"ራሴን ሳይ የሚገርመኝ" Amazing live Worship
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- #ላመስግነው #Lamesgnew #Worship #mezmur #miki girma
ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233
Amazing live Worship
It is a song of thanksgiving for our salvation in Christ
We need your help to make videos about God's work and miracles above
1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA Mikiyas Girma
እኔ እራሴ በጣም ይገርመኛል ,,,ብዙ ከኔ የተሻሉ ነበሩ ግን እኔን ፈለገኝ አዳነኝ በእቅፋ አኖረኝ ክብር ሁሉ ለመዳሀንቴ ለእየሱሰዬ ይሁን💜💚❤ተባረኩ
Ewnet new amennn
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ እወዳቹሀለሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እህታቹ ነኝ
Ameen Ameen 🙏 tebareku geta yibarkachu baxamnow miwadachu ❤️ ❤️ Lamesgnew qaxilubet 💕
Amenn እሺ እንቀጥላለን ጌታ ይረዳናል
እሰይ በእውነት እኔም የሚገርመኝ እራሴን ሳይ ሁልግዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው የኢየሱስ ልጂ መሆኔ ነው ተባረኩልኝ
Amenn
AMEN AMEN AMEN AMEN
LAMESEGENEW LAMOGAGESEW
LEKEYINELETE LEGEZALETE ELELELELE
HALELUYA EYESUS GETA NEW EGZHBR ZEMENACHUWUNE YALEMELEMACHUWU TEBAREKULIN
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ. Blessed be the name of the LORD
Amenn
እውነት ነው የሜገርመው መዳናችን መትረፋችን ነው ስንት የሜመረጡ እያሎ ምኔን አይተህ መረጥከኝ በሰው የተጣልኩ በሰው አይምሩ የማይገመተው እግዚአብሔር አነሳኝ አሰበኝ እንደት ድንቅ ነህ አመሰግንሀለው ሊላ ምን እከፍልሀለው አባ 🙏🙏🙏😭😭😭
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Tabaraku Tabareku Geta Yibarekchu Tabareku zamanishu yibaraku Tabareku Tabareku hulashumi 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
amennn
Yes ewente nawe eneme yemedenkegi bante memertinawe 🙏🙏🙏 tbarku zemenchu yebarkr ❤
አሜን አሜን
Mesgan ymigebaw ersu bech new tebarku suse honbegn Getan mamesgan
ሜክዬ በብዙ ተባርከሀል የሚገርም ጸጋ ነው የተሰጠህ ጌታ ያብዛው🤚
Amen amen amennnnnn
Amen.amen.amen 😭😭😭😭😭😭
SANEWODEW YEWODEDENE SANEmERETEWU YEMERETENE
SANEFELEGE LEJOCHE YADEREGENE
OHHH GETA HOY ANETE TELEKEK NEKE ABAA ABABA EWUNET YEGEREMALE MEDANACHEN KEBERUNE HULU GETA EYESUS YIWUSEDE YADENALE YITADEGEMALE TESEGAWUNE YABEZALACHUW YEBAREKUlINE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖
Amennnn
Tebareku 💖 💖 💖
ተባረኩ ስሰማቸሁ እንዴት እንደምታነፅ ወዳችኋላ ው፣🥰❣️🔥🙏🙏🙏🙏
Tebareku
ተባረኩ
አሜን ተባረኩ
Ameeeeeeeeeen
Amen god bless you all
የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቴ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💖🇪🇷
ተመስገን ተመስገን አባ 🙏🙏🙏
Weyine geta hoyi mini tibalalak temasgen. Geta abizito yibarikachihu 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Amen haniye bless you more
ተባረኩ 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Ye abate berukan tebarekulgn
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Amen
እንደት በጉጉት እንደምጠብቃቹ ልገልፂላቹ አልችልም ተባረኩልኝ ላመስግነዉ ትዩብ አቅራብኦች ሁላቹም ተባረኩልኝ🙏❤❤❤
I want to tell what God doing in my life my testimony
We welcome Mercy please Contact us
0936532336 0910297474
@@Lamesgnew
ላመስግነው አዘጋጅ ሰላም ለአንተ ይሁን።
በዚህ ፕሮግራም ጌታ በየጓዳው የሰራቸው ብዙ ድንቆች ለክብሩ እንዲነገሩ ፣እንዲገለጡ ጌታ ምክኒያት ስላደረገህ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ።
ጌታ ይባርክህ ።
የምስክርነቶች አላማ የጌታን አዳኝነት ማወጅና ሰዎች ወደ ጌታ እንዲመጡ ማድረግ ነው።
“.... ኢየሱስም ያደረገውን ካዩት ከአይሁድ ብዙዎች በእርሱ አመኑ፤”
- ዮሐንስ 11፥45
ብዙ ያላመኑ ሰዎች ይህን ፕሮግራም ይከታተላሉ። ስለዚህ በየምስክርነቶቹ መጨረሻ ሰዎች ባሉበት ወደ ጌታን እንዲቀበሉ ፣ ንስሃ እንዲገቡ ፣ብታደፋፍር ፣ አጭር የንሰሃ ጸሎት እስክሪኑ ላይ አድርገህ አብረውህ አንዲጸልዩ ብትረዳቸው። ብዙ ሰዎች ይድናሉ ብዬ አምናለሁ። ተባረክ። በርታ።
Amen amen 🙏
አሜን አሜን
Amen amennnnnn