በገዛ አልጋዬ ላይ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት! ስንቱን ያቀድኩለት ፍቅር በልጅ ብቻ ቀረ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 391

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 8 měsíci +15

    ጌታ ይችላል ያመንሹ ጌታ ልጂሽን ህያው አረገልሽ ለሎችም እምነት ይሆንላቸዋል ተባረኪ:: እንደሰው አይደለም ጌታችን ሀለሉያ :: ጠያቂው በጣም gentle and brilliant man I hope many people learn from him

  • @bait1035
    @bait1035 Před 8 měsíci +135

    5ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ የመዳም ቅመሞች በፀሎት በዱአ አስቡኝ

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 Před 8 měsíci +4

      Selam gebe

    • @fafi5397
      @fafi5397 Před 8 měsíci +4

      ሲያቀብጠኝ ገብቼ ስራ ማጣት ድብርት ሊደፋኝ ነው ስላም ነይልን 🎉

    • @dnv6347
      @dnv6347 Před 8 měsíci +4

      ታድለሽ😢በሰላም ግቢ

    • @bait1035
      @bait1035 Před 8 měsíci

      @@dnv6347 አሜንን

    • @bait1035
      @bait1035 Před 8 měsíci

      @@fafi5397 እኔ እመለሳለው ለወር ፍቃድ ነው

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 8 měsíci +28

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰሙ የተባረከ ይሁን የማይጎዳው የማይጥለው እሱ አንድአምላክ ነውበርቺ እህቴ ወሰን ሰገድ መልካም ገና ዘበንህ ሁሉ ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @genetsifeta1619
    @genetsifeta1619 Před 8 měsíci +19

    አቤት የጋዜጠኛው የጆሮ ፅናት

    • @nebt9215
      @nebt9215 Před 8 měsíci

      ሊገሉት ነው ዘንድሮ

  • @kassawbeshaw9852
    @kassawbeshaw9852 Před 8 měsíci +9

    ገፍተው ገፍተው እግዜብሄር እጅ ላይ ጣሉኝ! እድለኛ ነሽ።

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Před 8 měsíci +13

    "ታድለሽ የ17ዓመት ልጅ አለሽ በቃ እንደውም ልጅሽን ሸሽገሽ አሳድጊ ምክንያቱም አባቱም ባህሪው ካልተሻሻለ ለልጅሽ ጥሩ አይደለም ከዚህ በኋላ ልጅሽ ወጣት ነው ይበልጥ ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ለልጅሽ መስመር መያዝ ይበልጥ አሁን ተጠንቀቂ ከነልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 8 měsíci +11

    የዮሤፍ ታሪክ አሥታወሽኝ ገፍተዉ ገፍተዉ የግብፅ ጠቅላይ ሚኒሥተር ሖነ so you are so blessed 🙏🙏🙏

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 Před 8 měsíci +29

    ጌታን ማግኘትሽ በጣም ይደንቃል::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 Před 8 měsíci +18

    አለምዬ ተባረክ አላህ ከዚህ የበለጠ እንጀራ የረስጥህ አሜነ በል የኔ ልጅ❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 8 měsíci +13

    እናመሰግናለን ትግስት ታሪክሽን ስላካፈልሽን ፧ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የካሳ ይሁንልሽ ፧

  • @አጸደማርያም
    @አጸደማርያም Před 8 měsíci +12

    ዋው በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩብሽ ጎበዝ ጨዋ ነሽ ይቅርታን መጠየቅ እና ማድረግ ትልቅነትን ይጠይቃል በርቺ መገፋት ጥሩ ነው አስተዋይ ነሽ እናት እና ልጅ ልጅሽን በፍቅር በሞገስ በጥበብ ያስድጉልሽ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅሽ::

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm Před 8 měsíci +10

    በህይወት መኖሮሽ ጥሩ አይዞሽ መገፍት ጥሩ ነው ወተትም ተገፈቶ ነው ከውሰጡ ቅቤ የሚወጣው ጠንካራ ሴት❤❤❤

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 Před 8 měsíci +5

    ጀግና ነሽ። እርጋታሽ ደግሟ ደስ ሲል። ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před 8 měsíci +2

    አሌክስ በጣም መልካም ሰው ነህ ። ትትናህ እረጋታህ አዳማጭነትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ❤❤❤❤

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před 8 měsíci +48

    ሲጀመር ወንድ ልጅ ሴት ሂሳብ ስትከፍል ዝም የሚል ከሆነ የመጀመሪያ red flag ነው 🚶‍♀️

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před 8 měsíci +8

      አብዛኛው ወንድ ጥቅመኛ አጭበርባሪ ነው⛔️

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Před 8 měsíci

      አትሣሣት{ቺ} የሴቱ አይበዛም​@@godislove8937

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Před 8 měsíci

      ​@@godislove8937ጥቅመኛ በመሆን እና በማጭበርበር ሴቶች ይብሳሉ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 8 měsíci

      My stupid X scammer he used to say he forgot his wallet every time when we’re gone out and he always makes me to drive my car 🚘 because he don’t want to spend anything while he’s with me I’m from Addis Abeba Merkato he thinks I didn’t know his game basically he was charging me for sex and I found out from my hidden camera 🎥 he was taking Viagra 💊

    • @user-po1uu1ix6l
      @user-po1uu1ix6l Před 8 měsíci +1

      Ewent new

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 8 měsíci +23

    የዛሬዋ ባለታሪክ ኦርደሩን የያዘ አይመስለኝም በተረፈ የለፋሽለትን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ላንተ ሁሌም አድናቆቴ ከፍ ያለ ነዉ ❤❤❤

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před 8 měsíci +2

      የዛሬው ታሪክ እውነት ነው ውስብስብ ነው አሱ እራሱ እቅልፉ መጣ ምድነው ከዚህ የምንማረው ይኸ ታሪክ የሁላችን ታሪክ ነው አልገባኝም

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 Před 8 měsíci +5

      በዛ ላይ በ17 አመቴ ወለድኩ አለች እሰዉ ቤት ተቀጠረች አሰላ ሄደች ናዝሪት ቡና ቤት ኖረች ከዛ አረብ አገር ከዛ ፈረንጅ ጋር ተቀጠረች በርቸዘር ሱቅ ነበራት ይሄ ሁሉ ተንሸ ዘብረቅ ያለ ነዉ ሰኞ ተወለድኩ ማክሰኞ አደኩ ነዉ ታሪኩ

    • @Sam-mf4mh
      @Sam-mf4mh Před 8 měsíci

      😅😅😅😅😅 weynie besak motku​@@woinshetchanyalaw3085

    • @hamrawit5257
      @hamrawit5257 Před 8 měsíci

      አዎ እድሜ ለመቀሸብ ፈልጋ ነው ሲጀመር አረብ ሀገር ስሄድ 15 አመቴ ነበር አለች ከዛ ደግሞ ቆይታ የመጣችው አለ እዛ እንደገና እዚ ከፈረንጁ ጋ ሰራሁ አለች ቀጥላ ደግሞ በ17 አመቴ ወለድኩ ትላለች😂😂😂​@@woinshetchanyalaw3085

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 Před 8 měsíci +4

    አሌክስ አንተ በሚገርም ትህግስት የምታደምጥ ጌታ እየሡስ ያስብህ ዘመንህ ያማረ ይሁን መጨረሻክ ጌታ ይክበርብህ።

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 Před 8 měsíci +5

    አሰተማሪ፣ ታሪክ፣ ነዉ፣ እንካን፣ ወደ፣ ፈጣሪሸ፣ ተጠጋሸ። አሰተዋዩ፣ ሴት፣ እግዚአብሔር፣ ዩባርክሸ።

  • @comeplaywithgelila7763
    @comeplaywithgelila7763 Před 8 měsíci +11

    እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ግን እድሜሽ እና ታሪኩ አልተቀሪረበም

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 8 měsíci

      😅I KNOW

    • @user-un2ju5lm3l
      @user-un2ju5lm3l Před 8 měsíci

      በኢትዮ አቆጣጠር 1995 የ15 አመት ልጅ ነበረች 😂አስበሽ ድረሽ እድሜዋን

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      ወይ እድሌ ሰው ግን ከድሜ ምን አገባው​@@user-un2ju5lm3l

    • @Elbetel-2017
      @Elbetel-2017 Před 8 měsíci

      Algebagim erguz yeneberkut 17 amete new aleche keza Areb hager meche heda meta new🤔

    • @hamrawit5257
      @hamrawit5257 Před 8 měsíci +1

      ​@@user-un2ju5lm3lእሺ ስለዚህ በ17 አመቴ ወለድኩ ካለች ልጇ አሁን 16 ሳይሆን 19 አመቱ ነው ማለት ነው?😂😂 እድሜዋን ምን አስደበቃት የኖረችበትን?

  • @yznameritu
    @yznameritu Před 8 měsíci +6

    አለምየ ፅናቱን ይስጥህ ግልፅ ያልሆነች ሴትዮ የተረዳሁትነገር ቢኖር አያቷጋር አድጋለች በህፃነነቷ ተደፈረች እዚህላይ በጣም ታሳዝናለች ግን ከዛዉጭ ያለዉ ህይወቷ ምንም ሊገባኝ አልቻለም

    • @Yemaryam599
      @Yemaryam599 Před 8 měsíci

      አረ እኔም ዝብርቅርቅ ብሎብኛል

    • @momo9071
      @momo9071 Před 8 měsíci +3

      በጣም ግልጽ ነው

    • @rahmamechegiya7353
      @rahmamechegiya7353 Před 8 měsíci +1

      እኔም ነኝ ምክናየቱም ልጅ ከመውለዷ በፊት ብዙ ታሪክ ተናገረች በ12/13 አመቷ ተደፈረች ከዛ ቤተሰብ ወሰዳት ከዛ እናቷን ፈለገች ከዛም ያልሆነ ሱስ ውስጥ ለብዙ ጊዜ ነበረች ከዛ አረብ ሀገር ሄደች ከሁለት አመት ቡሀላ ተመለሰች ከዛም ዝዋይ አድስ አበባ ደሴ ከዛም እደገና ስራጀመረች ከዛ ሁሉ ወጀብ ቡሀላ አፈቀረች ልጅ ተረገዘ ግን 17 አመቷ ነው ብዙ የተምታታ ነገር አለው አንዱን ሳትጨርስ ሌላ ትቀጥላለች

    • @fayofayfayo963
      @fayofayfayo963 Před 4 měsíci

      Bedenb adamtu gilts new

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Před 8 měsíci +9

    ቀላል ያማል ያልደረሰበት አያቀውም ህመሙ እኔም እህቴ ናት ብሎኛል

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 Před 8 měsíci +6

    አሌክስ የማከብርህ ሰው ነህ ወንድማችን ተባረ እህታችን እስማርት የሆንሽ እቁ ሴት ብየሻለሁ

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 Před 8 měsíci +11

    This is indeed an inspiring interview. The lady is an amaz8ng story teller and the journalist did a great job as he always does.

  • @user-wc1ev7vk5i
    @user-wc1ev7vk5i Před 8 měsíci +5

    Best program respect our sister please this lady she deserve good life..God bless our habesha sister and habesha mothers.heebsha women they are our hero with out them we are zero we are nothing

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 Před 8 měsíci +3

    ማርቆስ 8:36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
    ቲጂዬ ከሁሉ የበለጠውን አግተሻል በአደባባይ ያከበርሽው አምላክ አክብሮሻል ተባረኪልኝ

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 8 měsíci +1

    ይገርማል እያንዳዱ ሰው የሚያልፍበት መንገድ ። በስንት ነገር ውስጥ አለፍሽ እህቴ
    በጣም የገረመኝ ነገር ግን አረብ ሃገር ሄደሽ ያልበላሽውን የአክስትሽን እዳ መክፈልሽ ነው ጠፍተሽም አለመውጣትሽ እግዚአብሔር ብዙ ትግስት ሰጠሽ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Před 7 měsíci +1

    እህቴ ጎበዝ ነሽ ጌታ እየሱስ የማይጥል እርሱ ብቻ ነው። እንኳን ጌታን አገኛሽ። በርቺ ❤❤❤

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 8 měsíci +5

    እዮሃ ግን እየወረዳችሁ ነዉ! የምታቀርቡትን ሰዉና ታሪክ እንዴት አትመርጡም!? ዝብርቅርቅ ያለ የተደበላለቀ ነገር! ሰዉ በ12አመት እንደተደፈረ እንዴት እየሳቀ ይናገራል!? ምን ጉድ ነዉ,,,,አሁን ይሄ ህይወት ምኑ ነዉ የሚያስተምረዉ?? ይሄን ዉሉ የጠፋበትን ታሪክ/ድራማ ለማየት ያጠፋሁት ሰአት ቆጨኝ,,,,,,,!!!!! 🙄🙈

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k Před 8 měsíci +4

    አሌክሶ ባለ ታሪክ ጠፍ ማለት ነዉ
    በእኛም በአንተም ጊዜ የምትቀልደዉ እረ ተዉ ምን እንማርበት ? እንግሊዘኛዋን እንዳትለኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 8 měsíci +1

    የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የመጨረሻ ዘመን ንስሃ ግቡ ተመለሱ የእናቶች እንባ አለባችሁ ማስተዋላችሁን ይመልስላችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ እባካችሁ ዳዊት ይቅርታ ጠይቃቸው ይቅር እንድትባል በፈጠረህ ጋዜጠኛው ዘርህ ይባረክ

  • @fahadhanan8631
    @fahadhanan8631 Před 8 měsíci +13

    እኔብቻነኝ ያልገባኝ ታሪኩ የተዘባረቀ ይመስላል

    • @yznameritu
      @yznameritu Před 8 měsíci +3

      የዛሬዋ ደግሜ. ግራገብቷት ግራ እምታጋባን ጋዜጠኛዉ አሳዘነኝ😢

    • @momo9071
      @momo9071 Před 8 měsíci +1

      በጣም ግልጽ ነው

    • @momo9071
      @momo9071 Před 8 měsíci

      እስከመጨረሻው ተከታተሉት

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 8 měsíci

      ​@@yznameritu😂😂😂😂😂

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Před 8 měsíci +2

    ቃል አጣዉልሽ ጀግና እህት ነሽ ትልቅ ነገር እጠብቃለዉ ካንቺ ❤

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 8 měsíci +7

    የተጨበጠ ነገር የለውም ሀሳቧን በደንብ አልገለፀችም

  • @Gene-kg1or
    @Gene-kg1or Před 8 měsíci +5

    የተዘበራረቀ ታሪክ ቅደም ተከተል የለውም

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 Před 8 měsíci +15

    አሰግድ እኔምንም ሊገባኝ አልቻለም ምታወራዉ ወሬ ምን ያስተምራል

  • @yd2597
    @yd2597 Před 8 měsíci

    አለም ሰገድ! ምን አይነት ችሎታ እንዳለህ እጅግ በጣም ነው የሚገርመኝ እግዚአብሔር ይህን አመልህን አይለውጥብህ። ሰላሙን ያብዛልህ።

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 Před 8 měsíci +10

    ጠንካራ ሴት

  • @FafiMohammdOmer
    @FafiMohammdOmer Před 8 měsíci +20

    እደው ጋዜጠኛው ፅናቱ ግሩምነው ዝብርቅርቅ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 Před 8 měsíci +3

      ልክ ግን አንድን ሳትይዝ አንድን

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g Před 8 měsíci +14

    Her story has good ending! Accepting Jesus has in to her life is what saved her!

  • @newuser4534
    @newuser4534 Před 8 měsíci +4

    ዋው በጣም ይገርማል አይ ቤተስብ ሲኖር ነው የሚወድን እእእ

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Před 8 měsíci +1

    እዚህ ሚዲያ ላይ ከቀረቡ ሰዎች ዘባራቂዋ ልበልሽ

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci +2

    ምንም ኣልገባኝም የዛሬዉ ታሪክ😮😮😮😮ለመረዳት ሞከርኩኝ በጭራሽ🙋🙋

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 8 měsíci +4

    ይህ ሁሉ ሲሆን ገና 18 አልሆነሽም !;🤔ግን መጀመሪያ አለማድረግ ነው ትክክሉ ከተደረገ በሁአላ ልጅን መግደል መፍትሄ አይደለም.።
    እንዴው ብክንክን እያልሽ ነው የኖርሽ ።ለልጅሽ ጥሩ እናት መሆን አለብሽ ልጆች ብዙ ጊዜ የወላጅ ስቃይ ለእነሱም ይተርፋል።
    አልጨረስኩም ገና ....
    አለምሰገድ ✅👏👍

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Před 8 měsíci +40

    ሳውዲዎችዬ በናታችው ሥራ ማጣት ሊደፋኝ ነው መላ በሉኝ😢🙏

    • @tube5188
      @tube5188 Před 8 měsíci +8

      የኔ እናት ለእመ አምላክ ንገሪያት ተሰጥሻለች

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 8 měsíci +3

      አይዞሺ ሁሉም ያልፈል የዘዲሮዉ ለየት ያለነዉ የትም ቢሆን ላቺያለዉ አለ አብሺሪ ዋናዉ ጤና ዉደ

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 Před 8 měsíci +3

      አግዟት በናታችሁ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Před 8 měsíci +3

      የት ነሺ እህት

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf Před 8 měsíci

      @@medifentaw7513 ጅዳ ነኝ ማማዬ🙏

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 8 měsíci +2

    ቲጂ.ጀግናነሽ.ጎበዝ. እየሳቅሽ. ተሪክሽን.አወጋሽን.ሹክረን❤❤❤❤

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Před 8 měsíci +7

    የነፅየን ዲኤን መቸ ነው የሚቀርበው??

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Před 8 měsíci +1

      ባልየው ክፍላገር ለስራ ሄጃለሁ ብሏል አለ እኮ

  • @user-dp4vx1cm4d
    @user-dp4vx1cm4d Před 7 měsíci +1

    "ጦጣን ቢወረውሯት በክምር ላይ ጣሏት" የሚሉት ተራት አንቺ ላይ ተሠርቷል የኔ እህት/የኔ ልጅ (በጌታ እህቴ ነሽ በእድሜ የልጆቼ እኩያ ነሽ) ደረጀ ነጋሣ እባላለሁ

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 4 měsíci

      😂😂😂

  • @BettyAklilou
    @BettyAklilou Před 8 měsíci +3

    እኳን ጌታ ርዳች እሱ አይጥልም

  • @lillyy4193
    @lillyy4193 Před 8 měsíci

    አለምይ የምርጥ ስው አንደኝ እስማርት ጭዋ አስተዋይ እንተን እናአስፍው መሻሻ የኢትዮጵያ ንብረት ናችሁ ጭዋ እውዳችዋለሕሁ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Před 8 měsíci

    አሌክሶ ሰውን እምታዳምጠው ነገር እግዚያብሄር ያክብርክ አንችም እግዚያብሄር ያበርታሽ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Před 8 měsíci

    አሌክሶ እናታን ካላገኘች እንደዚህ የሚመሳሰል ታሪክ እምንፈልጋት እህት አለችን እናታችን ከነገረችን አኳያ ስለተመሳሰለ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 8 měsíci +1

    የረዳሽ ያገዘሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před 8 měsíci +13

    የሴቶች እሮሮ በዚህ ከቀጠለ በቅርቡ ዝናሽ ታያቸው መምጣቷ አይቀርም ✌🏋

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      ወይ መከራየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e Před 8 měsíci

      ከየት

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Před 8 měsíci

      😅😂

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በእውነት በጣም በጣም ነው ያሳቀኝ በጣም ለረጅም ሰዓት እያስታወስኩት የሳኩት እኔ በጣም ስላዝናናኝ አመሰግናለው

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis Před 8 měsíci +1

    This message is a gift 🎁 for all my beautiful 😍 sisters who live all overseas thank you both ❤️❤️

  • @fevenkassahun4095
    @fevenkassahun4095 Před 8 měsíci +1

    የዛሬው ታሪክ አተራረኩ ዝብርቅርብ ስላለ ውይም ሌላ ነገር ምንም አልገባኝም! ተወራረደብሽ ከዛ አብረሽው ሆንሽ ከዛ ቤትሽ አስገባሽው………………..ምንም አልገባኝም! ከዚህ ታሪክ ምን እንማር?

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před 8 měsíci +3

    ዝብርቅርቅ ያለ ወሬ 😂😂

  • @Aaaa-od2rq
    @Aaaa-od2rq Před 4 měsíci +1

    ነገሩ ዝብርቅርቅ ድብልቅልቅ ያለ ነው ብዙም ግልፅ አልሆነልኚም ከመጀመርያ ጀምሮ አዳመጥኩት

  • @user-yp4cv5cq3v
    @user-yp4cv5cq3v Před 8 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ❤

  • @user-gs3uc8tq9z
    @user-gs3uc8tq9z Před 8 měsíci +7

    እንዴ ነህ አለም ሰገድ እየደወልኩ ነበር አሁን ስልካችሁ ቢዚ ነው በጣም ጨንቆኛል ወንድሜ ላማክርህ ምፈልገው ነገር አለ እንዴት ነው ማገኝህ የምኖረው ሳውዳረቢያ ነው

    • @ATayetub
      @ATayetub Před 8 měsíci +3

      እደነዚህ አይነት ሰዎችኮ በተሎ አይገኙም ስለዚህ በትዕግስት ተስፋ ባለመቁረጥ ደውል ወይም ደውይ😢😢

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 Před 8 měsíci +7

    አሌክስየ የዛሬዋ ባለታሪክ Story Nonsense ሆነብኝ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci +2

      ድብልቅልቅ ያለ ነው

    • @user-pw3vc3tb7c
      @user-pw3vc3tb7c Před 8 měsíci +1

      አቤት ውሸት እያልኩ ነው የሰማሁት... እድሜዋን ሽምጥጥ!😮

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před 8 měsíci +3

    እዳድ ትቀላቀያለሽ ለምሳሌ እድሚሽን 😂😂

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 Před 8 měsíci +1

    በአረበኛ ማስተርጎም ተጀመረ እንዴ?

  • @user-wi3ob1is8p
    @user-wi3ob1is8p Před 8 měsíci +1

    ትጅዬ ስላዩሽ ደስ ብሎኛል 😊

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Před 8 měsíci +3

    ምንድነው?

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před 8 měsíci +1

    ድንቅ ሴት🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @peace3791
    @peace3791 Před 8 měsíci +1

    ታሪኩን ብቻ ብትናገሪ ጥሩ ነው:: ማብራሪያው በዛ ድሮና አሁን አስተሳስብ መቀየሩ መች ይቀራል::

  • @milionmoges92
    @milionmoges92 Před 8 měsíci +3

    ውይ ምንም ጭብጥ የሌለው ነገር ነውያወራሽው ምን ልታስተምሪ እንደፈለግሽ አልገባኝም ዘጋሽኝ

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Před 4 měsíci

      ከልብሺ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እይው ከዚ ያ ይገባሻል እየሳቀች ስላወራች ፍገግ ብላ ስላወራች ምንም እሜስተምር ምንም አልተጎዳች ይመስላል በሳቅ በፍገግታ ደብቃው ነው እንጂ ታሪኮ ያሳዝናልም ያስተምራልም

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Před 4 měsíci

      እኔ ፍገግ እያለች ማውራቶን ንና ያለፍ ጉዳቶን እያለቀሱ እንደሜወሩት ሰዎች አለማውራቶን ወድጀላታለሁ ምክንያቱም የበደሎትም ፍጣሪ የስራቸውን ይሰጣችዋል ላለፍ ነገር ማልቀስ የለባትም እንኮንም እያለቀሺ ያላወራሺ ጎበዝ ጠንካራነሺ

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u Před 2 měsíci

    አሌክስ አንተ ትለያለህ
    የሀበሻ ወንድ ድንጋይ ራስ ነው የኔ ቆንጆ ሴቱ ወዶ አይደለም ከወንድ ብር ብቻ የሚፈልጉት እውነት

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g Před 8 měsíci

    ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 Před 8 měsíci +5

    ስሙኝ ሴቶች በፍቅር ስም አትጃጃሉ በቃ ከመጀመሪያው ራሳችሁን አስከብሩ የማይሆኑ ነገሮችን እያያችሁ አትቀጥሉ በቃ ቆራጥ ሁኑ

  • @solomebihon2218
    @solomebihon2218 Před 5 měsíci

    I loved her she's so so so so sweet God bless her and her child

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 Před 8 měsíci +3

    Always best program today is she make it makes sense I don’t know what she’s saying

  • @hyatt127
    @hyatt127 Před 8 měsíci

    አለምየ ኑርልን በድስታ ዝብርቅርቅ ያለነዉ😢

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i Před 8 měsíci +1

    Geta. Zemenshn. Ybark. Begeta. Slehosh. Betam. Des blognal. Bebzu. Tebareki❤

  • @user-tc8hr3lu3j
    @user-tc8hr3lu3j Před 8 měsíci +3

    አልሀምዱሊላህአላኒእመቲልኢስላም

  • @Sendku
    @Sendku Před 8 měsíci +5

    Alex please respect your fans what your fans learning her story please please respect your fans

  • @Mimimazi
    @Mimimazi Před 8 měsíci +3

    አይ ወንዶች ግን ለምን???

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 Před 8 měsíci +4

    ታሪኩ አስተማሪ ቢህንም በመሀል የምትጨምሪያት እንግሊዝኛ ቢቀርስ??

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před 8 měsíci

    ጤና ይስጥህ ውድ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @user-ww3zz4cr3r
    @user-ww3zz4cr3r Před 8 měsíci +2

    አንደኛ

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 Před 8 měsíci +2

    ይህ ነገር የሚሰጠው ትምህርት ምን ያህል ነው ?

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 Před 8 měsíci +1

    ተባረኪ ❤❤❤

  • @fevenkassahun4095
    @fevenkassahun4095 Před 8 měsíci

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የዛሬው ታሪክ ዝብርቅርቅ ሆኑብኝ ሀይ ምንም እኮ ነው ማይገባው!!!

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 8 měsíci

    እግዛቤር ይለውጣልልልል ትግሰትሸ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před 8 měsíci

    አረ የነ ፅጌ ጉዳይ ከምን ደረሰ ?

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 Před 8 měsíci +2

    Tarikshe biyasazenme edemeshen gen debekeshal betenshu aser amet really ketarikshe gare tegachetobeshale

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 7 měsíci

    በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ እና ይሄንን ታሪክ ሰማሁት ግን እድሜዋ እንደ ካሮት ወደ ውስጥ ነው እንዴ የሚያድገው እረ ሴቶችዬ ክክክክክክክክ

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f Před 8 měsíci +1

    ማለት በ17 አመት ወለድኩ አዲስ አበባን ናዝሬትን ከዛ ውጪ ሄደሽ እድሜሽ ቆሞ ነበር የጠበቀ እረረረረ አታስቂን

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 Před 4 měsíci

      አዳማ 13 አመቷ ነበረች ከዛም አረብ አገር 15 ሳይሆናት ነበረች በአመቷ ተመልሳ ቀጥታ ዝዋይ ነው ወደስራ የሄደችው ስለዚህ ብዙም ስህተት የለውም ። ቢሆንም ከህይወቷ እንደ መማር ሂሳብ ውስጥ መግባት ይገርማል 😮😮😮😮

  • @mahderehailu8317
    @mahderehailu8317 Před 8 měsíci +1

    GEGINA ENAT NESHI EGIZIABIHER ANICHINIM LIGISHINIM BESELAM YASEBACHIHUBET YADIRISACHU ❤❤❤❤

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg Před 8 měsíci

    ታሪክሽ ግልፅ አይደለም በስደት የመኪናውን መጨረሻ አክስትሽ ክፈይ ያለችሽ እንዴት እንደቁዋጨሽው አልገባኝም

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 8 měsíci

    በሶስት ክፍል መጨረስ ነበረባት . ሙሉውን ታሪኩን አልተናገረችም

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před 8 měsíci +1

    You are lucky you connected to God

  • @MahletAatakelti-fy7re
    @MahletAatakelti-fy7re Před 8 měsíci

    Yalteneka bzu yaweral kommntateroch, ene betam yastemaregn tijiye tebareki

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před 8 měsíci +2

    Betam jegna set nesh berche ❤

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 Před 4 měsíci

    ጭራሽ እኔ ከፍዬ😫😎 ይሞታታል😂💣

  • @Nottingham2024
    @Nottingham2024 Před 8 měsíci

    እኔ እዮሀን የምከታተለው ኣሌክስን ለማየት ነው ❤

  • @menaabayneh9458
    @menaabayneh9458 Před 8 měsíci +1

    What is the point

  • @ZergawBechapa
    @ZergawBechapa Před 5 měsíci

    መፅሐፍ የማነብ ነው የመሰለኝ

  • @mulworkhogas8768
    @mulworkhogas8768 Před 8 měsíci

    Be strong you 🙏 not alwwn there is many people growing with out parents

  • @fatimahassan1422
    @fatimahassan1422 Před 8 měsíci +1

    Mashalla Mashalla ❤