ልዩ መረጃ ጋዜጠኛ መዓዛ ስለአማራው ለአሜሪካ ባለስልጣናት ያስረዳችው! ምክክሩ ፣ ጦርነቱና አሜሪካ!
Vložit
- čas přidán 25. 06. 2024
- #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
የኔ ጀግና ነሽ ቤቱ በሚፈርስበት አማራ በሚገደለዉ አማራ ለሚፈናቀለዉ አማራ ስም አመሰግንሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ💚💛❤
ትክክል 🌹🌹🌹ጋዜጠኛ የሰብእዊ መብት ታጋይ መአዛ እውነት ስለመሰከርሽ አመሰግንሻለሁ በርቺ ኮራሁብሽ:: እውነት ያሸነፋል 🌹🌹💚💛❤️
የአማራ ንግስት መአዛ መሃመድ እናመሰግናለን ኑሪልን ❤❤❤❤
አንተ ፋኖ አይደለህምና አፍህን አትክፈት❗️ መአዛ የምትባል የባንዳ የአማራ ልዩ ሃይል ትግሬን ደፍሯል ስትል የነበረች ምን አባቷ ስለፋኖ አገባት❓
እኮ@@user-rx2wq6se7h
ይቺ ዲቃላ ጭራሽ ፋኖ ደፈራል አለችኮ
የኔ ጀግና ሂወታቸዉ ባለፈ ናደማቸዉ እየፈሰሰባለ አማራወች ስም አመሰግናለሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
እውነትያሸንፋል በርችመአዛ መሀመድ❤
መስከረም አበራ ከመታሰሯ በፊት ከሀገር ብትወጣ ብላቹህ አስባቹህ ታውቃላቹህ መአዛ እናመሰግናለን
አሁን እውነት አሜሪካ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ይጨንቃተል ። ጀዝባ ቸላላኪ ካንቺ
ጀግኖች ❤❤❤❤እህታችን አማራ ሁልግዜም እንወድሻለ
የአማራ ጀግና ነሽ መአዚ እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የአብይ አህመድ መብረቅ😍
መአዚ ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከልቧ ሰው ናት አልቧ ለአማራ የምትሰራ ድንቅ ሴት! እንቁ መአዚ ♥️♥️♥️♥️♥️
እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን መአዚ
የኛ ጀግና መአዚ እጅግ እናመሰግንሻለን የኛ እንቁ❤❤❤ሴት
በርች የአማራ ንግስት መአዛ መሀመድ እናመሰግናለን እቁ ነሽ ❤❤❤❤።
መዐዛ በርቺ። በአማራ ላይ አሁን እየሆነ ያለውን ብቻ ሳይሆን ወደ ኃላ በተዛባ ትርክት የተፈጸመው ወንጀል እራሱ እንዲጣራ ያልሽውን በጣም እጋራዋለሁ።
ድል ለተገፋው አማራ!!!
ጀግኒት የጣይቱ ልጅ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪👌
መዓዚ በጥሩ አገላለፀ ገልፅሸዋል ከበሪልን እናመሰግናለን 👌🙏🏽‼️
ማአዚ ምን ብየ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛየኛ ጀግና ይህ ቀን ያልፍል በርች
ጀግኒት❤❤
መአዛ እውነትም መአዛ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለሃቅ የቆመች እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤ ፈኖ ሃቅ ያሸንፋል ❤💐
እናመሰግናለን መዓዚ
ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነሽ የተገኘሽ የዲያስፖራዋ ''ፋኖ''
የኔ ጀግና ሺአመትኑሪልን እንወድሻለን
መአዚ ማር አላህ ሙሉ ጤና ይሥጥሺ ጀግናየ
ደደቡ መርዝ ሲረጭ የነበረው በቀለ ገሪባ ምን አባቱ ይሰራል።
ጀግኒት
የኛ ኔልሰን ማንዴላ ጀግና ነሽ እንወድሻለን
ማዝ የኛጀግና የዘመኑ ፀሀይቱ እንዎድድሻለን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ
አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይሄንን አረመኔ ለአለም አጋልጡልን እንዲህ ነው አገሬነት በተግባር ሲታይ እንዴት እንደሚያስደስት በርቺ አንበሳዬ
ጎበዝ ነፍጠኛዋ መአዚ በርቺ እህታችን 👏👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱 በውጭ የሚኖር አማራ ስራው መሆን ያለበት እንደነ መአዛ የዲፕሎማቲክ ስራ መስራት እንጂ ከረባትና ሱፉን ገጭ አድርጎ እኔ የከሌ ፋኖ ወኪልነኝ እያሉ መበጥበጥአያስፈልግም
መዓዚ እንኳን ተወለድሽልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማአዚየ ጀግኒት ድል ለአማራው ህዝብ❤❤❤❤
ለዚህ እኮ ነው የምንወድሽ❤❤❤ የኛ እንቁ በርችልን።
ሌላው የተኛው ካንቺ ብዙ መማር አለበት በርች አሁንም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት የዲኘሎማሲው ጉዳይ
እች ልጀ ግን ለአማራ ታጥቃ ቁማለይ❤ ዋዉዉዉ ከፍኖ ትሻላለይ ባንስ ድምፅ ሁናለይ❤
ምአዚ ጀግኒት በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ እናመሰግናለን 💚💛❤️❤️❤️👍👍👍👍
ጀግና ነሸ ለእውነት የቆምሸ ማዚህ
ጀግኒት የጣይቱ ልጅ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ
በአለሽበት የእውነት ዓምላክ ይጠብቅሽ ጀግና "አበጀሁ አማራ ነኝ" ያልሽው ቃልሽ ነው!!
Proud of you አርበኛ መዕዛ!!! ማን እንደ ጀግና ሴት!! Thank you for being voice for the voiceless Amhara people !!! You're truly an amazing woman!!
I proud meaza Mohammed
ጅግና ነሽ ለአማራ ህዝብ ክብር ድምፅ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው
መአዚ እባክሽ እባክሽ በቀለን እና መሰሎቹን በፍፁም እንዳታምኝ የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ብሎ በጠራራ ፀሀይ በሀርዳር ላይ የተረሸኑ ወንድሞቻችንን አትርሽ በቀለ አማርኛ አትናገሩ አማራን አታግቡ የሚል የዲያቢሎስ ታላቅ ወንድም ነው አዚማም ነው በቃ ለራስሽም ተጠንቀቅ እነሱ በ12 አቅጣጫ ነዉ የተሰየሙት ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸዉ የከፋ እና የከረፋ የአማራ ጥላቻ ነዉ ባክሸ ከእነዚህ ዘንዶዎች ተጠንቀቑ በጭራሸ እንዳታምኛቸዉ
እነሱም ኦሮሚያን ወክለው ነው የሄዱት ከሷ ጋ ምን ያገናኛቸዋል
@@Henimark1 ተነግሮ አናጋሪን ያዝልን ክክክክክክክ በቀለ ገርባ ነው ኦሮሞን ወክሎ የሄደው ከሆነም እኔን አይመለከተኝም መአዚን ግን ከዘንዶዎች ተጠንቀቅ ማለቴ አግባብ ነው ።
የእዉነት አምላክ ይጠብቃት አሜን የሚጠብቃት አያንቀላፋም ከዚ ክብር መቼም ዝቅ አያርግሽ ውለታሽን ሃገራችን ሠላም ተመልሶ ያሳይሽ
በቀለን እንኳን እንኳን መአዚ እኔም አላምነው በሞቀበት ነው
You can see and feel honesty in every real Amhara speech, proud of you Sister dear Meazi ❤❤❤❤❤❤
እንበሳዋ መአዛ መሀመድ ❤የዘመናችን ጣይቱ ❤❤❤
ማዚዋ❤❤❤ የኛ ጀግና❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌
መአዚ የአማራ አለይታ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግነዋ መአዛ የጣሀይቱ ልጅ ተባረኪልን❤❤❤❤
ትታጓ ንስር እንቁ ዳይመንድ ማዚ ክበሪልኝ አናብስቷ ጅግኒትነሽ።
አይሰሙሽም ፋኖ ነፃነትሽን ያውጃል በቅርቡ አይዞኝ
ግማታም !!!
Maza thank you for being a voice for Amhara people those who are voiceless
ቃል የለኝም የኔ ጀግና ለተገፋው ለፍትህ ታግሎ ማለፍ መታደል ነው። ማዛዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለአይበገሬውና ለትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
ማእዚ አግዚያብሔር ያበርታሽ:: በምትችይው ሁሉ ሌሎች ሺ መአዛወች ይህም ለሚፈለገው አላማ እጅግ እጅግ ይጠቅማል::ከተለያዮ ሀገረት በቅንነት በእውቀት ለእውነት የቆሙ ወገኖችን በህዝብ እውቅና አግኝተው ከወገናቸው ጋር እንዲሠሩ ቢደረግ በማነኛውም ነገር ለትግሉ ወሳኝ ነው:: በምተችይው በረች
Thank you meazy for voices for Amhara peoples 💚💛❤
ጀግና ነሽ መአዚ
Proud of you sister keep up a good work
መአዛ መሃመድ በጣም እናመሰግናለን🙏 ንግስቷ ክበሪልኝ🙏🥰❤
የኔጀግናነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
Love and respect for mazi
የኔ ጅግና አውነትንና ሐቅን የሚናር ሰው አድህፍ ይላል አገቱንም ቀና አድርጎ ይናገራል ተባይሚደይያ ጀምሬ ሰከታተልሽ አውነትንጂ አድርባዬነትና ፍራት የልብሽ ብርቱ ጀግና ነሽ አዝኚና እሩሩ ነትሽም በዛውልክ ማዚ ምንብየ እደመገልጥሽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ያግዝሽ አውነትን ነውና ያሽው
ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ በአማራ ህዝብ ልብ ገብተሻል ፣ we love you! መረጃዎችን በ video ለማቅረብ ሞክሪ። የኛ ጀግና ኑሪልን
ጀግና ነሽ እናመሠግናለን ፋኖ ያሸንፋል
We proud of you Meaza keep it up 👍 💪🏿💪🏿
መአዚ አንደኛ በርቺ እህታችን!!
💪🏾💚💛❤️
መአዛየ የኢትዮጵያ ጀግና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ክብርት ጋዜጠኛ መአዛ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ
Thank you, Meaza, for being the voice for the voiceless.
ጀግኒት 💪💪💪
Our hero Maze God bless you with your family.
ጀግና ነሸ ነሸመአዚ ❤❤🎉🎉
መአዝዬ የሰፈሬ ልጅ ኑሪልን። የኔ ሊቅ ነሽ እኮ አንቺ። ቅራቅንቦዎችን አትስሚ። ዝም ብለሽ ወደፊት እናቱ።
አማራ ሁሌም ጀግና አለው
ጀግናዋ❤❤❤
እናትሽን እንዳንቺ አንድ እንዲደግሙልን እልምናችኃለው !!!!
ጀግኒት መዓዛ
መአዛ የአዲሱ ትውልድ ግንባር ሰጭ::ተባረኪ::እነ አቶ በቀለ ወደ አረጀው ትውልድ ይቀላቀሉ::አዲሱ ትውልድ ለሀገሩ የሚሰራበት መፍትሄ የሚያመጣበት ወቅት ላይ ነን::እድሜ የገፉ ለአዲሱ ትውልድ ቢለቅ::
መአዛ ስለ አገራ ምን አገባት ስለ አማራ እንጂ በቃ አማራውን ሁሌ የአገር እዳ የለበትም እኮ
ማዚ የኔ ጀግና❤❤❤ እንቁ ያአማሪልጅ እድሚዉን ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤
God bless you Meaza for disclosing the truth and reality
መአዚ በምንቁዋንቀዋ ላመስግንሽ ይሆን
አምላከ አማራ አንደበቱን ብርታቱን ያድልልን
The first time I saw Meaza on Abbay Media I knew she would be a great advocate for Amhara People 👏🥰👏🥰🙏
I just feel proud of you
.,Thank you.
ስለትግራይ ህዝብ በደል እየተናገረች ስለኢትዮጵያን ቸባረኪ
የአንቺ ማስረዳት ምእራባውያንን መቼ አሳመነ ለህዋሀት ሲሆን ስንት ግዜ የፀጥታዉ ምክርቤት ተሰበሰበ
I am proud miss maza for your wonderful speaking beside Amahara innocent communities
Meazi thank you to attending this meeting to be voice of Amhara people !!!
Great woman, True Amhara voice. 10q!!! We love!!!
You are doing great Meaza
Keep it up
History will remember you as an Amhara patriot
Hero Meza ❤
ጀግና ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግኒት፡ማዝየበርች
አንድ አማራ ባፋጣኝ ❤❤❤
Wonderful, you did a great job.
We proud to you so much❤🙏💪
የአማራ ንግስት መአዛ መሃመድ እናመሰግናለን ኑሪልን
We Ethiopians need to have such a genius woman more and more!! We all are struggling for survival.
Yegna jegina ekuwachin meazaye berichiline ehitachine ❤❤❤
እንዲህ ነው መሆን ያለበት የጦር ሜዳ ትግሉ እንድዳለ ሆኖ እንትና የዚያ ናት እንትና የዛ ነው እየተባባሉ እርስ በእርስ ከመጠላለፍ ማንም ይሁን ማን ስለ አማራ ሞት ስደት እንግልት ዘር መጥፋት ...በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለዓለም ህዝብ ማሳወቅ ከሁሉም ኢትዩጵያዊ ይጠበቃል :: በመሬት ላይ ያለው ትግል ብቻውን በቂ አይደለም :: እናመሰግናለን መዓዛ :: ከግራ ከቀኝ ከፊት ከሁአላ ለሚመጡ ጉትቻዎች ጆሮ ሳትሰጭ የተቻለሽን ሁሉ ለዚህ እየጠፋ ላለ ህዝብ ድምፅ መሆንሽን ቀጥይ :: እ/ር ይባርክሽ
*Excellent diplomatic speech!*
እግዚአብሄር ይባርክሽ
We love you ❤
Keep up the great job 👏💪🏼🙏
You’re a brave woman, Meaza. You voiced for the unheard.
እውነት ያሸንፋልና በርቱልን የጀግና ዘር ጀግና መአዝዬ እናመሰግናለን የኔ ውዴ