Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
Thank you 🙏🙏
Its very Right. We are exploiting them. Thus,the farmers should have strong organization in order to secure their rights
የመሬት መጠን መጨመርም ሆነ መቀነስ አንችልም። ነገር ግን የግብርና አሰራሩን በማዘመን (ቴክኖሎጂ በመጠቀም) የምርት ብዛትና ጥራት ማሳደግ ይቻላል። ሌላው በተመሳሳይ መሬት በዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ ማምረት ይቻላል።
ተባረክ !!!
መፅሐፍ አንባቢ ዶክተር ምናመን የሚሉ መጠሪያዎችን ከህክምና ባለሞያዎች በስተቀር ያውም ከስራ ቦታቸው ውጪ መጠቀም ግብዝነት ነው ይታረም።
ኧረ ኡኡኡኡኡ... ምን አይነት የተንጋደደ የገበሬ ምልከታ ነው። በዚህ አይነት ገና ብዙ መከራ ይጠብቀናል።
Wow
experience is much greater than a good university degree!
❤❤❤❤❤❤❤
Bethame girume yehone eweneta newu yaqerebihewu.
Yemtaweraw abzagnaw theory nw, betegbar yetdegefe aydelem.
yihe jegena ena kin leb. ende simu new
ተፈጥራዊ ማዳበርያ አመራረት በsmall scale industry level በየገበሬ ማህበሩ የሚሠራበትን project ቢጠናና ገበሬውም ሆነ ኢትዮጵያ ከዉጭ ሀገር ተፅእኖ ሙሉ በሙሉ ነፃ የምትወጣበት መንገድ ቢኖር ከአአድዋ ያልተናነሰ ድል ነበር!🇪🇹
our agriculture should liberate itself from very and unfruitful traditional practice and foreign aid!!!
ገበሬ ላይ ነዉ መስራት ያለብን
እንዳለጌታ የሚገርምህ በሂወቷ ድካም የደረስኩላት አንድ ብቻ ሸርሙጣ አለች፣ የሚገርመዉ ግን ስለአንድሺ ወንዶች ነበር የምታወራኝ!!👉(ማነዉ ግን ሸርሙጣዉ?) (ለዳዊት ልል ነበር ቀድሞ ሳይናገረዉ መመለሱን ሰማሁት፣ ጭራሽ "ከዳኛ" ትሻላለች ሲል የገረመኝ እኔን ብቻኖ ወይስ አንተንም??@Eጌ)
ጌ የማይወልድ ማለት ብቻ ሳይሆን ጨዋቀሚስም ማለት ነዉ!! እመቤታችን ግን ወልዳለች ነገር ግን ዛሬም ፮ ናት!!😘👐
የሐ ረር ጌ አላልኩም ሰዉ በፍዴል ስለማያወራ ትቸዋለሁ እንዳለ!🙏
can I get his contact, please?
የህዝብ መቁጠር የተቸገርነዉ አንዱ ቤተሰብን መቁጠር እንደ ሀጥያጥ የሚያይ ህዝብ ስላለን አይደል እንዴ ?
በእውነቱ ተጠያቂ ስለሆንክ ብቻ ሁሉን ታውቃለህ ማለት አይመስለኝም ። ስለ ሀይድሮሊክ ራም ፓምፕ ያነሳኸው ሁሉም ቦታ ላይ የማይሰራ ቴክኖሎጂ ሲሆን እዛው የነበርክበት አማራ ክልል በ1990ዎቹ ሙከራ ላይ ውሏል ። ግብርና ቢሮ የገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ብትጠይቅ በቂ መረጃ ማግኘት የሚቻል ይመስለኛል ።
There are three types of lies - lies, damn lies and statistics.” Benjamin Disraeli, 19th Century British Prime Minister (also attributed to Mark Twain.)“A single death is a tragedy; a million deaths is a statistic.”
ገበሬን ገላህን ታጠብ ብሎ መታጠቢያ የሠራ የለም ቢኖርም አይኖርም ስድብ ነዉ!! አንቺ ደራሲዋ ገላን ብቻ መታጠብ ስለ ልብሱና ሣሙናዉ፣ መኝታዉ ወዘተ በየወሩ የሚሰጠዉ NGO አለ እያልሽ ነወይ?? 😠
Thank you 🙏🙏
Its very Right. We are exploiting them. Thus,the farmers should have strong organization in order to secure their rights
የመሬት መጠን መጨመርም ሆነ መቀነስ አንችልም። ነገር ግን የግብርና አሰራሩን በማዘመን (ቴክኖሎጂ በመጠቀም) የምርት ብዛትና ጥራት ማሳደግ ይቻላል። ሌላው በተመሳሳይ መሬት በዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ ማምረት ይቻላል።
ተባረክ !!!
መፅሐፍ አንባቢ ዶክተር ምናመን የሚሉ መጠሪያዎችን ከህክምና ባለሞያዎች በስተቀር ያውም ከስራ ቦታቸው ውጪ መጠቀም ግብዝነት ነው ይታረም።
ኧረ ኡኡኡኡኡ... ምን አይነት የተንጋደደ የገበሬ ምልከታ ነው። በዚህ አይነት ገና ብዙ መከራ ይጠብቀናል።
Wow
experience is much greater than a good university degree!
❤❤❤❤❤❤❤
Bethame girume yehone eweneta newu yaqerebihewu.
Yemtaweraw abzagnaw theory nw, betegbar yetdegefe aydelem.
yihe jegena ena kin leb. ende simu new
ተፈጥራዊ ማዳበርያ አመራረት በsmall scale industry level በየገበሬ ማህበሩ የሚሠራበትን project ቢጠናና ገበሬውም ሆነ ኢትዮጵያ ከዉጭ ሀገር ተፅእኖ ሙሉ በሙሉ ነፃ የምትወጣበት መንገድ ቢኖር ከአአድዋ ያልተናነሰ ድል ነበር!🇪🇹
our agriculture should liberate itself from very and unfruitful traditional practice and foreign aid!!!
ገበሬ ላይ ነዉ መስራት ያለብን
እንዳለጌታ የሚገርምህ በሂወቷ ድካም የደረስኩላት አንድ ብቻ ሸርሙጣ አለች፣ የሚገርመዉ ግን ስለአንድሺ ወንዶች ነበር የምታወራኝ!!
👉(ማነዉ ግን ሸርሙጣዉ?) (ለዳዊት ልል ነበር ቀድሞ ሳይናገረዉ መመለሱን ሰማሁት፣ ጭራሽ "ከዳኛ" ትሻላለች ሲል የገረመኝ እኔን ብቻኖ ወይስ አንተንም??@Eጌ)
ጌ የማይወልድ ማለት ብቻ ሳይሆን ጨዋቀሚስም ማለት ነዉ!! እመቤታችን ግን ወልዳለች ነገር ግን ዛሬም ፮ ናት!!😘👐
የሐ ረር ጌ አላልኩም ሰዉ በፍዴል ስለማያወራ ትቸዋለሁ እንዳለ!🙏
can I get his contact, please?
የህዝብ መቁጠር የተቸገርነዉ አንዱ ቤተሰብን መቁጠር እንደ ሀጥያጥ የሚያይ ህዝብ ስላለን አይደል እንዴ ?
በእውነቱ ተጠያቂ ስለሆንክ ብቻ ሁሉን ታውቃለህ ማለት አይመስለኝም ። ስለ ሀይድሮሊክ ራም ፓምፕ ያነሳኸው ሁሉም ቦታ ላይ የማይሰራ ቴክኖሎጂ ሲሆን እዛው የነበርክበት አማራ ክልል በ1990ዎቹ ሙከራ ላይ ውሏል ። ግብርና ቢሮ የገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ብትጠይቅ በቂ መረጃ ማግኘት የሚቻል ይመስለኛል ።
There are three types of lies - lies, damn lies and statistics.” Benjamin Disraeli, 19th Century British Prime Minister (also attributed to Mark Twain.)
“A single death is a tragedy; a million deaths is a statistic.”