በገዛ ወንድም እና እህቶቼ ጉድ ተሰራሁ! ወይ ትዳርሽን ወይ እኛን ምረጪ ተባልኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Vložit
- čas přidán 1. 10. 2023
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
የዚህች ልጅ እንባ በልጅለጆቻችሁ ይደርሳል አለም ከንቱ ናት ሃቋን አትንኩ
አሚን
የልጅ ልጅ ምን ባረገበት ይኤ እርግማን በበዳይ ላይ ይድረስ ይኤ እንባ
የናት የአባት ንብርት ስለሆነ የፈለገዉን
ጠበቃ ቢያቆምም ደርሻዊን ታገኛለች
እነሱ ግን ያመነ ይካዳቸዉ
በእወነት በዚህ ዘመን ማንንም ማምን ከባደ ነዉ😭😭😭
@@melatasrat7030እውነት
እባካችሁ ግፍ ለልጆቻችሁ አታቆዩ የእህታችሁን ሀቅ ስጡ መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጣችሁ
2:43 2…Read more
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abo Asegebate yasaferale hulachneme haje eko nene or death ale eko!!!!!! you have to pray guys afu yebelachehu fetari 😢
Demo eko bezu house new setate
የመጨርሻው ዘመን ላይ መድርሳችንን አትርሱ መቶ አመት አንኖርበትም ተሳሰቡ እባካችሁ 😢😢😢😢
እሄንን በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ 😢 ማርታ ማለት ለኔ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነች. የአንድ ሰፈር ልጆች ነን. በትምህርትም በጣም ጎበዝ ነበረች በራሱ ጥንካሬ ነው ለዚህ የደረሰችው:: ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር ይፍረድ 🙏🏽
ጓደኛሽ ከሆነች ምከሪያት።በቂ ካላት ለነሱ ትተውላቸው ሰው ለወንድም ለእህቱ ስንት ያደርግ የለ እንዴ?
@@sholayeyejemu2303ያንቺ ከፋ እህት በእትህት እንደዛ ይጨከነልአስር ብር ብሆን ታከፋፊሎ መሮርእየለ 😢
የኔዉድበጣምነዉየምታሳዝነዉማሬ
@@sholayeyejemu2303 men malet new ??? ersuas bezih nuro wedenet shi neger binorates tefetero yesetat edel eko new aybalem
@@sholayeyejemu2303 men malet new lebetkiray chegregne eyalech tetewelachew malte
ዘንድሮስ ብቻየን በተፈጠርኩ የሚያስብል ጊዜ መጣብን
ትክክል
Betkkele
True
👍
ከማይሆን እህት እና ውንድም ብቸኝነት ይሻላል በውርስ ጉዳይ እኔም ስለድርስብኝ ነው
እኔ እደመሚመስለኝ ደህና ኑሮና ደህና ባል ስራ ያለው ከሆነ ቅናት ይሆናል በትዳራ የሚቀኑ ቤተሰቦች አሉ ባልዬን አይወዱትም ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉
ደና ኑሮ ቢኖራት ስወልድ ብር ጠየኩዋቸው የምትለው
100000000% right
በትክክል!! ስለተማረች፣ ስራ ስላላትና ጥሩ ትዳር ስላላት በቅናት ተነሳስተው ነው። ይህ በእኔም የደረሰ ነው። የእህት ምቀኝነት አያድርስ ነው። ህግ ግን ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት አለበት። ይህቺ ልጁ ከእውነት ስላመነቻቸው ነው ይህን በገዛ እህታቸው ላይ ይህን ማድረግ ተገቢ አይደለም። ጌታ ፍርዱን ይሰጣል!!
Very true❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የድሐ ልጂ መሆን እንዴት ያምራል በፍቅር ይኖራል ሐብት ትቶ የሚሞት ቤተሰብ ሙቶም አያረፍም
ልክ ነው የሞቱትን ቤተስብ አስከፊተዋል ይገርማሉ
እና ድህነት ያኮራል እያልከን/ሽን ነው? ለልጆች ሃብት አውርሶ መሞትማ ጀግንነት ነው ልጆቹ አውሬ ባይሆኑ
ልጅቷ በጣም አሰተዋይ ፣ብልህ እና በእርጋታ የተሞላች ናት ። እውነተኛነት ይታይባታል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ።
እባካችሁ እችን እህታችሁን አታሳዝኑአት የሚገባትን ድርሻዋን ስጡአት እናት እና አባታችሁ ከላይ እያዩ ያዝንቡአችኃል 🥲🥲🥲
ማርታ እልህ አሐብሽ
Btkkl
ፈጣሪ ልጆችሽን ትዳርሽን በፀጋ በበረከት ያንበሽብሽሽ ❤❤❤አይዞሽ ያማል ግን የፈጣሪ ስጦታ ብዙ ነው አይዞኝ
ለየትኛው ግዜ ነው ዛሬ ታይቶ ለሚጠፋው ህይወት ይሄ ሁሉ ነገር ልቦና ይስጣችሁ እህታችሁን እንደዚህ ማደረግ
😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን ነው እንጂ እንዲህ አይነት ክህደት ከወንድም አይጠበቅም እግዚአብሔር ሀቅሽን ያሰጥሽ
ኢትዬጵያ ውስጥ የተለመደ ነው በአሁን ሰአት
ያሳዝናል ትዳርን ትተሽ ነይ ማለት ምን ማለት ነው ለማንኛውም አስብበትና እህታችሁን እቀፏት ድረሱላት ንብረት ለማንም አይጠቅምም ወላጆቻችሁም ትተውት ሄደዋል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
በጥም❤
ምን አይነት ደደብ እህት ብትሆን ነው እሳ የራሳን ትዳር ይዛ
መሸሸጊዬ እግዚሐብሔር ብቻ ነው በዚህ ዘመን ሰው ማመን የዎህነት ነው
Tikikl
በትክክል
100%
በጣም ከባድ ህመም በቤተሰብ መከዳት 😭እባካችሁ እህታችሁን አታሳዝኗት እናትና አባታችሁም በአካል አብረዋችሁ ባይኖሩም በመንፈስ ግን ያዮችኋል አይዘኑባችሁ 😢😢
ሰው የሚያስለቅሱ በልጆቻቸው ይደርሳል መቼም አይቀርም እግዚአብሔር መልስ አለው ከልብሽ አልቅሰሽ ለፈጣሪ ስጪ መልሱ ቅርብ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢 ደም ያልቅሱ እነሱ
የኔ እህት በዛሬ ግዜ ከባዳ ይልቅ የእናት ልጅ ነው ልብን የሚስብረው መከዳት ያማል ግን የሆነውን ሁሉ እንደ እምነትሽ ለፈጣሪ ስጪ ቢዘገይም ፍርድ ከላይ ነው የቤተስብ ነገር ውስብስብ ነው የነሱንም መስማት ጥሩ እግዚአብሔር ለዚህ ቤተስብ ስላሙን ያምጣ🙏🏾
እህቴ ከላይ የጠቀሽው ነገር በኔ የደረሰ ነው የናቴ ልጅ ባባት አንገናኝም እኔ የሶስት ታላቅ ነኝ አረብ ሀገር ሰርቼ አሳድጌያታለው ስንጣላ የቤሩት ሸርሙጣ ብላ ሰደበችኝ ለቃሉ ይቅርታ እኔግን እደዛ አነት ሰው አይደለሁም አሁን ሶሥተኛ አመታችን ነው አንነጋገርም ሰርቼ በረዳው ምላሼ ስድብ ሆነ በጣም ያማል በቤተሰብ መጎዳት
@@rozasisi9536አብሽሪይ እኑሱው ስላለው ከሌለሽበት ምንም አደል ገዘብ ወላሂ ከባድነው😢😢የናትልጂይ ይካዳል
@@rozasisi9536በሁላችንም ላይ ያለ ነዉ ፈጣሪ ይፍረደን ስንል ዉሎ ሳያድር እያሳየን ነዉ
አገር ሰላም ሲሆን የሰዉ የቤተሰብ ሰላም ፍቅር ይኖራል የኑሮ ወደነት ፍቅር ነስቶናል ወገን ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስልን😢
አሜን አሜን አሜን😭😭😭💔
ትክክል
ሀገር አንድ ቢሆንም የመሬት ነገር አጨካክኖል ቤተስብ እያካካደ ነው ያሳዝነል
💯 % True
Hager selam yemehonuw sew sew sehon nuw
ለሀገራችንም እንደነዚህ አይነት ከዳተኞች ናቸው እግዝያብሔር ቁጣው የበዛብን በርግጥ የሰላም እንቅልፍ አይኖራቸውም ዋጋቸውን ያገኛሉ አይዞሽ
አሜን እነዚህ አይነት ስግብግብ ከሃዲዎችን ያጥፋልን
በልጆቻቸው ያግኙት አይዞሸ ታያለሸ የነሱን መጨረሻ አትዘኚ የኔ ቆንጆ ግፈኞች ናቸው
የመዳም ቅመሞች የኔ ታማኞች አላህ ጥንካሬውን ይስጣችሁ ❤
Amen egna becha nane tamegne yemedam kememoche nen tamesgen
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
🙏🙏🙏👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቤትና ገንዘብ መርጣችሁ እህታይሁን ክዳችሁ ከህሌና ግንን አትሸሹም😭😭😭😭😭
ህሊና የሰው ስም ሁኖ ቀርቶል አሁን ላይ እኛ ስደት ያለንን ነን ልባችንን ንፁህ
የማርታ ታሪክ በራስ ቤተሠብ፤ በትዳር ፤ በጓደኛ… ያጋጥማል እባካችሁን ያማርታ ታሪክ እኔን ጨምሮ ብዙ አለን እባካችሁ ውክልና ከመስጠታችሁ በፊት ባለሞያ አማክሩ ማንንም አትመኑ ሰው ይከዳል እግዚያብሄር ይፈርዳል
በጣም የዉነት እኔ የወለደችኝ እናቴ ከድታኛለች
It is actually very simple they don’t want her married and successful. They’re jealous of her success so they’re trying to punish her for being successful.
አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ እነዚን አውሬ እህት እና ወንድሞችሽን እግዚአብሔር የእጃቸውን ይከፍላቸዋል። ይሄ የፈሰሰ እንባ ብዙ ዋጋ ያስከፍላቸዋል እነዚህ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ አሳማዎች። እግዚአብሔር የዝችን የምስኪንን እንባ እንዳፈሰሳችሁ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ድርብርብ አድርጎ ይክፈላችሁ እናንተ ቫምፓየሮች!!
Very well said!
You are right!!!
Exactly! They resented her for living independently!! Enemies do t come from outside
የኛ የዘላለም ቦታ አንድ ክንድ መሪት ናት የዚህ ጊዚዊ ነው ለዚህም እናት እና አባታችሁም ምስክር ናቸው ይቅር መባባሉ ነው የሚሻለው
የዮሀ ሚዲያ ሰራተኞች እና ተከታታዮች አንኳን አደረሳችሁ🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን አሰማህን አለም 🤔
ለዚህ ህይወት ስጋን መክዳት እግዚአብሔርን መክዳት ነው😭😭😭የእህታችሁ እንባ እና የወላጆቻችሁ አጥንት ይፋረዳችሀል 🙏😭 የቄሳርን ለቄሳር የእየሱስን ለእየሱስ❤
❤❤❤እኔ ለጎደኛዬ ሙሉ ዉክልና ሠጥቼ ከሀገር ወጥቼ በታማኝነት ቤቴን በስሜ ዞሮ ነው ያገኘሁት
ማሻ አላህ አላህ ይስጣት
@@user-cu8me2wy4s አሜን
አመስግነው! ከእንስራ ንፍሮ አንድ ጥሬ
አችህ የአውነት ሰው ናት ምችም አዳትረሻት
@@mariamebrahim5500 በፍፁም ሠርቢሡ ላይ ነፃ እድትኖር አርጌለሁ
ባለፍው የቀረበችው እህታች ስርጉትን መሰለችኝ ስታሳዝን 😢 ሰው እንዴት ወንድሙን ለማግኘት ደጅ ይጠናል ምን ዓይነት ጊዜ ነው
ምን አይነት ዘመን መጣብን ስው ከቤተስቡ ንብርት ይበለጠበት ዘመን በስከድ ከአንድ ቤተስብ 8 ቤተስብ አልቋል አር ስንቱ ተዉ ወገኖቼ እግዚአብሔር ፍሩ ቁጣው ቤት እንደሚመጣ አይታወቅም
Mngest semay yweschew
Eiwenete newe nege Eigezabeher bemen einedemimeta Alemawek new...bicha yaseferal. Gen degemo hulum beteseb einedeza Ayedelem senete eigezabeheren fereto tekebabero yenoral
አይለፍላቹ ከዚች ልጅ ገንዘብ የወሰዳቹ ሳትበሉት ድፍት በሉ ከርሳሞች በላ ይውረድባቹ እንባዋ እሳት ሆኖ ያቃጥላቹ በሽተኞች 😢😢😢
ታአምራቱን ያሳየን አቦ ጭጭ ያርጋቸው
Aman Aman this is really Curries will pass to generation.
ፍቅር ጠፋ በሁሉም ካጂሆና በጣም ነው የሚያሳዝነው ሀገራችን😢😢😢😢እግዚአሔር ምህረት ያድርግልን።ሀቅዋ ስጡዋት⁉️ተውጭካኒ ይቅርብን ።ሁላችንም ይህአለም ጥለንነው የምንሄደው😢😢😢
ኧረ ዘንድሮ ኡ ቆይ የኑሮ ውድነቱ ነው እራስ ወዳድ አድርጎ ሰው ከማንነቱ የወረደውና ክፉ ለመስማት እንኳን የሚሰቀጥጥ ነገር የሚያሰማን?ኡፍፍ😢
አይዞሽ የኔ እኽት ፍርድ ከእግዚያብሔር ነው አታልቅሺ ጊዜው ከፍቷል ምን ኽግ አዋቂ ነው እኽትነት ሳይኾን ገንዘብ ነው የበለጠባቸው
ማርታ እኔ ላንቼ ምስክር ነኝ እንዴት ጥሩልጅ እደሆንሽ እናትሽን እንዳስታመምሽ ማርታ ምርቃት እርግማን ነው እንዴ እናትሽም ሆነ እኛ በጣም ነበር የመረቅንሽ እንዲ መፍጠሩ በጣም ነው ይዘንኩት እግዚአብሔር ሀቅሽን ይስጥሻል እይዞሽ
ምርቃት እርግማን ነው። እኔ ብዙ ምርቃት አለኝ። ነገር ግን በኔ የሚደርሰው በተቃራኒው ነው።
Please erdwait sewu yelatimbilewu newu
@@addisababanazareth1525አይዞሽ ውዴ🥺❤
@@addisababanazareth1525ትክክል
ዉድባሁንሰአትተገላቢጧሽነዉ
The most beautiful woman I've ever seen! Very gorgeous! Natural beauty. Her smile is contagious. His skin tone is beautiful!
አቤት ለኛ ቤት እግዚአብሔር ያደረገው ምህረት አባትም እናትም አተን በፍቅር እስከ ዛሬ ያኖረን አባይዬ ከናቴ ቀጥሎ ሲሞት ልጆቼ ፍቅር ይስጣችሁ የፍቅር ሸማ ያልብሳችሁ እያለ ነፍሱ ወጣ እኛም እኛም ሁላችን እስከዛሬ የፍቅር ሻማ ለብሰን አለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤ አንቺ እታችን ከነ ወንድሞችሽ እህቶችሽ የፍቅርን ሸማ ያልብሳችሁ የአንቺንም እምባ ይታበስ ❤
እግዚአብሔርን ፍሩ! ምንም ይፈጠር የእናትና የአባቷን ንብረት እንደግል ንብረታችሁ መከልከል መልካም አይደለም:: በሷ እናትና አባት ንብረት ለልጆቻችሁ ማውረስ ብታስቡ እግዚአብሔር ፍርዱ ፈጣን ነው :: ትዳር እና ልጅሽን ትተሽ ግቢ? ታላቅ እህት ሩህሩህ ናት ምን አይነት እህት ነሽ? ወንድምየው መከታ ልትሆናት ሲገባ ታናሽ እህትህ ላይ ጨካኝ መሆን መልካም አይሆንልህም እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው::እህታችሁ ትበልጥባችኃለች::
ታላቅ እህት አይ እሰኪ ተው ሆድ ይፍጀው።
ተመሰገን አምላኬ እንካን ከደሀ ቤተሰብ ተፈጠርኩ አባቴና እናቴ ምንም ያወረሱኝ የለም ግን የዋህነት ሰላወረሳቹን የሚቀማኝ የለም
የኔሜርርርርር
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ምን አይነት የተረገሙ ናቸው አረ እግዚአብሔርን ፋሩ
ወልዶ በር ከፍቶ እቤት መግባት ያለውን ህመም እሚያውቅ ያውቀዋል::
አለምዬ ኑርልን እምወድህዋ🥰
ወይ ወላጅ ወላጅም ከጉሩፑ ሆኖ ነው ድራማ የሚሰራው ዛሬ ባልሽን ጥለሽ ብትሄጂ ነገ ሌላ ጥያቄ የመጡብሻል. እንደኔ ይሄ ቤተሰብ. ጥያቄው ስለማያቆም የራስሽን ኑሮ ኑሪ
አለም ሰገደ ሁሌም አለም ሁን
ትግስትህ እረጋታህ አስተሳስብህ ስወደለህ 1000 አመት ንገስ❤❤❤❤❤
እህቴ እረዳሻለው 25 አመት ልጆቼና ባሌን በድዬ ደሀ ቤተሰቦቼ ብዬ ለእነሱ ኖሬ አልጠግብ ብለው ሊያጠፉኝ ተነሱ 😢😢😢 ግን እግዚአብሔር አለ በክፉዎች ላይ የእግዛብሔር እጅ ትፀናባቸዋለች ፍርድ ከላይ ነው ::
ይገርማል! ዘላለም ትኖሩበት ይሆን ይህን ቤት?ከሆነ መልካም
የኔ ቤት ነው ያለችው እህትሽ ባንቺ ጀመረች እንጂ በሁሉም ወንድምና እህቶችሽ ይደርሳል በትክክል በጠየቅዋት ግዜ:: ወይ ነገ የራስዋ ባል ግማሹን ይዞት ይሄዳል አይናቸው እያየ:: ግን በጭራሽ እንዳትለቂያቸው:
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ግፈኞች በእህት ላይ ጭካኔ ሰው ወዶ አይደለም የሚገዳደለው አውሬ እህት እና ወንድም ነው ያለሽ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በገንዘብ ሆኖአል ፈጣሪ ይርዳሽ
የበሌ እህትና ወንድም ልክ እንደ እሷ እህትና ወንድሞች ነቸው
አይ ሠው ከባድነው እኔ ከወድሜ ጋር እህቴ ሁና ባድ ትልቅ ቤት ሠራን ግን የወድሜ ምሥት ካደችን ወድሜ ግን የህቶቸን ሀቅ አላጭበረብርም ብሎ በዝክ የተነሣ ፈታት ወድሜ ጀግናነው አውልቆ ጣላት የህቶቹን ሀቅ አድ ሣያሥቀር ሠጠን
ማሻአላህ አላህን ፈሪነዉ እንኳን ፈታት አላህ የተሻለችዉን አላህን የምትፈራ አላህ ይወፋቀዉ
@@taybat536 አሜን 🙏
ድሮ ቀረ የእናት የአባት ልጅ የሚያስብለን ጊዜ እየመጣብን ነው ገንዘብ እናት እና አባትን ልጅና ወላጅን እህት እና ወንድምን እያከዳዳ ነው። እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥሽ 👏💐
አቤት መጨካከን ያማል ቅኔዉ አለ ታዳ ምን መግስትን እናማራለን ወዲም እህቱን እህት እህቷን እየካዱ ከዚህ በላይ ማን ማንን ይመን😢😢
እግዚአብሔር ፍሩ ከዚህ ሰአት በህላ የሚሆነውን የሚሆነውን የሚቀውን እግዚአብሔር ነው
ትልቅ እህት እናት ነች ትልቅ ወንድም አባት ነው እባካቸሁ አምላክን ፍሩ እናትና አባት መከራ ባዩበት ትልልቆች አትበሉትም
የእውነት አስለቀሰችኝ
ኧረ ሀቋን ስጧት 😢😢😢
አይ ለሀላፊ ጠፊ ምንም ይዘን ለምንሄደው ነገር ዘላለም ለማንኖርባት ምድር ክህደት በምድር ስንኖርም ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ብናደርግ ክፉም የእህታችሁ እንባ እግዚአብሔር ይመለከታል ።
ወንድሟ ግን የህግሰው ነህ ቤተስብህን ማስተካከል ያልቻልክ እያዳላህ ሌላውን ሰው ለገንዘብ ብለህ የማታዳላ ህግን የምትጠመዝዝ መሆንህን አሳይተህናል ለገንዘብ እያለችሁ ይችን ልጅ መናገር እንኳን የማትችል ጉሮሮዋን አደረቃችሁት እግዚአብሔር ይፈርዳል ይቤተሰብ ውርስ ነው ስጧት በራሳችሁ እንዲደርስ የማትፈልጉት ነገር ልምን ብእታችሁ ላይ ታደርጋላችሁ ጡረተኞች ወጥታችሁ የራሳችሁን ንብረት አታፈሩም ማፈሪያዋች ናችሁ
የህግ፡ባለሞያ፡የሚባለውስ፡ሳያውቅ፡ይቀራል፡ሙሱና፡እቺን፡የመሰለች፡ታናሺ፡እህታቸውን መከታ መሆ፡ስገባቹሁ፡ታስለቅሳላቹሁ፡እምባዋ፡አያሳሳቹሁ፡😢
እነዚህ ቤተሰቦች በአለም ላይ የሌለ አውሮዎች ናችሁ ቸሩ መድሐኒያለም ይፍረድባችህ የህታችን ግፍ ነው ያሳብላችሁ ዶንቆሮዎች ናችሁ ይህንን ድርጊት ካደረጋችሁ
እውነት ቡልሀል ውንደሜ ጌታ ይባርክህ ማስተዋል ይስጠን ገንዘቡ አይበልጥም ከእህት ጌታ በደጀ ነው አስተውሉ እባኳቹ ምህረት ጥሩ ነው🙏❤️
ሰዎችየ እራሳችሁን ጠብቁ ማንንም እንዳታምኑ እኔ እንደሆንክ ዘንድሮ የዘመድም ይሁን የባዳ ነገር በቅቶኛል😕
ምንድነዉ የሚሻለን😢😢😢😢
የኔ እህት ብትዳርሸ ድሰተኛ ከሆንሸ ትዳርሸ ይሸልሸል ። 😢😢😢 እፍፍፍ ግን ኢትዮ ውሰጠ የምን መንፍሰ ነው የግባብን ።
የክፋት ጊዜ😭😭ብር ከስጋ የበለጠበት😭በልጆቻቹ በህይወታቹ አግኙት
ሰው ቤተሰብ ሙቶ በውርስ መጣላት ለነሱ ያልሆነ ለናንተ ሊሆን ሁሉም ጥሎት ይሄዳል መሬት ትስቃለች በኛ ሁላችንም ከሷ ውስጥ ልንገባ በሷው መጣላት ልቦና ይስጣቸው
ትዳርሽ ይሻልሻል በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ሆድ ይፍጀው😢
የሰው እዳ ያለበት ጀነት አይገባም ምንቢሰግድ ደሀ ቢያበላ ቢቆርብ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ አረ ኡኡኡ
እርዝቁም አይከፈትለትም
ምን አይነት ጌዜ ደረስን😢 እባካችሁ እህቶች ወንድሞች የ ምንስማዉ ታሪክ አገር ዉስጥም ዉጭም እምንኖር ቡዙ ስማን የ ዚህ አይነት ታሪክ መማሪያ ይሁነን ገንዘቡ ሆኖል እህት ወንድም ስዉን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ???😊
እኔ የገረመኝ ከአምስቱ አንዱ እንዴት አዙሮ ማየት አቃታቸው። ለገንዘብ በእህታቸው ላይ ይተባበረሉ? ግን የሰው ልጅ ዘላለማይ ስላልሆነ ከሃዲም ከነክህደቱ ይቀበራል። ብድራቱንም ለልጅ ልጅ ጥሎ ይቀራል። እችን ሚስክን እህታችሁን ተባብራችሁ በእናቷ እና አባቷ ቅርት ባይተዋር ማድረግ መስማት ያማል። በርች እህቴ አንች ሁሉንም እያየሽ ያጪዳሉ።
የምር ኣሳዘነችኝ ሰው በባዳ ቢበደል ግድ የለም ግን በቤተሰብ ሲሆን ያማል ልቦና ይስጣቸው ኣይዞሽ ገንዘብ ኣላፊ ነው ፍቅር ይበልጣል
እርስ በራሳቸው ፍርስርሳቸው ይወጣል
ለሁሉም ጊዜ አለው ጌታ ይፈርዳል
አይራበኝ አይጥማኝ አይብረደኝ ያረቤ ቤተሰብ የሚያስክድ ሀብት አትስጠኝ ሰውን እንድበድል የሚያደርገኝ ከሆነ አትስጠኝ ለሰው መሆን ካልቻልኩ ካልሆንኩ አትስጠኝ
የኔ እናት መገፋት ጥሩ ነው አይዞሽ በርቺ
ማርቲዬ አይዞሽ አንቺ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ አምናለዉ !!!! የአብረሐምን ቤት የጎበኙ ስላሴዋች ያንቺንም እቤት ጓዳ ይጎብኙ ገንዘብ ሰይጣን ነዉ የገዛ እህት እና ወንድምን ያገዳድላል እባክህ ወንድም እና እህት ተብዬዋቹ ለህሊናቹ ኑሩ።
ዛሬ መስሏቸው ነው. በስውር የሚያየው የሰማዩ አባትሽ ይከፍላቸዋል
ልጅቷ ታሳዝናች እኔ አሁን አሁን በቤተሰብ ዙሪያ በሚሆን ነገር መደንገጥ ካቆምኩኝ ቆይቻለው ምክኒያቱም ተመሳሳይ ሂደት ውስጥ እኔም አለው የገዛ እናቴ የተወሳሰበ ነገር ውስጥ አስገብታን አርፋ ይሄው የገዛ ታናሽ እህቴ እኛ የንብረት ተካፋይ እንዳንሆን የሃሰት ምስክር ገዝታ እየታገለችን ነው እኔ ባልኖር እና በጠበቃ ባልታገል ወንድሜንና እህቴ አውጥታ ጅብ ታስበላቸው ነበር እኔ እነሱን ስደጉም እሷ እዛ ታፈርሳቸው ጀምር 😢
የዘድሮ እህትና ወድም ጭራቅ ናቸው እኳንም ብቻዬ ተፈጠርኩ 😢
እውነት ነው
ያስብላል አሁንስ
ያስብላል ወላሂ
ወንድም ሆይ አታሳዝናችሁም በአሁን ሰዓት ሰው እንደቅጠል በሚረግፍበት ሰዓት ወጥታችሁ መግባታችሁን እርግጠኛ ናችሁ ? ያላችሁ ንብረት ፍቅር ቢኖር ለ100ሰው ይበቃል እንዴት አንደኛችሁ እንኳን ማሰብና እርህራሄ አጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ ለጤናችሁ አስቡ ይቺን የመሰለች እህት እንኳን ድርሻዋን መከልከል ከራሳችሁ ላይ መደገፍ ይገባ ነበር ይህ ሁሉ ነገር በወላጆቻችሁ ሞት ምክንያት ነውና አስቡበት ሞት የሚባል ቅጣት አለ በተለይ ታላቅ እህት እንደ እናታችሁ ሆነሽ ለቤተሰቡ ሁሉ ሀላፊነት መውሰድ አለብሽ ለመሆኑ ለልጆችሽ አስበሻል ?
😢😢😢😢😢እረ በዚህ አመት እንኩዋን ጥሩ ነገር አሰማን ጌታዬ ሆይ ከገዘብ ቤተሰብ ይበልጥልኮ
እግዚአብሔር ቀድሞ በትዳር በልጅ ባርኮሻል። እግዚአብሔርን አመስግኚ። ጤናሽ ትልቅ ሀብትሽ ነው። ፈጣሪ እንደኛ አይቸኩልም። ካንቺ የቀሙትን አይበሉትም ደም ይሆንባቸዋል።
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን. እግዚአብሔር ሆይ ጥሩ ጊዜ አምጣ.እህቴ አይዞሽ ሁልጊዜም. እግዚአብሔር ለተገፉት ነው የሚያዝነው ለነሱም ልቦና ይስጣችሁ. ይህን ሚድያ ሳላመሰግን አላልፍም.
ማርያም ን አሰለቀስሽኝ የአንድ እናት ና አባት ልጆች ሆናችሁ ለገንዘብ ብለዉ እንዲህ ጠሉሽ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ😥😥😥😥ለእነሱም አስተዋይ ልቦና ያድላቸዉ
ከአንድ ወገን ብቻ ሰምተሽ አታልቅሽ ቤተሰብ ምን እደሚሉ ጠብቂ ያኔ ኒኪው
ወንድም ብሎ ነገር መርዝ ስንት ነገርአለ በየቤቱ😢
ጠበቃው ወንድሜ የእናታችንን ቤት ጉድ አድርጎናል ቀጥዬ የምቀርበው እኔ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቆንጆ የሃገሬ ሰዎች ምን ነካቸው ገንዘብና እህት መንገድ ላይ ወድቀው ገንዘብን አነሱ እህትን ጥለው አጭበርባሪ ትውልድ ምህረት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ሰላምሽን ያዥ ዋናው ጤንነትሽ ነው ቅናት ምቀኝነት ተንኮል ከምድራችን ይጠረግ ባለቤትሽን አይወዱት ይሆናል የግል አስተያየቴ ነው ምርጫሽ ነው ጥሩ ትዳር ካለሽ ቅናት ይሆናል ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ እንጂ ታማኝ ሰው ጠፋአለቀ አይዞሽ መልካምነት ለራስ ነው እውነቱን ያውጣልሽ አታልቅሽ አጠገባቸው እንዳትደርሺ እጅግ ያማል 7 ዓመት ታምሜአለሁ ብቻሽን አይደለሽም ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለቀ አንቺስ ትንሽ በጥሰውልሻል አለሁልሽ ሙልጬን ወጥቻለሁ እውጭ ሆነሽ እንጂ እነሱ ግቢ እንዳትገቢ አለ ያሉሽን accountant ውስጥ ያስገቡልሽ አታልቅሽ
ይህም ያልፋል !
Eyoha media @ እንደዚህ ቃለመጠይቅ ስታደርጉ በፈጠራችሁ ውሃ ውሃ ውሃ ......እና ሶፍት እዘጋጁ
ውይ ዘንድሮ የከህደት ዘመን !!
ተዉ ወጎኖቼ ለኮንትራት ህይወታቸው ሞት አለ ከባድ ህመምና ስቃ አለ ተዉ በሰላም ኖሮ ማለፍ አይሻልም ጌታ ይቅር ይበለን
የሚገምህ ነው የቤተሰቤን ታሪክ አስታወሰኝ በአንድ ወቅት እናቴም በወንድሞ እና በእህቷ የተካደችበት ግዜ አሰተወሰኝ ለ7 አመት ተከራክራ ና ታግላ በተጨማሪ የሞቱ እህቶችን ልጆች ሁሉ የወራሸህ ባለቤት አድርጋለች እናም አይዞሽ እህቴ የዚህ ሁሉ ነገር የዋ ሆኖ እራሱን እንደሰው ማየት ዋጋ ያስከፍላል እውነት ያሸነፈው
ኡፍፍፍፍፍ የኔም አሉ በቁሜ የቀበሩኝ 10 አመት ሙሉ በስደት ለነሡ እየተንከራተትኩ 😢ብዙ ዋጋ ከፍየ እዚህ አድርሻቸዉ ደግሞኮ ታናሻቸዉ ነኝ ልጅነቴን ቡርቄ ሳልጨርስ ተሰድጀ ዛሬ ግን አይደለም ለኔ ህመምተኛዉን አባቴንም ሊገሉብኝ ነዉ 😢💔ለካ ሴት ልጅ በባል በፍቅርኛ ብቻ አይደለም ልቧ የሚሰበረዉ ኢንሻ አላህ በአኬራ እፍርዳቸዋለሁ ለባዳ አሳልፈዉ እደ ሰጡኝ እኔም ሰማይና ምድሩ ለፈጠረዉ አንድ አላህ☝️😭💔አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁ 😢የዉመል ቂያማ እንፍረዳለን ኢንሻ አላህ
አብሽሪ አህቴ እዱንያ ፈተናናት አላህ በዚህ የተሻለ ይተካል ሁሉም ፈተና በጎኑ ሌላ ኸይር አለው
😢😢😢💔💔💔
ፈጣሪ ይፈርዳል ከድንጋይና ከሲሚንቶ ሰው ይበልጣል እህታቹን የበደላቹ ይመስላችዋል ግን ወላጆቻችሁን ነው የበደላቹት:
ጠብቁ መጨረሻቹ ስቃይና በሽታ ነው::
ወግኖቼ... የጥበብ ሁለ መጀመሪያ.. እግዛብሄርን መፍራት ነው ::
ሀብት ጤዛ ነው
መልክ እረጋፊ ነው
ጤና.. ነገ እምንሆነን አናውቅም !
እህትነት እና ወንድምነት ግን
ከምንም በላይ
ነው ያውም የቲም ሆናችሁ
የዛሬዋ እመቤቴን.. ልብ አርጉ
የዝች እህታችሁ እንባ.. ለልጆቻችሁ ገዳፋ እንዳይሆን
ቆም ብላችሀ አስቡ.. አስቡ
የውም የሙት.. ውርስ ... እመቤቴ ቀልባችሁን ትመልስው :: እህት አታልቅሽ
ሀቅሽ.. የትምአይሄድ.. የግዜ ጉዳይ ነው ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
ሲጀመር ልጂቷ በጣም ጡሩ ልጂ ነች አላህ ይፍረዳት 😢😢😢
እንኳንም የቤተሰብ ንብረት አልኖረን ብዬ ሁሌ ፈጣሪን አመሰግነዋለው ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምድነው የምንሰማው ይህች ልጅ ወድሞን ያላመነች ማንን ትመን የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አትበሉ ይህችን ሰው እርዱት ዝም አትበሉ ጎረቤት ሁሉ ይህወድሞ ሆነ ህት የተባለችው ልጆች አልት እግዝሀብህር ይፍረድባት
ግን እንዲ ግፍ የምትሰሩት ስንት አመት ለመኖር ነው እንዴት ለክፋት ሙሉ ቤተሰብ ይስማማል አንድ ፈረአ እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ከመሀከላቹ ይጥፋ አረስለ እግዚአብሔር እናት እና አባታችው በሰላም ይረፉበት😊😊😊
You're right women we Love you
ከባድ ነው አለ ተሸካሚ እንደት ያለ ዘመን መጣብን የእናት ልጅ በተ ጨካከ ነበት ግዜ ደረስን ጌታሁይ ማስተዋልን ስጠን
የኔ እናት ልብሽ ቁስል እንዳለ ከድምፅሽ ያስታዉቃል እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀዉ በረከቱ ይሙላልሽ የማይከዳ የማይለወጥ አምላክ አባት ሁሉ በሁሉ የሆነዉ አለ በሰማይ
ደም ያርግባቹ ሀቃዋን መልሱ😢 እህትየው ታገኝለሽ ዋጋሽን 😢 ጠብቂ
ኮሜታተሮችአትፍረዱመችሰማንየነሱንስ
ምን አይነት ግዜ ነው ስንት ነገር ሰማን እግዞ ከሰው ልጅ በላይ ንብረት የተወደደ ግዜ እንኩዋን የቤተሰብ ውርስ ይቅርና እየተቃጠልን የአረብ ፍት እየገረፈን ምንለፍውን እንኩዋን ነገ ጥለነው ወደ ማንመለስበት እንሄዳለን ግን ለምን ክፍት ምቀኝነት እራስ ወዳድነት 😢😢😭
በጣም የሚያሳዝን ክህደት ነው ።
እኔ ሰውን የምመክረው ውክልናን ስንሰጥ መጠንቀቅ አለብን።
እኔ አሜሪካን አገር ለሚኖር አጎቴ ውክልና ሰጥቶኝ ሁሉን አስተካክዬ
ጨርሼለት ከረጅም አመት በህዋላ እንዲመጣ አርጌው ቤቱ ያለበት ቦታ ስንሄድ የአካባቢው ሰው ቤቱን ለራስሽ ያረግሽው መስሎን ነበር ለካ ታማኝ ሰው አለ በማለት መረቁኝ እባካችሁ ታማኝ ሁኑ ።እህቴ በህግ እስከመጨረሻው ጠዬቂያቸው ።
እህት ተብየዎ እናንተ ወላጆቻችሁ ልጆቻቸውን እና ንብረትን ጥለው እንደሄዱ አንቺም ወልደሻል ልክ እንደዚህ ልጆችሽን እና ንብረቱን ጥለሽ ትሄጃለሽ ወንድምየው ደግሞ ውክልናው ተሰጥቶት ታማኝ አልሆነም እግዚአብሔር ዋጋውን ይሰጠዋል ሌላው ህግ ያጠናው ወንድም ተብየው በፈጣሪ ስም ቃል ገብተሃል ህዝብን በእውነት ለማገልገው አንተ ግን ለቃልህ አልታመንክም ሁላችሁም ዋጋችሁን ታገኛላችሁ! " ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" ይላል መ/ቅዱስ ።
ማርትይ እራስሽን በትክክል ነው የገለፅሽውበጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እባይን መቆጣጠር እልቻልኩም በልጇችሽ በትዳርሽ ተደስቼ ተባረኪ ጤና ናእድሜ ይስጥሽ እንሱም በልጇቻቸው ይገኙታል እይዟሽ በርቺ
People worshipping money to the extent no value whatsoever to their loved ones. Dishonesty everywhere nowadays🤮
አለምዬ ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ይስጥህ ዘንድሮ ጥሩ መስማት የናፈቀን ዘመን ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
እመቤቴ የፈጣሪ እናት በዘርፏፏ ልብሷ ሽፍን አርጋ ታሪክን ትለውጥልሽ አይዞሽ
እኔም ገረመኝ ዘድሮ😢😢የንሮ ውድነት አጨካከነን እደውም ተባብረን መሻገር ስችል መየዉ ተጨካከንን😢
በትክክል
መንግስታችን የቤተሰብ ባህሪ ሁሉ እንዲቀያየር አደረግን ዝምድና ተረሳ የጥቅም ሰው አደረገን 😭