ጌታ ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ነስቶ ከሆነ እንዴት አዳማዊ ባህሪ አልተካፈለም፤ እኛስ ዳግም ከተወለድን በሁዋላ መልሰን በሃጢያት ልንረክስ እንችላለንን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2023
  • ጌታ ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ነስቶ ከሆነ እንዴት አዳማዊ ባህሪ አልተካፈለም፤ እኛስ ዳግም ከተወለድን በሁዋላ መልሰን በሃጢያት ልንረክስ እንችላለንን?
  • Zábava

Komentáře • 14

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Před 2 měsíci

    ኃይሉ! ፍጻሜህን ያሳምርልህ!

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před 10 měsíci

    wow

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 Před 10 měsíci

    Blessed brother I hope you are writing a book. You can teach brother big respect and love

  • @user-do2dp5up4v
    @user-do2dp5up4v Před 11 měsíci

    እሥክሠማው ቸኩያለሁ ❤

  • @tinbitgetachew3430
    @tinbitgetachew3430 Před 10 měsíci

    ቃልም ስጋ ሆነ ስለሚል ቃሉ ቃል ራሱ ነው ወደ ስጋነት የተቀየረው እናም ከማርያም ምንም አይነት ስጋ አልነሳም ተባረክ አክባሪህ ነኝ

    • @kassahunzewdie7057
      @kassahunzewdie7057 Před 8 měsíci

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወንድሜ ይሄ ከእውነት መንፈስ የሆነ መረዳት አይደለምና ከዚህ ስህተት ሽሽና አምልጥ፡፡፡ቃል መንፈስ እንደሆነ እመን እናም መንፈስ ወደሥጋ አይለወጥም፡፡ሊቀየርም አይችል፡፡በጢሞትዮስ እንደተገለፀው **በሥጋ ተገለፀ**ኸላስ፡፡የሠው ሁለንተናን ነው የያዘው አንተ እንደሚመሥልህ ጎዶሎ ሣይሆን **መንፈስ፡ነፍስ ሥጋ **ነው፡ቃል ወደሥጋ ተቀየረ ማለት ሥጋና ነፍስ ብቻ ሆነኖ ነው የተገለፀው ማለት ነውና መንፈስ ስላልሆነ(ቃል ሥጋ ብቻ ስለሆነ)) እንስሳ አደረግኸው እንስሳት ሥጋና ነፍስ ብቻ ናቸው፡ሠው ግን ኢየሡስ ስለሠውነቱ ሢናገር ይህንን ቤተመቅስ አፍርሱት በሦሥተኛው ቀን አነሣዋለሁ የተባለውን የአይሁድ ቤተመቅደሥ ምሳሌው የጥላው መገለጥ ሥለሆነው ስለሠውነቱ ተናገረ እናስ??ይህ ቤተመቅደሥ ወይንም የኢየሡስ ሠውነት ሥጋ ብቻ ነበር??ወይስ **መንፈስ ነፍስ ሥጋ?? ** ኪኪኪኪኪኪኪ በእውነት እልሀለሁ ሁላችንን በፈጠረን የእውነት አምላክ ፊት በድፍረት እነግርሀለሁ ይህመንፈስ የሆነው ቃል ወደሥጋ ተቀየረ የሚለው ቃል የዲያቢሎስ መንፈስ አስተምህሮ ነው፡

    • @kassahunzewdie7057
      @kassahunzewdie7057 Před 8 měsíci

      መንፈስ=ቅድስተ ቅዱሳን፡፡፡ነፍስ=ቅድስት፡፡ሥጋ=አደባባይ እናም ቤተመቅደሥ ሦሥት ክፍል አለው እንጂ ሁለት ክፍል ብቻ አይደለምና የሦሥት ቁጥር ፍራቻህ **ኢየሡስም በሦስተኛው ቀን አልተነሣም**ወደሚል እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ፡፡

  • @TileTemesgen
    @TileTemesgen Před 11 měsíci +2

    no evidence still

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 Před 11 měsíci +5

    ሀይሉ ብዙ ዙሪያ ጥምጥም አትሂድ። የኢየሱስ ክርስቶስ ከማሪያም ዘርም፣ ስጋም፣ደምም አልተካፈለም ምንም አልወሰደም። የማሪያም ማህፀን በልዑል ሃይል ተፀልሏል። ይህም ማለት ምንም አይነት ንኪኪ የለዉም። ኢየሱስ፦ የመጀመሪያዉ አዳም ሳይሆን ሁለተኛዉ አዳም ነዉ። ይህም ማለት በመንፈስ ቅዱስ አሰራር በማሪያም ማህፀን የተዘጋጀ ሰማያዊ ስጋ ነዉ። ይሄንን ደግሞ ከማንም ቀድማ የኢትዮጵያ ሓዋሩያዊት ቤቴክርሲቲያን ሰብካለች።
    1 Corinthians 15 አማ - 1 ቆሮንቶስ
    45: እንዲሁ ደግሞ፦ “ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ፡” ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።
    47: የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው።

    • @YididiyaAbebaw
      @YididiyaAbebaw Před 10 měsíci

      that means he is not a person malet Nw ....but yes he is ....

    • @YididiyaAbebaw
      @YididiyaAbebaw Před 10 měsíci

      christos ye sewn enji yemelaktin zer alyazem yilal ......bzw sigan kalnesa sew aydelem malet nw yhe dmo mayhon ngr nw

  • @hurufaamesa4398
    @hurufaamesa4398 Před 10 měsíci

    Yematichoilew title new yejemerikew.......

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před 11 měsíci

    ahunem eko ethiopiya weste zere be abate bekule nw yemikoterute