በመጨረሻ ሽንቴን እንኳ መቆጣጠር እስካልችል ድረስ Amazing testimony

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #shorts
    here is full testimony ሙሉ ምስክርነቱን ለማግኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ
    • በብዙ ሱሶች ስር ወደኩ ቦይ ውስጥ ...
    An addiction that started with two woodpeckers was going crazy for the rest of his life . . But Jesus Came
    lamesgnew,

Komentáře • 10

  • @meab7556
    @meab7556 Před 3 lety +1

    ይህ ጌታ ልዩ ነው ሲሰራ ማንም አስቀድመውም አሰራሩ ግሩም እና ድንቅ አበቃ አለቀ ባልነው ነገር ላይ ውብ አርጎ የስራል በጣም የሚደንቀን ከኛ የሚፈልገው ብር ወርቅ አልማዝ አይደለም ተመስገን ብቻ የኔ ጌታ ጌጤ ነህ ውበቴ ደም ግባቴ

  • @terengot9414
    @terengot9414 Před 3 lety

    እግዚያብሄር የታላቆች ታላቅ ነው🙏🏽

  • @nanitahan756
    @nanitahan756 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ❤🙏
    ሰላም ለእናንተ ክብር ለእየሱስ ይሁን ወድ የላመስግነው ፕሮግራም ቤተሰቦች ወዳጆች እንደኔ ምስክርነት ለመስማት በጉጉት የምትጠብቁ እዲሁም እግዚአብሔር ማመስገን ማክበር ህይወታችሁ የሆነ ከኔ ጋር በአንድነት ጌታን እናክብ በተሰጠን በዚች ቀን ስለመታዘዛቹ ጌታ እየሱስ ህይወታቸሁን የምስጋና የድል ያድርግላቹ ተባረኩ 👉አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ
    እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ
    ይገባዋልና (3x)
    እስቲ ለዚህ ጌታ አምልኮ ያለው (4x)
    ኢየሱስ በሕይወቱ የሆነው ብቸኛ
    አመልካለሁ የሚል ቀኝ እጁን ይስጠኛ
    ይተባበረኛ ይተባበረኛ
    ቀኝ እጁን ይስጠኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ
    ይተባበረኛ ይተባበረኛ 🙏❤

  • @juditzed9988
    @juditzed9988 Před 3 lety

    ፍፅዬዬዬ ተባረክ

  • @birtukanbelongtojesus29.

    እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በኤልሻዳዩ አምላክ የሚተማመን አያፍርም ።

  • @user-hb9xr8iu9t
    @user-hb9xr8iu9t Před 3 lety

    ጌታ ሰዉ ሰዉ ያደርጋል ለናዘረቱ ክብር ይሁን

  • @hananmaskan4068
    @hananmaskan4068 Před 3 lety

    የኔ ጌታ ብርቱ ነው እንኳን ተፈወስክ

  • @tsion3975
    @tsion3975 Před rokem

    Wwww

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 Před 3 lety

    When is this coming please

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety

      Here is the link
      czcams.com/video/N1_J7z5hJd0/video.html