መፅሐፈ ሄኖክ 2 - ሚስጥሩ ሲገለጥ - The Book Of Enoch - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2024
  • መፅሐፈ ሄኖክ 2 - ሚስጥሩ ሲገለጥ - The Book Of Enoch - @meba-tv - Eotc tv - Feta daily
    ክፍል 1:- • መፅሐፈ ሄኖክ 1 - ሚስጥሩ ሲገለጥ...
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ | ህማማት
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ - ልደታ ለማርያም - የእመቤታችን ታሪክ - ልደታ @meba-tv - Eotc tv
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ

Komentáře • 51

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  Před měsícem +27

    🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እናሳስባለን 🌼🌼🌼

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Před 2 dny +1

    Book of enoch ethiopean one of my foverit & amusing book thank for persantation

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před měsícem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷

  • @nisrecinema4372
    @nisrecinema4372 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před měsícem +13

    ወይ ለምን አበቃችሁ ሳይጀምር ያበቃል እንዴ ሌላ ክፍል ይጨመር እምትሉ በ👍አሳዩኝ
    ቃል ህይወትን ያሰማለን❤❤❤

  • @AbebaGorfa
    @AbebaGorfa Před 9 dny

  • @edenkebede2888
    @edenkebede2888 Před měsícem +9

    የእስላምን መፅሃፍት እንደማረጋገጫ መጥቀስ ያለብህ አይመስለኝም

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw Před měsícem +3

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ማንበብ በጣም አስፈላጊ ነዉ በጣም እስማማለሁ

  • @YaredMulatu
    @YaredMulatu Před měsícem +1

    ❤❤❤ቃል ህይወት የሰመዕና

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን ,🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @amidetsihon
    @amidetsihon Před měsícem +7

    ስለ ሁለቱም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበርልኝ እና ያቀረባችሁትን ጥሩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ እና ከምንጭ አኳያ ግን የእስልምናን ምንጭ መጠቀማችሁ የበለጣ አጠራጣሪ ያደርገዋል ከ ከ6600 አመት በኋላ የተፃፈን እንደ ምንጭ ማቅረብ ተገቢነው ብዬ አላምን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před měsícem +3

    መፅሀፍ ቅዹስ ላይ ስለ ሔዋን ሞት ዕድሜ የሚገልፅ አላገኘሁም ብትገልፁልኝ

  • @zementube3390
    @zementube3390 Před měsícem +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @redwankedir701
    @redwankedir701 Před měsícem +3

    I AM MUSLIM HOWEVER I LIKE YOUR PROGRAM.

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před měsícem +2

    መምህር እንኳን ደህናመጡ

  • @user-is9vh4uq5z
    @user-is9vh4uq5z Před měsícem

    አረ በሰላም እንኩንዋን ወደዚህ መፅሀፍ በሰላም አደባለቅ ከኝ ኢሜን። ጌታ። ላንተ። ምን ይቸገረሃል አሜን ይሁን ለዘላለም። አ ሜን ለዘላለሙ አሜን አሜን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před měsícem +2

    እናመሠግናለን❤❤❤ ሁሉን እደዚህ በዳሰሳ ሰሩልን

  • @RjjJdjdjd
    @RjjJdjdjd Před měsícem +1

    እኔግን ደሰብሎኛል እና ባልተጨረሸ ኣልኩ ግን ህሎት መጻሓፈ ህኖክ ኣለ
    ማለት ነዉ እና ወንደማችን ቀጡሉበት ሰለሃይማኖታችን የተሳሳተ ባይኖረዉም እኛ ያላወቅነዉ ነገርና ያተረዳነዉ ንፁር መልሰ ለሃይማኖታችን በንፁሩ ማየት ማወቅ ያሰፈልጋል ❤❤❤እናመሰጊናለን❤❤❤❤

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @01tigray
    @01tigray Před měsícem

    ቃል ህይወት የሰመዕና 🙏❤

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u Před měsícem

    ይጨምር

  • @vibvib45
    @vibvib45 Před měsícem +1

    እንካን ደህና መጣቹ

  • @user-ox6ck8qy2c
    @user-ox6ck8qy2c Před měsícem +3

    መፃፈ ሄኖክን ያመጣው ኖህ አይደለ ስለመጸሐፈ ሄኖክ ለመረዳት የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ማንበብ ያስፈልጋል

  • @user-un6zp5rp8i
    @user-un6zp5rp8i Před měsícem

    Kal. Hiwot. Yasemalen. Be. Edeme. Yetebekelen

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏gerum new

  • @arayabekele8612
    @arayabekele8612 Před měsícem +3

    ሰማኒያ አሀዱ መጽሐፍ ውስጥ ያለው መጻፈ ሄኖክ እውነተኛው ነው ወይ?

  • @zerihuntesema7317
    @zerihuntesema7317 Před měsícem +5

    የተሳሳተ የፈረንጆችን ትርክት እያረማቹ ቢሆን ጥሩ ነው። ለምሳሌ 1ኛ=መፅሐፈ ሔኖክ በዕብራይስጥ ቋንቋ አይደለም የተፃፈው በግዕዝ ነው። 2ኛ= መፅሐፈ ሔኖክ የተገኘው በሙት ባህር ውስጥ አይደለም። የፍስሐ ያዜን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን መፅሐፍ ላይ እኮ የእንግሊዝ ንግስት በግልፅ የእኛ የፌክ ታሪክ ነው እንጂ የሁሉም ነገር መነሻ እና ባለቤት እራሷ ኢትዮጵያ ናት እያሉ እራሳቸው ተናግረዋል እኮ። በተረፈ ጥሩነው በርቱ።

  • @Ambassel
    @Ambassel Před měsícem +4

    ዩቱብም ሆነ ሌሎች ምህበራዊ የሚዲያ ድህረ ገፆች ባለቤትነታቸው ሰይጣን ነው እናም በዚህ ድህረ ገፅ ላይ በተለይ የቅድስት ቤተክርስቲያን ታሪክና መንፈሳዊ አስተምህሮዎች መሰጠት የለባቸውም:: ይመራል ሃቁ ግን ይሄ ነው::

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před měsícem +3

    የእስልምና መፅሀፍ መጥቀሱ አልገባኝም ፣የክርስትና መፅሀፍ ላይ የለም ወይ ያሳፍራል አቀራረባችሁ

  • @Jasmine-xs1hi
    @Jasmine-xs1hi Před 6 dny +1

    የእስላማዊ መፆህፍትን እንደ ምንጭ መጥቀስ ተገቢ አይደለም

  • @user-cu2vs3ry7u
    @user-cu2vs3ry7u Před měsícem

    Are ketey kela kelehiwot yesemelin

  • @user-ez2ve5pk1f
    @user-ez2ve5pk1f Před měsícem

    Profile yikeyer yasferal

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Před měsícem +1

    የአይሁድ ሻጥር መፅሃፈ ሄኖክን ሊደብቀው አልቻለም፡፡

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před měsícem +3

    የሌለ በመፈለግ መባዘን ልማዳችን ሆኖ እንጂ ለሰዉ ልጅ ከሀዲስ ኪዳን በላይ ሁሉን የያዘ የለም ካለም ብሉይ ኪዳን ነዉ እንደዉ እንቶ ፈንቶዉን ስታወራ ከምትዉል መጽሐፈ ሔኖክ በ81 ተካቷል የተፃፈዉን ብቻ ብናነብ ከቂ በላየ ነዉ ሚስጥር ሚስጥር እያልክ ሰዉ አታጃጅል

  • @MeronZerga
    @MeronZerga Před měsícem +1

    first of all, you said nothing about what was written in the book of Enoch.. why do you have to make the title the book of enoch?

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem +2

    Luke 3:37
    Heb 11:5
    is taken from
    Genesis 5:21 don't from book of henok
    Juda write it by inspiration of holy spirit he didn't not take from book of henok

  • @MichaelAsmelash-ev9ux
    @MichaelAsmelash-ev9ux Před měsícem +1

    Agule Islam atbele ,yemetakerbhwhe ye weshete ye Islam ement nwhe , gera yegbahe doma sew

  • @user-gj1ke1ft8i
    @user-gj1ke1ft8i Před měsícem

    Sleyetgnaw aymanot new ymtasremrew andun mret atwelawl mn agebak sle muslim atafrem ende degmo seupskrip stfelg

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 Před měsícem +1

    በደብ አልተብራራም

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před měsícem +4

    እርስ በርሱ የሚጋጭ ዘገባ እያቀርብክ ነው ኤዲት የሚያደርግልህ ባለሞያ ፈልግ መፀሃፈ ሄኖክን ሌሎች ከመፀሃፍ ቅዱስ ቆርጠው ጥለውታል ማለትና ሰርቀው ለወሰዱ ደግሞ ከፍተኛ ሽልማት ተደርጎላቸዋል ማለት እርስበሱ የሚጣርስ ዘገባ ነው የማይጠቅማቸውን መፀሃፍ ሰርቆ ላመጣላቸው ለምን ይሸልማሉ?

  • @yonashailu6325
    @yonashailu6325 Před měsícem

    The picture you posted not good.

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem

    😂😂😂😂😂
    Did you know Juda didn't quoted from book of henok

  • @mulualemyigzaw357
    @mulualemyigzaw357 Před měsícem +5

    ያቀረባችሁት ዝርዝር ነገር ቢጨመቅ አንድ ፍር ነገር አይወጣውም:: አቀራረባችሁ ለኔ ስለ መጽሐፉ ካወኩት ይልቅ ግራ የተጋባሁት ይበልጣል:: እባካችሁ ምንም ስለማታውቁት ጉዳይ እራሳችሁን አዋቂ አድርጋችሁ ትልቅ የቤተክርስቲያን ሚስጢር ያለበትን መጽሐፍ እንዲህ መጫዎቻ አታድርጉት::

    • @fikreg2353
      @fikreg2353 Před měsícem +1

      ስለ ሄኖክ ምንም እውቀቱ ከሌለህ ምንም አይገባህም:: you have to be orthodox otherwise

  • @Dream32663
    @Dream32663 Před měsícem

    ወገኖቸ አዳም እና ሄዋን የመጀመሪያወቹ ፍጥረት አይደሉም ውሸት ይብቃ ! የሰው ልጅ እውቀት ሳይኖረው በባርነት እንዲገዛ ፤ እንደ እንሰሳ ራቁቱን ሆኖ እንዲኖር በጨለማ ሊያኖር የነበረው በብሉይ ኪዳን በእግዚአብሔር ስም እየተነገረ ያለው እጣን ሰንደል የሚጨስለት፣ ቀጤማ የሚጎዘጎዝለት ትክክለኛው የእየሱስ ክርስቶስ አባት አይደለም !!! ሁሉንም የሚወርስ እየሱስ የመጣው ከዚህኛው ነፃ ሊያወጣን ነው

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 Před měsícem +2

    ቅዱስ ሄኖክ በነበረበት ዘመን ዕብራዊ የሚባል ቋንቋ አልነበረም። ስታችሁ አታስቱ!!! በዚያን ዘመን የነበረ አንድ ቋንቋ ብቻ ነው የነበረው። እባካችሁ ኦርቶዶኮሶች ማወቅ ይቅደም።

  • @user-jm7uv8pr9f
    @user-jm7uv8pr9f Před měsícem