ቆንጆዎቹ… ደራሲ ሰርቅ ዳንኤል፤ ተራኪ ጌትነት እንየውና አለምፀሐይ በቀለ፡፡ ክፍል ሀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2021
  • #ቆንጆዎቹ #ጌትነትእንየው #አለምፀሐይበቀለ #ሰርቅዳንኤል #የኢትዮጵያልብወለድትረካ #የአማርኛልብወለድ#Reyotmedia / @reyot
  • Zábava

Komentáře • 29

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 Před 3 lety +8

    አቤት ያንን ዘመን አሰታወሰኝ፣ ሳምንቱ እስኪደርስ ስንጠብቅ እንዴት ደስ ይል ነበር። እናመሰግናለን ቴዲ!!

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge702 Před 7 měsíci +2

    የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር መፅሀፉን ይዤ ትረካውን የማዳምጠው 1989 በጣም የሚገርመው ሰኞ ጠዋት ትረካውን በሚኒ ሚዲያ አዳምጠን ስንጨርስ ነበር ክላስ የምንጀምረው አይ ጊዜ ዳሬክተራችን አለማየሁ ቁቤ እናመሰግናለን

  • @samsoncheneke2599
    @samsoncheneke2599 Před 9 dny

    የጌትነት እንየው የትረካ ብቃት እጅግ ምርጡ ነበር

  • @Binilive
    @Binilive Před 3 lety +5

    ይህን ትረካ ያልፈለኩበት ቦታ አልነበረም በመጨረሻም እዚህ አገኘሁት ላቅ ያለ ምስጋናዬ ይድረሳቹ ርዕዮቶች ፤ በሂደት ሙሉውን እንደምታቀርቡም ተስፋ አለኝ ።

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Před 4 měsíci

    ውዱ ጊዜ ልቤን ቀጥ ያረገው ትረካ

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 Před 3 lety +6

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ቴዲሻ 'ቆንጆ' ምርጫ!

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 5 měsíci +1

    Part 2 please በጌትነት እንየው

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 Před rokem +4

    504 ፔጆ, ነጭ ሲትሮይን,ብርማ ፊያት ድሬዳዋ , የምስራች ሲቲና የምር ያሉ ያሉ ይመስለኛል!

  • @tonyman3384
    @tonyman3384 Před 3 lety +2

    እናመሠግናለን

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam9250 Před 3 lety +2

    ወይ ግዜ ነበር ለማለት በቃን ግዜው እንዴት ይሄዳል ቴዲ እናመሰግናለን

  • @sisaychala1496
    @sisaychala1496 Před 11 měsíci +1

    ሠርቅ ዳንኤል ማነው

  • @user-ux2ez8oj5q
    @user-ux2ez8oj5q Před 3 lety +6

    ቴዲያችን በአንድ ብቻ እንዳትተወን

  • @mychris5709
    @mychris5709 Před 3 lety +1

    Tedesha thanks

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 Před rokem

    የልጅነት ትዝታኤ

  • @samsonassefa8232
    @samsonassefa8232 Před 3 lety +3

    ኧረ ቴዲ ቆንጆዎቹ ቀጣይ ክፍል

  • @muradmuhammed2197
    @muradmuhammed2197 Před 2 lety +3

    please can you upload the rest of parts?

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 Před 3 lety +5

    ርዕዬቶች ቀጣዩ ክፍል መቼ ነዉ የሚቀርበዉ

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Před 3 lety +1

    Wow

  • @mujibabdela5539
    @mujibabdela5539 Před rokem +1

    ቀጣይ ክፍል እስካሁን አልተለቀቀም 2አመት ኧረ በፈጠራቹ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Před 3 lety +5

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 470 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 Před rokem

    ወይ ጉድ

  • @mesfinguale604
    @mesfinguale604 Před 2 lety

    ኸረ ቀጣዩን

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 Před 7 měsíci

    ሌላው ክፍል የት እናግኘው

  • @dejenetento6411
    @dejenetento6411 Před rokem

    ክፍል ለ እባካቹ

  • @dejenetento6411
    @dejenetento6411 Před rokem

    Where is part 2

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 Před rokem

    ኧረ ቀጣይ በመድሀኒአለም