"ፊትህ እንደፀሀይ ያበራል" ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ singer TESFAYE CHALA|| MARSITVWORLDWIDE|| ||yonatanakliluofficia||
Vložit
- čas přidán 8. 05. 2024
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED - Zábava
ምን አይነት መዝሙር ምን አይነት መንፈስ ነው እግዜር ያኑርህ ያለምልምህ🔥🙌
👉ጌታ በዚ ሰው ውስጥ ስላስቀመጥከው ፀጋ ጌታ ሆይ ተባረክ🔥🙌
እንወድሀለን ፓ/ር ተስፍሽ 🤗
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ስወድህ ከልቤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ መዝሙር ብዙዎችን ወደ ጌታ ያፈለሰ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክን bro !
እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘማሪ ተስፋዬ በጌታ በኢየሱስም ዘመን የለምልም ጸጋ ይብዛልህ🎉
ተስፍሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም. ጉባኤው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እልልታ የሚያቅ ሕዝብ የተባረከ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዘላለም የእስራኤል አምላክ ይባርክህ !
ተስፈሽ የ 80's ዘመን የማይሽረው ዝማሬ 👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏🙏 ድ ል ነ ስ ተ ህ ባ ለ ድ ል ያረከን ወንድሜ በቤቱ አንዲ አየዘመ ርክ ዘመንክ ይጠቅለል
Wow አሜን አሜን እየሱስ ተነስቷል ሞት ተሸንፏል ገናና የእኛ እየሱስ 💪💪🔥🔥🔥🔥❤️❤️
የኔጌታ እየሱስ እንኳን ያንተ ሆንኩ❤❤
የተወደድክ ፣ተስፍሽ፣ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ። በኢየሱስ ስም ለምልም።
የልጅነት ዘመኔ ትዝ አለኝ አቤት ያንጊዜ የነበረ አምልኮ ጌታ ሆይ የድሮ የአምልኮ የመንፈስ ቅዱስ እሳት አሁን ይምጣ ከምንም ነገር ጋር ያልተቀላቀለ ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ!
አንተ ገራሚ አስገራሚ አስደናቂ ጸጋው ጥንት እንደነበርሕ አሁንም ያው የሆንክ
ወደ ላይ ከፍ ከፍ በል ዘመንሕ ይባረክ ይለምልም
እባቴን እምላኬን እንዴት እንደምትገልጰው ወንድሜ ተባረክልኝ ከረጅም እድሜ ጋር
የምገርም ነገር ትሞታለህ ተብሎት ሃክሞች ምንም ተስፋ የለህም ተብሎ የተነገረ ሰው በዚህ መዝሙር ሕይወት ተዘርቶበት ሃክሞች ይህ ልሆን አይችልም ያሉት በእግሩ ቆሞ ጌታ ያዳነው የጌታ ስም ለዘላለም ይባረኩ
ዘማር ተስፋዬ ዘመንህ ይለምልሙ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ ❤❤❤❤❤❤❤
ተሰፍሸ ዘመንክ ይለምልም መዝሙርክ ጌታ ን ያወኩበት ልቤ ዉሰጥ የክርሰቶሰ ፍቅር ያሳያኝ ብቸኝዉ ዝማሪክ ❤❤❤
ስወድህ እኮ እንዴት እንደምባረክ ምን ልበልህ ዘመንህ ይለምልም ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen eillllllllllllllllllllllllllll haleluya yena ngus yeshu wa ha meshiyak tbarek tesfay chala ante yena bereket neh
Timeless song 🎵 ❤ 👌 🙌
ዘማሪ ነህ ተስፈሽ ለቀጣዩም ትውልድ ጭምር ደንቅ በረከት ሆነሃል ❤❤
Pastor Tesfish Egezyabere yebarekehi Enwedehale tebarek
ተባረክ ለበረከት ሁን ❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን ! ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ እግርህ ስር ወድቄ እሰግዳለሁ
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ፀጋ ይብዛልክ ያንተን ዝማሬ ሰምቶ ጌታን ያልተቀበለ መቼም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ተባረክ ባለብዙ ሞገስ እግር ስር ወድቄ እሰግድልሃለሁ አሜን
ምንም ማለት አይቸልም እንኳንም የእየሱስ ሆን❤❤❤❤❤❤
ተስፋዬ ጫላ መዝሙሮችህ በእኔ ቤት ልዩ ታሪክ አላቸው ።
❤❤❤ተስፍሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ ጌታ ተባረኩ አሜን ❤❤❤
ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን የተባረክ ዘማሪ ተስዬ ረዥም እድሜ ኑርልን ድንቅ ስጦታ ነህ አንተ
Tesfaye Challa God bless you! You sire are a blessing to our nation!!!!
Nuriln Tesfaye nef amet ende matusala
969 years 😊😊😊
🙏✝️🙏✝️🙏መንፈሰ ቅዱስ ተባረክ !!❤Glory to God!!😇😇😇😇😇✝️🙏
Tesfaye Chala you are an amazing singer. Your music leaves me speechless all the time. God gave you good grace and I like the way you spread the word of God. Thank you🙏🏾
"ሁላችሁም ተባረኩ::"!!
ፓስተር ተስፊሽ.
ዘመንህ ሁሉ የድል የከፍተና የልምላሜ ይሁን::
አሜን ጌታ እየሱስ ብቻ ይታይብክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Tesfye chla yesfre lij abro adega.ena ye bimeda lij nge
Amen,Tesfeshe zemenhe yebareke,I love you
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤት አቤት አቤት ድንቅ ዝማሬ የተወደደ ዘማሪ
Yibarek simu .
Our beloved ❤❤❤❤
Ooooooo❤❤❤❤❤❤ blessed
የተወደድክ የተከበርክ
ተስፍሽ ለምልምልን ❤❤❤
All Glory To God. Thank You Lord For Everything. Apostle God. May The Son Of David Continue To Bless You With The Richness Of Grace. Amen 🙏
🙏🙏🙏tebarek Tesfaye Chala❤❤❤❤❤❤❤
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Omg omg I keep crying men ayenet zemary new.endetesfaye chala zemary man alen ? Demteh altekeyerem geta sebarek endeh new. CD 💿 awetalen bakeh in advance thank you very much. God bless you and your family.
My JESUS
You are a great blessing..........!
God bless you more and more!
Amen .............................!
እልልልልልልልልልልልልልልልል 🔥❤️🔥🔥❤️🔥🔥❤️🔥🔥❤️🔥🙌🏽❤️🔥🙌🏽❤️🔥🙌🏽🔥🙌🏽
Amen 🙏🏻 Amen 🙏🏻
Wow amazing song
ሃሌሉያ እልልልልል ❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤❤
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤
Amen Hallelujah, Tesfsh.. may the Lord bless you more and more❤❤❤
amen amen amen amen amen halelueya halelueya elelelelelelel egzabher yebarkhe tebarkhe
Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
አሚን ተባረክ
Amen You are Blessed You look so Awesome Tesfaye Challa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song " ገናናው የኛ ኢየሱስ " genanawi Yene iyesusi Tesfaye Challa # New # protestant # mezmur 2024! Tebarake Zemen Yebarake 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
ጌታ ይባርክህ
God bless you more and more
Ameeeeeen ❤❤❤
Tebarke
አስደናቂ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ታስፋዬ እንወድሃለን መዝሙሮችህን ሁሉ ሳዳምጥ ደስ ይለኛል
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
ጌታ ይባርክእ።
ተስፋየ ተብለው የተጠሩ ሁለት ዘማሪያን ቆይ ግን እናንተ ምንድነው ውስጣችሁ የገባባችሁ!!!? ኧረ ተባረኩ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ተባረክ........
አረ ካሜራ ማኖች የሰወን ፊት ባታሳዩ... Sew saysakeki getan yamilk
ካሜራ ማኖች በብዙ ተባረኩ። እያለቀሱ የምያመልኩ ሳይ ከነሱ ጋር እያለቀስኩ፡ የተነኩ ሰዎች ሳይ እየተነካዉ ግዜና ቦታ የማይገድበዉን ጌታ ከአነሱ ጋር አመልካለዉ። መዝሙር መስማት ብቻ አላማዉ ያደረገ ሰዉ cd ከፍቶ ማየት ይችላል። በርቱ
@@gemechisderessa1149 yemyalekisu sawochin masyet minm ayantsim
Thank you enam hula yemlew yehn new
ስንቶቹ ይበረካሉ መሰለህ ከዝ ፍት ያልተረዳሃሆኝ more ትረዳለህ ከእነሱ ጋር ነው የማለቅሰው
Min ya saw fet asayh zem belh amlk minaw Leba naw yalew gud eko naw
🎉🎉🎉Tabarku 👍Eebbiiffama🎉🎉
ተባረክ
Amennnnnnnn..Tebarek..
ድምፅህ እንኳኦን ምንም ኣልተቀየረም የጥንቱ የጠዋቱ ❤❤❤❤❤
Tesefaya.chala
What an amazing and unstoppable anointing !
May God Bless You With His Endless Love !
Halleluyaaaaaaaa!
ጌታይባረክህ
So unique voice ❤❤❤
Timeless song glorifying the king. More grace to the Tesfish.
ይህንን ዝማሬ ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ።
ኢየሱሴ ባለግርማ ባለ ሞገስ ክበርልኝ።
Ameennn Amennnnnnn
Eyesus Geta nw
You are blessed 🙌
Amen eyesus yeberak
Ameeeennnnnnnn❤❤❤ ተባረ😊😊😊ክ🎉
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
እንዴት ያለ መዝሙር እንዴት ባለ ዘማሪ ተዘመረ!!!!! እረ ጉድ ነው ተፈወስኩኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
Elelelelelele ❤❤❤❤❤❤
❤anawdhlana.ygeta.barya
Wow! wow! wow! Jesus is Love!!!!!!!!!!!!!!
Amen
Amennnn geta kibr yihunilet!teberek tesfish!
Ammmmmmmen❤❤❤
My favorite singer. God bless you Tesfish.
አሜን አንተ አትጠገብም ኢየሱስ ለዘላለም ተመስገን
Bleesed!!
አ ሜ ን ይገባዋል ኢየሱስ ክርስቶስ። ሃሌሉያ!
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
wow wow elllllllllllllll እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ገናና የእኛ ኢየሱስ አቻ አይገኝለት
እንደሞተ አልቀረም ከቶ አለ በሰማያት
ማን ይቃወመናል ዛሬስ በደሙ ዋጅቶናል
ትንሣኤውን ልናወራ በገና አንስተናል/ቃኝተናል፤
👏👏👏👏👏👏👏
ፊቱ ያበራል የክርስቶስ ።
LORD JESUS CHRIST OF NAZARETH BLESS YOU.
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥