ግሩም ትረካ - የኦሾ አስደናቂ የልጅነት ታሪኮች - በግሩም ተበጀ - Girum Tereka

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • #Osho #GirumTebeje #GirumTereka
    ግሩም ትረካ - የኦሾ አስደናቂ የልጅነት ታሪኮች - በግሩም ተበጀ - Girum Tereka
  • Zábava

Komentáře • 63

  • @MuheAwel-vz6oz
    @MuheAwel-vz6oz Před měsícem +13

    ስለኦሾ ብቻ ብሰራል ደስተኛ ነኝ።

  • @natiabi
    @natiabi Před měsícem +9

    Ere abzaw ye Osho tarick please qexay Osho ❤❤❤

  • @user-gw1nt3lx8z
    @user-gw1nt3lx8z Před měsícem +6

    እባክህን የኔ ወንድም የቻይና አጫጭር ታሪኮች የምለው ታሪኮች ናፍቆናል

  • @ahmegragn1851
    @ahmegragn1851 Před měsícem +3

    አረ በጣም ጠፋህብን እንጂ መደወል ነበር የቀረን

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 Před měsícem +2

    ግሩሜ ሁሌም ግሩም ተራኪ ግሩም መሣጭ የሆንክ ሠው ነህ በርታ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-zn9tq9dd9g
    @user-zn9tq9dd9g Před měsícem +1

    Girume ebakihn rezem rezem yalu mirit mirt lib weledochin terikilin❤❤ sintegna gezeye yihen tiyake siteyikih gorume ebakih😢

  • @Koblayukahen
    @Koblayukahen Před měsícem +2

    አይ ኦሾ ድንቅ ሰው 😇🙏💕

  • @AlemGondar
    @AlemGondar Před 21 dnem

    Waw good

  • @KiyaNigusie-wb1ry
    @KiyaNigusie-wb1ry Před měsícem +1

    ግሩሜ ከምታስበው በላይ ዋጋ አለህ የኔ ምርጥ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před měsícem +12

    የመስለኛል በጣም ኦሾን እደምትወደዉ ነዉ የተረዳዉት ስለ እሱ ብዙ ፕሮግራም ሰራክ

    • @ethiopiaethiopia
      @ethiopiaethiopia Před měsícem +5

      ኦሾ ለእኔም ይመቻኛል❤

    • @rediatgebru9424
      @rediatgebru9424 Před měsícem +2

      ኦሾ የሚፈቀር ሰው ነው

    • @rahulluhar2869
      @rahulluhar2869 Před měsícem

      አዎ ይወደዋል ።
      ኦሾን እኔም እወደዋለሁ
      የነብስ አባቴ ነው !!! 💚🙏

    • @wassieahmed9908
      @wassieahmed9908 Před 29 dny

      አንተም/ችም ሁሉንም አዳመጥሽውኮ? ኦሾም ጥቅል ሃሳቡ አታስመስሉ ወይም ሌሎች ስለሰሩት ሳታምኑበት አትስሩት ነው የሚለው።

    • @natnaeldesale9707
      @natnaeldesale9707 Před 24 dny

      ኦሾ ያልተወደደ ማን ይወደዳል bro.😅

  • @user-hy8ce1xv4s
    @user-hy8ce1xv4s Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግሩም በጉጉት ነው መንጠብቅህ

  • @user-yy2gz7mc2h
    @user-yy2gz7mc2h Před 28 dny

    ሰላም ግሩም አንድ ቀን ሰለ ከድር ሰተቴ

  • @hailuwami6926
    @hailuwami6926 Před měsícem +2

    ዛሬ እራሱ ቼክ አድርጌህ ነበር.....welcome back!

  • @firechoices
    @firechoices Před měsícem

    መረዋ የሆነው ድምፅህ የምታነሳው ሀሳብ በጣም ማራኪ ነው እናመሰግናለን ። ስለ ኦሾ በሰፊው ይደረግልን እላለሁ ።

  • @user-qo7dd9dh6l
    @user-qo7dd9dh6l Před měsícem

    አመሰግናለሁ ።የኦሾ አድናቂ እና የአንተም አድማጭ ነኝ።በርታ ግሩሜ።

  • @Jasirakillian
    @Jasirakillian Před měsícem +1

    Welcome back Girume🎉🎉🎉❤❤❤

  • @JakChang-or6bx
    @JakChang-or6bx Před měsícem +1

    Wow, that video is very interesting! The content really captivated my attention from start to finish. I appreciate the effort you put into creating such engaging content. Please, whenever you can, post another video. I've followed all your videos, and I must say, you're doing a fantastic job. Keep up the good work! - Osho"

  • @MIKOMiko-fy3ht
    @MIKOMiko-fy3ht Před měsícem +1

    Grum bexam arif new

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Před měsícem

    Thank You. do You have more Please?

  • @Agent47-n4b
    @Agent47-n4b Před měsícem

    ኦሾአችን❤

  • @yohannesandarge9615
    @yohannesandarge9615 Před měsícem +1

    እውነትም ማራኪ!!!

  • @natnaels
    @natnaels Před měsícem +1

    Welcome back!

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Před měsícem

    Girum you have such a talent but May be I expected a lot. You should diversify, I was excited at the beginning but I am not sure if I have the same enthusiasm to listen to you.

  • @Mahi-ex6ro
    @Mahi-ex6ro Před měsícem +1

    እኳን ደና መጣህ ❤

  • @mirttimes-898
    @mirttimes-898 Před měsícem +1

    እባክህ አትጥፋ የምሽቴ ድምቀት Please 🙏🙏🙏

  • @user-th9mh8lj3y
    @user-th9mh8lj3y Před měsícem

    Girumiye betam gerami tireka

  • @habte0928
    @habte0928 Před měsícem +1

    ቶሎቶሎ ና

  • @nebilbiketouring5836
    @nebilbiketouring5836 Před měsícem +1

    Welcome back❤

  • @misgunmeles7563
    @misgunmeles7563 Před měsícem

    Welcome back girumie ! enem yeaterarekehen ena yedemtsehen betam adnakih negne abakeh atetfa
    Thank you my brother 🙏👏

  • @sosta448
    @sosta448 Před měsícem

    በጣም ጠፍተሀል ግሩሜ እባክህ እንደዚህ አትቆይ

  • @AschalewShiberu
    @AschalewShiberu Před měsícem

    lovely narration

  • @etsayfeseha6092
    @etsayfeseha6092 Před měsícem

    Pls we need more I really love it woooooow

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Před měsícem +1

    ሱሳችን ነህ።

  • @millionboru1623
    @millionboru1623 Před měsícem

    ግሩሜ ግሩሜ......

  • @user-xv4xr6yt3s
    @user-xv4xr6yt3s Před měsícem

    ❤❤❤

  • @filembernegesse
    @filembernegesse Před měsícem

    Well come

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 Před měsícem

    We miss you

  • @Abel_Betre1
    @Abel_Betre1 Před měsícem

    ለመታመን ያህል አላደመጥኩም ገና ግን አውርጄዋለው/download አርጌዋለው እና ላለህበት አጣብቂኝ ሁኔታ እንረዳሀለን በደንብ ግን ቀጣይነት ባለው ሁኔታ መቀጠል ብትችል እላለሁ ማለት እዚህ ላይ በደንብ ማብራራት እምችለው የሰው ልጅ እውነታ ስላለ ማለቴ ነው ብቻ በርታልን ወንድማችን አትጥፋብን ስራህን እንወደዋለን እናከብራለንና ሰላም ለአንተ✌️✌️✌️

  • @ZizuNuru
    @ZizuNuru Před 19 dny

    ግሩም ግሩም እኮ ነህ

  • @user-de2lh3uw1s
    @user-de2lh3uw1s Před měsícem

    Bakh atsnbetben abo 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 benafkot tebtnku yalante ayhonlegnm

  • @TabeeyBololo
    @TabeeyBololo Před měsícem

    በቀንብቀ ልቀቅ

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 Před měsícem

    welcome❤

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 Před měsícem

    Berta, Tolo Tolo na

  • @user-qp3fv5uy9s
    @user-qp3fv5uy9s Před měsícem +1

    አረ በፈጠረህ አትጥፋብን ብዙም

  • @abitarow
    @abitarow Před měsícem +1

    I know radio,Tv lay selemetsera busy tehonalek yemetekmek ye CZcams audience yeshalehal wa tenkebakeben

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 Před měsícem

    ትተህዋል

  • @danielabeselom7175
    @danielabeselom7175 Před 23 dny

    ከቻልክ በጀርመን ድምፅ ሬዴዮ የጃርሶ ኪሩቤልን 'የድንጋይ ዳቦ ዘመን 'የሚል ትረካ ካስደመጥከኝ በግል የማረግልህ ነገር አታውቅም

  • @millionboru1623
    @millionboru1623 Před měsícem +1

    ተዉ ግን ጥፍት አትበል ካስነደፍከን በሗለ መድሃኒቱንማ አትከልክለን ......ቆይ እንዴት እንተኛ ቆይ ማን ያባብለን ብለህ ነዉ ?????

  • @Tamgn
    @Tamgn Před 28 dny

    ኦሾን የሚያደናንቅ ከጥልቁ ነው

  • @ZionTube-A
    @ZionTube-A Před měsícem

    በጣም ነው እምታናድደው ከፈለክ ከድሮወ‍ው እየገረብክም ቢሆን… እውነት ከዚህ በኃላ አንተን መጠበቅ ሰለቸኝ…

  • @ibrahimdino5555
    @ibrahimdino5555 Před 28 dny

    You seen to appreciate and a fan of this guy but the man has a questionable reputation

  • @Bini994
    @Bini994 Před měsícem +1

    አንድ ሰሞን ሰዎች የኢግናስ ሰመልቫይስ ምክር (የምርምር ውጤት) ንቀው ብዙ ሺ ሰዎችን ለሞት እንደገበሩ ሁሉ ፤ እኔም አጠገቤ ያለውን መዝገበ-ፀሎት ችላ ብዬ የኦሾን ሀሳቦች እመገብ ፣ እጠጣ ፣ ነበር። ኦሾ ፣ ቮልቴር ፣ ኒቼ ፣ ሶቅራጠስ ፣ ፕሌቶ ፣ ዲዮጋን ፣ ሁሉም ብዙ አውርተዋል። በእነዚህ ሰዎች ወሬ እና ንግግር ውስጥ ግን አንድ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር የፈጣሪን ዝምተኝነት ነው (አይደንቅም) ዝምታው እንድናወራ አደረገን ፣ መሰወሩ ነፃነትን ሰጠን ፣ ጣልቃ ገብ አለመሆኑ በራሳችን እንድንቆም አደረገን ፣ አቤት ቸርነት ! እርሱ እረቂቅ ሲሆን እራሱን ግን አላዋቂ አድርጎ በመፀሀፍ-ቅዱስ ውስጥ ማንነቱን በሚቀል መንገድ ገለጠልን። ኦሾ ገነት እና ሲኦል እንዳሉ አይቀበልም እውነት እላቹሀለው በርሚል ጊዮርጊስ ብላቹ እዚሁ ዩቱብ ላይ ግን ብፈልጉ እውነቱ ምን እንደሆነ ታውቃላቹ ! የእግዚአብሔር ዝምታ ሴጣን (ሳጥናኤል) እኔ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ህሊና የተገለጠልኝ አምላክ ነኝ ፤ ብሎ እንዲያስብ እንዳደረገው ሁሉ ኦሾም በተመሳሳይ እንዲሁ አስቦ ኗሯል። አንድ እውነት ልንገራቹ ብዙ ሰዎች አለም እንዲ ብቶን ብለው ብዙ ሀሳብ ሰጥተዋል ፤ አለም ግን በእግዚአብሔር ሀሳብ ብቻ ነው ያለችው። ሁሉም ነገር እርሱ ቀድሞ ባበጀው መንገድ እየተከናወነ ነው። ቆሻሻ ለሰው በሽታ ለዝብ ግን ምግቧ ነው። ኦሾ ግን ቆሻሻ አያስፈልግም አለ። ይሔ ሰውዬ አለም በሆን ያለባት እንዲ ነው ብሎ ብዙ አውርቷል 😅 ያልተረዳው አንድ ነገር ግን አለም ያለችው ዓለም ከመፈጠሯ በፊት እንድትሆን የተፈለገቺውን ነው።
    የእግዚአብሔር ዝምታ ያስፈራኛል ! ሰዎች በትቢት እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም ሲሉ ይደንቀኛል። የኦሾ እሳቤ የሰውን ልጅ ወደ ላቀ ከፍታ (ኢላይት-መንት) ማሸጋገር ነው። እርሱ እንደ-ሚለው ግን ዓለም ብትሆን ኖሮ የዛሬዋ አለም እንዲ አቶንም ነበር። ይሔ ደግሞ በግልፅ የሚያሳየን አለም ትላንት ፣ ዛሬ ፣ ነገ ፣ የምትሆነው እግዚአብሔር እንድትሆን የፈለገውን ብቻ እንደሆነ ነው። ንብን ንፁ ፣ ዝብን ቆሻሻ ፣ አድርጎ ማሰብ ምን ማለት ነው ? የሰው ልጅ ዓለም መሆን ያለባት እንዲ ነበር የሚለው እርሱ ማን ስለሆነ ነው !
    😅 ሰው እኮ የሚጣፍጠውን የሚወድ ፣ የሚመረውን የሚጠላ አስቂኝ ፍጡር እኮ ነው።

    • @rediatgebru9424
      @rediatgebru9424 Před měsícem

      የኦሾ ስህተት ምንድነው አንተ ያስተዋልከው ??

    • @Bini994
      @Bini994 Před měsícem

      ይሔንን ጥያቄ የአፅናፈ-ዓለም አባት የሆነው ንጉሳችንን ጠይቂው ! (ግን በንፁ ልቦና)