ስለሚመጣው ክፉ ቀን አምላክ እንዲህ ይላል---ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2019
  • ስለሚመጣው ክፉ ቀን አምላክ እንዲህ ይላል---ክፍል 1

Komentáře • 612

  • @yemariyamlig9625
    @yemariyamlig9625 Před 3 lety +16

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሰራሁትን ሀፂያቴን ይቅር በለኝ የንሰሀ ህይወት ትሰጠኝ ዘንድ እለምንሀለሁ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን።
    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ በደለን ሳታይ በአንተቸርነት ኤሎሄ ማረን ይቅርበለን ለከ
    ለኢዮጵያ ትንሳኤ አብቃን።

  • @samerhathebe8378
    @samerhathebe8378 Před 3 lety +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ጌታየ እና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስራየ ሳይሆን ባንተ ቸርነት አስበኝ ጌታ ሆይ በሀጢያት እረክሸ አለሁና ማረኝ ይቅር በለኝ
    አቤቱ ጌታ ሆይ በቅርማ መለኮት በፍርድ ስመጣ አስበኝ ማረኝ ይቅር በለኝ
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ መልካም ስራ የለኝምና ድንግል ሆይ ልጅሽ በሰጠሽ ቃል ኪዳን እኔን የረከስኩትን አስቢኝ ድንግል ሆይ እርጅኝ መልካም ስራ እንድሰራ ጌታሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 4 lety +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃለሂዎት ያሰሜልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisrehyezana6033
    @addisrehyezana6033 Před 4 lety +7

    ጌታሆን ሀጥያታችንን በቸርነትህ ይቅር በለን
    ምህረትህ ዘላለማዊ ነውና
    አባት ሆይ ኦርቶዶክስን ባርክ ህዝቧንም ጠብቅ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +3

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutaz541
    @hirutaz541 Před 4 lety +8

    *ኪራላይሶን*
    *ኪራላይሶን*
    *ኪራላይሶን*
    *ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃልለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*
    *📚📚 ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሠገነ ይሁን አሜን*

  • @user-fx5qp8nk3r
    @user-fx5qp8nk3r Před 4 lety +15

    *አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ልእኡል እግዚአብሔር ሆይ እደሀጺያት በደላችን እደክፍታችን ሳይሆን በምህረት በቸርነት በይቅርታህ አስበን አቤቱ ስለወላዲቷ ድንግል ብለህ ስለቅዱሳን ስማእታት ጻድቃን ብለህ ማርን ይቅርም በለን ለዚች ክፉ አለም ብለን በዘር በጎሳ ተለያይተን ፍቅርን አርቀን የምንኖር እንመልስ ወገኖች የሚያድነን የእግዝአብሔር ፍቅር ብቻ ነው*

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety

      አቤቱ እንደቸርነትሕ ማረን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aliprecious6398
    @aliprecious6398 Před 4 lety +4

    አበቱ"ቅዱስ አምከ ሆይ በሕወት ስላኖርከኝ ብቻ አመሰግንሃለሁ።

  • @habtomhabtom4166
    @habtomhabtom4166 Před 2 lety +4

    AMEN AMEN AMEN KAL HEWITT YASEMALEN. ⛪

  • @user-fh8zm6uk6t
    @user-fh8zm6uk6t Před 2 lety +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸርነትህ የሰራዊት ጌታ የምህረት ባለቤት ቀጣህን አርቅልን

  • @akgee2271
    @akgee2271 Před 2 lety +2

    ኣቤቱ ኣምላካችን ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምረትህን ይቅር በለን

  • @user-eo5wh3to3t
    @user-eo5wh3to3t Před 3 lety +5

    ኣቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለንስሃ ግዜ ስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ድንግል ማርያም ለምንልን ልልጅሸ 🙏🙏🙏ስለ ቁዱሳን መላኣክት ማረን ይቅር በለን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tw2pf5ly3u
    @user-tw2pf5ly3u Před 4 lety +34

    አቤቱ አባት ሆይ በማወቅም ሆነ በማወቅ የሰራሁትን ሀጢአቴን ይቅር በለኝ የንስሐ ሕይወት አብዛልኝ አሜን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን

    • @kenfeshibeshi4438
      @kenfeshibeshi4438 Před rokem

      ለምንድን ነው የሚፀለየውን የእመቤታችን ድንግል ማሪያም ምሰጋና የማታመሰግናት እሷን የማያመሰግን መንገሰተ ሰማያት አትገባም አየር ላይ ከማዋልህ በፌት ጥንቃቄ ማድረግ ነበረብህ ለምን የእናታችንን ምሰጋና አላቀረብከም ከአየር ላይ ያዋልከውን አሰተካክል ( መናፋቅ ነህ ) እንዴ?

  • @user-jd2ot5po1x
    @user-jd2ot5po1x Před 4 lety +3

    አቤቱ፣አምላኬ፣ሆይ፣ለንስሀ፣ሞት፣አብቃኝ፣እመብርሀን፣ድርሽልኝ፣ድግል፣ሆይ

  • @megeshagebremedhin2642
    @megeshagebremedhin2642 Před 4 lety +5

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን ለንስሃ ሞት ኣብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-cv4cg5hc1m
    @user-cv4cg5hc1m Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህን ይቅር በለን
    ለንስሐ አብቃን

  • @user-tu4zy8ob9f
    @user-tu4zy8ob9f Před 4 lety +3

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እደበደላችን ሳይሁን እደቸርነትህ ይቅር በለን አምላክ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜአስበን አምላክሆይ ለንስሀሞት አብቃን አሜን። አሜን አሜን በእዉነት ለመምህረሠችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-zb4tb6kd1h
    @user-zb4tb6kd1h Před 4 lety +5

    ኦ ፈጣሪየ ሆይ የኔ በደል የኔ ሀፂያት ከሰማይ ከዋክብት ከምድር አሸዋ የበዛነው በቸርነትህና በምህረትህ ይቺን ቀንና ይችን ሰአት አሳይተከኛልና አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀ አብቃኝ

  • @user-kr4ge5gk5s
    @user-kr4ge5gk5s Před 2 lety +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከኔ የበረታችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ እያላችሁ

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v Před 4 lety +3

    አቤቱ ሳላውቅ በስህተት እያወኩ በድፍረት ያደረኩትን ሃፅያት አንተ ይቅር በለኝ🙏😢 ወደ አንተም እመለስ ዘንድ መንገድህን አሳየኝ😢
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @eduyeemebrhanlij58
    @eduyeemebrhanlij58 Před 4 lety +145

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
    ለንስሐ ሞት አብቃን

  • @azzizasameerahmed4976
    @azzizasameerahmed4976 Před 4 lety +3

    አቤቱ፡የሥራኤል፡አምላክ፡በምረትህ፡ጎብኘን፡አቤቱ፡ቅዱሡ፡ሆይ፡እንደሐጢያታችን፡ሣይሆን፡ዕንደቸርነትህ፡ማረን፡ይቅር፡በለን፡አሜን፡አሜን፡አሜን።

  • @kelemsisay7018
    @kelemsisay7018 Před 4 lety +42

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኚ ለንሰሀ ሞት አብቃኚ

    • @mimiethiopia8912
      @mimiethiopia8912 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን

  • @user-ze2oj5kk1g
    @user-ze2oj5kk1g Před 4 lety +17

    አባቱ ማረን
    አባቱ ይቅር በለን እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደምህረት እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @sanilove21dadi44
    @sanilove21dadi44 Před 2 lety +5

    ቃል ሂይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የመንግሥቱ ወራሽ ያድርገን።

  • @user-ev8tk2bs1d
    @user-ev8tk2bs1d Před 4 lety +3

    አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ አስበን ለንሳሃ ምት አብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @emebetgetu6739
    @emebetgetu6739 Před 2 lety +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ማት አብቃን 😢😢😢😢😢😢

  • @tesfinegniyetewahdofretesf7468

    ተዘጋጅተን እንድ ጠብቀው ፍቃዱ ይሁንልን እሜን፫

  • @rosasolomon1384
    @rosasolomon1384 Před 4 lety +6

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር በድያለሁና ይቅር በለኝ አታጥፋኝ ማረኝ ይቅር በለኝ የንሰሐ እድሚ ስጠኝ ከሐጥያቴም አፃኝ አሜን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @dohaqtr8108
    @dohaqtr8108 Před 4 lety +36

    አቤቱ አምላካችን እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን😭😭😭😭😭😭😭

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety +2

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን

    • @lilgamer9216
      @lilgamer9216 Před 2 lety

      አሜን

  • @habtomhabtom4166
    @habtomhabtom4166 Před 2 lety +3

    EGIZABHIER AMELAK YEMESEGEN. AMEN AMEN AMEN. EGZIABHER YEMESEGEN. AMEN

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 Před 4 lety +6

    አቤቱ አባት ሆይ እንደሐጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
    የንስሀ ቀን ስጠን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @ganaseth3543
    @ganaseth3543 Před 3 lety +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደይቅርታህ ብዛት ለንሰሀ ሞትን አብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️

  • @-4587
    @-4587 Před 3 lety +1

    እግዚኦማሀረነክርስቶ ስኣቤቱእንደሀጥያታችንብዛት

  • @user-yu2ry8of1e
    @user-yu2ry8of1e Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Salam-qf6jq
    @Salam-qf6jq Před 4 lety +17

    እውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ለንስሀ ሙት አብቃኝ አሜን ፫

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን

  • @kariyachankariyachan3731
    @kariyachankariyachan3731 Před 4 lety +2

    አቤቱ አምላኬሆይ ለደጅህ አብቃኝና ንሰሀ የምገባበትን ዘመን አቅርብልኝ አቤቱ ላተምን ይሰንሀል

  • @shewitafewerki4939
    @shewitafewerki4939 Před 4 lety +3

    አምላኬ ሆይ ሁሉ ያንተ ትእዛዝ ነው ና በማወቅ ይሁን አለማወቅ የፈፀምኩትን የሃጥያት ተግባርና ስራ ይቅር ብለህ ወደ ንስሃ ሞት አግባኝ ና ያንተ ትእዛዝ እንደምያፅና አድርገኝ። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-qm3ox2tr5e
    @user-qm3ox2tr5e Před 4 lety +5

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Před 2 lety +2

    አቤቶ እግዚአብሔር ሆይ እደኛሀፂያት ሳይሆን እደቸርነትክ ይቅር በለንአሜን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gsjjdsggsjjdsg3806
    @gsjjdsggsjjdsg3806 Před 4 lety +2

    ኣቤቱ ኣምላክችን እንደቸርነት ነው እንጂ ኣንድ በደላችን ኣይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +7

    😢😢😢አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን ጌታ ሆይ።እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ👐❤

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

    • @kalkedan3902
      @kalkedan3902 Před 2 lety

      @@wedasemariam2567አረኩሽ

  • @mnarkalb997
    @mnarkalb997 Před 4 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @tigistabeje8449
    @tigistabeje8449 Před 4 lety +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ህይወትም መንገድም ነክና ህይወቴንና መንገዴን ምራኝ ከክፍ አድራጊዋች መገዴን ለኝ.... ይቅርም በለኝ ለንስሐ ሞት አብቃን...አሜን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety +1

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 4 lety +5

    አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን እፍ ቃልወት ያስማልን

  • @user-lw7bw9sd1x
    @user-lw7bw9sd1x Před 4 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tg6pc2yx7k
    @user-tg6pc2yx7k Před 3 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ለንሰሃ ሞት አብቃን አሜን

  • @user-wq3vy1ot8o
    @user-wq3vy1ot8o Před 4 lety +3

    አቤቱ ጌታየ ሆይ በቤትህ አፅናን የፈተናህ መፈፀሚያ አታድርገኝ ለንሰሀ ሞት አብቃን አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 Před 4 lety +5

    መምህር ቃለሂዎት ይሰማል አሜን 🙏🙏
    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለን ፦ በቸርነህ አስብን🙏ለንስሐ ሞት አብቃን😥😥😥

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @abenetadeladay2212
    @abenetadeladay2212 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልንን

  • @user-fy5wz8zj9l
    @user-fy5wz8zj9l Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ይሰማልን መምራችን አቤቱ የሰራዊት አምላክ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 Před 4 lety +6

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልም።
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ሐጢያታችን እንደበደላችንም አታጠፋን 😭✝️🛐

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 2 lety +2

    አቤቶ መሀረነ ክርስቶስ እንደቸርነትሕ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥

  • @user-zo8ri2mr1j
    @user-zo8ri2mr1j Před 4 lety +74

    ኣብየቱ የሰራዊት ጌታ ማረኝ ለኔ ለሃጥያተኛ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ እንደ ሃጥያትየ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ኣስበኝ።💒💒💒💒💒💒🍜🍜🍜🍜🍜🍜🍜💒💒

  • @user-nd7zw7lj7z
    @user-nd7zw7lj7z Před 4 lety +6

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ይቅረ በለን አቤቱ ከክፍ ነገረ ሁሉ ጠብቀን ለንስሃ ሞት አብቃኝ አቤት የዚያን ጊዜ😭😭😭😭 ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን፫

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @girmaasires7506
    @girmaasires7506 Před 4 lety +4

    አቤቱ አንተ ማር ጌታ ነህና ሀጥያቴም በዝቶብኛልና በቃ በለኝ።

  • @mizantsegay7146
    @mizantsegay7146 Před 4 lety +1

    AMEN
    AMEN
    AMEN
    MAREN GETAYEA
    ZMAREA MELAEKTN YASEMALN.

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Před 4 lety +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ምህረትህን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 3 lety +2

    ጌታየሆይ ለንሰሀሞት አብቃንማረን ይቅርበለን

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b Před 4 lety +6

    ጌታ ሆይ ለንስሐ አብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
    አቤት የዛንጌዜ ክርሰቶስ ሲመጣ😭
    ጌታሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን አሜን አሜን አሜን🙏

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Před 3 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 Před 4 lety +3

    አምላኬ በድየሃለውና ለንስሃ ሞት አብቃኝ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን መሃረን ክርስቶስ

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 4 lety +5

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ እንደምረትህ ይቅርታን ስጠን እድሜን ለንስሀም አብቃን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 4 lety +11

    አቤቱ የሰራዊት ገታ ሆይ ይቅር በለኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 😭😭😭ሓጣትችንም ሁሉ ይቅር በለን 🙏

  • @bazawork9230
    @bazawork9230 Před 4 lety +2

    እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ
    ስጋ እና ደሙን ለመቀበል አብቃኝ

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 4 lety +20

    እመብርሃን ከክፉ መከራ አድኝን 😭😭😭🙏🙏

    • @molashfante9860
      @molashfante9860 Před 4 lety

      🖤🖤💟💟

    • @molashfante9860
      @molashfante9860 Před 4 lety

      Abetu geta hoy maren maren

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m Před 4 lety +14

    አምላኬና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ሀጺያተኛ ነኝና ለንስሀ ሞት አብቃኝ🙏

    • @emebetselamnew1446
      @emebetselamnew1446 Před 4 lety

      እግዚአብሔርን ፡መፍራት ጥበብ ነዉ። selamnew

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 Před 4 lety +3

    ኦ አምላኬ ከዚ ምዓት ሰውረን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነው
    ቀጥሉበት ነፍሳችን እናድን ዘንድ ይረዳናል

  • @ketemawabebe4755
    @ketemawabebe4755 Před 4 lety +1

    አቤቶ ልዑለ እግዚበሔር ሆይ በቸርነትህ አሰበኝ

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 Před 3 lety +1

    Amen amen amen memrache qala hewot yasemale 💚💚💚🙏🙏🙏

  • @Adne_
    @Adne_ Před 4 lety +2

    ኦ ወየውልሽ ነፍሴ ሆይ ወይት ይሆን መግቢያሽ አምላኬ ሆይ እደሀጢያታችን ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረን ወየውልሽ ነፍሴ ወይት ይሆን መግቢያሽ ፈራሁ😢😭😭😢

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 2 lety

    አቤቱ አምላካችን ሆይ አንደሀጢአታችን ሳይ ሆን በቸርነትህ ማረን ማረን እግዚኦ መሀርናክርስቶስ ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤

  • @user-fe7jk7os4l
    @user-fe7jk7os4l Před 4 lety +4

    አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞት እብቃኝ

  • @lanaliyba3185
    @lanaliyba3185 Před 4 lety +1

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደኔ ሀጢያት አይሁን አስበኝ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ

  • @kudus1570
    @kudus1570 Před 4 lety +2

    ኣብየቱ ኣምላካችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ለንስሓ ሞት ኣብቃን

  • @user-sy7yy3fk6o
    @user-sy7yy3fk6o Před 4 lety

    አምላኪ ሆይ በስማይ ያለክ አባቴ ሆይ በድየሃለው እባክህ ይበለኝ

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwote yasemaline

  • @fikadietamene1982
    @fikadietamene1982 Před 4 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሃጢያተኛ ነኝ እና ይቅር በለኝ
    ለንስሐ ሞትም አብቃኝ!!!!!

  • @abenetadeladay2212
    @abenetadeladay2212 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችን አሣምርልን ለንሠሀ ሞት ያብቃን💔

  • @nigusiefishaw908
    @nigusiefishaw908 Před 4 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምረትህን አውረድ ! ለንሥሀ ሞት አብቃኝ

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 Před 4 lety +3

    ቃል ህይውት ያስማልን አቤቱ አምላክ ሆይ የትንቢት መፈጸሜያ አታድርገኝ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 😭

  • @user-js9jq1tc6y
    @user-js9jq1tc6y Před 8 měsíci

    አቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለንስሃ ግዛት ስጠን😭😭😭😭😭እመቤቴሆይለልጅሽ ለምኝልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልን የሰማነው በልቮነችን ያሳድርብን

  • @loveyoutigray4738
    @loveyoutigray4738 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale hawey yeoman Amen

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 Před 4 lety +8

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
    ለንስሃ ሞት አብቃኝ

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 4 lety +2

    አምላከ ቅዱሳን ለንስሀ የበቃን ያድርገን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bbbbbb9059
    @bbbbbb9059 Před 4 lety +1

    አቤቱ ይቅር በለን ጌታየ ሆይ

  • @hanagosaye8136
    @hanagosaye8136 Před 3 lety

    ሳውቅ በድጅረት ሳላውቅ በስህተት የሰራሁትን ሀፂያት ይቅር በለኝ ቸሩ መድሀኒአለም

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 4 lety +4

    *ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን*

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @mollagobeze6483
    @mollagobeze6483 Před 4 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @mimisemaw3738
    @mimisemaw3738 Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን 🤲

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን.

  • @tisfaatisfaa3881
    @tisfaatisfaa3881 Před 4 lety +1

    አቤቱኢየሱስይቅርበለንአሜንአሜንአሜን

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 Před 4 lety +6

    Amen Amen Amen #Egziabher Yemesegn 🌼✝️
    Memhirachen Wondemachen #Egziabher Yakebrehe

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን አሜን።

  • @mirindamirinda4532
    @mirindamirinda4532 Před 4 lety +1

    አቤቱ ጌታየ ይቅር ይበለን ለንሰሀ አብቃን

  • @user-qz1fq3vv5m
    @user-qz1fq3vv5m Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ።

  • @aleecell5451
    @aleecell5451 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen⛪👏👂👈