před 5 měsíci +34

    ልክናት ልጅቷ ለምንድነዉ እራሳቸዉ ከፍተዉ የሚሰጡት

  • @natnael2915
    @natnael2915 Před 5 měsíci +5

    አባት ከተባለዉ ልጆች አሏቸዉ አይደል ፈቃደኛ ከሆኑ ከነሱጋ መመርመር ትችላለች ፈጣሪ ይርዳሽ ይሄ መቼም አባት ሊሆንሽ አይችልም እስካሁን ያኖረሽ አምላክ ይርዳሽ

    • @Ahanan-po6vy
      @Ahanan-po6vy Před 4 měsíci

      አባትየው ተረጋጋ ሞት አለ ትጠየቃለህ እናት እውነት ናት

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 5 měsíci +7

    ፍቅር የሌለዉ ኣባት ይቅር ስሜን ስሜን ይላል እጁ ረዥም ይመስላል እግዚአብሔር ኣባትሽ ነዉ ኣይዞሽ ለስሙ ሲል ኣሁንም ይበላሻል ለያሳስርሽ እየተዘጋጀ ይመስላል ፍትህ የሌለበት ዓለም እንደሆነ ኣምነሽ ተይዉእሱ ከብሩ ጋር ነዉ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před 5 měsíci +19

    የሚቀይሩት ውጤቱን ሳይሆን ናሙናውን ሊሆን ይችላል፣በሙስና የማይሰሩት የለም፣እግዚአብሄር በልጆቹ እንዳይፈርድበት ቢያምን ይሻለው ነበር።

  • @user-gx6ei3xo8n
    @user-gx6ei3xo8n Před 5 měsíci +10

    ሚዲያው በራሱ። ወጪ ማስመር መር አለበት። በእውነት ከልቤነዉ ያዘንኩት በጣም ብዙ ህዝብ ሲጠበቅ ነበረ እኔየማለዉ ሰውያው አቅም ስላለው ዲኒን ከሰጣቸው በኣላ የሌላሰው ሰጥታእንዲያሃን

    • @romantup9195
      @romantup9195 Před 5 měsíci

      ሚነው ሚዲያ ሚን አገባው ግዳጅ የሉም

  • @Mmbgggghjj
    @Mmbgggghjj Před 5 měsíci +58

    አይ ለምን ብቻቸዉን ከፈቱት እንደገና ይመርመሩ ሠዉየዉ እጠቆሙበት ክህምና ቦታ ነዉ ሲጀመር ስለዚህ እንደገና ይመርመሩ😢😢😢😢😢

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před 5 měsíci +1

      Yehon fake alew

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci

      ​@@papibelete-pw4vqምንም የለዉም ትክክል ነዉ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      በግድ አባቶ ናችው ለሀብት ደሀ ቢሆን እንደዚህ አትሉም

    • @user-lp9lm4ep8j
      @user-lp9lm4ep8j Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂አንች የት አይሽ ​@@MesiMesi-jy2rt

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 Před 5 měsíci +12

    ፍ/ቤት ሌቦች ናቸዉ ፍትህ የለም በግቦ የተጨማለቁ ናቸዉ ግን ሞክሪ።

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 5 měsíci +21

    ቀላል ነው ሰውዬው ለምን ፈቃደኛ አልሆኑም? ዓለምሰገድ :- አንተም ለሰውዬው ሙሉ መብት ሰጥተህ ስህተት እንዲፈጠር አድርገሀል::

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w Před 5 měsíci +54

    No no no no አንተ ተቋም ላይ ከዛ በፊት ከምታስመረምርበት ቦታ አስመርምርላት ፕሊስ አለምሰገድ ጋይስ እስኪ በዚ ምትስማሙ ላይክ አርጉ ፕሊስ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci

      ቢሆን ጥሩ ግን አይሆንም አልሰማሽውም እዴ ሰውየው ፍቃደኛ አይደለም

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      አባቶ አደለም ለገንዘብ ብላ ድርቅና ነው

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm Před 5 měsíci +4

    ኖሮም አይጠቅምም ይህ ሰውዬ የማንነት ጥያቄሽ እንዳለሆኖ የኔ ህት

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 Před 5 měsíci +14

    ድሮስ የኢትዮጵያ ሐብታሞቹ ሕግዚአሀብሄርን የማትፈሩ ትክሰስ የምትለዉ ገንዘብ ተማምነ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 Před 5 měsíci +16

    ልጅቷ መጀመሪያም ውጤት እንደሚያስቀይሩ አውቃለች ሰውዬው እውነት ካለው እሷ ያለችው ቦታ ይመርመሩ ከዛ ድጋሜ ውጤቱ ይሄ ከሆነ እናቷን አጥብቃ ትተይቃለች ከተቀየረ ግን ማንነቷን ካወቀች በኋላ አጠገባቸው መድረስ የለባትም ለምንም አይበጃትም ግን አሁንም ቢሆን ሌላ ሆስፒታል ብታስመረምሪም በደንብ ተከታተይ ከጀርባ ይቀይሩብሻል

  • @user-jz6fd5sc2k
    @user-jz6fd5sc2k Před 5 měsíci +4

    ሌላ ቦታ ስትል ትክሰስ በግልፅ ተናዶልኮ ያልተልከሰከሰ ቢሆን ደስአልልትቦታ እመረመራለሁ ይል ነበር ግን አባቶነው ይሄከሀዲ ቀኑየክፉዎችነው ምን ይደረግ አይዞሽ እህቴ

  • @user-tt4bp6oi1u
    @user-tt4bp6oi1u Před 5 měsíci +5

    አባትነቱ ቀርቶብሽ ህይወትሽን ብትኖሪ ባይ ነኝ ልጁ እንደሆንሽ ማመን ካልፈለገ እድሜሽን እዚ ላይ አታቃጥይው የራስሽን ቤተሰብ መስርተሽ በሰላም ኑሪ

    • @EliasAbraham-vy6nk
      @EliasAbraham-vy6nk Před 3 měsíci

      ህብቱንይሥጥ እሄቆሻ። ይክትፎቤትባለቤትነው ከነቤተሠቡ

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c Před 5 měsíci +38

    ይሄ እኮ ግልፅ ነው ሰውየው ከአንድም ሁለትም ጊዜ እኔ የመረጥኩት ጋር ካልሆነ አልሄድም ያሉት ከሚመረምረው አካል ጋር ግንኙነት ስላላቸው ነው:: እውነት የያዘ ሰው የትም ሂድ ብትለው አይፈራም::እንዳትለቂው በህግም ቢሆን ጠይቂው:: ምን ይታወቃል ለህሊናው የተገዛ መልካም የህግ አካል ያጋጥምሽና እውነቱ ይወጣ ይሆናል:: ዝም ብለሽ እንዳትቀመጪ:: አቶ ግርማ ክትፎንም እናትየው በቀለች ክትፎንም የምናቅ እናውቃቸዋለን:: ቀላል ሰዎች አይደሉም:: ፈጣሪሽንና እውነቱን ይዘሽ ሂጂ::

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci

      አሜሪካን በገንዘብ ዲኔኤ አይሰራም ወንጀል ነዉ።ዉጤቱ ትክክል ነዉ

    • @shumetzerihun7951
      @shumetzerihun7951 Před 5 měsíci +4

      እነሱ ባለሀብት ናቸው ዳኞቹንስ በገንዘባቸው ላለመግዛታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም

    • @tyke6060
      @tyke6060 Před 5 měsíci +1

      ⁠ወረቀቱ ፎርጅድ ነው ገና ሳይመጣ ያሠሩት ፡

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci

      ​@@tyke6060ኸረ አሜሪካ DNS ፎርጅድ አይሰራም በሀገሩ ህግ ወንጀል ነዉ

    • @EliasAbraham-vy6nk
      @EliasAbraham-vy6nk Před 3 měsíci

      ​@@Bt-Y2XLO😂😂😂አሜሪካ የለክሺውነዋ የሚመምሩት። የትሣተደም ነው የላኩት

  • @bernlove909
    @bernlove909 Před 5 měsíci +8

    ሁሉም እናት ትክክል አይናገሩም አንዳንዴ ከሁለት ወይም ከዛ በላይ ግንኙነት ይደረግና በጣም የፈለጉትን እሱ ነው ይላሉ ይህንን ለማየት the Maury tv show እና ሌላም ሌላም አለ ያለነው መሳሳት

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh Před 5 měsíci

      Beetam tekekele nesh 1 enate 14 gizye asemermera be 14 tejaw yeljewan abate agejche😢

  • @user-wu5zc8oo5d
    @user-wu5zc8oo5d Před 5 měsíci +5

    ኧረ አለም ሰገድን አትክሰሱት እሱ ለሁለቱም ገለልተኛ ነው ሰውየውን ማስገደድ አይችልም ሰውየው ካነጋገሩ ልጁን ማመን እንደማይፈልግ ያስታውቃል እሕቴ የስጋ አባት ቢክድሽ ከሁሉ የሚበልጠው እግዚአብሔር አባት ይሆናል አይዞሽ አለምሰገድ የድሆች ድምፅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 5 měsíci +11

    አጭበርባር አባት ምንም አያረግልሽም እንደሞተ ሰው ቁጠሪያቸው!!! እንደተጭበረበረ ግልፅ ነው::

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 Před 5 měsíci +14

    100በ100 እርግጠኛ ከሆኑ ቤቶም ሰላም እዲሆን በሷበኩል ይመርመሩ

  • @user-gx6ei3xo8n
    @user-gx6ei3xo8n Před 5 měsíci +53

    ዓለም ሰገድ አላፊነትን ኣልተወጣክማ

  • @selammic4377
    @selammic4377 Před 5 měsíci +6

    የተከፈተ ዉጤት እንዴት ይሰጣል ገንዘብ የማይሰራዉ ነገር የለም እየካደዱ ከሆነ ፍርድን ያገኛሉ እንደዚ አይነት አባት በአፍንጫሽ ይዉጣ ትክክለኛ ሰዉ ቢሆን በህዝብ ፊት እንደከፈት ያደርግ ነበር አይዞሽ እህቴ እርሺዉ እግዚአብሔር አለ ፍርድ ቤቱስ ቢሆን በምን ይታመናል

  • @fikir1677
    @fikir1677 Před 5 měsíci +12

    ሰውየው አባቷ መሆኑ ያስታውቃል በጣም ይንተባተባል

  • @YeneGerma
    @YeneGerma Před 5 měsíci +1

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ውጤት ነበር አለም ሰገድ አንተ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ በተለይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልጋለህ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 5 měsíci +14

    ወንዶች እባካችሁ የወለዳችሁትን አትካዱ ሴቶች ደግሞ በራሳችሁ ተማመኑ ወንድና ወንድ ድመት አንድ ናቸዉ ይባላል በጣም ዉሸታም ወንዶች አሉ. ልጆቻችሁን ምትክዱ አካላችሁ ይጉደል ግን አትሙቱ

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 Před 5 měsíci +9

    እደው እዳትለቂው ከሐገር ሳይወጣ ከሰሽም አስመርምሪ የፈራው ነገር አለ ጎብዢ እ/ር ይርዳሽ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +4

      ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ማንኛው ህግ ነው ህግ ቦታ ከሄደች ውጤቱን እሚቀበሉት የህጉ አካላት ናቸው ታዲያ ለማጭበርበር እነሱ ይብሱ የለም እዴ ወደህግ ትሂድ ያለው ያለምክንያት ይመስላችኋል እዴ በብሩ ተማምኖ እኮ ነው

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      በግድ ለውርስ ደሀ ቢሆን ያንን አትልም

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +1

      @@MesiMesi-jy2rt እሷ ከውርሱ ይልቅ ያስጨነቃት ሂወቷን ተረጋግታ መኖር አልቻለችም ውልግዜም በፍራቻ ይህው አለች ምነው ድሀ በሆነ አያጭበረብርም ነበር

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 Před 5 měsíci +10

    ድጋሚ ይመርምሩ በእዮሀ ሀላፊነት ማገዝ ያለበት አካልም ቢያግዛት በገለልተኛ ተቋም ቢሆን

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 5 měsíci +8

    ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 5 měsíci +4

    አለምሰገድ በጣም አክባሪክ ነኝ ነገር ግን የተፈፀመው ድርጊት ትክክል አይደለም መጀመርያም በእናንተ በኩል መደረግ ነበረበት ምክንያቱም መጀመሪያም ጥርጣሬ ነበራት ትልቅ ስህተት ነው የተሰራው አለምሰገድ ከቻልክ አስተካክሉት ለእህቴ ሞራል ግን ከባድ ነው አይዞሽ እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣልሽ

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 Před 5 měsíci +21

    የመስጠት ጉዳይ ምንም ችግር የለዉም ማንም ዉሰደዉ ነገር ግን ምናልባት ሊሆን የሚችለው ህክምናዉ ደሙ ቀይሮ መላክ ይችላል።

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Před 5 měsíci +3

      አውን ብር የማይሰራው የለም

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Před 5 měsíci +3

      እራሱ የደኩተሩን ናሙና ጋር መስጠት ይችላሉ ቀይረው ዋናው ብር ነው የሆነ ነገርማ አለ ሰውዬው አጭበርብሯል ባይ ነኝ እፍፍፍ ስታሳዝን

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 5 měsíci +4

    እህት ወንድም ካሉ ቢደዋወሉ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። የኛ ሃገር ስው እኮ ስንቱን በሆዱ ይዞ ይሞታል 😢

  • @azizaredwanmohammed5466
    @azizaredwanmohammed5466 Před 5 měsíci +4

    ሰውየው እኮ ማመን ቢፈልግ አንቺ ባልሽው ይስማማ ነበር ግን አልፈለገም ፍርድ ቤት ትሂድ ያለው ፍርድ ቤት ብር እንጂ ህግ የማይከበርበት ቦታ ስለሆነ ስለሚያውቅ ነው በቃ ተይውና የራስሽን ህይወት ኑሪ ህይወት እስካሁንስ ቀጥሎ አይደል ይሄን ሁሉ አመትስ ኑረሽ አይደል እናትሽንም አታስጨንቂያቸው

  • @elsa3589
    @elsa3589 Před 5 měsíci +7

    እውነታው የሰዉዬው ልጅ ነሽ ፣ ገንዘብ ወዳድ ሰዉ አባት አይሆንሽም ገና ለገና ትወርሳለች ብለው ነው ፣ ተይው ሰዉየውን እንደኖርሽው ኑሪ ።

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před 5 měsíci +8

    በነገራችን ላይ ለእዬሀ ሚዲያም ሆነ ለአዘጋጅ ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ዛሬ ግን ደስ የማይል ስራ ነው የሰራችሁት ሰውየው በፈለገው መንገድ እንደ በግ እየነዳ ውጤቱን ያስቀየረው እንደገና ገለልተኛ ቦታ በመሄድ ውጤቱን አብረው ማወቅ አለባቸው ለሚዲያውን የጠፋውን ስማችሁን ማደሻ ነው

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci

      😂😂😂😂 ማኝ ነህ እዴ እደዚህ አይነት ጋር መሄድ አይፈልጉማ እደዚያማ ከተደረገ እውነቱ ይወጣል እዮሀ ሚዲያ እኮ መቼ እቢ አሉ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የሰማህው አልመሰለኚም ሰውየው ካልፈለገ ምን ይደረጋል

    • @user-uz2zk4vr6y
      @user-uz2zk4vr6y Před 5 měsíci

      😂​@@user-vt4pn1um5g

    • @user-uz2zk4vr6y
      @user-uz2zk4vr6y Před 5 měsíci

      😮

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 5 měsíci +15

    ሰውዬው በገንዘብ አቅም ናሙና አስቀይሮ ይሆናል ። ገለልተኛ ተማኝነቱ የተረጋገጠ ተቋም ይሠራላቸው። እምቢ ካለ በፍርድቤት ጥራት ታድርግ

  • @seyoumworkagegehu5356
    @seyoumworkagegehu5356 Před 5 měsíci +1

    እሷ ከመትከሰ እሱ ሰሜን በመጥፈት ብሎ ይክሰሰ እወነተኛ ከሆነ ያን ግዜ በገልተኛ መመርመር ይቻላል ሰውዬው የሙሰና ሰው ሰለሆነ እሷ ቀድማ ክሰ ትመሰርት ይላል የተጨማለቀ ህግ ባለበት ሀገር ይቅርብሸ የኔ እናት የራሰሸን ህይወት ኑሪበት በገንዘበሽ። የሰማዩ አባት ይበቃሻል የማያዳለወ የሁላችን አባት።

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Před 5 měsíci +2

    በጣም የሚያናድደው ሴቶች ( እናቶች) እባካችሁ በወቅቱ የወለዳችቱን ልጅ ቶሎ. አስተዋውቁ ሚስጥር አርጋቹ ትይዙና መናገራቹ ለማይቀር ከብዙ አመታት ቡሀላ ትናገራላቹ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před 5 měsíci +3

    እውነት ለመናገር ሰውዬው ክፉ ሰው ነው ጥሩ ሰው ቢሆን ኖሮ ልጅቶ ያመጣችው አሳብ ይስማማ ነበር እሱ ግን ወደ ክስ ይሂዱ ማለቱ እና የክሱ ውጤት ደግሞ ማስፈራርያ አለው ያወጣውትን እና የሞራል ካሳ ይከፈለኝ እላለው እያለ ነው ይሄ ደግሞ የአገራች ዳኛ የታወቀ ነው ገንዘብ ከተሰጣቸው እውነት ላለው ፍርድ አይሰጡም ስወዬውም ይሄን ሳላወቀ ይክሰሱኛ ያለው በመጨረሻም ዶክተሮችን ገዝቶ D N A ውጤት ያስቀየረ የአገራችን ዳኛ አሳብ ማስቀየር መች ያቅተዋል አብታም ምን ይሳነዋል ከሞት በስተቀር ሁሉን ማድረግ እኮ ይችላሉ

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Před 5 měsíci +8

    በጣም ጓጉቼ ስጠብቅ ነበር የዝችን ልጅ ታሪክ

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před 24 dny

    እረ ቢቀርስ ያስብላን እደው ውነቱን ነማወቅ እደሆነ እጂ አተስ ቅርባት አለምየ የኔ ትግስተኛ ኑርልን🥰🥰

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 5 měsíci +2

    የአገራችን ፍርድ ቤቶች ዳኞች ጠበቃዎች በግቦ የተጨማለቁ ናቸው ትዝ ካላቹህ አንድ ጠበቃ ግቦ ካልተቀበልክ ብለው በጥይት አቅስለውታል አንዱን ጏደኛውን ገለውታል ...ስለዚህ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ሌቦች ናቸው

  • @user-jb3fy8lz3y
    @user-jb3fy8lz3y Před 5 měsíci +3

    የማያሳምን የተድበሰበሰ ነገር አለ ግርማ እመን ዘርህ ናት we know all your family members she's same as u ደግሞ ስለ ክብር ታወራለህ.....@ all power of money

  • @youtube4975
    @youtube4975 Před 5 měsíci +4

    ይቅርብሽ ቢመጡም አይጠቅሙሽም የዋሹ ከሆነ የተማመኑት በሃብታቸዉ ከሆነ ፈጣሪ ሰጭም ነሸም ነዉ እሱ ይፍረዳቸዉ ፍርድ ከፈጣሪ ነዉ የኔ እህት ሂወትሽን ኑሪ ይዘገያል እንጅ ፈጣሪ ይፈርድሻል እሳቸዉም አባት ካልሆኑ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥወት የህሌና እስረኛ እንዳይሆኑ ፈጣሪ ይርዳወት እኛ ፈራጅ አይደለንም ፈጣሪም እናንተም ይቅር በሉን❤

  • @Msaemibit
    @Msaemibit Před 5 měsíci +1

    አለምሰገድ በጣም ነው እማደንቅህ እመቤቴ ቅድስት ክዳነ ምሕረት ትጠብቅህ ✝️🌹

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Před 5 měsíci +6

    አባትዮዉ ግን ጤነኛ ነው አሁን ይች ያደገች ልጂ ምን ታስቸግርሀለች የአባት ስምህን ብሰጣት 😢 አይ ወንዶች ክፉ ናችሁ 🤛🏽

  • @hashimkedir1267
    @hashimkedir1267 Před 5 měsíci +4

    ለልጅቷ ብቻ ሳይሆን ህዝብንም አላሳመነም
    ሲጀመር ማን መራጭ አደረገው በግልፅ
    መመርመር አለበት ከፍርድ ቤት የበለጠ
    ህክምና መመርመር አለበት ዝም በለህ
    ፍርድ ቤት ፍርድ ቤት አትበል ሲጀመር
    የኢትዮ ፍርድ ቤት በሙስና የተጨማለቀ ነው

  • @kidisttsehay1797
    @kidisttsehay1797 Před 5 měsíci +12

    ምንድን ነው ሰውየው የሚቃለምደው አሁን በገለልተኛ ተመርመር ሲባል ወገቤን አለ በሙስና እንዳሰራው ያውቀዋል።

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d Před 5 měsíci +16

    ምንድነው ዲኤንኤ እኮ በሚድያ የምንሰማው አደል እንዴ ተቀይሮ ቢሆንስ

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 Před 5 měsíci +9

    She's right his her father 😢

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 5 měsíci +10

    ውሽት ነሙነውን ቀይረው ነው የስጡት ይህ ሀቅ ነው

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 5 měsíci +6

    አንድ ነገር እርገጠኝነት ልናገር አባቷ በሚፈልጉት የሆነበት ምክንያት ሲቀጥል እሳቸው መቀበላቸው የማይሆን ነው ስለሆነም ባንተ በኩል ድጋሚ ይሰራ

  • @pink9212
    @pink9212 Před 5 měsíci +7

    I agree with her this guy is rich he can do a lot using money

  • @user-ow6qi6to6q
    @user-ow6qi6to6q Před 5 měsíci +11

    ልጅቱ ትክክል ናት ሰውየው ውሸታም ነው አባታ ነው ግን ልጀ ማለት አልፈለገም

  • @151360ful
    @151360ful Před 5 měsíci +6

    ሰውየው ከንግግራቸው ያስታውቃሉ ፤ አካሄዱም ትክክል አይደለም ፤ መብቷ ነው እንደገና ይመርመሩ ፡፡

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra Před 5 měsíci +40

    አላምሰግድን እንደኔ የምወደው ማነው ረጅም እድሜና ጤና ተመኙለት እስኪ❤❤❤❤❤❤

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 5 měsíci

      እሱን የሚጠላአለዴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አዳማጭነውረጋያለ ድቡሽቡሽ 🎉

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 Před 4 měsíci

      ጉዳዩ ሌላ አነተ የምታወራዉ ሌላ

    • @AlamuAbra
      @AlamuAbra Před 4 měsíci

      @@yacobfantaye4658 ለሰዉ መልካም ነገር የማይመኝ ሴይጣን ብቻ ነው ስለዚህ ጉዳዩ እንዳለ ሆኖ እኔ ደግሞ መልካም ነገር ነው የተመኘውት ደሞም ሴት ነኝ😏😏😏😏

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 5 měsíci +1

    አለምሰገድ ይህ ምርመራ ሙስና አለበት ስለዚህ ቤተዛታ በእናንተ በኩል አስመርምሯት ዊ ግን የኢትዮጵያ ወንዶች ልጆችን የምትክዱ እግዚአብሔር ይይላቹ ያማል

  • @queenhabeshawit8115
    @queenhabeshawit8115 Před 5 měsíci +2

    ሲጀምር እናትየው ከሌላ ወልዳት ቢሆን ወይ የምትጠራጠረው ቢኖሯት ልጇዋ ይኼን ያህል እርቀት ስትሔድ ዝም አትላትም ከግርማ ስለወለደቻት እንጂ
    ደግሞ ጭራሽ አላቃትም ይላል እንዴ ሌላውን ባይ ምን እንኳ ሴትየዋ እነሱ ቤት ተቀጥራ ለብዙ ጌዜ አይደል የኖረችው ከታሪኩ እንደሰማነው
    እንደዋሸ ከንግግሩ መረዳት ይቻላል ።

  • @user-om6hu8ui5v
    @user-om6hu8ui5v Před 5 měsíci +6

    መቸም ሴት ልጅ ጭን ውስጥ ገብተው ሲተኙ መውለድ ጭምር እንዳለ ማወቅ አለባቸው መቼም ሴትዬዋ ካልደረሱባቸው እንደዚ በድፍረት አይናገሩም ነበር ምናለበት በያምኑ ደግሞ ይክሰሱ የሚሉት በገንዘባቸው ለመሄድ ነው

  • @solomonledeta1480
    @solomonledeta1480 Před 5 měsíci +4

    ፍርድ ቤትን ምን አመጣ? በስራው ከተማመነ ማወሳሰብ አያስፈልገውም ነበር ስለዚህ እየዋሸ ነው።

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 Před 5 měsíci +2

    ብርሸን አታባክኘ የኔ እናት ተይው እግዚአብሔር አባትሸ ይሖንሻል ወደሱ ተጠጊ የኔ እሕት አይዞሸ አግቢ ውለጅ ተያቸው ኑሮሸን ኑሪ

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 Před 5 měsíci +2

    በኢትዮጵያ ዲንኤ አለው እሳቸው ገንዘብ ስላላቸው ነው እንድህ የሚሉት እግዚአብሔር የሰራቸውን ዪሰጣቸው አንችም እንደዚህ ያለ አባት ዪቅርብሸ ነገ ጌታ እውነቱን ያውጣው ጌታ ካንችጋር ይሆን ተባረኪ ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 5 měsíci +5

    የምትክዱ ፈጣሪ ይጠይቃችኋል😢😢

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff Před 5 měsíci +10

    ተቋሙን በግልጽ ለህዝብ ብታቀርቡት(ብታሳውቁ) መልካም ነው!!።

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před 5 měsíci +6

    ቸር አሰማን

  • @user-wj4kx3pv6q
    @user-wj4kx3pv6q Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሄር ምስክሬ እራሳቸው በአንደበታቸው እውነቱን ይናገሩታል የግዜ ጉዳይ ነው...የቱንም ያህል ሀብት ቢኖር ከሞት አያስቀርም... የእውነት ፍርድ ያለበት ቦታ ትቀርባታለህ..!!