- 40
- 580 852
Lamesgnew
United States
Registrace 10. 09. 2020
Testimony and worship program
Video
ከፍ በል Worship Time | Lamesgnew
zhlédnutí 900Před 7 měsíci
በእግዚአብሔር መደነቅ . . እጅግ መገረም . .ደሞ ማመስገን . . በቃ ማምለክ #ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233
የመጨረሻው የሱስ ደረጃ ላይ ሆኜ እያበድኩ ወደ ሞት ስሄድ አንድ ምሽት ላይ ግን .| ዛሬን ያየ ያመሰግናል | lamesgnew
zhlédnutí 6KPřed 10 měsíci
#happy_new_year #መልካም_አዲስ_አመት #ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 A wonderful testimony to see how God saved him on the night he was going to commit suicide while suffering from severe addiction.
ድንቅ ምስክርነቶች እና አምልኮ Wonderful Testimonies and Worship | lamesgnew
zhlédnutí 650Před rokem
ለጥቂት ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የላመስግነው ፕሮግራም ተጀምሯል ✴️ ከሞት የዳናችሁ፣ ✴️ የተፈወሳችሁ፣ ✴️ ከአደጋ የተረፋችሁ ፣ ✴️ እግዚአብሔር ድንቅ ተዓምራቱን ያሳችሁ የተደረገላችሁ ኑ! አግኙን አብረን እግዚ አብሔርን እናመስግነው 🔸0936532336🔸 &🔸 0910297474🔸 #ላመስግነው Those who have been saved from death, those who have been healed, those who have survived an accident, those who have been treated by God's wonderful miracles, come! Let's meet and praise God together ክለብ ውስጥ የማላ...
በቀን 24 በምህረቱ ! 24 a day in mercy ! | lamesgnew
zhlédnutí 2,7KPřed rokem
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 , 0910297474
ላመስግነው ፕሮግራም እንዲቀጥል. . . to continue
zhlédnutí 3,4KPřed 2 lety
ውድ የላመስግነው ቤተሰቦች ጠፍተን ነበር አሁን መጥተናል ፕሮግራማችን እንዲቀጥል የምታበረታቱን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እንድንቀጥል እና እንድንሰፋ በጸሎታችሁ እና በገንዘባችሁ ማገዝ ለምትፈልጉ Mikiyas Girma 1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA 50500276 BOA SWFIT Code ABYSETAAXXX ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 0910297474 or 093653233
ልዩ የበዓል ዝግጅት Easter program lamesgnew
zhlédnutí 8KPřed 3 lety
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 It is an Easter program in which we express our gratitude for the forgiveness of our sins in Christ and the mystery of the resurrection. Eyu's tiktok vm.tiktok.com/ZMeVprN5g/ Zeke's tiktok vm.tiktok.com/ZMeVpYKwf/ Serki's vm.tiktok.com/ZMebdaoWL/ Amazing testimonies czcams.com/channels/mY8Wh...
በመጨረሻ ሽንቴን እንኳ መቆጣጠር እስካልችል ድረስ Amazing testimony
zhlédnutí 8KPřed 3 lety
#shorts here is full testimony ሙሉ ምስክርነቱን ለማግኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ czcams.com/video/N1_J7z5hJd0/video.html An addiction that started with two woodpeckers was going crazy for the rest of his life . . But Jesus Came lamesgnew,
"ራሴን ሳይ የሚገርመኝ" Amazing live Worship
zhlédnutí 10KPřed 3 lety
#ላመስግነው #Lamesgnew #Worship #mezmur #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 Amazing live Worship It is a song of thanksgiving for our salvation in Christ We need your help to make videos about God's work and miracles above 1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA Mikiyas Girma
የ 30 አመት የደም ኪዳን በ ሰከንዶች . . . The 30-year-old blood covenant with Satan in seconds. . .
zhlédnutí 82KPřed 3 lety
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 The most amazing and the last part In this video we see how God saves the soul sold to Satan and The 30-year-old blood covenant part one czcams.com/video/XV2Afd_BwLk/video.html part two czcams.com/video/N4mZvCc_5CA/video.html We need your help to make videos about God's work and miracles above 100029509...
የሰጠኝን ነጥቆ እብድ ሆኜ.. ሳለ አንድ ነገር ሆነ He took what he gave me and went crazy
zhlédnutí 86KPřed 3 lety
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship ምስክርነት ያላችሁ እና መሳተፍ የምትፈልጉ 0936532336 It is a video that shows how a man with over 500 evil spirits was freed from the torment of Satan Amazing Testimony Part 2 First Part of this Testimony czcams.com/video/XV2Afd_BwLk/video.html We need your help to expand our ministry and go to the countryside to talk about God's work MikiyasGirma ...
ብዙዎችን ያሰገደ ጠንቋይ ነበረ አየሱስ ሲደርስለት . . Satan tormented him until he became mad
zhlédnutí 83KPřed 3 lety
#lamesgnew #Worship #Testimon #Meracle ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ለመርዳት የምታስቡ 093653233 he was menstruating as a woman The evil spirit caused him to shed blood and burn coals of fire But the name Jesus freed him from all bondage His Name is Sofonias now he is a missionary Amazing Testimony and Worship Part 1 For those who want to fund the service Lamesgnew Program:- SWFIT Code CBETTETA...
ካይሮ ያረፍኩበት ሆቴል ድረስ 5 ግብጻውያን ..5 Egyptians were sent on my way to Lamesgnew
zhlédnutí 31KPřed 3 lety
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship #live_worship Amazing Testimony with Pastor Marta and Worship "5 Egyptians were sent on my way to the hotel where I was staying in Cairo" Content Video 00:00 - Intro 02:52 - Testimony 14:05 - God Is our Father 22:14 - God Is Our King 23:43 - God Is Provider 25:34 - God is Forgiver 36:03 - God is Protector and Testimony 43:02 - God Is...
አንተን የሚመስልህ የለም Cover Song Worship Lamesgnew
zhlédnutí 3,6KPřed 3 lety
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship Cover Song "There is no one like you" "ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ" live worship czcams.com/video/hQy37wLPEZA/video.html "ይሄ ነው የኔ ጌታ " Worship Time czcams.com/video/8L5aYYenudE/video.html Please Subscribe czcams.com/channels/mY8WhmLlIyaZ4u3J2_dFHA.html ምስክርነት ያላችሁ እና በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ በዚህ አድራሻ ያግኙን Contact us at this address if you are a wit...
አንድ ብርሃን በውስጤ አለፈ ያ ብርሃን እስከዛሬ ድረስ A light passed through me Lamesgnew
zhlédnutí 16KPřed 3 lety
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship Amazing Mental Healing Part Two "no cure for mental illness but One Day . . A light passed through me" Part One ክለብ ውስጥ የማላቀው ሰው መጠጤን ይዞት ነበር በነጋታው ግን መለፍለፍ ጀመርኩ czcams.com/video/86TSze1dlQc/video.htmlsub_confirmation=1 for More Worship and testimonies please subscribe czcams.com/channels/mY8WhmLlIyaZ4u3J2_dFHA.html በፕሮግራሙ ላይ የነበረው አ...
ጀግናው ጀግናው ጀግናው ኢየሱስ ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🔥🔥🔥🔥🔥
ውስጤ በኢየሱስ ፍቅር ነደደ በወንድሜ ምስክርናት ኢየሱሴ እወደሃለሁ❤❤❤❤❤
እግዝአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ከአእምሮ በለይ ነህ
What an amazing testimony. My Almighty God JESUS CHRIST thank you for my beloved brother
Yachi lij min honech? Antes wetah. Esuas ezaw kerech? If that the case you must be selfish. You only save your self. How selfish we are. As human being.
በጣምበ ጣም ድቅ ምስክርነት ነው
Amen!
Amen!
❤ጌታ መልካም ነዉ ስሙ ለዘላለም ይክበር ኢየሱስ ጌታ ነዉ
አሜን🙏
❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
እየሱስ ጌታ ነው
አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ በልባችን ተወለደ we LOVE YOU JESUS CHRIST✝️✝️✝️
ዋዉ ይህ የእግዚአብሄር እጅ ነዉ ሁሉም ሊሰማዉ የሜገባዉ ምሰክርነት።
አቤት ይህ ኢየሱስ እዴት ታላቅ ነው በቃ እሱን አምኖ በስሙ ለሐጢያት ስርየት ተጠምቆ እርፍ
አሜን አሜን ውንድማችን እንክዋን ረዳህ እረዳን/ እኔም ተስፋ ሰነቅሁ ለልጄ እንዲህ አይነት ምስክርነት እሰጥለሁ በጌታ እርዳታ:: ተባረኩ የጌታ አገልጋዮች ስሙ ለዘላለም ይባረክ ውዴ ተባረክ አሜንአሜን
Gen keyikirta gar mahal mahal sitakuaritut hasabun tatefalatchew bikeres sorry . Getan ketekebele behuala Ina Demo enatus getan aweku ?
Weyyy indet indasazenegnnn inbayen makom akategnnn uffff jesusss ......indet tewedehal oooo Demo mamarih
ወሪያ መዝሙሩን መጨረሻ ብታደርጉት ለመደመጥ የተሻለ እድል የሆናል። እኔ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን ከፕሮግራሙ ብዙ የዲያቢሎስን አሰራር እየተማርኩበት ነው። በመሃል አቋርጣቹ ስትገቡ ሃሳቡንም ትበታትኑብናላቹ።
Abat eyesus ante eko enen endezeh abat kekoshasha newe kechelema kemot ere kal yelegnem alejemerewe
Egzeabher senager yesemal ezeh garr bedemaku lesemerebet yemigeba eres
Mesgana le gata yhne wedma Eysuse enquan tadaghe tabarke.
በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለየለም ጌታሆይ ወንድሜን ከጠላት ተናጥቀህ የራስህ ገንዘብህ ስላደረከው ተመስገን
What is name
ልዑል ሆይ ማደርያህ ይባረክ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርከክ።
እየሱስ አባ 😭😭😭አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ♥️
ይሔ አየሱስ ይደቃል እፍፍፍፍ
ፌልም ነው የሚመስለው ተመስገን ነው
አሁን አዘመንከዉ አልሸሹም ዞር አሉ ነዉ
Abta amasegnlwo kakotete amelchlewo mekenyetu ante naka 😢😢😢 wodem gata enkun darselka
አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም ትልቅ አባት አለ።እሱም እየሱስ ክርስቶስ ጰራቅልጦስ ነው።
ደግመህ. ደግመህ. መሰከር ለተያዙት. ድህነት. ይሆናል. ሰትመሰክር. በየቤቱ. ያለ.ጠንቋይ እንደሚናወጥ. ታውቃለህ. ደግሞ. ደግሞ. ደግሞ ሁሉ ለእሱ. ክብር. ይሁን. ይሁንለት
አቤት. ሰሪው. እሱ. ባይሆን. ኖሮ. ያልተወህ. የተወራረደብህ. ጌታ. ይመሰገን. እሱ ብቻ. ጌታ. የሆነ. የእንደገና. አምላክ. ዛሬም. በህይወት. አለህ. በርታ.
ወንድሜ ጌታ ትልቅ ነው እንዳንተ እይነት ባል ከየት ይገፕ ይሆን ስላንተ ጌታን እመስግናለሁ
Eyesus Eyesus..................min kalat alegi
Ameeen ameeen ameeen ❤
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ
Yes eyasus gatanaw
እየሱስ ልዩ ነው እየሱስ የህይወት ሱስ ነው አሜን አሜን
Tabarek
Abet iyesuus mihreth lezelalem kiber
Ameen Ameen Ameen gazare layi yeferese yihun
waw inkan geta radaki lante yederese lelelam yidirasi eyesus yibarki Ameeen Ameeen Ameeen
Eyesus gata new eyesus yadnal eyesus gata new eyesus yemetal ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ስሙ ይባረክ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤❤💥💥💥💥💥💥👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋👋👋👋
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
ራእይ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤ ¹⁰ በታላቅም ድምፅ እየጮሁ፦ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና ለበጉ ማዳን ነው አሉ። ¹¹ መላእክቱም ሁሉ በዙፋኑና በሽማግሌዎቹ በአራቱም እንስሶቹ ዙሪያ ቆመው ነበር፤ በዙፋኑም ፊት በግምባራቸው ተደፉ፥ ለእግዚአብሔርም እየሰገዱ፦ ¹² አሜን፥ በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ውዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን፤ አሜን አሉ። ¹³ ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ፦ እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ። ¹⁴ እኔም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁት። አለኝም፦ እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ። ¹⁵ ስለዚህ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት አሉ፥ ሌሊትና ቀንም በመቅደሱ ያመልኩታል፥ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው በእነርሱ ላይ ያድርባቸዋል። ¹⁶ ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፥ ከእንግዲህም ወዲህ አይጠሙም፥ ፀሐይም ትኵሳትም ሁሉ ከቶ አይወርድባቸውም፤ ¹⁷ በዙፋኑ መካከል ያለው በጉ እረኛቸው ይሆናልና፥ ወደ ሕይወትም ውኃ ምንጭ ይመራቸዋልና፤ እግዚአብሔርም እንባዎችን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል።
ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር። ¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም። ¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤