የመጨረሻዋ ቅጠል, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ ኦ ሔነሪ, ትርጉም መስፍን ዓለማየሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2021

Komentáře • 13

  • @wendawalda8355
    @wendawalda8355 Před 2 lety

    ይገርምካል ደጀኔ በጣም ይምወድው የድንቅ የድምፅ

  • @user-mg6pk6ny9q
    @user-mg6pk6ny9q Před 3 měsíci

    ❤❤❤wow

  • @cheguvera7234
    @cheguvera7234 Před 2 lety +2

    ልጅ ሆኜ ብርቅርቅታ እና ሳቤላ እሁድ እሁድ ምሽት ላይ ቤት ተሰብስበን ጋሽ ደጀኔ በምርጥ አተራረክ ሲያቀርብልን አስታውሳለሁ። አንዳንድ ጊዜ እንቅልፍ ጥሎን ካመለጠን ሰኞ ጠዋት ላይ ይደገማል። ወይ ያ ጊዜደ ጋሽ ደጀኔ ረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ።

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 Před 2 lety +1

    በርታ ደጀኔ ። ልጅ ሆቼ ትረካሆችን ሰማቸው ነበር ። አሁንም በፍቅር ነው ምሰማቸው

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Před 2 lety +1

    ጋሽ ደጀኔ ታልቃ ተራኪ ድሮም ያለው ግርማ ሞገስ የተላበሰ ድምፅ አሁንም እንዳለ ነው በርታ ትርጉም ተረካዎች በጣም ነው የሚመቹኝ ምንዱባን ደግሜ በዚህ ድምፅ ብሰማው ደስታየ ነው

  • @zolamera3080
    @zolamera3080 Před 2 lety

    Thank u

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @gashawabie485
    @gashawabie485 Před 2 lety +1

    ከብር አርቲሰት ደረጀ ትረካዎችህ በጠም የመቹኛል ተመስጨ ነው የማዳምጥህ ህያው ፍቅርን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @kalebkaesaye9605
    @kalebkaesaye9605 Před 2 lety

    ደጄ። እኔ መፅሐፍ ማንበብ አሎድም እድሜ ላንተ ያንተን ትርኮ እየሰማው ካነበቡት እኩል ካነበብኩት እያልኩ ማውራት ጀምሬልካለው በርታልኝ ብቻ ገና አቅራራለው !!!!!!

  • @matigirma324
    @matigirma324 Před rokem

    ነብሴ እኮ ተነጥቃ የምትመለስ ነው የሚመስኛ የንተን ድምፅ ስሰማ ደሞ ክላሲካሉ የድሮ የሻላል