“ከሌለ መንግስት ጋር አንደራደርም” ፋኖ | የጃዋር ተጣራሽ ጥሪዎች 06/27/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #JawarMohammed #AbiyAhmed #Fano #Tigray #Amhara #OLA #Oromia #Pretoria #PP #Tanzania #ZemeneKasie #AgegnehuTeshager #AregaKebede #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot #ርዕዮት #ቴዎድሮስጸጋዬ #ኢትዮጵያ #ትግራይትግራይ #ዜና #ፖለቲካ
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
  • Zábava

Komentáře • 113

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 3 dny +34

    ወፈፌውና ወንጀለኛው ጀዋር አሁን ብቅ የለበት ዋና ምክንያት የዶክተር ዐቢይ መንግሥት በብዙ አጣብቂኝ ውስጥ የገቡ በመሰለው ጊዜ ሁሉ ብቅ የሚለው አለሁ ለማለትና የዐቢይ መንግሥት ድንገት ዘምበል ቢል እኔ አለሁና እባካችሁ ተኩኝ የሚል የአትርሱኝ ጥያቄ መሆኑ በግልፅ መታወቅ አለበት ደጅ ጥናቱም በዋናነት የጦር አዛዦቹ ላይ ያነጣጠረ ነው ይህንን ብልጠትና መሹለክለክ ሁሉም ሰው ልብ ይበል።

    • @faisalwako8278
      @faisalwako8278 Před 2 dny +1

      ተሸንፈሃል። የአንተን ታንክ እና ባንክ ጀዋር በሰላ ቀለም እና በርቱዕ አንደበት አሸንፎታል። ዋጥ አድርጎ ስለ ወደፊት መነጋገር ይበልጣል። የአንደናንተ ያለው ነው የጀግናውን የትግራይን ህዝብ ደም እና አጥንት ከንቱ ያደረገው። ይሰማል ዎይ?

    • @AhmedRedwan-lk5id
      @AhmedRedwan-lk5id Před 2 dny +1

      Ante dedeb zeregna na be xelacha yesekerek...jawar lay be politics zere manzereh edemaydersebet eweq!!!

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 dny

      ​@@faisalwako8278ወሬኛ ቱልቱላ😂😂😂

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Před 2 dny

      ​​@@faisalwako8278 ቅ ዘ ና ም!! በሰው ትከሻ የመጣ ለውጥ 😏 :: የሄ ወጠጤ የሰፈር አየጥ

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Před 2 dny

      ​@@faisalwako8278በጠ ነባው : በገማው: ጥንብ የዘር ፖለቲካ "አሸናፊ " የለም!!! ሁልሸም አንድ ነሽ :: በቆ ፈርሸው የምተነሽራተቺ..... Clowns

  • @asemashgebru659
    @asemashgebru659 Před 3 dny +19

    We are so proud of you ted T we love you 🙏🙏🙏👍👍👍❤️

  • @DAN-ik8mg
    @DAN-ik8mg Před 2 dny +5

    Tedi the host , absolutely spot on about the analysis, especially the deep-rooted reasons why jewar came these days. Big respect !

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Před 3 dny +10

    Tedy Tsegaye, you have properly explained the intentions of that sob Jawar. Kudos!!!

  • @MesfinMekonnen-us3du
    @MesfinMekonnen-us3du Před 3 dny +11

    በጣም መሳጭ ውይይት ነበር :: አዲሰ እይታ ነው ያሳያችሁን:: ❤

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před 2 dny +5

    በትክክል ብለሀል ጀዋር ብልፅግናን ለመታደግ ነው

  • @Danielgebru-cg4pw
    @Danielgebru-cg4pw Před 2 dny +1

    የሚገርም ጥምረት ነው ጀግኖች ናቹሁ

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 Před 3 dny +6

    Great analysis. Every time both TEWODROS T .andTEWODROS A. Very depth analysis. Amazing educational and informative and critical analysis.Great work keep it up. And thanks for your valuable time.

  • @EnanuEnanu21
    @EnanuEnanu21 Před 3 dny +6

    ልክነህ

  • @mangogogo9250
    @mangogogo9250 Před 2 dny +3

    Best Of Best Media Ever. Great Tedys

  • @ETHIOPIANTODAY-es1wp
    @ETHIOPIANTODAY-es1wp Před 2 dny +3

    ጀዋር ብልፅግናን ለመታደግ ነው

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 Před 2 dny +2

    Thank you Tedis, that was fantastic discussion and analysis about Jawar !!!!!!!!!!!!!

  • @nahomafriend
    @nahomafriend Před 2 dny +4

    tebareku.

  • @user-od8vu8lx8l
    @user-od8vu8lx8l Před 2 dny +2

    ቴዴ ጅዋር እስቲ በዚህ በርዮት ጋብዙት እና ሞጉቱት
    ጀዋር እዚህ ቢቀርብ አስተያየቱን ለህዝብ ማድረስ ይችላል ቢየ አስባሎህ

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p Před 3 dny +7

    ጎሽ ቴዲዮቹ አሁን ገባኝ ,እኔ ደግሞ ሳልሰማ መከላከያ ተመርጦ ፓርላማ ገባ እንዴ ብየ ነበር

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 2 dny

    ትክክል ቴዲዬዎች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @milionmesfin6399
    @milionmesfin6399 Před 3 dny +4

    Minim yiwera indezi beirgata sihon des yilal❤

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 3 dny +16

    መቸም ቢሆን አብይን ማመን እባብን አቅፎ እንደማደር እቆጥረዋለሁ

  • @user-dl4dr4nb9t
    @user-dl4dr4nb9t Před 2 dny +3

    2TTዎች የምታቀርቡት ብስለት የተሞላበት ፖለቲካዊ ትንተና ይበል የሚያሰኝ ነውና ቀጥሉበት፣
    እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ጀዋር ማለት ጠባብና ግጭት ጠማቂ ሰው ነው፣
    ኢትዮጵያ ለዚህ ደረጃ እንድትደርስ ካደረጉ ግንባር ቀደም የፖለቲካ ሊሂቃን ኣንዱ መሆኑ ልብ ይሏል።

  • @my-key-sh3194
    @my-key-sh3194 Před 2 dny +1

    I felt so good that I am a partner with ሪኦት ሚዲያ

  • @user-si4xv1uw5b
    @user-si4xv1uw5b Před 2 dny

    Tebareku

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před 2 dny

    Great analysis as always . I am always impressed by the deep knowledge of Tedros Tsegay and the patience and middle ground role of Tedros Asfaw.

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 2 dny

    3TA Superb!!!!

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 3 dny +5

    በጣም ታላቅ ትንታኔ ነው የምትሰጡትና ምስጋና ይገባችሁዋል ጨፍጫፊውና አስጨፍጫፊው ጀዋር ሲራጅም ለማያውቅሽ ታጠኝ በሉት ጀዋር ማለት ተለዋዋጭ መልክ ያለው ዕስስት ማለት እንጂ በሰው ደረጃ ሊቆጠር የሚችል ፍጥረት አይደለም እጅግ ሲበዛም ወንጀለኛ ነው ሐሳቡና ዓላማውም ፣ምኞቱና ቅዠቱ ሁሉ በወዲያ በወዲህ ብሎና ሾልኮ ተሽሎክልኮ የዶክተር ዐቢይን የጠቅላይ ሚንስትርነት ቦታ ለመቀማት መሆኑ ግልፅ መሆን ይገባዋል ።ቆሻሻና በጣም ወንጀለኛ ሰው ነው ቀጣፊ በለው።

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h Před 2 dny +1

    ታድያ በ6ኛ ክፍሉ አበባው የሚወከል መከላከያ የመከላከያንና የፖለቲካ ስራን ለይቶ እንዴት ሊያውቅ ይችላል አበባው ማለት የደም ነጋዴና ጀኖሳይደር ነው!!!

  • @alembekele4520
    @alembekele4520 Před 2 dny +1

    I have big respect both of you Guys, I have a little comment for Teddy Asfawe, still you have a lot of respect for this killer, for this arrogant, you keep calling him “antue “ he don’t deserve no disrespect T Asfawe

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 Před 2 dny +2

    JAWAR WARADDA BANDA

  • @user-kc5fc8pt3k
    @user-kc5fc8pt3k Před 2 dny

    Bertu

  • @abrehamkebede7556
    @abrehamkebede7556 Před 2 dny

    Tedi that is right!

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před 3 dny +1

    አንተ እንደምትለው ምንም አልተሳካላቸውም ።የአማራ ህዝብ ጦርነቱን በቀዬው ስለሚያደርግ እውነቱን ያውቃልና ማንንም አያጭበረብርም። ከአለም አቀፍ አንፃር የምናየው አንድም ነገር የለም። ነፃነትን ከራሳችን አንፃር ነው የምናየው።

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před 2 dny +1

    What is the basic needs of jawwar Mohammad?

    • @selamrest
      @selamrest Před 2 dny

      Power & power & again power 🤷🏾‍♀️

  • @wegayehugebreamanuel1916

    ይሄ ዘባራቂ ወንጀለኛ ነዉ ግዚ ይፈርደዋል

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b Před 2 dny

    ቴዲ አሁንም ፍታሀዊነትክን ከአማራ ዘንደ ለማግኝት አማራን በሚወከለው መወከል እና ማቅረብ ነው ለምሳሌ ኢንጂነር ይልቃል፣ ደስዬ፣ ጋዜጠኛ ዜናነ፣ አኪላ፣ አንተነ፣ በመሳሰሉ አማራን በሚወክሉ ሰዎች ፕሮግራም ብሰራልን ተቀባይነት ታገኛለክ። ልደቱ እና መሰሎቹ አማራን አይወክልም

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938

    Tediwoch, both of you've ably exposed the farcical maneuvers of Abiy's regime. Nonetheless,I just felt you've over killed your points. In a fast lane, repetition is not necessarily an emphasis of a point.Thank you.

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 2 dny

    Ppp must resign & back to our people & country.

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl Před 2 dny

    Jil jilajil jilaanfooch nachu A tebiyewoch tengara

  • @SareyKacij
    @SareyKacij Před 2 dny

    Teddy tsegaye - you are so much into the defence of fano. You seem to forget what they did in Tigray. Try to give a balanced view like your colleague Tewodros.

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 2 dny +3

    ይልቅ በአጠቃላይ ብሄር ብሄረሰቦች በሙሉው ሳይመሽባችሁ ከፋኖጋር ተሰልፋችሁ ኢትዮጵያን እና ህዝብዋን አድኑ ትዝብት ውስጥ አትግቡ አብሮነታችሁን አጠናክሩ

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Před 2 dny

      😂😂😂😂😂 አይ ከንቱ የመንደር ሽፍታ ጋር. ! የየትኛው /እውቀትና ትምህርት ምድረ የቆሎ ተማሪና 😂😂😂😂 ደብተራ ጋር????

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 dny

      ​@@loveyourself2406ሸፍታ እኮ ጀግንነት ይጠይቃል አንተ ሴት መንደርተኛ ካድሬ ሽፍታ ማለት ጀግና ማለት ነው ok ጀግናው ፋኖ የነፃነት ታጋይ በምንሺራ ጋላ እና አጋሜ ያንቀጠቀጠ አንበሳ ፋኖ ነው ok💪💪💪💪👌👌👌👌👌

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Před 2 dny +1

    Ye PP joker Jawar

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 Před 2 dny +3

    ኡኡኡኡ ቴዲ አስፋው እባክህ በአንቱታ እየጠራህ ክብር ያላቸው ሰዎች አታስመስላቸው። እባክህህህህህህህህ? ከ አአ ነኝ።

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Před 2 dny

      Yehe chewanetun lenakeberelet new yemegebaw

    • @geremewayalew1917
      @geremewayalew1917 Před 2 dny +1

      @@Me-cy2un ያለቦታው ነው የሚጠቀመው። ለአረመኔ ጨካኝ ሰው መሣይ በሸንጎዎች አይገባም።

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Před 2 dny

    እንዴ ባለፈው ለምን ዘመነ ድርድር አንፈልግም አለ ብላቹ ስትወቅሱ አልነበር

  • @engidayeassefa1655
    @engidayeassefa1655 Před 18 hodinami

    ርእዬት ሚዲያ ለበሰለ ትንታኔ ምርጫየ ነው!

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před 2 dny

    ቴዲ አስፋው ምን እንደምታወራ አይገባኝም ቅልጥ ያልክ Lightweight እንደሆንክ የበለጠ ራስህን ግልጥ ልጥ አድርገህ ያሳየህው ከቴዲ ፀጋዬ ጋር ቁጭ ብለህ ስታወራ ነው እጅህን እያወናጨፍክ ፊትህን እያሻሸህ ፍሬከርሲኪ ወሬ ቃላት እየደጋገምክ ማውራትህ ያስገምትሀል Deep down ለፋኖ ያለህ ጥላቻ እየታየብህ ነው ይህን አሪዬስ የወሮበላ መንግሥት እንደመፍትሄ እየቆጠርክ መንግሥት መንግሥት ትላለህ.... ዝም ብለህ ቴዲ ፀጋዬ ስማው ብዙ ትማራለህ! አለም የሚስማው ጉልበትህን ብቻ ነው!

  • @User15809
    @User15809 Před 2 dny

    ቴዲ ፀጋዬ ብቻህን ታወራለህ የሰጠኸውን ትንሽ ዕድልም ጣልቃ ገብተህ ትቀማዋለህ:: አመጣጥነው እንጂ አትጨቁነው

  • @assewzgreat4824
    @assewzgreat4824 Před 2 dny

    እሱን(ጃዋራን) ጋብዛቹ ቢታወሩት ጥሩ ነበር. ወይስ እሱ ፍቃደኛ አደልም?

  • @DawitDase
    @DawitDase Před 2 dny

    ጃዋር ስልጣን ቢያገኝ ከአብይ በላይ አንባገነን ነው !!!

  • @dont464
    @dont464 Před 2 dny

    ቴዎድሮስ አስፋው ለአማራው ብሄርተኝነት(ዘረኝነት) መነሻ ህዋሀት እንዳልሆነ ለማሳመን ይሄን ሀሳብ ያቀነቀነ አካል የመምራት ደረጃ ከፍ ሲል ነው በሚል የንግግር ክብደትን በመጠቀም የህወሀትን ተግባር ፍፁማዊ ለማስመሰል የሄድህበት አካሄድ ሊገባኝ አልቻለም።

  • @abanav57
    @abanav57 Před 3 dny +2

    ሃሳባቹህ ጥሩ እና ገንቢ ነው። አልደራደርሞ በሚለው ላይ እኝኝ አትበሉ።

  • @user-qw9pp5wk8e
    @user-qw9pp5wk8e Před 2 dny

    Jawar yenagewuta yeethiopia president new wodadachiwum telachu

  • @user-td2dm1xf3k
    @user-td2dm1xf3k Před 2 dny

    ቴዲ ብልጽግናን በደምብ ኣውቀሀታል ፡፡

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 2 dny

    Mister Jawar is a very dangerous political activist. His struggle experiences are in tribal politics (Oromo First). Except that since his 17 age he is living abroad. So his mindsetup does not fit for Ethiopia,
    General Tsadqan is a well experienced military leader and a rich businessman , academician and one of the founders of the Tigrai Liberation Front. Due to all these and other facts instead of coming back to a national political Post he should be retired.
    Mister Lidetu is a well known politician, unfortunately his health condition does not allow him for any political postion as he himself once officially witnessed.
    In general Ethiopia needs a real political change but not persons change.

  • @user-jx3yg7fg5v
    @user-jx3yg7fg5v Před 2 dny

    A few days ago the Dialogue commission said that, the commission can give security pass to FANOS' if they come to negotiation. All state machineries queue on the same propaganda line to cheat Amhara people.

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 Před 2 dny +1

    አማራ እግዚአብሔር የሚፈራ ስልጡን ህዝብ መሆኑ በጃችሁ እንጂ ኦሮሞ እና ትግሬ አማራ ላይ ያደረሱትግፍ የሚታለፍ አልነበረም ልበቀል ቢል

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe Před 2 dny +1

      ቂን$ራም !😂

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Před 2 dny

      Endanchi aynet mehayemoch baynoru bemin enezenana neber

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Před 2 dny

      ማን ነው አማራ ነው አግዚአብሔርን የሚፈራ ንገሩኝ ባይ ኦሮማራ ብላችሁ ተጣምርቹ እህል እዳይገባ መገድ ዝግታችሁ ትግራይን ለመጨረስ ካዛ ወራቹ ገላችሁ ሞሎክሴ ሳይቀር ደፍራችሁ በሳት አቃጥላቹ ጨፍጭፋቹ በገጀራ ገላቹ በገለልተኛ ወገን ይጣራ ሲባሉ ሬሳ ሰርቃቹ ጎንደር ይንቨርስቲ የውሰዳችሁ ብዙ ጉድ አለ ንገርኝ ባይ ተዘርዝሮ የማያቅ አግዚአብሔር እደሰው አደለም እውነተኛ ዳኛ ነው መልሱን ከሱ እያገኛቹ ነው አሁን እኮን በናንተ ምክንያት ተፈናቅሎ በብርድ በዝናብ አይገብም ብላቹሁ ያላችሁት እናንተ ናችሁ ይህ ነው አግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝብ ::እግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝብ እማ የትግራይህዝብ ነው:: የጽሆን ልጆችን ተደርበው እደወጎቸው አሁን ኑ በታራቹ ውጉ ሲባሉ በቀል ይግዛብሄር ነው ያለው የትግራይ ህዝብ ነው አማራማ ዘው ብሎ የገባ አውሬ ነው

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 dny

      ​@@edilawitfuji5098አንተ ወረራ እንተ ነው የአማራ መሬት መጣችሁ የጨፈጨፋችህ😡

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Před 2 dny

      @@Mekd87 እውነትን አውርተን ካልተማመንን እርቅ ፍቅር አይመጣም ከቻልክ መጀመሪያ ከራስ ጋር ታረቅ ሃቁ ላይ ቁም ያጠፋ ይካስ ልብ ይስጥህ

  • @user-jx3yg7fg5v
    @user-jx3yg7fg5v Před 2 dny

    From state machineries and medias to OFECO and OLF leaders To Tsegaye Ararsa, Jawar Mohamed and other elites stand together to annihilate Amhara and Tigray as well as defend what they call Oromo state.

  • @user-xp8dw1fu7j
    @user-xp8dw1fu7j Před 2 dny +1

    ትንሿ ቴዲ ፋኖን downgrade ለማረግ በጣም እየለፋህ ነዉ አረጋጋዉ። መከላከያዉ የአማራንን ክልል ለቆ ይዉጣልኝ ማለት የለበትም ፋኖ አላለም ጭራሽ ።

  • @Ieueueue-xg6ix
    @Ieueueue-xg6ix Před 2 dny

    ወፈፌ ናችሁ በናተቤት በፋኖ ሞራል መረማመዳችሁ ነው ፋኖ እደናተ ማሰብ ይችላል አትጋጋጡ እደናተ እማቢሆን ፋኖ እስካሁን በዛች ምድርላይ ባልኖረ

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 3 dny

    ከአብይጋር ተደራደሩ ብለው የሚመክሩም ውስጡ ወይራ ነው ወያኔ ያኔ ሲገባየተናገረውን ቃል ልድገምላችሁ አይትበል ደርጎጎአ ከይትዘናጋእ ያለውን አትርሱ

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Před 2 dny +1

    ሀለት ምላስ አታውሩ ፋኖ ድርድር ለምን አንፈልግም አለ ስትሉ ነበር

  • @finfinetimes
    @finfinetimes Před 2 dny +1

    Jawar Mohammed Mengist new ende ahun min talekakisalachu. Hiduna Lidetu Ayalew Layi Telakesuwa

  • @mza2884
    @mza2884 Před 3 dny

    ፖለቲካሊ ጀዋር ወታደሩን ከብልፅግና ለመነጠል የሄደበት ታክቲክ እንዴት ውድቅ ይደረጋል ?

  • @mza2884
    @mza2884 Před 3 dny

    ቴዲ አብይ አብይን ጥገና ሳይሆን አብይን ከሰራዊቱ ለመነጠል ሊሆን አይችልም ?

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h Před 2 dny

    ፖፕሊስት ሊደር ሽፖችን የሚደግፍ እራሱ ፖፕሊስት ነው ለዛም ነው ጀዋር እራሱ ቀድሞ በፌስቡክ ከሚከተሉት ጀሌዎቹ ቲፎዞ አሁን ላይ ስለቀነሰ ነው!!!

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 2 dny

    ስትከበሩ መከራ
    ስትጨቆኑ መከራ
    ብልጠትና ህብረት የለ
    መጨረሻቹሁን ማየት ነዉ
    አንድ ከሚሴን ማስተዳደር ያልቻላቹ
    ከሌለ መንግስት ጋር አንደራደርም ጉራ ብቻ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před 3 dny

    ሁሌ የአማራን ነገር እንዳሳነሳችሁ ነው እንዴት ቢወጣ አቅም አለው ወይ ነው አዎ አቅም አለው የፋኖ አቅም የአማራ ህዝብ ነው ።እሱን ታዩታላቾሁ

  • @mza2884
    @mza2884 Před 3 dny +1

    ቴድሮስ ፀጋዬ በልከው የአብይ ጌም እስማማለሁ ነገር ግን አብይን ከኦሮሚያ ነዋሪ አማራ ሴትኝ አዳሪ በኦሮሞ ስም አብይን ኣሳድኮ ለዚህ ያደረሰው ማን ነው?

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe Před 2 dny +1

      አባቱ ናቸዋ !😂

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 dny

      አንተ የሴትኛ አዳሪ ልጅ አንተ ነህ ok🤧

    • @mza2884
      @mza2884 Před 2 dny

      @@Mekd87
      ስለተሳደብክ እውነት አይለወጠም፣ተራ ነ

  • @SeifuAbate-us2fq
    @SeifuAbate-us2fq Před 2 dny

    አጉል ተእቢት ፣ታዲያ ከማን ጋር ነው አየተዋጋህ ያለኸው?????

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 Před 2 dny

    ምነው ደጋገመ ዋጋ እየከፈሉ ነው የሚለውን ወሎ ውስጥ የትግራይ ትውላጆች አይደሉ ወሎ ውስጥ እየኖሩ ህዋት ሲመጣ እየጠቆሙ ያስጨረሱት ልባቸው የማይገኝ ክፋዋች የስራቸውን ይስጣቸው በቀል የእግዚአብሔር ነው አማራ ስልጡን እምነቱን የሚያከብር ድልላማራ ኢትዮጵያ የሚያምርባት ባማራ ነው ትግሬ እና ኦሮሞ ሊግጣት እንጂ ስሞን እንኮን የማይጠሩ

  • @Araya.wedikeshi
    @Araya.wedikeshi Před dnem

    ሁለቱም ሁዶች የኒዚ ወረበላዎች በሪዎች ኡነት መገለጣቹት ቀጥሉት

  • @destag6562
    @destag6562 Před 2 dny

    ጤናማ አእምሮ ላለው ሰው መከላከያው ከነችግሩም ቢሆን የዚች ሀገር የመኖር ህልውና ነው። ይቺ ሀገር ብትፈራርስ አልጎዳም እኔ አሜሪካ ነኝ ማለት ካልሆነ መከላከያን በዚ ደረጃ ማንጓጠጥ ተገቢ አይደለም

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 dny

      አራጅ የአብይ መከላከያ እንጂ የኢትዮጵያ መከላከያ የላትም አንተ ካድሬ 😡

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 Před 2 dny

    አቤት በዚም በዛም እያለ የህዋትን ግፍ መሸፈን ይፈልጋል ፈርታል ሁሉም ያማርን ግፍ ለዚህ ያበቃው ማነው 27 አመት ስትገሉት የነበረን ግፍ የሚረሳ እንዳይመስልህ ጨካኝ የናንተ ተማሪ እይደል ቁጥር 2 እባብ

  • @mza2884
    @mza2884 Před 3 dny

    Tእኔ የጀዋር ደጋፊ አየደለውም ነገር ግን ህዋት ከሳደገው ጨካኝ ከምኒልክ ግልገል አብይ ጀዋር በትግራይ ህዠብ ላይ ጨካኝ አይመስለኝም።

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 3 dny

    ወያኔ ከልክ በላይ ጠግቦ ነበረ አብይ ሳይሆን ፈጣሪም ተጨምሮ ነዉ ቦታቸዉ የት ና እዉነቱ ምን እንደሆነ የነገራቸወ

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 3 dny +1

    አንተን ማዳመጥ ያስጠላል ላዳምጥ ብዬ እገባለዉ የሞተ ልጋግህ ለወያኔ በመወገን እንደአበደ ዉሻ ልጋግህን ትለቀዋለህ

    • @alggt4127
      @alggt4127 Před 3 dny +5

      ሂድ ፈሳም ኣህያ

    • @yohannesberhanu-jr1mu
      @yohannesberhanu-jr1mu Před 3 dny +5

      ጥምብ ጋላ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 3 dny +5

      ማንአባህ ለመነህ አዳምጥ ብሎ ደግሞ ከብልግና ይሻላል ወያኔ ሓርነት ትግራይ

    • @alggt4127
      @alggt4127 Před 3 dny +2

      @@HananHano-yb3pv 👍👍💞

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před 2 dny +3

      መሀይም ስለሆንክ የቴዲ ንግግር አይገባህም አንተ እበት

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 2 dny

    ከአብይጋር ተደራደሩ ብለው የሚመክሩም ውስጡ ወይራ ነው ወያኔ ያኔ ሲገባየተናገረውን ቃል ልድገምላችሁ አይትበል ደርጎጎአ ከይትዘናጋእ ያለውን አትርሱ