ሽማግሌውና ባህሩ ሙሉ መጽሐፍ ትረካ የመጽሐፍት ዓለም The Old Man and the Sea -Audio Book - Narrated on Yemesthafet alem

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2023
  • #TheOldManandtheSea#ethiopia#fullaudiobook
    የመጽሐፍት ዓለም Yemesthafet Alem
    ሽማግሌው እና ባህሩ ሙሉ መጽሃፍ ትረካ
    ደራሲ፡- ሂሚንግዌ
    ተርጓሚ፡- መስፍን አለማየሁ
    ትረካ፡- በየመጽሐፍት ዓለም ተዘጋጅቶ የቀረበ ድንቅ መጽሃፍ
    ሽማግሌውና ባህሩThe Old Man and the Sea episode 4:- • ሽማግሌውና ባህሩ ክፍል 4 ትረካ E...
    ሽማግሌውና ባህሩThe Old Man and the Sea episode 3:- • ሽማግሌውና ባህሩ ክፍል 3 ትረካ የ...
    ሽማግሌውና ባህሩThe Old Man and the Sea episode 2:- • ሽማግሌውና ባህሩ ክፍል 2 ትረካ ...
    ሽማግሌውና ባህሩThe Old Man and the Sea episode 1 :- • ሽማግሌውና ባህሩ ክፍል 1 ትረካ የ...
  • Zábava

Komentáře • 57

  • @yemesthafetalem16
    @yemesthafetalem16  Před 15 dny +5

    check this amazing video!:-czcams.com/video/Rtlyz86ybhQ/video.html

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 Před měsícem +3

    እናመሠግናለን። የህይወት ጉዞ ቁልጭ አደርጎ ያሣያል ። ተራኪው በሚያምር ድምፁ ድንቅ አድርጎ ተረከልን ❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube Před 5 měsíci +2

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የኔ ውድ ወንድም እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣህ ወንድም በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በርታልን

  • @ማዕበል
    @ማዕበል Před 5 měsíci +3

    የባህሩ ጉዞ ጀምሮ እስኪያልቅ ተጨነኩኝ 😅 ሽማግሌው ግን ለሂወት ያላቸው ኣመለካከት i like it ❤

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 Před 7 měsíci +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህቶች እደት ናትሁ ፈታ ዘና እናልን መጠከር አለብን አይዜን ሰወ ሁነን ለመገኘት በቅል ልባችን ከልብ መስራት መተዛዘን አለብን የሀቢበላህ ሁልሽንም እወድሽ አለሁ የኔ ቅመሜች❤️❤️❤️

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለቤታችሁ ማንበብ እውቀትን ያዳብራል እናመሰግናለን ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @meserettakele6355
    @meserettakele6355 Před 11 měsíci +5

    ❤❤ምርጥ ድምፅእየስራው ነው ማዳምጥህ የተረጋጋ ድምፅ

  • @rahimaahmed6700
    @rahimaahmed6700 Před 9 měsíci +4

    ❤❤❤❤🎉 በርታ ምርጥ ትረካ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 6 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ እና በጣም የምመስጥ ታርክ ነው❤

  • @mayamahi6830
    @mayamahi6830 Před 7 měsíci +2

    ❤እቤታቸው፣እስኪመለሱ፣እንቅልፌን ትቼ እኔም ስጠብቃቸው፣ነበር😂በመጨረሻም ልጁ ማኖሊን🎉አብሮቸው በመሆኑ፣ደስተኛ፣ነኝ

  • @bluke_candy
    @bluke_candy Před 3 měsíci +2

    This book reminds me of Hailemariam, my younger sibling who used to read us when I and my friend Abel were elementary school students.

  • @user-mm7zc8uk7l
    @user-mm7zc8uk7l Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላመ ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 Před 8 měsíci +1

    ድንቅ ትረካ 👏👏👏👏🙏🙏

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Před 6 měsíci

    እንኳን በሰላም ተመለሱ ኣባ 🤲የቀንየልና❤😊

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před 11 měsíci +9

    የሚገርም ትረካ የሚገርም ተሰጦ ነው ብዙ ትረካዎች ሰምቻለሁ እንደዚህ አርት ላይ ነብስ ዘርቶ ሕያው አድርጎ ነብስያን በሀሴት የሚሞላ የአውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው በእስክሪን የሚታይ ነው የሚመስለው

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 7 měsíci +1

    Merci j'adore " Hemingway " bonne traduction .

  • @umebtis
    @umebtis Před 8 měsíci

    Selam Selam enkua dehna metashe ehet teru koyeta neber berchelign betam des yemil tarick neber🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před měsícem +1

    የስኬት ሚስጥር ❤❤❤❤

  • @tetubalej8709
    @tetubalej8709 Před 9 měsíci +1

    Wow 🎉🎉

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 Před 8 měsíci

    እውይ ያሳዝናሉ በነ ደስጠሚል ታሪክ ነው እናመሰግናል

  • @sks9666
    @sks9666 Před 7 měsíci

    Amen !

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 Před 8 měsíci

    ወንድም አለም በርታ እኛም እናመሰግናለን

  • @abushaanbese
    @abushaanbese Před 10 měsíci +2

    Wow የሚገርም ነው በጣም ነው የሚመስጠው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kr7hw6xk2y
    @user-kr7hw6xk2y Před 8 měsíci

    ajeten belugn shebaw uffffff😢😢😢😢😢jegna nachew ferche neber ybelalu bye yeshark arat adayhonu bye arif mesach mestehaf new lela kale akrblin betam anamesegnalen

  • @user-wv2eu8kb4h
    @user-wv2eu8kb4h Před 8 měsíci

    የኖረ በሀሪዋ ነው እንጂ አዲስ አይደለም ለብር ብላ ነዉ ያገባችህ ። እንዳተ ያለች ሴት ትኖራለች አያሳስብህ ብራዘር ጌታ ይረዳሃል

  • @AMIR465
    @AMIR465 Před 5 měsíci

    Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Před 8 měsíci

    Yoyyaa amaasi yoyyaa bagaa nagaa dhufutee qallii namaa jabadhuu hallumaa kanaanii itii fufii iraati hojaadhu rabbiin biyaa kenaafi nagaa haa bussuu

  • @matiwosterefe8538
    @matiwosterefe8538 Před 7 měsíci

    I was listening this story when i was a child and i love it very much interesting amazing

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Před 8 měsíci

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii Salam lagarachenii ❤❤

  • @kishel1134
    @kishel1134 Před 5 měsíci

    I love this book

  • @user-qc7bq5hu8b
    @user-qc7bq5hu8b Před 7 měsíci

    እናመሰግናሐን

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju Před 11 měsíci

    Nice one Educational.

  • @zinatube
    @zinatube Před 6 měsíci

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በውነት ጎበዝ ጀግና ነሽ ደሞ አዋጪ ነው ግን ዶሮ ማርባት ስራ በጣም ከባድ ነው ድካም አለው ያንን ቻሌልጅ ከተወጣን በጣም ትርፋማ ነው ምንሆነው ጎበዝ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
    ❤❤❤

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ሥራ ጨርሶ ሙሉውን ማዳመጥ ነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Před 11 měsíci +1

    Nice ❤

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @peace.756
    @peace.756 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashkebede4448
    @aberashkebede4448 Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 7 měsíci

    ዋዉ እንደዚህ ያለ እገር እለን አሜሪካ ማንቴና ዋዬሚ የምትላቸውን እስቴት ያየሁ ነው የመስለኝ ወይ አገሬ መከራሽ ሊአበቃ ነው 😭😭😭እቁሞ 😂😂😂ሊሆን ነው🙏🙏🙏

  • @hayat905m
    @hayat905m Před měsícem

    ደስ የሚል ታሪክ ነው የምር ተራኪው ግን አማኑኤል አሻግሬ ነው አይደል የኛ ድምጸ መረዋ ደሞ ማስመሰሉን ሲችልበት

  • @hasinatube8632
    @hasinatube8632 Před 7 měsíci

    Arif new des yilal gen ke ande wede ande re‘es set keyri gera eyegebagn nw anchiw nesh yemilewun bademetkut algeba alegn

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 Před 11 měsíci +18

    በፍገግ ታ ነው የተመሰጥኩት ያዳመጥኩት አመሰግናለሁ የኔ ሀበሻው ወድሜ❤❤❤

  • @liyatubeliya949
    @liyatubeliya949 Před 9 měsíci +30

    Omg used to Love read books before ..& am going to be addicted to this channel now thanks for this amazing ideas on CZcams

  • @top_10_lists
    @top_10_lists Před 7 měsíci

    Teru demets aleh. Berta. Gen Monitize honekal? Kalehonek men alebat lewodefetu setesera background lay tenekesakashe mesel betaderegew lemalet nw. Be image becha background setaderg monitize leyasechegereh yechelal beye nw.

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Před 5 měsíci

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii arefii qoyetaa

  • @behailukassa7
    @behailukassa7 Před 7 měsíci

    ድንቅ ትረካ በምናብ ውቅያኖሱ ላይ ነበርኩ😂

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 Před rokem +2

    Afen kefeche nw eyadametehuh yalhut berta

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 Před 9 měsíci

    📖 📕 📘 📗 📓 📚

  • @mamomamo6032
    @mamomamo6032 Před rokem

    ድምፅ

    • @yemesthafetalem16
      @yemesthafetalem16  Před rokem +1

      እኔ ጋ ይሰራል እስኪ ሪይሎድ አድርገው

  • @user-gs1jl5eo3i
    @user-gs1jl5eo3i Před rokem

    😂😂😂 shemaglaw asekognal

  • @newworld-hk3tv
    @newworld-hk3tv Před 4 měsíci

    ሃሪፍ ትረካ ነው፣ በዚህ አጋጣሚ new world tereka ቻናሌን አይታችሁ ኮመንት አስቀምጡልኝ፤