Anchor Media ''አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ጄኖሳይድ እንዲፈጸም ያደርጋል።'' ደራሲና የኮሚኒኬሽን ባለሙያ አሳዬ ደርቤ
Vložit
- čas přidán 27. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
www.gofundme.com/f/dwn6s?lang=en_US&
በሚገባ እንበረታታለን እንዃንም በህይወትክ ወጣክ ከዚህ ሰው በላ ስረአት
አልሀምዱሊላህ አሳየ ከሀገር መውጣቱ በጣም መልካም ነው ቢያንስ ከእስር አምልጠሓል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
ኮተታም
@@mohammedgemale2972 ከብት ጋላ
@@mohammedgemale2972ለምን ወጣ ነው?
ስድቡን ምን አመጣው! መልካም በተመኘ።@@mohammedgemale2972
@@mohammedgemale2972stupid
Assaye እንደምን ነህ ስለሰማንህ ደስ ብሎናል አማራ ነኝ የምንል በሙሉ ተንቀሳቀሱ አሳዬን ማገዝ ለአሳዬ ሳይሆን ለህዝባችን ነው
አሳየ ደርቤ ምርጥ ታጋይ ነበር በጣም የማደንቀው ሰው ነው።እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ።
አሳየ ጀግና ታጋይ
የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ
አሳዬ ሁሌም የምደነቅብህ ድንቅ አማራ! እንኳን ጌታ ከዚህ ክፉ ስርአት እጅ አስመለጠህ! ያንተ መራቅ ጥቅሙ ለኛ ነው ክበርልን ድምፃችን
ጀግኖቻችን ናችሁ።ጀግና ፋኖዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን አሳየ ደርቤ አይዞን ያልፋል አንተ በጣም ጀግና ነክ 💚💛❤️
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ድረስላት መፍትሄ ካንተ ነው የምንጠብቀው 😢
አሱዬ ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደሞ እነሱ የሌሉበት የሉምና እራስህን ደብቅ የተሻለ ሀገር አውሮፓ እስክትገባ ድረስ።
እኳን ወጣክ አሳየ ይህ የደነዘዘ አገዛዝ ይገረሰሳል አይዞን ወገኔ❤❤❤❤
አሳየ ጀግና ነህ። አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁደ አይዞህ። በርታ።
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
እንኳን በሰላም ውጣህልን ውዱ ወንድማችን🙏🙏🙏ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
ብአዴን የሚባል የህዳር አህያ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ብቻ ሳይሆን የሌሎችም ኢትዮጵያውያን ዕዳ ነው🙄🙄
አሳዬ❤ ድሮም እተማመንብህ ነበር በእውነት ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ከፊትህ ትቅደምልህ አንዳተ ያሉትን ያብዛልን። በእውነት ንፁህ ሰው❤
እኔ ደግሞ የብልፅግና አወዳደቅ ከደርቅ አወዳደቅ የከፋ ይመስለኛል። ከብልፅግና ጋር አንሶላ የተጋፈፈ ሁሉ ዋጋውን ያገኛል ሁላችንም እየሆነ ያለውን በትኩረት እየተከታተልን ነው።
የአዲስ አበባ ህዝብ የናይሮቢውን ምሳሌ በመከተል ሰልፍ በመውጣት ለችግሩ መፍትሔ ካልጠየቀ፤ በኑሮ ውድነት እየተጠበሰ መብቱ እየተረገጠ ተንቆና ተዋርዶ ለመኖር ይገደዳል። ለመብቱ የማይታገል ህዝብ ለገዥዎች እያጎበድድ ተደርጎ የሚገባውን ጭቆና ተቀብሎ ይኖራል።
ፈረንጅ የዜግነት ባጅ አጥልቆልሃል ትርሮምስ ሀገሬ ላይ አታይም መቼም ቢሆን
@@MusaDander-bc6sb
ለአሜሪካ ደሜን አፈሳለሁ፤ ለአሜሪካ እዋጋለሁ ያለው አብይ አህመድ ነበር። በአዕምሯችን አሳምረን ስለነው የነበረው አብይ አህመድ አሁን በተግባር ስናየው፤ ዋጋውና ስብእናው የወረደ ግለሰብ ሆኖ አግኝተነዋል።
@@MusaDander-bc6sbአብረን እናያለን
@@MusaDander-bc6sbbecause you want to be slave. You think you get frefari from blitigna , you think you free, but you are slave, but you don't understand because you are ignorant, uneducated , frefari blitigna is dangerous slaves.
@@MusaDander-bc6sb zitet guhulle
ለአሳዬ go fand me ዕንርዳ please የአማራ ልጆች 🙏
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ መሳይ አወድሀለሁ በርታ
GOOD JOB MESAY
ሥራ ፈትነት
@@MusaDander-bc6sb nefez gujulle
Thank you Ase for everything 🙏
ጀግናችን አሳዬ ደርቤ አይዞህ ወንድማችን ቅርብ ነው ይነጋል::
እንኳን በህይወት ኖር ወንድሜ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥላዬሁህ አሳዬ ደርቤ
አሳዬ welcome
አሳዬ ደርቤ እንኳንም አላህ ጠበቀክ እንኳንም ሰላም ሆንክ ስደት ተመራጭ ባይሆንም የአማራ ተወላጅ እስር ቤት ከምትማቅቁ ይሻላል ግን የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም ስልጣን አላፊ ነው አማራም በዚህ አይቀጥልም አማራዊያን አይዞን እዬ ጊዜ ያልፋል የአማራም ፋኖ ያሸንፋል 4ኪሎ ይገባል ኢንሸ አላህ ድል ለፋኖ ✊
እግዚአብሔር አስመልጦኸል ባለህበት ሰላም ሁን
አሳዬ ደርቤ በርታ ከወላይታ
ከወላይታ መጥተው አማራ ክልል የሚያልቁትን ንፁሀንን ወጣቶች ለማን ብለው እንደሚዋጉ አላማውን ሳያውቁ እያለቁ ነው እና ይመከሩ ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂዎች የውሽት ፖስተሮቻችን ናቸው
ዉድ ወድማችን ሰላምህ ይብዛ
ሰላም ያጣውን ሰው ከሀሳቡ መረዳት ድንጌይ ሆነብህ
Teffa kezeh wesha KADERE @@MusaDander-bc6sb
አሳየ በትክክል ነው የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁኔታ ገልፆታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሳዬን የምንወድ እባካችሁ በጎፈንድሚ እንርዳው please መሳይ እባክህን በማስተባበር ብትረዳን ደስተኞች ነን::
አሳዬ ጀግናችን በእውነት ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ
ጨቅላው አብይ አህመድ አሊ እንደ ቡናቤት ሴት ብልጭልጭ መብራት ይማርከዋል :
ከሰው ነብስ ይልቅ ቀለም መቀባት ይበልጥበታል::
የእውነት የመንቃት ድርቅ ጥበበብ ዘልቃ አልገባችህልም ታገሰ
@@MusaDander-bc6sbየቦረናን ህዝብ የጉጂን ህዝብ የአማራና ትግሬን በረሀብ በጥይት መጨረስ ላንተጥበብ ነው:
@@MusaDander-bc6sb አብይ
አብይ ብልጭልጭ ነገር አይቶ ስለማያውቅ ነው::
@@MusaDander-bc6sb በአዕምሯችን ስለነው የነበረው አብይ አህመድ አሁን በተግባር ስናየው ዋጋ የሌለውና ስብእናው የወረደ ግለሰብ ሆኖ አግኝተነዋል።
Well come our hero!!
God bless you!!
Stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.
Stand together to protect Amhara genocide.
ወንድሜ አይዞህ በርታ ሁሉም ያልፋል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሳየ ደርቤ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡
❤❤❤ በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው መሳይ
We really appreciated Mesay for everything you r doing right now. Our country needs people like you. Asaya be strong together we will go through this difficult time.😊
❤❤❤❤❤❤ Messay and Assaye ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሳዬ እንኳን በሰላም ከሀገር ወጣህ
ሰላም ሰላም ወንድሜ አሳዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ አይዞህ የማያልፍ የለም ያልፋል
ደራሲ እና ጋዜጠኛ አሳየ ደርቤ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ❤❤ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💚💛♥
ድል ለህዝብ !
አሳዬ ወንድማችን እንኳን ከአራዊቶች ከሰው በላዎች እጅ አወጣህ. ይብላኝ ለእነሱ ታሪካቸው ለተበላሸው አማራ አንገቱን ቀና አድርጐ ይኖራል አራጆች እንኳን ለወገኖቻቸው ለኢትዬጵያ ማፈሪያዎች ናቸው
አሳየ እንኳን በሰላም ወጣህ ከጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ መንጋጋ ወጣህ በማጎሪያ ሆነህ ከምትታገለው አሁን ለመታገል ግዜው ነው
አሳዬ ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ ጽሁፎችህን ስከታተል ነበር። አይዞህ ወንድሜ ሀገርህን የምትታይበት ጊዜ እሩቅ አይደለም 👍👍👍
አይቆጭህም ከፊታቸው ተቀምጠህ የጨፈጨፉትን ንፁሐን አማራዎች ታሪክ ሰንደህ ለታሪክ አስቀምጠሀል አምላክ ጠብቆ አወዳደቃቸውን ያሳይህ
በርታ ወንድማችን አይዞን
No 1
አማራን ሰብረነዋል እየተባለ እየታወጀ ከትግል ማንም አያፈገፍግም በጭራሽ ከመሞት ውጭ ከመሰድድ ውጭ አሳዬ ምርጥ የህዝብ አንቄ ነው።።
የትኛውም የኢትዮጲያ ጎረቤት አገርን (በግልም ይሁን በድርጅት ያሉ አማራ ወይም ኢትዮጲያውያን እነዚህን አገሮች ማስጠንቀቅ አለባቸው
ጀግኖቹ መጡልህ 💚💛❤️
አብይ እህመድ አሊ
ምርጥ ትንታኔ
አይዞህ ሁሉም ያልፋል አሴ!!
ሰላም ነህ ወንድም አሳየ
Thank you Mesay.
መሳይ ወጥር 💪💪💪
ታስፈልገናለህ አሱዬ❤
አሳየ ጀግናችን
አሳዬ ጀግና ነህ መሬት የማይወደቅ ነገር ነው የተናገርከው።አዲስ አቤቤዎች ግን ቤታችሁ ድረስ ሞት እየመጣነው ተነሱ ታገሉ ባለችሁበት ማለቃችሁ አይቀሬ ነው ኬኒያን እዩ ልጆቻችሁነ መጭውን ተውለድ አደኑ።😊
አይዞን አሳዬ
We are on your side bro
We will do whatever we can to support you!!
አሳዬ ወንድማችን አይዞህ በአማራነትህ ብዙ የከፈልክ ጀግና ውንድማችን በርታ❤❤😢
እንወድህ አለን ወድማችን አሳየኸኝ
በረቱ መሳይ ወንድሜ
Thank you messye.
Thank you!
ፋኖ አማራ አብይ ወደአማራ ያስገባቸውን በሙሉ ወደአገራቸው መመለስ ግድ ነው:: የአብይ አላማ እነዚህን ሰዎች ወደአማራ ሀገር አስገብቶ ወደፊት በአማራ ምድር ተዋልደው አማራ ሀገራችን ነው ብለው እንዲነሱ ይሆናልና አሁኑኑ ወደመጡበት ሀገር ይመለሱ::
አይ ኢትዮጵያ - ዘወትር ከድጥ ወደማጥ የምትሄድ አገር!
አሳይ የጀግና ጥግ
በጣምትክክል ልብያላለው ዋናው የኢትዮጵያጥላት እማራው ብልፅግናነው !!!!የሠይጣን ፈረሥ
We will help brother ❤ happy to help አብሽር ወንድማችን
መሳይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄዎችህ ይመቹኛል
Alhamdulilallah asaya enkonem khagare watahe 🙏
አስደናቂ ማብራሪያ። አሳዬ ጥሩ እይታ። አናመሰግናለን መሳይ
❤❤ጀግናዉ ወንድሜ አሴ ደስ ብሎኛል
Yeah, it's scary time in Ethiopia.
❤❤አይ ዞን ወድሞቼ ጌታ ይፈርዳል ክፉ አሸንፎ አያቅም
Weil come አሳየ
አይዙህ። ያልፋል
ጀግናው የብዕሩ ዳኛ የነጻነት ታጋይ እንኳን ደናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይሰበሬው አሳዬ ደርቤ ወንድ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት እናግዛለን ያቅማችን
All Ethiopian specially Ahmara should help him.He has payed much sacrifices for Amhara people .
እግዚአብሔር ድረስልን አለቅን
መሣይ ከዚህ ሠው ጋር ስፊ ስራ እንጠብቅብሀለን።
Waw Asaye Derbe eko
Anbesa Biregna new 👍enkuwan terefk wendime🌹🌹🌹🌹
Asaye Derbe💚💛❤️A dnakeh negn ‼️💚💛❤️👍
Egzeyabher Kante gar yehun 🙏
የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው የመናፍቅ ስብስብ
የአማራ ክልል ብልፅግና ኢትዮጵያውያንንም ነው የገደለው ትክክል
Thank you very much, dear Asaye. It is a matter of time that these murderer leaders and their party will be a history and you will come and live in your own country.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kejib mengaga enkuwanm selam wetah wendmachin!!!
💚💛❤ጀግናው አሳዬ
❤
በግፍ የተሠቃየህው አሳየ ስላየሁ ደስብሎኛል ኦህዴድ እንኳን9አመት90አመት ቢያወጅ ትርጉም የለውም የፈረሰ ስርአት
አሳየ ደርቤ አንተ ጀግና ነህ እኳን በሰላም ወጣህ❤❤❤
እሰጣለሁኝ ለአሳዬ ደርቤ
በርታ አሳዬ ደርቤ
የአ. አ. ሕዝብም. ሆነ. ሁሉም. አገርዉስጥ.
ያለዉ. ኢትዮጵያዊ. ለተቃዉሞ. የማይወጣዉ. ላለዉ. ስርአት. ንቀት. ኖሮት. እንጂ. ፈርቶ. እንዳልሆነ. እገምታለሁ. ። አንገት. ላለዉነዉ. /ማገናዘብ/ ለሚችል. በመልካም. ድርጊቶቹ. እንደመነሻ. ተጠቅሞ. እንጂ.
ተቃዉሞ. ጥያቄዉን. ጥያቄ. መስሎ. ለማይታየዉ. ወ. /እራሱ. ጥያቄ ምን. እንደሆነ. ለማይረዳ. ቢረዳም. መልስ. ለመስጠት. ለሚያደግት. ሰልፍ. መዉጣት. ማለት. ተላትሞ. ከመግባት. ዉጪ. መግባትም. የማይቻልበት. ሁኔታ. ሊኖር. ስለሚቻል. ? ጦርነት. ለሰላማችን. ፣ ለአገራችን. እድገት. ጠንቅነዉ. ሰላም. እንዲሰፍን. ሰላማዊ. ሰልፍ. እንዲደረግ. ለጠየቁ. የተሰጣቸዉ. መልስ. ታፍነዉ. አዋሽ. አርባ. ለእግልት. ። የጠየቁት. እኮ.
የተቃዉሞ. ሰልፍ. አልነበረም. ።
አሳዬ ሠላም ላንተ ይሁን
Asaye, we are with you!!