መፅሐፈ ሄኖክ 1 - ሚስጥሩ ሲገለጥ - The Book Of Enoch - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
Vložit
- čas přidán 15. 05. 2024
- መፅሐፈ ሄኖክ 1 - ሚስጥሩ ሲገለጥ - The Book Of Enoch - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:- 2020mebatv?m...
WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
🌼🌼🌼 ግንቦት ወር ሳያለቅ 100k ቤተሰብ እንድንደርስ ሁላችሁም Subscribe አድርጉ 🌼🌼🌼
ድምፅ የለውም
Very excellent. Please lower the classical volume down or remove it. It annoyed our ears!
አለዉ።@@biniyam8228jd
አድርገናል
ለምን ግንቦት ምክንያት አላቺሁ???? ወይስ ሰው እንደሚያወራው ግንቦት ሚስጥራዊ ወር ነው?
ኣቤቱ ጌታየ እንደቸርነትህ ማረን የት ነው መግብያየ ለንሳህ ሞቶ ኣብቃኝ ጌታየ
ቃለህይወት ያሰማልን ላክ አትርሱ የተዋህዶ ልጆች ወዴት ናችሁ
ወሬ ከምትሰብኪ ሩሪቤት መጀመሪያ " ፈረሳዊ!
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
አሜን ወድማችን ቃልወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስአባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️😔
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤አሜን፫
አሜን ቃለ ሂዪወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የአባታቸን ሔኖአክ በረክት ምልጃ በምናምን በኛ በክረሰቴያኖቸ ኦረቶዶክሳዊያን ይደረብን ቃለህይወአት ያሰማልን መንግሰቱን ያዋረሰልንአሜንንንንን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ethiopean book of enoch one of the greates book am appericious & proude for this book thanks this book producers
ቃለ ሒዎት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
አሜን አሜን በርክትችን ይደረሸን😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን 🤲🕊🕊❤✝️
እኔ ሁሉንም የኦርቶዶክስ ቻናሎች ሰብስክራይቭ ባድርግ ደስ ይለኝ ነበር ግን እርስ በርስ ሲተቻቹ ያበሳጩኛል መፅሃፍን ዘመኑን ዎጅተው ማስተማር ሲገባቸው ሰለሰባኪያን እከን እያወሩ ጊዜየን ሲያቃጥሉ ያናድዱኛል ስለዚህ እርእስ አብቤ አዳምጣለሁ እጅ በገዛ እጄ እዲሰናከሉ ምክንያት ከመሆን እቆጠባለሁ ብዙ ተከታይ ባላቸው ቁጥር ይስታሉ ስለዚህ እዳንስት በክርስቶስ እንጠበቅ ❤❤
በትክክል እኔም ያንተ ሀሳብ ነው ያለኝ
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን እርድኤት በርክት ይድርበን ቃለ ሕይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
ቃለህይዎትያሰማልንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤
እግዚአብሔር ያበርታህ
FETARI AHUNEM DEGEMO DEGAGMO EWNETENE YEGELESELENE YABERALENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
Amen Amen 🙏 🙌
Amen Amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤
Tqelaqyalew bereketachu yedresen ❤
Qale hiwet yesmealna Amen ❤❤❤
Tebarekulign
Amen
ተኣምር
ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህራችን
እናመሰግናለን ምርት አቀራረብ
Memhr,dimtsiwo turu sale gin tinish riqowal qereb yargut ❤
Kale hiwet yasemalen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalhiwet yasemale'
Kale hiwet yasemaln
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ......
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤❤
እኔ ካቶሊክ ብሆንም ሰብስክራይብ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ከልብ እናመሰግናለን!
Vatican 🇻🇦 amet amet sbseba yadergalu bezi mexhaf lay ke Ethiopia ena Eritrea Orthodox beker Vatican andeya ye satnael mesariya nat wededkim telahim Pop yenante new gbresedom endigabu yefekedew
በርቱ!!!!!!!!!
mastswokiyawu dimtu arif hono zigjitu dimt yelwum
Waw
Amen 😢😢😢
❤❤
❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
amen
❤❤❤❤
qexayun part be gugut enxebqalen
Yeletefkewu foto ye agannt metshef newu keyrewu!!!!
መፅሀፈ ሄኖክ ግን አልተሰረቀም በውጭ ጠላቶች
አተራረክህ በጣም ሳቢ አና ግራሚ ነው ማጀቢያው ዋሽንት ግን የመከራና የሰቆቃ ድምፅ ስለሚፈጥር ያስጠላል ጭንቀት ጭንቀት ነው የሚፈጥረው እሱን ብታስተካክል
አይ ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል እንጂ
ከታሪኩ ጋር ይሄዳል
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
AMEN FOR WHAT? FOR THE STORY?
እና ኣሁን መፅሃፉ በ pley stor ኣለ ወይስ ተቀንጭቦ ነው የተለቀቀው መፅሃፉ በ pley stor
Esti besoft yalew kale share adrgulgn
ዋሽንቱ ባይኖር ጥሩ ነው! ትረካውን እንስማ ወይስ ዋሽንቱን?
What about the hidden chapters of Book of henock what about Ethiopia
የባክግራውንድ ሙዚቃው ይረብሻል
Hello ! This programme producers.
Book of enoch the owener of two countrys like ;- Ethiopean and servia ( yogslvia) but i belive Book of enoch ethiopean .so this book owener is ethiopea ortodox church but eth ort churchi not persent(havn't chair) yearly summit
In vatican why? Finally all ort relgious fellowers .most of educt person focous for this secrat, femous & fantasi book. I said l admirable & proud book of ench eth
Thank you for auido narrative
በጣም የሚያሰፈሩ ፎቶ አትጠቀም ሰው ይፈራል .
Metsafu layi yalewun getseta enji lela ke yetem amteto ayidelem atfru 😊
ቀጣይ
ግን በሳትናኤል ጎል ኢትዮጴያ ላይ ግን እነሱ ከኢትዮጵያ ዋናውን እንደወሰዱት ተናግረዋል ኢትዮጵያ የቀረው እንዳልከው ኮፒ ነው በዜህስ ላይ ምን ትላለህ ፖፖ ናቸው የካቶሌክ ቤተ ክርስቲያን ሀላፊ እሱን ወስደው እንዳደጉና እንዴት እንደሰለጠኑ ይናገራሉ በመፀሀፉም የእንግሌዝ ንግስት የፈረኦንና የኔፍሌን ዘር እንደሆነች ተናግራለች ጥያቄ ላንተ ነው ከቻልክ መልስልኝ አሁንም ድረስ ነፍሌሞች አሉ በምድር ላይ
እኔም ተከታትየዋለሁ
ይህ መፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እውነት የሚያደርገው በዘፍጥረት ላይ መጠቀሱ ነው። አንድም የሄኖክ መሰወርና ሁለትም ኔፍሌሞች የሰዎችን ልጆች አይተው መውደዳቸውና ለራሳቸውም በመሻታቸው ከእግዚአብሔር እንዳጣላቸው። ሶስትም ግዙፍ ፍጥረታት በምድር ላይ እንደነበሩ መጠቀሳቸው ምስክር ነው።
የተፃፈ ጥያቄና መልስ 😕
Enante muhuran weym terakyan Ethiopianoch yohe bewasha tegegne yemilown hasab btatefu tiru new yihe nechoch yefeberekut new enji ke Ethiopia wichi yetm ligegn aychilim yenechoch hasab weym siera atdgemu mexhafe Henok be Ethiopia bicha ende migegn emenu
የኛ የአይሁዳዊያን ነው መፀሀፋ ነው
The Background music
is boring
As you provides us true u dont
Have to say like or making money being best real ,no nobody push subskrib but you should have work hard we can see and teach you and look you dont say sbscrub your work and atract your viewer and then u get a lot
The Dark Book.
የአይሁድ ሻጥር መፅሃፈ ሄኖክን ሊደብቀው አልቻለም፡፡
መላዕክት ሳይሆኑ የሴት ዘሮች ናቸው
ሰላም በዛ ግዜ የነበሩ ሰዎች ነጮች ነው የነበሩ፧ ምክኒያቱ የምታሳየችን ስእል ኣንድ ጥቁር ኣፍሩቓዊ የለም ፥ ለምን፧ ኣሁን ኢየሱስ ጥቁር ነው ተብለዋል። በኢትዩጵያ ኢየሱስ ስእሉ ሓበሻ ነው የምመስለው ።
But there are many contradiction in book of henock.
የኢትዮጵያው ነው ወይስ የውጩ መጽሐፈ ሄኖክ ??
ምንድ ነው ገፅ ላይ ያለው ምስል ???? የቅዱስ ነው ወይስ የእርኩስ .? ሰውን ለመሳብ ብላችሁ ለምን ማይሆን ነገር ታደርጋልችሁ? እውነት ለምናገር የቤተ ክረስቲያን ጠላት ነው የመሰላችሁኝ።
ኢየሱስን መስበክ እንጂ ሄኖክን መስበክ ህይወትን አይሰጥም ።
ውሻ ምን አገባሽ ከእርሻ
Tarikn mawek hatiyat aydelem
ሰለ እናንተ ሰለ ሚያወራ አያስፈልጋችሁም
ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ የሚለውን ጥቅስ ረሳኸው ምነው
አይ አለማወቅ ምስኪን! ቅድስት ቤተክርስቲያናችን እኮ የተመሰረተችው በክስቶስ ደም ነው! እንኳንስና የምድራዊ ሰው ትችት ይቅርና የገሀነም ደጆች አይችሏትም ሲል እሱ እራሱ ባለቤቱ ተናግሮላታል !
በቀን 24 ሰአት በሳምንት ሰባት ቀናት ክርስቶስ ክርስቶስ ብላ ስሙን ጠርታ የማትጠግብ ስንዱ እመቤት ቅድስት ተዋህዶ የክርስቶስን ስጋ እና ደም ፈትታ የምታበላን ናት እኮ ! ከቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በላይ ክርስቶስን ዘወትር የሚጠራ የሚያመሰግን ማንም የለም ! ቀድሞ ነገር በውጭ ቆማችሁ ስለምትተቹ ቅድስት ተዋህዶን አታውቋትም!
ይሄን እውነትይ እንዳታስትውይ የዘጋብሽን መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሄር ያጥፋልሽ ሌላ ምን ይባላል!
ሄኖክ እካ አይሁድ ነው 😂😂
Voice ple
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማሏ 🙏🌻🌻🌻
Amen
Amen