Tolo tolo lkekulna❤🎉
Yosef Bekele E/ r erasun bedenb bante bekul asayitognal endet endemireda ayichalewu Eyesus lezelalem Geta newu haleluya
ተባረክ ወንድማችን ዮሴፍ በቀለ እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ምልክቶቻችን ናችሁ ኢየሱስን በአካል በእናንተ አይተናል!
ጆስ!የእግዚአብሔር ሰው ምስክርነትህ እዉነት ነው። የእግዚአብሔር ድምፅ መስማት ሰምቶም መታዘዝ ባአንተህ አይቸዋለሁ። የአገልግሎትህ ዘመን እና ትዉልድህ ይባረክ።
esyi enkwanem ynta honche des yimtel seawn wchayi sayihon wstawi kwalithn yayche dnk set nche❤geta ybrkat rejiem edme abrchu tegbu erjnchu ylemlm ysusem
Wyine iosye zare bhonena btgagzen bye asbku geta gen mlkame new❤
Ahunm bizuwoch alu bemeketa just Yalu mayet kechalin lebereket hugnilign
e/r ybrkhe ahunem rjiem edmen tena ysthe bljocheh tdest ljocheh yglgluh ysarfuhe❤
አቀራረባችሁ ጥያቄያችሁ በጣም ማራኪ ነው!! በዚህ ቀጥሉ።
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta eyesus zemenehen, bethen yebarekewu!!!!Teleke meskerenet new.
Ene yane nbr wed zch midr yemetahut geta tikikl new lijochun endefelg eyastamral awke new eyesus awake new be ewunet
wyi yamale chger ymyalfe msloawchu ycheknachu ytnachu
ጆስዬ ወንድሜ ባንተ መዝሙር ተባርኬሀለዉ አንድ ጊዜ ሙሉ ወንጌል አገልግለህ ነዉ ታክሲ ዉስጥ ስትገባ አይቼ ለታክሲዉ እረዳት እንዳትቀበለዉ ብዬ ላንተ ከፍዬ ስከፍልም አላየክም እኔን አታዉቀኝም እኔ በእግሬ ሄድኩኝ እረጅም አመት ሆኖታል ጌታ ግን መልካም ነዉ ተባረኪ ብለህኛል መሠለኝ ዛሬ ባለመኪና ነኝ በትዳር በልጆች ባርኮኛል ባንተ መዝሙሮች ሁሌም እንደተባረክን ነዉ ጌታ ሲባርክ ሁልጌዜ እንድንገረም እንድንደነቅ አድርጎ ነዉ የሚባርከዉ ጌታ ልጆቹን አይጥልም በጌታ ወንድማችን ጆሲ ተባረክ ከነቤተሰብ ለበረከት ሁን🙏
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ሁሉም
Semay Christian tube please esti when you get a chance invite for us kes tigistu moges we will get lot lesson I hope
ቄስ እንደምነህ በምታቀርቡት ምስክርነት ሁሌም እንባረካለን የጌታን ታዓምራት እናይበታለን ያቀረብክልኝ አሳብ እጅግ መልካም ነዉ ጌታ ለኔ ለቤተሰቤ ያደረገዉ እጅግ ብዙ ነዉ ክብር ይሁን ለስሙ ለኔም ትልቅ እድል ነበር የተሰጠኝ ጌታ ሞገስን ስለሰጠኝ አመሠግናለዉ ወንድም ቄስ ትግስቱ ከትልቅ ይቅርታና አክብሮት እባክህ መታየቱን ይቅርብኝ ጌታ ዘመንህን ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክህ ለበረከት ሁን በጌታ እህት