ካይሮ ያረፍኩበት ሆቴል ድረስ 5 ግብጻውያን ..5 Egyptians were sent on my way to Lamesgnew

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 139

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 3 lety +19

    ውይ ውይ እንዴት መታደል ነው?አባት በለን ሳንጨርስ ወንድም ሆኖ ይገኛል አሱን ስናስብ አምላክ ነው ደሞ ሲቀጥል ደግሞ ከለላ ኧረ ምኑ ቅጡ ሁሉን በሁሉ ሆነልን።"All in one"ወይ መታደል ተባረኩልኝ።

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ወንድሜ ጌታ የሱስ ይባርክህ የጌታ መንፈስ በሀይል በአንተ ይገለጣል በእያንዳንዱ ቃል ስትናገር

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Před 3 lety +9

    ፓስተርዬ ለብዙ ሴት ምሳሌ መሆን የምትችይ የክርስቶስ ወታደር ነሽ እንወድሻለን ።ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 3 lety +6

    ድንቅ ነው እግዚያብሔር እያንዳንዳቻን በየእለቱ እጁን እያየን ነው
    ክንውኖቻችን ወጥተን መግባታችን በጠላት መዘናጋት ኣይደለም ከእግዚያብሔር ምህረትና ጥበቃው ብዛት እንጂ የሚራራልን የሚያዝንልን አባት አለን ሐሌሉያ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 3 lety +10

    ክብር ለጌታ ይሁን!! የሚጠብቀን አይተኛም አያቀላፋም።

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety +10

    GOD is good AMEN
    GOD is able AMEN
    GOD is provider AMEN
    GOD is protector AMEN
    GOD is LOVE AMEN
    ALL GLORIES BE TO GOD FOREVER MORE AMEN

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před 3 lety +6

    ጌታ ይባርካችሁ
    አለውኝ ሆነህልኝ ጌታ
    ድኛለው በመሞቴ ፋንታ
    አለፍኩኝ ያን ሁሉ መከራ
    ጌታዬ ልብህ ለኔ ራራ..

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety

      Amenn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 tebareklgn

    • @ykdeyluv
      @ykdeyluv Před 3 lety

      እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ነው ፓስተር ማርታ ከብዙ ዓመት በኋላ ስለ የሁሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ የት ነው ያለሽ?ው

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 Před 3 lety +3

    እየሱሰዬ እየሱሰዬ እየሱሰዬ አዳኜ እዘድሀለሁ አቤት ጥበቃህ አቤት ቸርነትህ ይገርመኛል እንዴት እንደምታድን እዴት እንደምታሰመልጥ ሰምህ ይባረክ ቅድሳን ተባረኩ። 🙌🙌🙌🙌

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +4

    ይገርማል! እግዚአብሔር መላእክት ልኮ አዳናችሁ ኧረ እንዳንተ ያለ ማነው ? ጌታ የሱስ ስምህ ይባረክ። ይችላል።

  • @messeluzewde5363
    @messeluzewde5363 Před 3 lety +7

    ዋው የሚገርም አምላክ የረዳሽ እግዚአብሔር ፣ያስመለጠሽ ስሙ ይባረክ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እኛን የሚጠብቅ ጌታ ለክፋ አሳልፎ የማይስጥ ስሙ ለዘላለም ይቀደስ ግሩም ምስክርነት ነው ላመስግነው ፕሮግራም አስተማሪ ፈዋሽ ነፍስን የሚመልስ ነው ተባረኩ ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ ይጨምርላችሁ እወዳችሃለሀ።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አባት ነው እግዚአብሔር ባል ነው እግዚአብሔር ወንድም እህት ነው አክስት አጎት ወገን ጠበቃ ጠባቂ ነው። እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር። እግዚአብሔር ከነብሰገዳዮች ስላስመለጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኪዳን ልጆቹን ርስቶቹን አሳልፎ አይሰጥም። እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው። ሃሌሉያ

  • @user-yu3mq9jz7c
    @user-yu3mq9jz7c Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር ለ እሱ ይሁን 🙏

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety +5

    AMEN I have got a FATHER who is in heaven that control the whole world.
    JESUS is LORD AMEN

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 Před 3 lety +4

    አባት አለኝ አባት የማይለየኝ እውነት ነው እግዚአብሔር አንተ አባቴ ነህ, ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️

  • @ibelongtojesus7598
    @ibelongtojesus7598 Před 3 lety +7

    ፓስተርዬ እንኳ የታመንሽው ጌታ ኢየሱስ ረዳችሁ።

  • @yetiyeeyesus4229
    @yetiyeeyesus4229 Před 3 lety +4

    የኔስ አባት ይለያል ከአባቶች ልዩ ነዉ

  • @jackjames5260
    @jackjames5260 Před 3 lety +6

    ጌታኮ ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይምስገን ይችላል ለልጆቹ የ ሚጠነቅ እየሱስ ኦህ ሃሌሉያ ሰሙ ከፍ ይበል

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +2

    ዋው ዘመናቹ ይባረክ ኢየሱስ አባቴ ያላተ ሂወት ምንም አይደለችም አመሰግንሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 3 lety +2

    ማርትዬ: ዋዉ: ሰላየዉሺ: በርቀትም: ቢሆን: በጣም: ደሰ: ብሎኘ: በብዙ: ተባረኩ: ብዝት: በሉ።

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 Před 2 lety

    የሜይገርም አባት አቅራቢው ግን ጸጋ ይብዛልክ ከድምጽክ እስከመንፈስክ ወደሰማይ አድርሶ ያገናኛል ተባረክ አንተ እድለኛ ነክ በዚክ ወጣትነትክ አባትክን ማምለክክ ይብዛልክ አትገደብ በጌታ በኢየሱስ ደም ሸፈንኩክ ክፍው አያግኝክ ዘመንክ በቤየቱው ይለቅ ብሩክ ነክ

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +3

    ዋውውውውው እግዚአብሔር ድብቅ ጦር አለው ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @firehiwotmussie2757
    @firehiwotmussie2757 Před 3 lety +3

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate berukane leberket hunulge lemlemulege wededede nw yaderqachehu

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před 3 lety +2

    እግዛቤር. ይመስገን USA.

  • @ethiomezinagna
    @ethiomezinagna Před 2 lety

    ንግግርህን ሁላ በጣም ነዉ ሚወደዉ። በጣም ደስ የምል ነገር አለህ

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety +3

    JESUS is LORD AMEN praise the LORD AMEN

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 3 lety

    እ/ር እንዴት እንደሚያድን ያውቃል። ለመንገዱ ፍለጋ የለውም። ወጥመድን ሰብሮ ያስመለጣችሁ ጌታ ይባረክ!

  • @edomedom2110
    @edomedom2110 Před 3 lety +2

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 Před 3 lety +2

    በጣም የሚወደው ፕሮግራም ነው ጌታ ይበሪከችሁ

  • @user-vg8me9my6t
    @user-vg8me9my6t Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላቹህ የሚደንቅ አግልግሎት ነው ተባረኩ ወንድሜ የሚገርም የእግዚአብሔር ነገር አለብህ ጠብቀው መቼም የእግዚአብሔር ፀጋ የሚገርም ነው ።ጌታ ይመስገን በርቱ

  • @edomedom2110
    @edomedom2110 Před 3 lety +2

    ተባሬኩልኒ

  • @meseretmelikea9112
    @meseretmelikea9112 Před 3 lety

    አሜን ሀሌሉያ ስምህ ይባረክ ጌታ ሆይ ሀሌሉያ

  • @user-mk7zy7ep5f
    @user-mk7zy7ep5f Před 3 lety +2

    Tabarakuuuu geta abizito yebarakachuuuuu elelelelleleleleellelelelelelelelelelellelelelelelelelelelelelelelelelelelellelelelelelel haleluya haleluya eyesusu yadinali ameeeeenameeeen❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭

  • @apit4385
    @apit4385 Před 3 lety +3

    Keep worshipping The true God this is so amazing God bless u all 🙏🙏 seyansebet new mesgana legeta!!

  • @maharipetros4675
    @maharipetros4675 Před 3 lety +1

    Jesus is Lord Amen praise the Lord Amen

  • @wubneshmelke6060
    @wubneshmelke6060 Před 3 lety

    Abet yegzabeher miheret!!Pastor Marty yes indeed God is our shield. Kiber legeta yihun!!!

  • @meseretdaba4890
    @meseretdaba4890 Před 3 lety

    God Bless you all ,Its Amazing testimony. I am Glad and Tankful እንዲህ አይነት አባት አምላክ ስላለኝ።

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    ምን ይሳነዋል አባ አንተ ዋናዬ ነህ ውበቴ ሁሉነገሬ ምን እላለው ምን እከፍልሃለው ውለታህ ብዙ ነው የኔ ጌታ አንተ ፍቅር የሆንክ አባት ምን ልበልህ ውዴ ለኔ ነው ማን ብዬ ልሰይምህ የኔ ንጉስ ከፍ በልልኝ ክበር አንተ ብቻ ንገሥልኝ አንተ ብቻ ክብር ላንተ ይሁን ለዘላለም አባዬዬ😭😭😭😭😭😭 እኔ እወድሃለው መኖር የምሻው አንተ ስላለህኝ አንተ አባት ስለሆንከኝ ነው መኖር የምፈልገው ልዩዬ ነህ አንተ ክበርልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ውድድድድድድድ ንጉሴ

  • @yordanosyoseph1460
    @yordanosyoseph1460 Před 3 lety +2

    Geta yibarkachu bezi program libe yitsenal e/rn metamen yichemrbgnal ena hule lamesgnew asegntognal 🙏

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa Před 3 lety +3

    God bless you brother

  • @adanechsefudebeb1009
    @adanechsefudebeb1009 Před 3 lety +2

    Geta ይብርካችሁ

  • @user-xo9zz9yt1k
    @user-xo9zz9yt1k Před 3 lety

    ባትዐለኝ፣ኢየሱስ፣ተባረክ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    ይገርማል የጌታ ስራ🙏🙏🙏🙏

  • @lalabre382
    @lalabre382 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ አስር ጊዜ እየገባው ስጠብቃችሁ ነበር😍😍

  • @adanechsefudebeb1009
    @adanechsefudebeb1009 Před 3 lety +2

    አሜን አባቴ ነው ስሙ ይብርክ

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 Před 3 lety

    ኡፍፍፍ ኢየሱስ እንኳን ልጅህ አረከኝ ለዘለዓለም በቤትህ አፅናኝ

  • @user-wh5bv1uh4h
    @user-wh5bv1uh4h Před 3 měsíci

    ተባረኩ

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 Před 3 lety

    God is our shepherd.

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 Před 3 lety

    waw እግዚአብሔር እረኛችን ነው

  • @hilinamandafro4745
    @hilinamandafro4745 Před 2 lety

    Amen! May God bless you

  • @bk7202
    @bk7202 Před 3 lety

    ተባረኩ የአባቴ ልጆች

  • @NuhaminAdugna
    @NuhaminAdugna Před 12 dny

    አሜን

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 Před 3 lety

    ማርቲ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ጌታ ረዳሸ

  • @user-hk2tb5sb3r
    @user-hk2tb5sb3r Před 3 lety +1

    ዛሬ ነው ወደ cheinalik የመጣዉት
    ገነ ሳልቸርስ ሲላ እያሱስ ስታወራ 😢ኡፍፍፍፍፍ
    እንኩአንም አገኛን የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa Před 3 lety +1

    Uffee.........! Ameen......! Aba..., thanks for your unconditional Love!

  • @kidistassefa6131
    @kidistassefa6131 Před 3 lety

    Uuuffff kibir legata yehuni dese setilu beyesusem tebarkuligen gatan benatelaye ayehuti !!!!!!

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu Před 3 lety +1

    EGZHBR ABATACHENE NEW
    OHHHH GETA HOY TALAKE
    AMELAKACHEN NEHENA KIBER
    YIHUNELET TEBAREKULIN 🙏🙏❤️❤️

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 Před 3 lety +1

    Uuuufaa yene abati mibiye leaworawu silante yes use💓💓💓🙏🙏

  • @zedbar7
    @zedbar7 Před 3 lety +2

    Tebarkulen tebakiyachn ayitgnam ayankelafam negse endanelh negsehale kebre endanelh kebrhale enku endanleh ke enku belayi neh yen wed eysuse ante becha behiwotachn lay negse

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety

      Amennn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mekdesminase2414
    @mekdesminase2414 Před 3 lety

    Glory to God

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 Před 3 lety

    ክብር ለእምላካችን ይሁን

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 3 lety +1

    Mikishoye tebarek

  • @immoet6690
    @immoet6690 Před 3 lety +1

    Pastore ehtochi windama gata eyesus yeberkachuuu dinqi miskirnti new pasere well love you 😘😘😘

  • @user-yg9sw2jx2m
    @user-yg9sw2jx2m Před 3 lety +1

    Marthiye yemdir bereket.

  • @mamushbekele6946
    @mamushbekele6946 Před 3 lety

    Amen amen

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kidistassefa6131
    @kidistassefa6131 Před 3 lety

    Betam new emiwedachiu nuruligen .💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetgange7330
    @netsanetgange7330 Před 3 lety

    Sweet pastor

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 Před 3 lety

    እየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንን😭🙌🙏🙇💞💞

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Před 3 lety

    Ye lijochken mot ematewed Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Tebarek

  • @rgbegebre6382
    @rgbegebre6382 Před 3 lety +1

    Juses is lord 🙏❤ 🙏 ❤ i love you 😍 Juses

  • @user-hk2tb5sb3r
    @user-hk2tb5sb3r Před 3 lety +1

    አበት አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
    Ameeeeen 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @eldaeldanatube1595
    @eldaeldanatube1595 Před 3 lety +1

    አንደ አምላካችን ያለ ማንም የለም ነፍሴን ከሞት አይኖቼን ከእንምቧ እግሮቼን ከመሰናክል የጠበቀ እሱ እግዚአብሄር እሱ አባቴ ነው እሱ እረኛዬ ነው በሱ ነው ዛሬን ያየዉት ስሙ ከፍ ይበል ሃሌሉያ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏አሜን አባት አባት አባት አለኝ
    የማይለየኝ ♥✟☑💕ፍቅሩን ሳስብ ይገርመኛል

  • @merryhabtamu571
    @merryhabtamu571 Před 3 lety

    Woow ameen tabarakuuu

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 3 lety

    Egzabher Amlak erejachen new

  • @wubitalem6256
    @wubitalem6256 Před 3 lety

    Tadilhe gn lezi kebir mbkathe ersau edil nw eko geta zmnhen hiwothe ybarkew setamilk mn yahel dise endamtil btaki geta ychmrlhe ayknsbhe

  • @KooKet-su2zs
    @KooKet-su2zs Před 3 lety +1

    WOW amen

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 Před 3 lety

    Eyesus yadinal ameeeeeeen

  • @KooKet-su2zs
    @KooKet-su2zs Před 3 lety +1

    Tbaerk

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 Před 3 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏waqayo Bara keessanii haa Ebbiisuu

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 3 lety

    Ameen Ameen

  • @hymanothgeorgise5488
    @hymanothgeorgise5488 Před 3 lety

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @tehaytehay3622
    @tehaytehay3622 Před 3 lety

    Amen Amennnnnnn

  • @blanetesfaye5317
    @blanetesfaye5317 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው

  • @emebetyoutube8451
    @emebetyoutube8451 Před 2 lety

    Ameeeeeeeeeeee tabarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanuucell2086
    @adanuucell2086 Před 3 lety +1

    Ameeeeeeennnnnnnn 🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @user-mk7zy7ep5f
    @user-mk7zy7ep5f Před 3 lety

    Wowowowowowowowowo ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen Eyesusu geta now ameeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeen 💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 3 měsíci

    ❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉❤❤❤lelelelelelelele ❤❤🎉🎉❤❤AMN ❤❤ameeeeeeeeen ተባረኵ በቡዙ ❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤lelelelelelelele ❤

  • @NoorNoor-ti5xm
    @NoorNoor-ti5xm Před rokem

    ene bzu yamawara nagari algn ewnt naw

  • @alemazbalcha1887
    @alemazbalcha1887 Před 3 lety

    are Yheya Eysuse Eysuse Eysuese Men Ayenet Sem Nhew I Cant Explain This Name

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 Před 3 lety

    የማያደርጉትን አያውቁትም ሳይሆን ያለው
    የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው
    ቢታረም ጥሩ ነው

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety

      Eshi thankyou betam. Enastekaklalen

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏Eyesus Gofotadha Ameen Ameen Ameen 🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 3 lety

    Pastor Martin Geta yebrekesh ke cairo

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 Před 3 lety +1

    Please amarga awerey yeamen English new tanagaret full sentence letebalu gen yalam tenish atafrum

  • @tehaytehay3622
    @tehaytehay3622 Před 3 lety

    enkohan ke seafi fatary adenachu.

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Před 3 lety

    Ajaiiiiibbbb new Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety +1

    Bemengedhe hulu yetebkuhe zende seleante melaktun yazale yemlew kale ewente nw mezmur 91 _ 11 ehte yetelakelachehu melake nw yegebalshe yemelaket agelglote honolachu nw

  • @et2686
    @et2686 Před 3 lety +2

    Uuuufffff Amen tadareki 🙏 iiiiiilelelelelelelelelelele iiiiiiiiiiiiiiiiii Amen 🙏🙏🙏

  • @danielyohannes9829
    @danielyohannes9829 Před 3 měsíci

    Geta Fikir new