Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
እኔ ይሄ ሰው ከልጅነት ጀምሮ በጣምም ነበር የምፈራው እደሚያሳብድ ሰይጣናዊ እንደሆነ ነበር የማውቀው .....በድንገት ነበር books of the secret መፀሀፉን ያነብኩት የት እዳገኘሁት ሁላ አላቅም የሱ እደሆነም አላቅም ከዛች ቀን ጀምሮ እንደ አዲስ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው ....ኦሾ ማለት ምድር ላይ ከመጡ ነብሶች ንፁህ እና በፍቅር የተሞላ ነው ዳሩ ግን አለም የምታጨበጭበው ለውሸታም ፖለቲከኞች እና ለአስመሳይ ሀይማኖቶች ነዉ..... i love you osho ❤
እንደስምህ ግሩም ተራኪ ነህ ወንድሜ ። በርታልን
ግሩሜ ጥሩ ነው እኔ የማዳምጥህ በማዳመጫ ነው በመሐል ምታስገባው ሙዚቃ ካንተ ድምጽ ስለማይመጣጠን ሙዚቃውን ቀንስ
ይሄን ነገር ለማንበብ በጣም አሰልቺ ይሆንብኝ ነበር ስሰማው ግን ደስ እያለኝ ነው thank you brother
ይህ ጨዋ ሌባ ነዉ ለአመሉ ለሱሱ ይሰርቃል እንጂ ወስዶ አይሸጥም ❤ እናመሰግናለን
ልዬ ነው ❤❤❤
Osho melts my heart 😊❤
ሰላም ግሩሜ የአንተ ዘጋቢ ፊልሞች አድናቂ እና ተከታታይ ነኝ ያወኩህ በ NBC TV ነው በተለይ ደግሞ የጃፓናዊው ዮሪ ሽሮቶሪ ዘጋቢ ፊልም ለእኔ ድንቅ ነበር ውስን አስተያየቶች አሉኝ1. ቴሌቪዥን ላይ መስራትህን ብትቀጥል ለሁሉም ተደራሽ ትሆናለህ መቼስ በድምፅህ የማይሳብ እና ጉዳይህን የማይሰማ ሰው አይኖርም2. በ youtube በኩል መምጣትህን ወድጄዋለሁ ግን ሁሉንም በጣም ዝቅ ባለ ድምፅ ባትተርካቸው ማለትም እንዴ ቴሌቪዥን ትረካዎችህ ብታደርጋቸው ብዬ አስባለሁ በተረፈ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛም በተወዳጅ ታሪኮች ተወዳጅ ድምፅህን ዘወትር ለመስማት ያብቃን።በመልካችን የምትነበብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
ግሩም 🙏🙏🙏
እንደሁሌው ምርጥ ❤
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በርታልን!!
thank you
Yeleyal ❤ Life lesson
እንዴት ነህ ግሩም በጣም ነዉ የማከብርህ በምታቀርበዉ መሰናዶ i really enjoy it ....በጣም ነወ የመዝናናዉ ጠዋት ጠዋት ያንተን እየሰማሁ ነዉ ወደሰራ የምገባዉ አከብርሃለሁ በሰራህ.... በ አተራረከህ ከቻልክ የኦሾ መጨረሻም በደንብ ተንተነህ ኣቻውተን .....ስለ ሶሾ የማውቀው ነገር ህይወቱ በአወዛጋቢ ሁኔታ መጠናቀቁን ነው። የሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ አሟሟቱ በአሉታዊ መልኩ ተንጸባርቋል። (What I know about Sosho is that his life ended controversially. According to media sources, his demise was portrayed negatively.)
በጣም ኣርፍ ነው
እናመሰግናለን
ግሩሜሜሜሜሜሜሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርአንደበት
Ewnet girum nek I follow you
🤩🤩🤩
Girume ebakhn elalew selemnm attfaben tolo tolo kereben
Berta
nice ❤
እንደስምህ ነህ ግሩም
MN aynet mesach tarik ena flsfna new
Girume atetfa please dmo 4k alfenal bezu sew ytebkehal
tiyake alegn osho metifo new endatanbi naber yalugn minu new metfo lik new eko kane hayimanot gar ayedim osho gin minm min yenkal eski office west tenchachu atjamir naber yalugn
💚💚💚💚💚💚💚💚
Pls khalid jibran the prophit
❤❤❤❤
ግሩም ነገር ሰማሁ፣ ተገርሜ ተማርኩ
ere girume tenesh dimistihen bitechemer
Lmn metsafe mirdadn aterkewem abezagnaw see ye metsafun value yetredaw aymeselegnm betrekew gn be ergeregnet sewoch lemanbeb yegabezalu
አስቤያለሁ
G~roomfayyaa ida'i !
Jobe...
ግሩም ተራክ!!!!! ካንተ እንዴበት ትረካ እራሱ እጅ ይሰጣል
What’s the name of the book please let me know
ግሩም ድምፅህ ነው እንጂ ሌላ ተረክ ብታቀርብ ይሻላል
ህዝቡን ልታሳብደው ነው😂😂
Why dont you promt we can get you book from tuba i already bougth it this book from there . But its different when you read it
Comment anbib
Where can we find your books
Jafar books
What about Judu Kirishnamurti!!!!❤
Jiddu the giant is another matter. I don't have time now to translate it. If someone translate it...
@@girumtebeje197 አመሰግናልሁ 🙏❤️
@@girumtebeje197 ወድሜ ከፍክድቅ አንድ ሙስካ ልጋብዝህ ኑዋይ ድሃ ናት 🙏
እኔ ይሄ ሰው ከልጅነት ጀምሮ በጣምም ነበር የምፈራው እደሚያሳብድ ሰይጣናዊ እንደሆነ ነበር የማውቀው .....በድንገት ነበር books of the secret መፀሀፉን ያነብኩት የት እዳገኘሁት ሁላ አላቅም የሱ እደሆነም አላቅም ከዛች ቀን ጀምሮ እንደ አዲስ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው ....ኦሾ ማለት ምድር ላይ ከመጡ ነብሶች ንፁህ እና በፍቅር የተሞላ ነው ዳሩ ግን አለም የምታጨበጭበው ለውሸታም ፖለቲከኞች እና ለአስመሳይ ሀይማኖቶች ነዉ..... i love you osho ❤
እንደስምህ ግሩም ተራኪ ነህ ወንድሜ ። በርታልን
ግሩሜ ጥሩ ነው እኔ የማዳምጥህ በማዳመጫ ነው በመሐል ምታስገባው ሙዚቃ ካንተ ድምጽ ስለማይመጣጠን ሙዚቃውን ቀንስ
ይሄን ነገር ለማንበብ በጣም አሰልቺ ይሆንብኝ ነበር ስሰማው ግን ደስ እያለኝ ነው thank you brother
ይህ ጨዋ ሌባ ነዉ ለአመሉ ለሱሱ ይሰርቃል እንጂ ወስዶ አይሸጥም ❤ እናመሰግናለን
ልዬ ነው ❤❤❤
Osho melts my heart 😊❤
ሰላም ግሩሜ የአንተ ዘጋቢ ፊልሞች አድናቂ እና ተከታታይ ነኝ ያወኩህ በ NBC TV ነው በተለይ ደግሞ የጃፓናዊው ዮሪ ሽሮቶሪ ዘጋቢ ፊልም ለእኔ ድንቅ ነበር
ውስን አስተያየቶች አሉኝ
1. ቴሌቪዥን ላይ መስራትህን ብትቀጥል ለሁሉም ተደራሽ ትሆናለህ መቼስ በድምፅህ የማይሳብ እና ጉዳይህን የማይሰማ ሰው አይኖርም
2. በ youtube በኩል መምጣትህን ወድጄዋለሁ ግን ሁሉንም በጣም ዝቅ ባለ ድምፅ ባትተርካቸው ማለትም እንዴ ቴሌቪዥን ትረካዎችህ ብታደርጋቸው ብዬ አስባለሁ በተረፈ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛም በተወዳጅ ታሪኮች ተወዳጅ ድምፅህን ዘወትር ለመስማት ያብቃን።
በመልካችን የምትነበብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
ግሩም 🙏🙏🙏
እንደሁሌው ምርጥ ❤
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በርታልን!!
thank you
Yeleyal ❤ Life lesson
እንዴት ነህ ግሩም በጣም ነዉ የማከብርህ በምታቀርበዉ መሰናዶ i really enjoy it ....በጣም ነወ የመዝናናዉ ጠዋት ጠዋት ያንተን እየሰማሁ ነዉ ወደሰራ የምገባዉ አከብርሃለሁ በሰራህ.... በ አተራረከህ ከቻልክ የኦሾ መጨረሻም በደንብ ተንተነህ ኣቻውተን .....ስለ ሶሾ የማውቀው ነገር ህይወቱ በአወዛጋቢ ሁኔታ መጠናቀቁን ነው። የሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ አሟሟቱ በአሉታዊ መልኩ ተንጸባርቋል። (What I know about Sosho is that his life ended controversially. According to media sources, his demise was portrayed negatively.)
በጣም ኣርፍ ነው
እናመሰግናለን
ግሩሜሜሜሜሜሜሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርአንደበት
Ewnet girum nek I follow you
🤩🤩🤩
Girume ebakhn elalew selemnm attfaben tolo tolo kereben
Berta
nice ❤
እንደስምህ ነህ ግሩም
MN aynet mesach tarik ena flsfna new
Girume atetfa please dmo 4k alfenal bezu sew ytebkehal
tiyake alegn osho metifo new endatanbi naber yalugn minu new metfo lik new eko kane hayimanot gar ayedim osho gin minm min yenkal eski office west tenchachu atjamir naber yalugn
💚💚💚💚💚💚💚💚
Pls khalid jibran the prophit
❤❤❤❤
ግሩም ነገር ሰማሁ፣ ተገርሜ ተማርኩ
ere girume tenesh dimistihen bitechemer
Lmn metsafe mirdadn aterkewem abezagnaw see ye metsafun value yetredaw aymeselegnm betrekew gn be ergeregnet sewoch lemanbeb yegabezalu
አስቤያለሁ
G~room
fayyaa ida'i !