ምስጢራዊው ዘረፈጅ ውል| አብይ የሚያስታጥቀው የሽብር ቡድን
Vložit
- čas přidán 24. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @reyot
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
Please support Reyot Media:
Go Fund Me: gofund.me/afe7b8cb
Donate on our website: www.reyot.media
You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
Twitter: @reyotmedia
Facebook: @ReyotMedia
TikTok: @reyotofficial
Instagram/Threads: reyot_media - Zábava
ሁለት ምርጦቾ 🙏🙏❤️❤️
Thank you !
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር :: እናመስግናለን❤
Welcome
ምርጥ ሰዎች👌
Best Of Best Media Ever. Exactly True.
Knowledge based analysis, thanks you Tedas❤
❤❤❤❤❤❤
First
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ቴዲዎች በርቱ
ተዉ አንዋሽ አለም መሰከረ ስለ ኢት/🎉🎉🎉🎉🎉
Abiy is the guy who sat aside and thought he could do better.
ነገር የተበላሽው አገሪቱ በ
ለዚህ የማይረባ ህፃን ተላልፋ የተሰጠች ቀን ነው
የዘመናችን ምርጥ ተንታኞች። 👌👌👌
ቴዲ በትክክል ገልፀኸዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሌላ የባሰ ቃል ቢኖር ይፍለግለት ነበር ደደብነቱ ግን በትክክል መጠሪያው ነው።
Jil jilajil jilaanfooch nachu tagara
Abiy is not only a diplomat, he is generally not a politician. His understanding of politics is money and barrel of a gun. For him all problems solved either by buying individuals or by illuminating them. Negotiated solutions are an alien concept 🐴
አብይ እና የሱ ቡችሎች ሴራ የተሞላበት አመራር ነው የሚያስኬዱት
እንዴት ናችሁ ወንድሞቼ።አብይ አህመድ የመጣበትን ዋነኛ ተግባር እየፈፀመ ነው። ያልገባን ቁምነገር እሱን ረስተን አርስ በእርስ በጥርጣሬና በጥላቻ መተያየታችን ነው። አሁንም እላለሁ የከፋው ገና በመምጣት ላይ ነው። ከገባን ስሜታችንን ገድበንና በጋራ ቆመን ይህንን የሽብር አጀንዳ ይዞ የመጣ ግለሰብ በጊዜ ማሰናበት ግዴታችን ሆኗል። ዕውቀት ስላለው ስለሌለው ሳይሆን ይህንኑ ለመፈፀም ተማምሎ የመጣ ስለሆነ ነው። እስኪ ተመልከቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ነገር ትክክል ነው?
Genocide yefxme Hizb band mehon aycalim mefthew Ethiopia fersa inde Gorobet beye Ageracin menor
የልበላችሁን አትከኩ ችግራችን የአገር ውስጥ እንጂ ከውጭ በሚመጣ ጠላት አይደለም አትልፉ የተሽመደመደችውን ሶማሊያን አንፈራም !
ኤርሚ ተነቆረ ድሮም ኤርሚ politics ውስጥ የገባችው የነበረችበትን ማሊያ በማስጣት ነበር አሁን transparent ማሊያ ለብሳ ወዲ ወዲያ እያለች አለዋንጫ አለክለብ አለ contract የምታዛጋ pro player ናት
Pro ናት easily come back እናተም መድረኩን አሸማቃቂ አታርጉት ይጋበዝ sometimes he add value to the struggle😊
ትግራይ ሚዲያ
Ahiya international diplomacy ena regional strategy yemaygebah denkoro mehayim silehonk Tigray Tigray eyalk ende wusha tichohaleh Tigray endet endemitferut eko miskinoch
አልሽባብም ሻእብያም ጥግ ይዛ ው እሁን ግን ማሀል ገብተዋል
፦ እናንተም ልክ እንደ ፅፈኞችና ተስፋፊዎች ህውሃት ስትሉ ታድራላቹ ትውላላቹ።
ህውሓት ሻዕብያ አላስቆየውም። ዝምብለህ አትተልተል። ሻዕብያ ያስቆየው የኤርትራ ህዝብ ነው። ዝበመብለህ አስርየ ህውሓት እያልክ አትቀደድ።
😭👍Hegedef. 00000❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓❓❓❓
Oromuma empire king Abiy Ahmed seems unstoppable destruction Amhara/Tigray. Now crossing country borders! This will end Oromo like Tigray after 27 darkness yrs Stone Age lifestyle
😂
Then who will come according to your understanding
ርእስ እየቀየሩ ድግግሞሽ አይጠቅማችሁም:: ደረጃችሁን እንደነ ኤርሚያስ ዝቅ አታድርጉ::
አረመኔ ኤርትራውያን ህልማቸው ወደብ አልባነቷን አምኖ የሚቀበል ኢትዮጵያዊያን ሲፈጠሩ የኢትዮጵያ ወደብ የሆነውን አሰብን ለኢትዮጵያ ህዝብ አከራይቸ እጠቀማለሁ ብሎ የሚያስብ አረመኔ ሆዳም እና ስግብግብ ኤርትራውያን ዘመናቸውን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ስድሳ አመት ሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ እየወጉ ይገኛሉ።አረመኔ ኤርትራውያን አልሸባብን የሚያሰለጥኑት እና ኢትዮጵያን የሚወጉት የኢትዮጵያ ህዝብ በሱማሊያ በኩል ከሱማሊያ ህዝብ እና መንግሥት ተስማምቶ የቀይባህር አካል ከሆነ አረመኔ ኤርትራውያን ወደብ አከራይቶ ከርሳቸውን ለመሙላት የሚያስቡት ህልም ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ኢትዮጵያ ውስጥም ውጭም ሆነው እየወጉን ይገኛሉ ።
በቅድሚያ ሻዕቢያን ዐብይ አሕመድ እንዲያንሰራራ አድርጎታል ማለትህ ስህተት ነው
ለሻዕቢያ ካለህ ጥላቻ የተነሳ ነው ስሜትህን የምትገልፅ
በቅድሚያ ሻዕቢያና ህወሓት ኦነግን ጨምሮ የነበራቸውን ፀረ ኢትዮጵያዊነት የምናውቀው ነው
እንዲያውም ሻዕቢያ የሚታገልለት አላማ ነበረው
ፌዴሬሽኑ ባይፈርስ ኖሮ የኤርትራ የነፃነት ትግል አይፈጠርም ነበር የሚል እምነት ባይኖረኝም
ምክንያት ግን ነበራቸው
ህወሓትና ኦነግ ግን ስነ ፍጥረታቸው ፀረ ኢትዮጵያ ነው
ፀረ አማራ አስተሳሰባቸውም የሚመነጨው
አማራው በኢትዮጵያ አንድነት ያምን ስለነበርና
የዘር ፖለቲካን ስለሚፀየፍ ነው
በዚህ የተነሳ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አማራውን ቀድሞ ማዳከም አለብን ብለው ነው እኮ
ለትግራይ ሕዝብ ድህነት ምክንያቱ የአማራው ብሔር ነው ብለው የፖለቲካ ፕሮግራም ፅፈዋል
ከኦነግም ጋር የተስማሙት ተመሳሳይ ፀረ አማራነትና ፀረ ኢትዮጵያዊነት ነው
ለምሳሌ በፈራረሰች ኢትዮጵያ ነው ኦሮሚያ የምትባል ሃገር የምትወለድ የሚል ፅኑ እምነት እንዳለቸው በይፋ ነግረውናል
እሄን ደግሞ ህወሓት ይደግፈው ነበር
ለዚህም ማረጋገጫ ህወሓት አቅሙ እየተዳከመ ሲመጣ በአማራው ሕዝብ ዘንድ
እኛ የማንገዛ ከሆነ ለኦሮሞ ነው የምንሰጠው እንጅ ለአማራ አንሰጥም ሲሉ ነበር
ለእስረኞች ሳይቀር ነው በማን አለብይነት የተናገሩት ህወሓቶች
ደርግን ለመጣል ተባብረው የታገሉ ናቸው እስከ መጨረሻ
ያለ ሻዕቢያ እገዛ ህወሓት እውነት አራት ኪሎን መቆጣጠር ይችል ነበርን ❓
ኤርትራስ እነ ሄርማንኮን ሳይቀሩ አንዱን ወደብ ያዙ እሄኔ እያሉ ሲጠይቁ
አንፈልግም ብሎ ሁለቱን ወደቦች ጭምር ይዛ እንድትገነጠል የፈቀደ መለስ ዜናዊ አልነበረምን ❓
ወደ ህወሓትና ሻዕቢያም ጦርነት ስናይ
ጥፋተኛው ህወሓት እንጅ ሻዕቢያ እንዳልነበር የአልጀርሱ ስምምነት አረጋግጧል
በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ስዩም መስፍን ባድመ ለኢትዮጵያ ተፈረደልን ብሎ አስጨፍሮናል
እውነቱ ግን ሌላ ነው
አዎን ሻዕቢያ የኤርትራን ጥቅም አሳልፎ የማይሰጥና ለአሜሪካና አውሮፓ ስላላጎበደደ በመለስ ዜናዊ ምክንያት ኤርትራ ማዕቀብ እንዲጣልባት ተደርጎ
ዜጎቿ ተሰደዋል
ኢኮኖሚያዋም ተጎድቷል
በአንፃሩ ህወሓት ትግራይን የኢንዱስትሪ ማዕከል አድርጓታል
ከአማራም በጉልበት ነጥቆ ከያዛቸው ለም መሬቶች ያገኘው አቅም ቀላል አልነበርምና
በኤርትራዊያን አንፃር ትግራይ የተሻለ እድገት ነበራት
ይሁን እና በማጭበርበርና ኢፍትሐዊ ተግባር ስለነበር ሊዘልቅ አልቻለም
ሁሉም ነገር እንዳልነበር ነው የሆነ
ለትግራይ ሕዝብም እንዳልጠቀመው ዛሬን አይቶ መፍረድ ይቻላል
ሌላው ቀርቶ እኮ በአማራ ላይ እንዲጨክን ተደርጎ የተማረው ትውልድ ነው ዛሬ ትግራይ ላይ አስገድዶ የሚደፍርና ህፃነትን ጠልፎ እስከ መግደል የደረሰው
በጦርነቱ ወቅት በሻዕቢያና በኢትዮጵያ በመከላከያ ሰራዊት ነው የተፈፀመ ሲሉ የነበሩት ሁሉ በራሳቸው ላለመሆኑ ማስተማመኛ ያስቸግራል
ባጠቃላይ ቴዎድሮስ ፀጋየ ሚዛናዊነት አይጉደልህ
ህወሓትም የትግራይን ህዝብ ተሳስቶ በማሳሳት ኢትዮጵያን የገደለ ነው አበቃ
Jil jilajil jilaanfooch nachu tagara
Jil jilajil jilaanfooch nachu tagara