Reyot
Reyot
  • 2 581
  • 66 696 451

Video

ፋኖ የተወነጀለባቸው ግድያዎች!| ከክሱ ጀርባ ያሉት ምስጢራት
zhlédnutí 4,3KPřed 15 hodinami
Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/PVr1rrKl8pXVFi-rrqzS1g.htmljoin Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change. Please suppor...
“መንግስት አይደላችሁም”| አብይን ያሰጡት መድረኮች
zhlédnutí 36KPřed 9 hodinami
Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/PVr1rrKl8pXVFi-rrqzS1g.htmljoin Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change. Please suppor...
በትግራይ የተንሰራፋው ወንጀል!| የተታኮሱት ጀነራሎች…
zhlédnutí 37KPřed 12 hodinami
Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/PVr1rrKl8pXVFi-rrqzS1g.htmljoin Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change. Please suppor...
“ውሃ በተደፋ ቁጥር ስልጣን ልቀቅ አትበሉኝ” አብይ“አገር ስለደፋህ ነው ልቀቅ የምንልህ” ቴዎድሮስ
zhlédnutí 45KPřed 14 dny
“ውሃ በተደፋ ቁጥር ስልጣን ልቀቅ አትበሉኝ” አብይ“አገር ስለደፋህ ነው ልቀቅ የምንልህ” ቴዎድሮስ
ሌሎች አገዛዙን ሲፋለሙ የአዲስአበቤን ዝምታ እንዴት እንረዳው? የቴዎድሮሶች ሙግት!
zhlédnutí 26KPřed 21 dnem
ሌሎች አገዛዙን ሲፋለሙ የአዲስአበቤን ዝምታ እንዴት እንረዳው? የቴዎድሮሶች ሙግት!
ለጠ/ሚ/ሩ የልደቱ ምላሽ! “አብይን አውቄ ጨርሻለሁ” “ለወታደሩ ጥሪ አላቀርብም”
zhlédnutí 155KPřed 21 dnem
ለጠ/ሚ/ሩ የልደቱ ምላሽ! “አብይን አውቄ ጨርሻለሁ” “ለወታደሩ ጥሪ አላቀርብም”
ብልፅግናን በትጥቅ መፋለም ምርጫ ወይስ ግዴታ? “ይበልጥ ብንገድል እኮ እናሸንፋለን” ብርሃኑ ጁላ
zhlédnutí 39KPřed 3 měsíci
ብልፅግናን በትጥቅ መፋለም ምርጫ ወይስ ግዴታ? “ይበልጥ ብንገድል እኮ እናሸንፋለን” ብርሃኑ ጁላ
አብይ እና 7ቱ ፈለጎች! የመሲህነት እሳቤ መዘዞች 03/02/2024
zhlédnutí 33KPřed 3 měsíci
አብይ እና 7ቱ ፈለጎች! የመሲህነት እሳቤ መዘዞች 03/02/2024
የተገደሉት የአዲስ አበባ መንገደኞች |መንገድ የዘጋው ውጊያ |በተፈናቃዮች ላይ የተከፈተው ተኩስ
zhlédnutí 17KPřed 3 měsíci
የተገደሉት የአዲስ አበባ መንገደኞች |መንገድ የዘጋው ውጊያ |በተፈናቃዮች ላይ የተከፈተው ተኩስ
የፌደራሉና የትግራይ ክልል ውይይት |"እጅ የሰጠው ከፍተኛ አመራር" |የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ተጠርጣሪዎች
zhlédnutí 22KPřed 3 měsíci
የፌደራሉና የትግራይ ክልል ውይይት |"እጅ የሰጠው ከፍተኛ አመራር" |የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ተጠርጣሪዎች
'ከባድ ውጊያ' በአማራ ክልል |"ወደ ግጭቱ እንገባለን" |የሮኬት ጥቃት በጣብያው
zhlédnutí 16KPřed 3 měsíci
'ከባድ ውጊያ' በአማራ ክልል |"ወደ ግጭቱ እንገባለን" |የሮኬት ጥቃት በጣብያው
"እንፈርሳለን" አቡነ ማትያስ |"መንግሥት ቀብር ከልክሏል" አሚኒስቲ |"ገዳዩ- መንግሥት ነው" ኦነግ
zhlédnutí 9KPřed 3 měsíci
"እንፈርሳለን" አቡነ ማትያስ |"መንግሥት ቀብር ከልክሏል" አሚኒስቲ |"ገዳዩ- መንግሥት ነው" ኦነግ
የኬሪያ ኢብራሂም ምላሽ |በባለሥልጣናቱ የተደራጀ ህቡዕ ኮሚቴ |በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ገደብ
zhlédnutí 13KPřed 4 měsíci
የኬሪያ ኢብራሂም ምላሽ |በባለሥልጣናቱ የተደራጀ ህቡዕ ኮሚቴ |በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ገደብ
"በማዕከላዊ አባላቱ ላይ እርምጃ ተወስዷል" ህወሓት |በኦሮሚያ የተካሄደው ውጊያ |በዝርፊያ የተከሰሱ ታጣቂዎች
zhlédnutí 11KPřed 4 měsíci
"በማዕከላዊ አባላቱ ላይ እርምጃ ተወስዷል" ህወሓት |በኦሮሚያ የተካሄደው ውጊያ |በዝርፊያ የተከሰሱ ታጣቂዎች
ኢሰመኮ የትግራይ ክልልን ከሰሰ |“ቱርክ አታሰጋኝም” መንግሥት |“እናንተ ሰላም አውርዱ” ዐቢይ አሕመድ
zhlédnutí 9KPřed 4 měsíci
ኢሰመኮ የትግራይ ክልልን ከሰሰ |“ቱርክ አታሰጋኝም” መንግሥት |“እናንተ ሰላም አውርዱ” ዐቢይ አሕመድ
"ታጣቂዎች ከትግራይ ይወጣሉ " አሜሪካ |የድሮን ጥቃትና የቀጠለው ውጊያ |"ስምምነቱን አፋጥነዋለሁ" ሶማሊላንድ
zhlédnutí 18KPřed 4 měsíci
"ታጣቂዎች ከትግራይ ይወጣሉ " አሜሪካ |የድሮን ጥቃትና የቀጠለው ውጊያ |"ስምምነቱን አፋጥነዋለሁ" ሶማሊላንድ
"በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዝኛለሁ " ተመድ |አሚኒስቲ ኢትዮጵያን ከሰሰ |"መንግሥት ጦርነት አዉጇል"
zhlédnutí 6KPřed 4 měsíci
"በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዝኛለሁ " ተመድ |አሚኒስቲ ኢትዮጵያን ከሰሰ |"መንግሥት ጦርነት አዉጇል"
“ህወሓትን ሊያፈርሱ እየታገሉ ነው” ደብረጽዮን ገብረሚካኤል |የጨፌው ሹም ሽር |በአፍሪካ ህብረት የተደረገ ንግግር እስራኤልን አስቆጣ
zhlédnutí 19KPřed 4 měsíci
“ህወሓትን ሊያፈርሱ እየታገሉ ነው” ደብረጽዮን ገብረሚካኤል |የጨፌው ሹም ሽር |በአፍሪካ ህብረት የተደረገ ንግግር እስራኤልን አስቆጣ
ኢትዮጵያና ኤርትራ ያገለሉት የAU መድረክ |"የፖለቲካ ሴራ በጥይት ከሽፏል" መንግሥት |የጦር ከተማዋን የለቀቁት ተፋላሚዎች
zhlédnutí 22KPřed 4 měsíci
ኢትዮጵያና ኤርትራ ያገለሉት የAU መድረክ |"የፖለቲካ ሴራ በጥይት ከሽፏል" መንግሥት |የጦር ከተማዋን የለቀቁት ተፋላሚዎች
“ካልደገፋችሁኝ አገሪቱን አጠፋታለሁ” አብይ አህመድ በልእለሀያላኑ እይታ 02 16 2024
zhlédnutí 60KPřed 4 měsíci
“ካልደገፋችሁኝ አገሪቱን አጠፋታለሁ” አብይ አህመድ በልእለሀያላኑ እይታ 02 16 2024
"በመርዓዊ ከተማ ላይ ጣልቃ አትግቡ" መንግሥት |"በትግራይ ድጋፍ አልተደረገም" ምክር ቤቱ |አነጋጋሪው የመቐለው ጨረታ
zhlédnutí 13KPřed 4 měsíci
"በመርዓዊ ከተማ ላይ ጣልቃ አትግቡ" መንግሥት |"በትግራይ ድጋፍ አልተደረገም" ምክር ቤቱ |አነጋጋሪው የመቐለው ጨረታ
“በሀሰት ተከስሻለሁ” መንግሥት |የአብረገለ ሞትና የትግራይ አዲስ ተፈናቃዮች |የወለጋው ጥቃት
zhlédnutí 9KPřed 4 měsíci
“በሀሰት ተከስሻለሁ” መንግሥት |የአብረገለ ሞትና የትግራይ አዲስ ተፈናቃዮች |የወለጋው ጥቃት
የአውሮፓ ህብረት የሰጠው ማሳሰቢያ |"ከባድ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል" መንግሥት |ከአፍሪካ ህብረት ስበሰባ የታገዱ
zhlédnutí 8KPřed 4 měsíci
የአውሮፓ ህብረት የሰጠው ማሳሰቢያ |"ከባድ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል" መንግሥት |ከአፍሪካ ህብረት ስበሰባ የታገዱ
"ሰራዊታችን አይበትንም" ጌታቸው ረዳ | የፋናና ዋልታ ሚድያዎች ውህደት | "መንግስት ግብረሰዶምን ፈቅዷል" ሲኖዶስ
zhlédnutí 26KPřed 4 měsíci
"ሰራዊታችን አይበትንም" ጌታቸው ረዳ | የፋናና ዋልታ ሚድያዎች ውህደት | "መንግስት ግብረሰዶምን ፈቅዷል" ሲኖዶስ
“ስማችን ተበላሽቷል” ሳህለወርቅ ዘውዴ|ኢትዮጵያ እንድትወገዝ ተጠየቀ |“በአመራሮቹ ላይ እርምጃ ተወስዷል” መንግሥት
zhlédnutí 13KPřed 4 měsíci
“ስማችን ተበላሽቷል” ሳህለወርቅ ዘውዴ|ኢትዮጵያ እንድትወገዝ ተጠየቀ |“በአመራሮቹ ላይ እርምጃ ተወስዷል” መንግሥት
አስቸኳይ ጥሪ ለአማራ እና ለኦሮሞ ልሂቃን! መወሰድ ያለባቸው አፋጣኝ እርምጃዎች
zhlédnutí 57KPřed 4 měsíci
አስቸኳይ ጥሪ ለአማራ እና ለኦሮሞ ልሂቃን! መወሰድ ያለባቸው አፋጣኝ እርምጃዎች
“የህወኀት መንገድ አላዳነንም…” “እንምራ እንዳይሉ አደራ” “የመለስ ሀዘን” አሉላ ሰሎሞን
zhlédnutí 35KPřed 4 měsíci
“የህወኀት መንገድ አላዳነንም…” “እንምራ እንዳይሉ አደራ” “የመለስ ሀዘን” አሉላ ሰሎሞን
የኦሮሚያና አማራ ክልል ሰልፍ |"የሶማሊላንድ ንብረት ተቆጣጠርኩ" መንግሥት |"ሻዕብያን እንጥለዋለን"
zhlédnutí 17KPřed 4 měsíci
የኦሮሚያና አማራ ክልል ሰልፍ |"የሶማሊላንድ ንብረት ተቆጣጠርኩ" መንግሥት |"ሻዕብያን እንጥለዋለን"
“አሉታዊ ሰላም ጦርነት መውለዱ አይቀርም” ልደቱ ስለትግራይና አማራ “ህወሐት ለምን ደነዘዘ?”
zhlédnutí 67KPřed 4 měsíci
“አሉታዊ ሰላም ጦርነት መውለዱ አይቀርም” ልደቱ ስለትግራይና አማራ “ህወሐት ለምን ደነዘዘ?”

Komentáře

  • @Tsegaye-cj1cu
    @Tsegaye-cj1cu Před 3 minutami

    Knowledge based analysis, thanks you Tedas❤

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 Před 12 minutami

    ሁለት ምርጦቾ 🙏🙏❤️❤️

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Před 40 minutami

    ቴዲ በትክክል ገልፀኸዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሌላ የባሰ ቃል ቢኖር ይፍለግለት ነበር ደደብነቱ ግን በትክክል መጠሪያው ነው።

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před hodinou

    Oromuma empire king Abiy Ahmed seems unstoppable destruction Amhara/Tigray. Now crossing country borders! This will end Oromo like Tigray after 27 darkness yrs Stone Age lifestyle

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před hodinou

    ይሄ ድንጋይ ራስ የከንባታ ዝንጀሮ ዶር የሚል ታርጋ ለጥፎ ሰው ሊያሞኝ ይፈልጋል አይደለም አሰብን እሰው አገር ያለ ንብረት ይቅርና ኣካባቢህ ላይ ያለውን ወንዝ መጠቀም ያልቻልክ ደደብ ዝንጀሮ አሰብ አሰብ ትላለህ ሞላጫ ሌባ ** መጀመሪያ ቂጥህን አጽዳ ቆሻሻ ግማታም ነገር ነህ ** "እስኪ ወንድ ከሆንክ እውነት አለኝ ካልክ ከኤርትራ መንግስት ጋ ለመነጋገር ቀጠሮ ያዝ 😅😅😅 * ልጋጋም ወፍጮ ራስ እዛው የዓሳ እራት አድርገው የከንባታ ዝንጀሮ አላየንም ይሉ ነበር ። ** ሰው ለመሆን ሞክር ** እንደ ያጎትህ ልጅ በዛብህ ጴጥሮስ አንተም እንደ ድንጋይ ወደ ባህር ትወረወራለህ * ቆዳ ከምባታ ❗️🤞🤞

  • @nigist0402
    @nigist0402 Před hodinou

    የዘመናችን ምርጥ ተንታኞች። 👌👌👌

  • @User15809
    @User15809 Před 4 hodinami

    ርእስ እየቀየሩ ድግግሞሽ አይጠቅማችሁም:: ደረጃችሁን እንደነ ኤርሚያስ ዝቅ አታድርጉ::

  • @azifisseha6028
    @azifisseha6028 Před 5 hodinami

    አብይ እና የሱ ቡችሎች ሴራ የተሞላበት አመራር ነው የሚያስኬዱት

  • @sesenitonatamiko7003
    @sesenitonatamiko7003 Před 5 hodinami

    First

  • @danielmathewos5993
    @danielmathewos5993 Před 5 hodinami

    ልደቱ የሚለዉ ልክ ነዉ።

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 Před 7 hodinami

    7 አመት ሙሉ ከ6ኪሎ ሣትወጣ ሰለ ሀገር ትንታኔ ትሰጣለህ

  • @user-ls9vu2gj5g
    @user-ls9vu2gj5g Před 8 hodinami

    ውይ ስደት ስንቱን ኢትዮጵያዊ ፈተነው አይ መቸ ነው ስቀቀን የሚቁመው

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 9 hodinami

    War is excellent profit the ppp. Because they staying in power.

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Před 11 hodinami

    ሁለቱ አንበሶች በጣም ጥሩ ውይይት ነበር👏🏿👏🏿👏🏿

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Před 12 hodinami

    የትግራይ ባለስልጣናት እነሱ ምንም አይሆኑም ህዝቡ ነው መከራ የሚያየው

  • @user-vf4rr8uj2c
    @user-vf4rr8uj2c Před 12 hodinami

    ቴዲዎች ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ? የዚህ ሁሉ ጥፋት መሰረት ሳያስፈልግ የተከፈተው ጦርነት ነው። ይህ የተደረገው የሀገሪቱን መስራች ሕዝቦች ተስፋ በማስቆረጥ ለአንዴና ለመጨረሻ ለመበተን ስለተፈለገ ነው። መንግስትነኝ ባዩም ሆነ ከሕወሀት ወገን ለዚህ ጥፋት የተባበሩ የጠላት አጀንዳ አራማጆች የፈፀሙት ጥፋት ውጤት ነው። ሕዝብ በጊዜ ነገሩን በመገንዘብ ተባብሮ እርምጃ ካልወሰደ እነኚህ ልቃሚ ከሀዲዎች ከዚህ የከፋም ያመጣሉ። ፓሊቲካው በጠቅላላ ኢትዮጵያና ሕዝቧን ለመብላት ይሁነኝ ተብሎ የተፈፀመ ጥፋት ነው።

  • @skul6040
    @skul6040 Před 12 hodinami

    Taddy assfawe manawe anten tenetage yareghie chattam taddy tsegye proud of you bro please change your Plat form and speek peace and love instead 🙏

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 Před 13 hodinami

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Před 13 hodinami

    ቴድሮስ ፀጋየ አቦ ጀግና ነህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤❤

  • @Mogesgebremikal
    @Mogesgebremikal Před 13 hodinami

    Bebltsigna Zemen Tadya Megdel New Enji Min Titebkaleh

  • @bayugatu8323
    @bayugatu8323 Před 13 hodinami

    የቴዲ ትንሹ ማይክ ትክክል አይደለም ዛሬ ዜናዬ ወይ ቀረብ ማድረግ ይፈልግ እንደሆን ጥርት ብሎ አይሰማም ቴዲ ጸጋዬ ሲገባ ጥርት አለ

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před 14 hodinami

  • @MustafaDarga
    @MustafaDarga Před 14 hodinami

    wallaala

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 Před 14 hodinami

    ሁለቱ ቴዲዎች በርቱልን

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 15 hodinami

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን 🎉

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 15 hodinami

    ፍትህ በገዛ አገሩ በመጠለያ እየተሰቃየ ለአለ የትግራይ ህዝብ ❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 15 hodinami

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 Před 16 hodinami

    I appreciate Tadey Reyot he's trying to rational the other Tadey he's fucking Banda!!! Don't fuck talk about the rest of Ethiopia stay focused on Tegray .

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 17 hodinami

    God bless both❤❤❤

  • @user-jr3en1jc9x
    @user-jr3en1jc9x Před 17 hodinami

    Amhara elites are very gready...😮

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 Před 19 hodinami

    2 ሁለታችሁ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mi3ij9nl3o
    @user-mi3ij9nl3o Před 19 hodinami

    ስለ ትግራይና አማራ ማወዳደር ስተት ነው ቲዲ ምክኒቱም ታመራር እስከ ቀን ሰራተኛ አድ ሆነው ነው ብልፅግናን የተዋጉት ወዳማራ ክልል ስመጣ ፋኖን የሚዋጋ አማራ አለ ያ ደግሞ ነገሩን ከባድ ያርገዋል በዛላይ ያገው የቅማት የጉምዝ የ ከሚሴ ልኑ ዞኑች ታጣቂ ፋኖን የሚወጉ ናቸው ባብይ ትዛዝ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Před 20 hodinami

    ሕወሀትን ደግፉ እንጂ አትተቹ

  • @selamfelagi7047
    @selamfelagi7047 Před 20 hodinami

    ህዝቡንማ እያስገረፋት ነው

  • @selamfelagi7047
    @selamfelagi7047 Před 20 hodinami

    TDF ከፋኖ ጋር ቢያብር የስንቱን ህይዎት ስቃይ ባሳጠረ:: አለመታደል ሆኖ ድሀና ገበያ ሳይገናኝ ሆነ

  • @meskeremtesfaye5919
    @meskeremtesfaye5919 Před 21 hodinou

    ቴዲዎች እንኳን መጣችሁ ይህን ፕሮግራም የሚከታተሉ ዲያስፖራ የአማራ ትግል ደጋፊ ሁሉ በአገር ውስጥ እየተዋደቀ በየትኛውም አካባቢ ያሉ ፋኖዎችን በንድ መስመር ገብተው እንዲታገሉ ከመከፋፈል ወተው አንድነት ቢሰሩ ውጤቱን ያፈጥነዋል ያሳምረዋል

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 Před 22 hodinami

    ❤❤❤❤

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Před 22 hodinami

    ❤❤❤

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Před 23 hodinami

    You guys are the best.

  • @TsedyBazezew
    @TsedyBazezew Před 23 hodinami

    ስለአማራ ፍርሀት አትጨነቅ ስለትግራይ ሚኒሻ እያደረገ ስላለዉ ስህተት ለትግርአይ ህዝብ ምን ይዞ ይመጣል ብሎ ማሰብ የተሻለ ይመስለኛን እዉነት ለመናገር የትግራይ አመራሮች የቀጨጨ አመለካከት ማገዶ ሚጨረስ የመስለኛን ማገዶዉ የትግራይ ህዝብ መሆኑ ያስፈራኛን!!!!!!

    • @yohannes8242
      @yohannes8242 Před 23 hodinami

      If you say wolkayte raya are amara then it will be the end of the world you can't have those areas it is really Tigray rather we give our precious life for tigray understand this.

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 Před 21 hodinou

      Ayee Gondere

    • @mesfinmekonnen2066
      @mesfinmekonnen2066 Před 11 hodinami

      የትግራይ ሕዝብ ከዚህ የባስ ምን ይመጣበታል ብለህ ነው😊

  • @abdiali1159
    @abdiali1159 Před dnem

    ድምምፀችሀ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Před dnem

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ201 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před dnem

    ❤❤❤❤

  • @dagmawigezahegn6487

    ሳይሰባሰብ ራሱ አልቻለውም ወይም 27 አመት ከተዘጋጀው ህወሀት ይሻላል

  • @abegazbeshah6898
    @abegazbeshah6898 Před dnem

    አቶ ልደቱ በጣም በሳልና ምርጥ የኢትዮጺያ ችግር የገባውና የመፍትሄ ሀሳብ የሚያፈልቅ ፖለቲከኛ ሀገራችን አለኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ ነህ። ፖለቲካ የኢኮኖሚ ነፀብራቅ ነው። እንደሚመስለኝ ኢኮኖሚው ነው ፖለቲካውን የሚቀርፀው ስለዚህ ኢኮኖሚን እንደሁለተኛ ደረጃ መቁጠርህ እና ፖለቲካው ሲስተካከል የኢኮኖሚው ችግር ይቀረፋል ብዬ አላምንም ።ችግር ችግሩን በፈጠረው አይምሮ እንደማይፈታ ሁሉ ።

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Před dnem

    Welcome

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Před dnem

    Again, it is like this, let us say a human being is seriously sick and goes to a doctor. His doctor does an extensive test and found out what the disease/cause of the suffering of his patient and the remedy. If the cause for the pain is discovered, then why wait to apply the remedy. It is the same thing with our country. Every one knows the reason for all these deaths, pain & sufferings, for the rapes of innocent children...........So if the cause is known then why not get rid off it?

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před dnem

    ይህን እኩይ አባይ እብይ የሚባል ጉድ ታላሰናበትን ውድ ሃገራችን መተክያ የላላት ኢትዮጵያችን የትም እትደርስም እተደርስም አትደርስም !!!!!

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Před dnem

    With due respect the 2 X Tewodrses, which part don't you guys understand? The Amhara Genocide has been going on for a while now to fulfil the extinction of this race. Wake up gentlemen!!!!

  • @Getiye-bt7jt
    @Getiye-bt7jt Před dnem

    I learned more.................. Thank you so much Tedy Moges & Esayas....