Komentáře •

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +6

    ኢትዮጵያዊ ሲባል የሠይጣን መሣሪያ ነው የፈጠራ ችሎታቸው ለሰው መርዝ ማባላት ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 3 lety +6

    ኢየሱስ የሰላም ምንጭ ነው ሰለማችን ኢየሱስ ነው እግዚአብሔር ይበርካችሁ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před 3 lety +3

    ሰወዳት እቺ የአባቴ ልጅ ምስክርነትዋ በእምባ ነው የምሰማት ጌታን ስትወደው ትኩስ ፍቅር ያላት አንደበትዋ ሶፍተ እና የሚያረሰርስ የሚያጽናና ምስክርነት ሳይሰለቸኝ አዳሚጨዋለው🙏👈

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew Před 3 lety

      part Two
      czcams.com/video/-aKIOGAMans/video.html

  • @oneloveonelove6916
    @oneloveonelove6916 Před 3 lety +5

    Wow ጌታ ይመስገን አቃታለው ከ 15 ዓመት በፊት አሁን በጣም ጤነኛ ናት እረዥም አመት አላየዋትም ጌታ ይመስገን ስላየዋት ደስ ብሉኛል ከብዙ ጊዜ ቦዓላ ስውን አይጥልም ጌታ ሰውን ያነሳል ጌታ 🙏🏽

  • @graceplug3471
    @graceplug3471 Před 3 lety +1

    I love this women. I found her last year. I cried and cried all night LISTENING to her testimony. This woman is a warrior!!!

  • @user-xm2xr3wj7g
    @user-xm2xr3wj7g Před 3 lety +3

    ለጌታ የምሳነዉ ነገር የለም 🙏🙏 ክብር ይሁንለት

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 Před 3 lety

    Waw geeta eiyesus yibarek

  • @tenadamalemu3350
    @tenadamalemu3350 Před 3 lety

    ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 3 lety

    ስላም ለዚህ ቤት

  • @houluselam7678
    @houluselam7678 Před 3 lety +2

    ያልሸው፡ ፍጹም : እውነት፡ነው፡ ስለማውቀው

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před měsícem +2

    ሁለ ይህን ፕሮግራም ለማዳመጥ ፈልጌ ነበር ግን ግዜውን የምትገሉት መዝሙር በማሰማት ነው ቀጥታ ስወችን ብናዳምጥ ምን አለ

  • @hewantesfaye3249
    @hewantesfaye3249 Před 3 lety +1

    ልዑል ሆይ ተባረክ ክብሩን ውሰድ

  • @bekind179
    @bekind179 Před 3 lety +3

    what Amazing testimony I can't wait for part two

  • @tsehayyegetalijtsehayyeget7191

    Egizabihir yibarikachu tsegawunim yabizalachu endet yale liyu yehone geta iyesus yalen betam desi yilal igzabiher bichawu yadinal yitadegal haleluya

  • @netsanetgetachew283
    @netsanetgetachew283 Před 3 lety

    Blessed

  • @blanetesfaye5317
    @blanetesfaye5317 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይችላል

  • @sarawetyegeta3060
    @sarawetyegeta3060 Před 3 lety

    Tebareku

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    ብዙ ሰው የሚፈውስ ምስክርነት 🙏🙏🙏🙏

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 Před 3 lety +1

    ቹቹ ከረጅም አመት በፊት ፀጉር ቤት ሰንማር አሰተውሳለሁ ቅን ልብ እንደነበረሸ መልካም ሴት እንደሆንሸም አውቃለሁ ... ሰለሆነብሸ ነገር በጣም አዝኘለሁ ግን ደግሞ ጌታ ሰለደረሰልሸ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባረክ እርሱ መልካም ነው ሰው አይጥልም አይዞሸ እህቴ ...

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +2

    አውቃታለው ይቺ ሴት ሌላ ቦታ ምክክርነት ስትሰጥ!!!

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga3427 Před 3 lety

    Tebarkuuuuu😍😍🙏🙏

  • @duskanemeta6338
    @duskanemeta6338 Před 3 lety

    Amen

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 3 lety

    Already I and you heald by his strip's befor 2000 years ago.Thank you Jesus.

  • @jesusejesuse4020
    @jesusejesuse4020 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይችላለ

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 Před 3 lety +1

    my dear your message for a lot of people at this moment. with God all things are possible. l am so happy it's true your testimony amazing for everyone ❤lessening stay blessed too 🙏

  • @tadelechdefersha4824
    @tadelechdefersha4824 Před 3 lety

    It was amazing program. God bless you.

  • @resurrectiontensay7774

    Wow God its Amazing 🙏🙏💖

  • @user-mt8sz2be7v
    @user-mt8sz2be7v Před měsícem

    Please sing with......

  • @fikirtewikjra8403
    @fikirtewikjra8403 Před 3 lety

    we love you ho are created by God image

  • @bini4273
    @bini4273 Před 3 lety

    Ur voice ❤❤❤ brother berta

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 Před 3 lety +2

    nice to see you again i heared this this testimoney before some years ago, God bless you sis and all.

  • @adanechberhanu1354
    @adanechberhanu1354 Před 3 lety

    selamaceni eysusi neaw

  • @mahaderassefa8797
    @mahaderassefa8797 Před 3 lety

    Geta Ante melkam Abte nhe semhe yebarke

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    አሜን እግዚአብሔር ያድናል ዝም ብሎ ላጥፊዎች አይሰጥም ሀምሌ ሉያ ☝🙏🙇

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 Před 3 lety +2

    እራሳ ጋደኛሽ ነች መዳኔት ይረገችብሽ

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 Před 3 lety +1

    ፊፊዬ የኔ ቆንጆ nice to see you I remember you when you are in LA I came with my Friend and you took us a bar ጌታ እንኩዋን ረዳሽ you inspire me

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +1

    አንችን የፈወሰ ጌታ ለእኔም ይድረስልኝ።

  • @belayg17
    @belayg17 Před 3 lety

    Geta hoy ante Eko leyu neh

  • @kokobyasus5736
    @kokobyasus5736 Před 3 lety

    How I get the book amazing testimony tebareki

  • @natinaeltessema4629
    @natinaeltessema4629 Před 3 lety +1

    Healing gn kebad ngr adelem eyesus yekefelebet ngr nw le hatiatachn endemotew le sega hememachnm motual ...andrew wommack blachu betayu mekralw

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 Před 3 lety +1

      Yes tikikil.I agree with you already it is paid for all.Thank you Jesus.

    • @natinaeltessema4629
      @natinaeltessema4629 Před 3 lety

      @@frehiwotteshome1333 tebareki ehete eyesus fkr nw menelew weden adelem ene bzu gize tefewshalew I never tolerate sickness

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 Před 3 lety +1

    Girl on the left is cute tho

  • @netsanetkelemework101
    @netsanetkelemework101 Před 3 lety

    ውይ ዼንጤ ስጠላቹህ

    • @samriaklilu950
      @samriaklilu950 Před 3 lety +2

      Egna gin enwedkalen

    • @fikirtewikjra8403
      @fikirtewikjra8403 Před 3 lety +3

      እንቺ ወይም አንተ ብትጠላን እኛ ግን ክፍቅር በቀር ጥላቻን አናውቀውም።፣we love you

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm Před 3 lety +1

      we love you, Natty. Jesus loves you too!

    • @maranata1484
      @maranata1484 Před měsícem

      የጥላቻ መንፈስ እየሱስም ካንተ ላይ ይነሳ።
      እኛ እንወድሀለን

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 Před 3 lety

    ጌታን ታቂዋለሽ ??????? ይባላል መልሱልኝ

    • @elsatewelde2044
      @elsatewelde2044 Před 3 lety

      አይባልም

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 3 lety

      @@elsatewelde2044 በጣም ኣመስግናለሁ

    • @jesussaves1474
      @jesussaves1474 Před 3 lety +1

      እንደ መጽሐፍ ቅዱስ #ይባላል ።
      ምክኒያቱም።
      1ኛ) ስለ ጌታ ኢየሱስ አዳኝነት ሰምተው የማያውቁ ብዙ ሰዎች በምድር ላይ ስላሉ።
      2ኛ) ስሙን ብቻ አውቀው ነገር ግን ህይወታቸውን ፣ኑሮአቸውን ለእርሱ ያላስገዙ ሰዎች ስላሉ።
      ማወቅ ማለት ስሙን ማወቅ አይደለም ፣ ማወቅ ማለት ከ እርሱ ጋር ጋር ህብረት ማድረግ ነውና።
      “አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 2፥4
      ተባረኪ።

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 3 lety +2

      አዎ ይባላል ! አንተ ጌታን ታውቀዋለህ? የምታውቀው አይመስለኝም ።የነፍስ አባትህን ነው የምታወቀው አይደል! LOL

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 3 lety

      @@dmx3674 በደንብ ኣቀዋለሁ እንደ እናንተ እየሱሴ እያልኩ ሳይሆን በየመንገዱ እየሱሴን ተቀበል(ተቀበይ) ሳይሆን ስሙ የኔ ፈጣሬ ጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምድርን እና ሰማይን የፈጠረ የድግል ማርያም ልጅ ይቅር ባይ ጌታ መድሓንያለምን ነው የማቀው ኣታንጠልጥሉት ስሙን በስነስርኣት ጥሩት እሺ መፅሀፍ ቅዱስን ኣቃለሁ ለፈጣርያችሁ ክብር ስጡት