ትረካ ፡ የቬነሱ ነጋዴ - ዊሊያም ሼክስፒር - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 03. 2023
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
    ደራሲ፡ ዊሊያም ሼክስፒር
    የመጽሀፉ ርዕስ፡ የቬነሱ ነጋዴ
    Merchant of Venice by William Shakespeare
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    Background Track:
    🎵 Song: 'Scott Buckley - Phoenix' is under a creative commons license.
    / musicbyscottb​
    🎶 Music promoted by BreakingCopyright:
    • [Non Copyrighted Music...
    #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Komentáře • 142

  • @tirekatube
    @tirekatube  Před rokem +55

    ትረካውን ስላዳመጣችሁ ከልብ አመሰናለሁ። በአተራረክም ሆነ በድምጽና ቪድዮ ቅንብሩ ላይ ይሻሻል የምትሉትን ሁሉ በኮሜንት ግለጹልኝ።

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před rokem +25

    በትረካውም ሆነ በአተራረኩ ምንም የጎደለ የለም። እጅግ ደስ የሚል ቅን ይህን ሰው ሁሉ ሊወደው የሚችል ትረካ ነው።
    ቅን ስንሆን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሆናልና ክፋትን እንጥላ።❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +1

      'ቅንነት የማያስከፍል ከሆነ ለምን ቅንቅን እንሆናለን' የሚል የባስ/ባጃጅ ላይ ጥቅስ አስታወስከኝ። ቅነንት በእርግጥም ዋጋ የሚያስከፍልበት ጊዜ አለ ፣ ነገር ግን ቅን መሆን የሚሰጠዉን የህሊና እረፍት የመሰለ ሰላምና እርካታ የትም አይገኝም። ትረካውን ስላዳመጥክም ሆነ ስለወደድከው ከልብ አመሰግናለሁ። መልካም ጊዜ! 🙏

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před 7 měsíci +2

    በጣም ልዩ ነው ነገሮች ባንዴ ማግኘት ከባድ እና በፈተና የተሞላች ትግስትን የረገጠች እና ሀዘኔታ ምንም ነገር ለማግኘት ልፉት ያስፈልገዋል👍👍👍👍ያምራል አመሠግናለው

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Před 10 měsíci +2

    ይህን ታሪክ በልጅነቴ አንብቤዋለሁ ወይም አድምጬዋለሁ አሁን ደግሞ በትዝታ እና በጥሞና አጣጥሜ አዳመጥኩት ድንቅ ነው

  • @Mekdi-p9h
    @Mekdi-p9h Před 25 dny

    Woww

  • @Stephrahel
    @Stephrahel Před 9 měsíci +3

    I love 💕 this story made me remember Vince 🎉beautiful city 🏙️ lovely country

  • @user-de9lx8vj1t
    @user-de9lx8vj1t Před měsícem

    Betam des yemileg mesehaf new efelgew neber agatami terkawen sayer betammmm new des yaleg berta

  • @user-yq5pv5is9s
    @user-yq5pv5is9s Před 7 měsíci

    ትረካዉ እጀግ ልብ አንጠልጣይ እና😮 ማራኪ

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 Před měsícem

    እናመሰግናለን በርታ

  • @GlobeNews-xo3qk
    @GlobeNews-xo3qk Před 5 měsíci

    እንዴት ደስ የሚል ታሪክ እና አተራረክ።

  • @RutAdu-mn1jx
    @RutAdu-mn1jx Před 5 měsíci

    👍👍👍👍 wow

  • @tirhashaile5766
    @tirhashaile5766 Před 8 měsíci

    Wowwwwww

  • @user-bk5rt6pm1u
    @user-bk5rt6pm1u Před 9 měsíci

    Very important,!

  • @suicidalwolf8049
    @suicidalwolf8049 Před 8 měsíci

    ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እናመሰግናለን

  • @BM-qg7hl
    @BM-qg7hl Před rokem

    Love it. Thank you so very much.

  • @gdamteful
    @gdamteful Před rokem

    This is so great, and so beautiful!!

  • @lilytamerat-iq8bc
    @lilytamerat-iq8bc Před 9 měsíci

    ምርጥ ፅሁፍ ድንቅ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @natanichernet3186
    @natanichernet3186 Před rokem

    Great Job

  • @mikymiky1140
    @mikymiky1140 Před rokem +1

    Wow.... I become ur part of the family. Please don't take long for the ...

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 11 měsíci

    አዕምሮን ሰቅዞ ይይዛል።ብዙ ገጽ ያለው የስለላ መጽሀፍ እንደማንበብ ነው የቆጠርኩት። ብቻ ደስ ይላል ወድጀዋለሁ።መጨረሻውም በጣም ገራሚ ነው ያልተጠበቀ አጨራረስ ነው።እነ ቬርሞንት ቬሮና የጣሊያን የፍቅር ከተሞች

  • @SamiWessenu-qw3qw
    @SamiWessenu-qw3qw Před 11 měsíci +1

    very very nice

  • @user-fb7wl1iv2g
    @user-fb7wl1iv2g Před 5 měsíci

    Good !!!

  • @DanielshimelsDaniel
    @DanielshimelsDaniel Před měsícem

    Telegram laye channel alachu kelalachum keftu. terkaw betam arif nw❤

  • @atikilittezera982
    @atikilittezera982 Před 3 měsíci

    You doing great job thank you so much ትእግስት መልካም ጏደኝነት ምን ያክል ውብ እንደሆነ ተምርያለው::

  • @HermelaAmha
    @HermelaAmha Před 11 měsíci

    its good do more of this especially Ethiopian books

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Před rokem +1

    በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abi4abilo807
    @abi4abilo807 Před 11 měsíci

    nice one bro❤❤

  • @ahmedseid1200
    @ahmedseid1200 Před 8 měsíci

    Thanks for rereminding my childhood. Great story

  • @anajinaabdu5775
    @anajinaabdu5775 Před rokem

    Wow

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 10 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው❤

  • @bemnetabebe
    @bemnetabebe Před 10 měsíci +1

    ይሄ ሼክስፔር ምን አይነት ልብ ቢኖረዉ ነዉ?ታድሎ!!!እባካችሁ ከመጨረሻዉ ቅጠል ላይ ይመስለኛል እስስቱ የሚለዉንም ተርኩት እባካችሁን በጣም ልዩ ነዉ።

  • @biforabariso166
    @biforabariso166 Před 8 měsíci

    ዋው በጣም ደስ የምል አስተማር ትረካ ነው ።
    ከልብ አመሰግናለሁኝ❤❤❤

  • @user-kd3xh4be3d
    @user-kd3xh4be3d Před 11 měsíci

    ክልብአናመስግናለን.

  • @melattekelehimanot2100
    @melattekelehimanot2100 Před 9 měsíci

    ❤❤❤
    So nice ❤❤❤

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 Před 11 měsíci

    በታም ደስ የሚል ትረካ ነዉ ጎበዝ from eri

  • @mikitube598
    @mikitube598 Před 9 měsíci

    Thank you!

  • @user-bk5rt6pm1u
    @user-bk5rt6pm1u Před 9 měsíci

    We wish you all the best.

  • @tsehayuro4221
    @tsehayuro4221 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @ramagekyume
    @ramagekyume Před 10 měsíci

  • @bezawit-zj2nz
    @bezawit-zj2nz Před 6 měsíci

    I really understood the worth of friendship it’s not just story I’ve learned a lot

  • @davinchifan8899
    @davinchifan8899 Před rokem +4

    በዓይን በማየት መጽሐፍትን ማንበብ እንዳለ ሁሉ ትረካ ደግሞ በጆሮ በማዳመጥ የራሱ ውበት አለው ,,,ግን በጣም ልጅነቴን አስታወሰኝ በጥሞና ነበር የማዳምጠው
    ውበት አለው ትረካ ትችላለክ...በርታ

  • @311o1Ethiopia
    @311o1Ethiopia Před rokem

    ቀጥልበት ወንድሜ

  • @user-fw1rg3oo6d
    @user-fw1rg3oo6d Před 9 měsíci

    ይገርማል።እፁብ፡ድንቅ፡አተራረክ፡ነዉ፡ይህን፡ትረካ፡ስሰማ፡ተደስቻለሁ፡ካነበብኩት፡ከረጅም፡ጊዜ፡በዋላነዉ፡ትረካዉን፡የሰማዉት፡ከልቤ፡በርቱ

  • @user-ym5ls5jb8q
    @user-ym5ls5jb8q Před rokem

    GOOD

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ Před 11 měsíci

    Lesetochu getse Bahiriy setoch teraki bitaderig demo betam tire new

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ Před 11 měsíci

    Ine betam Des bilognial, befit anibibew neber, silasitawesikegni amesefinalhu!

  • @user-pq1vg7vj9b
    @user-pq1vg7vj9b Před měsícem

    ደላላውነኝ

  • @semirabedrusemirabedru1794
    @semirabedrusemirabedru1794 Před 9 měsíci

    ወድጄዋለው

  • @mikiyaswedajo1603
    @mikiyaswedajo1603 Před rokem +3

    ከልቤ ስለእውነት ምስጋናዬ ትልቅ ነዉ በርቱ 🙏😊

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      በጣም እናመሰግናለን። 🙏🏾

  • @user-cx1ws2gb7r
    @user-cx1ws2gb7r Před 4 měsíci

    Man

  • @user-xd7hc9bs5h
    @user-xd7hc9bs5h Před 4 měsíci

    8ኛ ክፍል መምህሬ ይተርክልን ነበር❤ ግዜ ደጉ❤ ትውስታዎቼን❤

  • @mayethiopethiop2786
    @mayethiopethiop2786 Před rokem

    I loved it

  • @user-re8wt6xj1j
    @user-re8wt6xj1j Před 7 měsíci

    የ ክፉት መጨረሻ

  • @MuhdinDawud
    @MuhdinDawud Před rokem +1

    Wow nice lesson and nice akerareb👏

  • @eyasuabebe7336
    @eyasuabebe7336 Před 11 měsíci

    Meyintse berik hulu worq ayedelam

  • @user-di8jr6ek6x
    @user-di8jr6ek6x Před 10 měsíci

    HAGER FIKIR NEBER BEDERG ZEMEN

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 Před měsícem +1

    ካፖርቱን ልጅ እያለሁ አንብቤው ነበር አሁን ግን ላስታውሰው አልቻልኩም እባካችሁ ተርኩልን

  • @melateworkmengesha7495

    Thank you very much!

  • @user-kd3tg2xh9s
    @user-kd3tg2xh9s Před rokem

    Wow betam denk tereka neber wedjewalew berta

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-sw1co2vz8z
    @user-sw1co2vz8z Před rokem +1

    ድንቅ ትረካ በርታልን እኔ ለ አስር ሰው Share አደርጋለሁ

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      ከልብ አመሰግናለሁ! ያክብርልኝ 🙏

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem

    Shakespeare minamen eyalke kemeqaremhe befit yene Aba giyorgisen anbebe!!!

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +3

      አመሰግናለሁ። እኔ የአባ ጊዮርጊስን አይነት መፅሀፍት ከማንበብ በዘለለ በዉስጣቸዉ ያለዉን ምስጢር የማብራራት የሀይማኖት እዉቀት የለኝም። ሀይማኖታዊ እዉቀት ደግሞ ለህዝብ መድረስ ያለበት በክህነትም ሆነ የእምነት መፅሀፍትን በመረዳት ብቃት ባላቸዉ ሰወች ነዉ እንጂ በእንደኔ አይነቱ ሰዉ አይደለም። አቀራረቡም በትረካ መልክ ሳይሆን በትምህርት መልክ መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ።
      ለምሳሌ ከዚህ ቀደም በዚሁ በCZcams የተለቀቁ ምሳሌዎች ተመልከት/ች
      1. czcams.com/video/PekG-vNWV40/video.html
      2. czcams.com/video/TVwKPwlc14w/video.html (ይሄኛዉ ደግሞ ግዕዙን በዜማ ፣ ትርጉሙን በፅሁፍ ቀርቧል)
      የነሼክስፒርን ስራም ቢሆን የሚያበረክተዉ አወንታዊ አስተዋፅኦ አለዉ ብዬ ባላስብ አላቀርበዉም ነበር። ለማንኛዉም ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ!

  • @waxandgold7063
    @waxandgold7063 Před rokem +2

    Well-done bro
    Keep it up🙏👍

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 Před rokem

    በጣም ጥሩ ተራኪ ጥሩ አቀራረብ ምርጥ የድምጽ ጥራት አንደኛ

  • @Fish-lz8gn
    @Fish-lz8gn Před rokem

    ምርጥ አቀራረብ

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u Před rokem +1

    ደስስ ሲል በፍቅር ነው ያደመጥኩት በርታ❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ! 🙏

  • @loyalmhretabdebalka-km2rz

    መሳጭ ታሪክ ነበር በርቱ

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @djanteka7554
    @djanteka7554 Před rokem

    በርታ ለማያነብ

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 Před 2 měsíci +1

    ሸክስፒር ታላቅ ጸሐፊ ለዘላለም ይታወሳ።

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 Před rokem

    አተራረኩ የድሮ ትዝታን አስታወሰኝ😢

  • @bzethiolove2002
    @bzethiolove2002 Před 8 měsíci

    lijineten asitawesikegn

  • @addissouth2486
    @addissouth2486 Před rokem

    ቻናሉን ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ምርጥ ነው በዚሁ ምንዱባን የሚለውን ትረካ ብታስደምጡን

  • @yohannesassefa7176
    @yohannesassefa7176 Před rokem

    It's so good and nice one little comment is it would have been greatest if ladies are played by girls

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +3

      Thank you so much for your input. The channel is currently a one man show and I don't have someone who can narrate the females' parts. But I'm trying to find ways to make my voice as feminine as possible (AI and such). I promise future narrations will be improved in all possible ways. Thank u 🙏

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h Před 7 měsíci

    አተራረክህ በጣም ግሩም ነው። ቆየት ያሉት መጻሕፍት ደስ ይላሉ። የዛሬ 40 አመት ገደማ ሚር አሳታሚ ድርጅት(የሶቪየት ህብረት) ያሳተማቸው እና ካሳ ገ/ህይወት (ሌሎችም ይኖሩ ይሆናል ጊዜው ስለረዘመ ረስቼ ሊሆን ይችላል) የተረጎሟቸው ብዙ መጻህፍት ነበሩ። የነ ሌቭ ቶልስቶይ ፣ ማክሲም ጎርኪ ወዘተ . . .
    ይሆናሉ የምትላቸውን ብታሰማን ደስ ይለናል። እናመሰግናለን ።

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ! የተወሰኑ የራሽያ ታሪኮች ሰርቻለሁ ፣ ቻናሉ ዉስጥ 'የራሽያ ድርሰቶች' የሚለዉ ፕለይሊስት ዉስጥ ማግኘት ይቻላል። ወደፊትም ማቅረብ እቀጥላለሁ።
      ሰላም

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h Před měsícem

      ​@@tirekatube❤❤❤

  • @rasroba1022
    @rasroba1022 Před 7 měsíci

    really this is ዊሊያም ሼክስፒር?

  • @behailutesfahun4915
    @behailutesfahun4915 Před 10 měsíci

    Made more video

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 9 měsíci

    Ante yenechu alem ASHARO ye hagereh derassi sele hagereee yetsafewin tarikeee qedmehe anbebe esti ke engliz hager be ante derejaaa yale sew ande ye Ethiopia derassi yeteraleheee endew mokirrr

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Před rokem +2

    አተራረክህ መልካም ነው ነገር ግን ባግራውንድ ሙዚቃው አድማጭ በታሪኩ ሙሉ በሙሉ እንዳይመሰጥ ያደርጋል ! ትረካ በጸጥታውስጥ ሲሆን ነው መመሰጥ የሚቻለው በታሪኩ ክፍተት ስታገኝ ሙዚቃውን ለተወሰኑ ሰኮንዶች ልታስገባ ትችላለህ በተረፈ ትረካና ግጥም ባግራውንድ ድምጽም ሆነ ሙዚቃ አያስፈልጋቸውም ። ሌላው ትረካ በድምጽ ብቻ መተወን የግድ ይላል !

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +1

      እሺ ፣ አስተካክላለሁ። አመሰግናለሁ 🙏

  • @habeshdailynews3014
    @habeshdailynews3014 Před 11 měsíci

    ብራቮ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 11 měsíci

    አይ ትዝታ ጅኦ ግራፊ😢

  • @Adinas21
    @Adinas21 Před 7 měsíci

    የኔዋ ፐርሺያ የታለሽ??😢

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 Před měsícem

    ፐርሺያ በዓለም የነበረች ናት?

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Před rokem +4

    ሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው 🥰 በቀጣይ ካፖርቱን (በ አንቶን ቼኮቭ ) ብትተርኩልን 🙏

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      አመሰግናለሁ። ካፖርቱ (የጎጎል) በአንጋፋው ከያኒ ጋሽ ደጀኔ ጥላሁን የተተረከው እዚሁ ዪትዩብ ላይ አለ። እኔ ግን ላዘጋጃቸው ያሰብኳቸው ሌሎች የራሽያ ስራዎች አሉ የቼኮቭን ጨምሮ። ሁሌ አርብ ስለምለቅ ፣ እንዲደርስሽ ሰብስክራይብ አድርጊ 🙏 ለዛሬ አሁን የለቀቅኩት የአሌክስ አብርሃም ስራ አለ፣ እሱን ተጋበዢ czcams.com/video/PwiVNmMgNVU/video.html

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Před rokem

    Ye amaregna back ground music kaltetekemk hulem esemahalehu. Background classicalu hulem endezi aynet yehun. please don't use Amharic classical.

  • @FREEMOVIES557
    @FREEMOVIES557 Před 7 měsíci

    አብዬ ዘርጋውን ም አቅርብልን

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Před rokem

    ሌላም ስሩልን

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      እሺ እንሰራለን 🙏 ለዛሬው ይሄኛውን ትረካ ተጋበዙልን czcams.com/video/TZMnYmqy4TQ/video.html

  • @sertsehorra
    @sertsehorra Před rokem

    Loud background music

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      Thank you. The issue has been fixed on the recent uploads. I'll work on producing better quality videos. Have a good time 🙏

  • @jobloggs7275
    @jobloggs7275 Před rokem

    Ego, friendship, uncertainty, risk, riches, debt, poverty, love, duty, envy, hate, justice, lose, gain, etc...still couldn't work out why he needed to borrow money to see his lover? Their is more to this than just a love story. Their is a hint of politics embedded in it I.e. Persia, African prince (Morocco), the Jewish money lender, Venice (the capital of banking and surgery/medicine in medeval Europe) before Italy was born. You can see within the story a tag of war between the economic players between the Mediterranean states with the winner shown to be venice as the richest outside of babylon, Persia as the previously richest; the new centre of alchemy and finance with judicial balance between property rights and justice.

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +1

      I’m so glad someone could see these stories for what they really are, beyond the simplistic ‘tell’ like storytelling. You even opened my eyes to new perspectives. When I was younger reading this story, all I could think about was ‘wow, Europe really was xenophobic towards the Jews even in the medieval era’. This story wouldn’t see the day of light if it was written today, since it definitely have an ‘anti-Semitic’ theme. Stories like this throughout the centuries probably contributed to the Holocaust in WWII. And of course, the story could well be the representation of the time’s economic and political players, as you said. The funny thing is, it’s claimed that Shakespeare have never been to Italy at the time of writing these stories - so there must be a reason he chose Italy as the center for his stories. (Probably because Rome was the last European civilization and excellence at his time, and since Europe was barely out of the dark ages he was probably projecting for the rejuvenation of Europe as Venice/Italy at its center).
      These works of Shakespeare were translated from an abridged version so they don’t hold the full weight of the message but I think (and hope) they can be used as an introduction.
      Anyways, thank you for listening and starting such a great conversation. I hope you’ll find other good stories from my channel and enjoy them as well. Have a good time 🙏🏾

    • @jobloggs7275
      @jobloggs7275 Před rokem

      @@tirekatube Thank you for your perspective too. It's always good to have a back drop or the context from which the story is written. What make it semi political for me is that Shakespeare as the number one story writer of the English Elizabethan era is portraying the perspective of that society of the time hence the story is far from just being a love story. The narrative that Jews in Europe were seen as unscrupulous money lenders was a widely held view not least because the largely Christian population saw those practices as unethical mind you nothing had changed even to this day in the way the large investment banks operate. In terms of Venice as the centre for finance and commerce of the time Shakespeare was preaching to his audience the virtues of citizens rights and responsibilities but also the wise applications of the law. We must also remember that the state of Italy had not formed yet at the time and Venice was one of the autonomous regions that formed the Italian state just over 150 years ago (the story is centred way before that).

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +1

      @@jobloggs7275 🙏

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem

    ከ15 ዓመት በላይ ማዳመጥ የተከለከለ ነው

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +1

      የሼክስፒር ስራዎች አብዛኞቹ የሞራል አስተምህሮ ስለሆኑ አንዳንዶቹ ለህፃናት የታቀዱ ሊመስሉ ይችላሉ ፤ ነገር ግን የህሊናን አቋም ለመፈተሽ አይነተኛ ስራዎች ናቸዉ።
      ስላዳመጡ እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @user-tq5ff3xs5j
    @user-tq5ff3xs5j Před 11 měsíci

    Benatachu donkeyoten terkulegni

  • @ashenfienigatu8054
    @ashenfienigatu8054 Před rokem

    ግሩም አቀራረብ ጥበብ ነው

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou Před rokem

    ተፈሪ አለሙ ነህ ወይስ ኪሮስ ሃይለስላሴ ቲያትርም ነበረው ካልተሳሳትኩ በብሔራዊ ትያትር ነው

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem

      አመሰግናለሁ! ነገር ግን እኔ ሌላ ሰዉ ነኝ።

  • @user-ry3nl4js5k
    @user-ry3nl4js5k Před 4 měsíci

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 Před rokem

    Then why do people open bussiness and call it chailock. I also don't like chailock bussiness. In some countries in Africa it's legal to hv chailock bussiness

    • @tirekatube
      @tirekatube  Před rokem +1

      Well, Shylock loan is an ages old practice everywhere in the world, in in our country too; it is called አራጣ ብድር። In the western world, current day Shylocks are known as ‘loan sharks’. It is forbidden in the Bible too (if I am not mistaken.)
      Thank you for listening! 🙏🏾

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 Před 8 měsíci

    Very interested history iam injoy short history appreciate please don't give up God bless your day 👍