አልሐምዱሊላሂ ደህና ናት - ዙቤይዳ - ትዕይንተ መጽሐፍት [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2019
  • አልሐምዱሊላሂ ደህና ናት - ዙቤይዳ - ትዕይንተ መጽሐፍት
    Alhamdulillah She is fine! Zubeyda - Bringing Books to Cinema
    Zubeyda - Eid Al-Fitr Special Holiday Edition
    ዙቤይዳ - ኢድ አል ፈጥር ልዩ የበዓል ፕሮግራም
    #Zubeyda #ዙቤይዳ

Komentáře • 2,9K

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 Před 5 lety +1194

    ብታምኑም ባታምኑም ተማሪ እያለሁ ያፈቀርኳት ልጅ ስደትላይ ተገናኘን አስራ አምስት ቀን ሆኖኛል በጣም ደስ ብሎኛል

  • @neimayimer5851
    @neimayimer5851 Před 5 lety +2043

    ፀሀፊዉ ደሞ እጂግ ድንቅ ነዉ እስኪ ላይክ ስጡኝ ደሴዎችየ

  • @dawittube5861
    @dawittube5861 Před 3 lety +289

    እረ እንደዚህ አይነት ታሪክ ይሰራልን የምትሉ 👋👋

  • @nhattybittan6361
    @nhattybittan6361 Před rokem +248

    ቃል የለኝም በቃ ደራሲውም ተራኪውም ተዋናዮቹም ይችላሉ!!! ዩፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤

  • @user-he9mu2wk3q
    @user-he9mu2wk3q Před 5 měsíci +33

    ምርጥ ታሪክ ደሴወች ማነው እደኔ ፣2016የሚያየው ❤❤❤

  • @user-qq8ge6zh4z
    @user-qq8ge6zh4z Před 6 měsíci +9

    የሚገርምና አሰዘኝ የፍቅር ታሪክ 😢
    ወላሂ ሚላችሁ ከዛሬ አምስት አመት በፊት አብረኝ የምትማር በጣም የምወዳትና የማፈቅራት ልጅ ነበረች ትምህርቴን አቋርጬ ስዳት ወጣው ስዳት ከወጣው አንድም ቀን በስልክ አግኝቸት አለውቅም ስልኳንም አለውቅም እኔ ትምህርት ሰቋርጥ እሷም ትንሽ ቆይታ አቋረጣች እኔ ይገርማቹሃል ከአምስት አመት በኋላ እሷም ወደ ስዳት መጥታ አገኛዋት ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ❤

  • @user-ro6ex6my5f
    @user-ro6ex6my5f Před 3 lety +256

    ባየው ባየው አልጠግበውም ማነው እንደኔ እየደጋገመ የሚያየው

    • @tomochutho8399
      @tomochutho8399 Před 3 lety +1

      Ena

    • @yasminnuru49
      @yasminnuru49 Před 2 lety +1

      Eneee senti endsyehut

    • @agoliga7646
      @agoliga7646 Před 2 lety +1

      መፅሐፍን ማንበብ ነው ዙቤይዳ

    • @liloioio7417
      @liloioio7417 Před 2 lety

      እኔ ም ብዙ ግዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት

    • @ekiramng5300
      @ekiramng5300 Před 2 lety +1

      እኔም ወላሂ አልሠለቺም ባየው ባየው

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 Před rokem +52

    ኡፍፍፍ በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው 😍እስኪ ማነው እንደኔ 2015 ላይ የሚመለከት ✋️

  • @user-mo5li1lv7v
    @user-mo5li1lv7v Před 4 lety +161

    ያለ ኒካህ ወይም ካለ ኒካሀ ፍቅር አላህ በረህመቱ ይጠብቀን ለወንድሞቻችንም ፊትና ከመሆን አላህ ይጠብቀን አላህ ወንጀላችንን ይማረን

    • @rahimaahmed875
      @rahimaahmed875 Před 3 lety +1

      አሚን ውዴ

    • @user-vw5zx1fj4w
      @user-vw5zx1fj4w Před 2 lety

      ፊልም ነው ማማ የ ታሪክ ነው

    • @wubtayeshortvedio5167
      @wubtayeshortvedio5167 Před rokem +4

      ሳታፈቅር ነው እንዴ ኒካ የምታስረው?

    • @eskinderh6351
      @eskinderh6351 Před rokem +2

      "ለወንድሞቻችንም ፊትና ከመሆን...." ለሴቶቹ ፊትና የሆኑ ወንዶች የሉም ወይስ ሴቶች አፍቃሪ ልብ የላቸውም እያልሽ ነው?

    • @HAILE_10
      @HAILE_10 Před rokem

      @@eskinderh6351 exacto 😂

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 5 lety +330

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ግን በጣም ያሳዝና ፍቅር ደሞም የምናፈቅረው ሰው ሳያውቅ ሲቀር በጣም ከባድ ነው አላህ የምንወደው ከሚወደን የሚጠቅመን ጋር አላህ ያገናኘን

  • @user-sc4hz2xx5r
    @user-sc4hz2xx5r Před 3 lety +70

    የምር እሱም እኮ ቆንጆ ነው ድህነትን ከሰው በታች ያረጋል እንጅ በድህነት የተነሰ የሚወደውን ያጣ ማን ነው

    • @zekyamohammed5474
      @zekyamohammed5474 Před 2 lety +1

      በጣም

    • @faizaseid2727
      @faizaseid2727 Před 2 lety +2

      እኔ በድህነቴ ምክናያት የምወደውን ሠው አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሂዎት ይቀጥላልና ሌላ ሠው አግብቻለሁ እሱም ባለበት ሠላም ይሁን ስኬትን እመኝለታለሁ ።በምድር ላይ ባፈቀሩት ሠው እንደመጠላት እና እንደመነቃ የሚያስጠላ ነገር የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @mxmax9419
      @mxmax9419 Před 2 lety

      ሁለምየራሱ የሆነ ህመም አለዉ አብሺሩ እህቶቸ

  • @user-uv8bj4xs4x
    @user-uv8bj4xs4x Před rokem +52

    😭😭😭እግዚአብሔር የሚያፈቅር ልብ ይስጠን ለሁላችንም እውነት 🥺

  • @K2_A
    @K2_A Před 5 lety +162

    ሲያሳዝን..........ባያገኛትም.......ያፈቀረሩት ሰው ጥሩ ቦታ ሲደርስ ማየት በራሱ ያስደስታል......ፍቅር እንዲህ ነው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před 5 lety +125

    አቤት ትረካ ደረጄ ሀይሌ እናመሰግንሀለን በትወና የተሳተፉትን አርቲስቶች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: ለ ደራሲው ምን እላለሁ እጅህ ይባረክ ወዳጄ እንደዚህ አይነት ስራዎች ቢበዙልን መልካም ነው እላለሁ::

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 Před 6 měsíci +5

    አቤት የሚገርም ትረካ ልጅነቴን አስታወሰኝ። በልጅነት ያለማወቅ መካሪ በማጣት እና የፍቅርን ጉልበተኛነት ባለመረዳት የስንቱ ህይወት መዋል በሌለበት ውሎቀርትዋል ቤተሰብ ደረጃ መወራት ማሳወቅ የሚገቡን ነገሮች እንዳሉ ተምሬበታለሀ። እናመሰግናለን🙏

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +39

    ሲደብረኝ ደጋግሜ የማዳምጠው ትረካ
    ደራሲ አሌክስ አብርሃም እናመሰግናለን !😍🙏

  • @enderiseberahim460
    @enderiseberahim460 Před 4 lety +53

    አላሀ ከድህነት ያውጣንና በፍቅር ከመፈተን በድህነት መፈተን ይሻላል አላህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን

    • @mubeshow377
      @mubeshow377 Před rokem

      Wollah unet new ene endaz hungelaw

  • @faceofethiopia9716
    @faceofethiopia9716 Před 3 lety +58

    አርትስ ከቻላቹ ነፍስ ያላቸው ተረኮችን እየመረጣቹ እንደዚህ ስጋ ብትዘሩባቸው ደስ ይለኛል .። ለዚህኛው እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @user-rq2ih8jz5j
    @user-rq2ih8jz5j Před 4 měsíci +4

    አሌክስ አብርሃም በጣም ነው ማደንቀው በዚህ መፃፉ የተነሳ በጣም ያስለቅሳል መፅሐፍ እራሱ ማነው እንደኔ 2016 ሚያየው 🖐️

  • @ritatekalign6807
    @ritatekalign6807 Před 2 lety +25

    ፍቅር እንዲ ነው ❤❤❤❤❤❤ማይሰለች ታሪክ ነው እንደኔ ማይሰለቸው 😢😢🥺🥺🥺❤❤❤

  • @aliyaseidsulthan5801
    @aliyaseidsulthan5801 Před 5 lety +63

    ከወደዱትና ከፈለጉት ጋር አብሮ መኖር በጣም መታደል ነው አልሀምዱሊላህ ምወደውን ምፈልገውን ያፈቀርኩትን ሰተኽኛል እሱን ምትመስል ልእልት ልጅም ሰጠኽኝ ረበል አለሚን ምስጋና ላንተ ይሁን

    • @UH-qj8wu
      @UH-qj8wu Před 5 lety +1

      ቀናሁብሸ እኔ የማላፈቅረውን አግብቸ አበሳየን እያየሁ ስለሆነ

    • @sadifaqir2456
      @sadifaqir2456 Před 3 lety

      @@UH-qj8wu ኡፍፍፍፍፍ እኔም የማላፍቅርዉን አግብቼ እስቃያልሁ እሱ ብጣም ይዎድኛን እኔ ግን እምወድዉን ስላላግኜሁ ፍታኝ ስልዉ አልፍታም አል ምን እንድማድርግ አላቅም

    • @sadifaqir2456
      @sadifaqir2456 Před 3 lety

      ዎላሂ ታድልሻን የሚዎዱትን ማግኜት ምነኛ ምታድል ነዉ

    • @werkbiyazn3487
      @werkbiyazn3487 Před rokem

      @@sadifaqir2456 ታድልሽ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před rokem +1

      @@sadifaqir2456 እሱ ከወደደሺ አንቺም ዉደጂዉ እህት ያንኛዉን እረሺዉ

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 Před rokem +15

    ደስ የሚል ትክክለኛውን የመጀመሪያ ፍቅር ታሪክ የሚገልፅ ነው...የደረጄ ድምፅ እና ጥርት ያለው የአተራረክ ስርአት ደግሞ ሌላ ደስ የሚል ቀለም ሰጥቶታል

  • @hermelasolomon6514
    @hermelasolomon6514 Před 3 lety +191

    ዉስጤ አለቀሰ እኔም በፍቅር የተጎዳሁኝ ነኝ 😭😭😭😭😭

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 Před 3 lety +4

      አይዞሽ ውደ ለበጎ ነው

    • @user-mo7kt2ky5g
      @user-mo7kt2ky5g Před 3 lety +3

      እኔም ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ።
      እንዴት እንዳሳዘነኝ ባየው ባየው አልጠግበውም

    • @TheOne-ow1qk
      @TheOne-ow1qk Před 3 lety

      Mafkereshen endemegodat ateyiw yafekerhiw ke lela sew ga hono des kalew des ybelsh

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před 2 lety +1

      እኔም የምወደውን አጥቸ እሳት፣እየተራመድኩ ነው የልጅነት ባሌ የልጄየ አባት ተፋተን ቀረን

    • @mekiyahmmad7002
      @mekiyahmmad7002 Před 10 měsíci

      😢

  • @dannydanielawt2651
    @dannydanielawt2651 Před rokem +13

    ❤ፍቅር እንደ ንፋስ እንደ ውሀ የማይጨበጥ ተጨብጦ የማይቆይ በውስጡ ብዙ ደስታ ትንሽ ደስ የሚል ስቃይ ያለው 6ተኛ የስሜት ህዋስ ነው ማግኘት እና ማጣት በህይወት ያለ የተፈጥሮ ስጦታ ነው አግኝቶ ማጣት የደዌ ያህል በሽታ ነው ለታደሉት እያደር የሚጣፍጥ አይተክ ዳሰክ ቀምሰክ አሽተክ ሰምተክ ከምትደሰተው በላይ የሚያስደስት 6ተኛ ህዋስ ነው አፍቅሮ ከማጣት ይሰውራችሁ🙏

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o Před 5 lety +465

    ትምህርቱን አቋርጣችሁ ስደት መታችሁ ትምህርት ቤታችን የናፈቃችሁ በላይክ አሳዩኝ እስኪ

  • @user-ls8so4hh2t
    @user-ls8so4hh2t Před 5 lety +119

    የፍቅር ጉዳት የደረሰበት ያውቀዋል የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ትረካ መሆኑ ረስቼ አለቀስኩ

  • @seadatamiru2340
    @seadatamiru2340 Před měsícem +2

    ንጉስ ሚካኤል እና ወ/ሮ ስህን ስለተማርኩ እድለኛ ነኝ ❤❤❤

  • @milonbd3364
    @milonbd3364 Před 2 měsíci +2

    እንዴት ልብ ይገዛል ምን አይነት ትረካ ነው ኦህ አቤት ድምፅ😢❤❤❤❤

  • @firdousfasika6207
    @firdousfasika6207 Před 5 lety +487

    እሱ እራሱ የሌለ ቆንጆ ነው የድሃ ቁንጅና አይታይም እንጂ

  • @gskcgisvd9191
    @gskcgisvd9191 Před 4 lety +37

    በጣም ይከብዳል አለቀስኩኝ ሂወት እንደዚህ ናት ያአሏህ ለወዶች ፊትና ከመሆን ጠብቀኝ

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 Před 3 lety +141

    I am now sixty, The story takes me some 42 years back to Dessie the best place on earth, Thank you Alex Abraham and Dereje for putting this and also bringing my old man tears recalling those old good days.........................

    • @user-mw4ps6fp1e
      @user-mw4ps6fp1e Před 3 lety +2

      I'm 23 and i'm in dessie now, also i have something the same memory like this narration, i hope you are good now, i wish you the best

    • @user-ry4zp2tu6u
      @user-ry4zp2tu6u Před 11 měsíci

      wow ንጉሥ ሚካኤል ትምህርት ቤታችን ጣዉላዉ ክፍል 1965

  • @selishalom7037
    @selishalom7037 Před 3 lety +20

    "ዙበይዳ'' ክብረት ይስጥልን አሌክስ አብርሀም የደሴ ልጅ : የወሎ ጀባ

  • @temutemu9526
    @temutemu9526 Před rokem +19

    ደረጄ ሃይሌ ተባረክ አሌክሶ ብዕርህ ትለምልም 🙏🙏🙏 አልአሚን ❤💛
    አልሃምዱሊላህ ደና ናት

  • @FyigxbdfCmhgfcb
    @FyigxbdfCmhgfcb Před 9 měsíci +13

    ዛሬም 2016 ላይ እያየሁትነው እንደት እንዳስለቀሰኝ😢

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +22

    ወሎኮ ድቅ ነዉየቆጆ ሀገር የጀግና ሀገር የፍቅር ሀገር ያብሮነት ምልክት ሙስሊም ክርስቴኑ ፍቅር አጀብ ወሎ ኢትዩጰያን ያደመቅናት እኛነን ብንል ማን ሀሰት ነዉይላል😘😍

    • @wolloyewa
      @wolloyewa Před rokem +1

      አውቃለሁ የደሴ ልጆች እንለያለን ግን ሀበሻ ናት ወይ ክክ

    • @SaraSara-yj7dg
      @SaraSara-yj7dg Před rokem +2

      እውነት ነው ቁንጂናው ፣በጎነቱ ፣ የፍቅርም ሐገር ነው ምንም በተፈጥሮ መልከዓ ምድሯ ለልማት ምቹ አለመሆኗ ሁሌም ውስጤን ያመኛል ጀግንነቱን ግን ቢቆየን ይሻላል

  • @esmaelmulugeta7464
    @esmaelmulugeta7464 Před 3 lety +5

    ወላሂ መፀሃፉን አምብቤዋለሁ ዙቤይዳ ቆንጆ ልብአንጠልጣይ ነበር መጀመሪያ መፀሃፉን ላነበው ያስገደደኝ እኔም የዛው አካባቢ ተወላጅ መሆኔ ነበር ነገር ግን ወደውስጥ ስገባ እጅግ በጣም ምስል ከሳች ነበር የሚገርመው ደግሞ መፀሃፉን ሳነበው በውስጤ የሳልኳት አፍራህ ከዚህ ትረካ ላይ የምትታየው ድንቅ ልጅ ጋ መመሳሰሉ ነበር በጣም ምርጥ ቅንብር ምርጥ ድርሰት

  • @abunaferr1175
    @abunaferr1175 Před 3 lety +5

    አላህ ሁሉም ሰው ከፍቃሪው አይለየው ደርሶበት ያየ ያውቃል አያድርስ ነው ነገሩ ሰው ማለት በሌሎች ደስታ የሚደሰት ነው አላህ ከኛ በላይ ለኛ የሚጠቅመውን የውልና እሱ የሚጠቅመንን ይስጠን ኢንሻአላህ

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 Před 4 lety +296

    የራሴ የሂወት ታሪክ ትዝ አለኝ ባሌ ጋር ያሳለፍኩት በፊት ባሌ የኔፍቅር ይዞት መከራውን ሲያይ እኔ ምንም አይመስለኝም ነበር ዛሬ እኔን በተራዬ ፍቅር አንዴፍዴፈኝ ከ 5 አመት በሆላ የሱ ፍቅር በኔ ልብ ውስጥ ገብቶ ይሄው በትዳር 4 አመታችን አልሀምዱሊላ ለካ የሚወዱትን ማግኜት መታዴል እኔዴን በፍቅር ታሪክ ያሳለፍችሁ ላይክ ግጩኝ

    • @tube6759
      @tube6759 Před 3 lety +2

      ማሻአላህ ባፍቅር ዉሥጥ ማወዳድን ይሠጣን ላንችም አላህ ይጨምረልቹ

    • @user-vx6wk5rk8j
      @user-vx6wk5rk8j Před 3 lety +3

      አልሀምዱ ሊላህ እኳንም ተጋባችሁ

    • @user-kq5hl1kp4d
      @user-kq5hl1kp4d Před 2 lety +1

      ማሽአላህደሥይላል
      እኔፍቅርሢሉነዉእጅየምሠማዉፍቅርይዞኝአያቅም
      በ14አመቴአሥገድደዉዳሩኝ
      ከዛምትቸዉመጥቸ
      ሥደትወጣሁ
      ስደትላይ8አመትአሥቆጠርኩ
      ፍቅርሢጠይቁኝቀልድነዉየሚመሥለኝ
      እሥቃለሁ

    • @hawaebrahim2800
      @hawaebrahim2800 Před rokem +9

      ማነው እንደኔ በጉጉት ከቲክቶክ ዘሎ የመጣው

    • @mghcxhj2456
      @mghcxhj2456 Před rokem

      ሰህ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +20

    እኛ የሰው ልጆች ሁላችንም አንድ ነን ነገር ግን ድህነታችን እና ስነ ምግባራችን ብቻ ነው የሚለየን ወይ ፍቅር ደስታም መከራም ይዘሻል 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን

    • @hayathayat1352
      @hayathayat1352 Před rokem

      ሱብሀንአላህ ሲያሳዝን 😭😭😭😭

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 Před 2 lety +4

    የሚወዱት ሰው ማጣት ህመም ነው ከማንችለው ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ አሚን 🤲🤲🤲

  • @user-en2yi5yn7x
    @user-en2yi5yn7x Před 4 lety +17

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
    ድሃ በዚህ መድር ላይ ፈተናዉ ልክ እንደፅናቱ ይበዛል :(
    አልሀምዱሊላሂ !!!

  • @princeaman8228
    @princeaman8228 Před 4 lety +135

    ይሄ ከየትኛዉም የአማርኛ ፊልም የተሻለ ነዉ በጣም ረክቼበታለዉ ከነ አተራረኩ

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Před rokem +15

    ከረጂም አመት በኋላ ዛሬም ድጋሜ ሰማሁት!!! የማይሰለች ትረካ❤ሰሞኑን fb ላይ እየተቀባበሉት ይታያል! አፍራህ ግን የምን ዜጋ ናት ማሻ አላህ ስታምር!!!

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r Před rokem

      እኔ ሥደት ሳሎጣ ነው ያየሁት

    • @fufuendris7851
      @fufuendris7851 Před rokem +3

      ኢትዮጽያዊ ያውም ወሎየ ነች

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 Před rokem

      @@user-sr3lq4tq6r ስደት እንዴት ነው

    • @saratube1230
      @saratube1230 Před rokem +1

      ረ ኮቦልቻ ጋደኛየ ጦየብ የምትባል ከአፍራህ ትበልጣለች እንዴት እንደምታምር ጋደኛየ ስለሆነች ሳይሆን ትበልጣለች ያላኩት እውነታ ነው።

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 Před rokem

      @@saratube1230 yemr darigna beka🥺

  • @user-gd4nm5qi9k
    @user-gd4nm5qi9k Před rokem +3

    ወላሂ ከአንድ አመት በፊት በኤፌም ሬድዮና በቲቪ አየሁት ሠማሁት ግን አሁንም ደግሞ አየሁት ወላሂ በጣም ደስ የሚል የማይሠለች የእውነተኝነት ስሜት ያለው ስራ አያቹ ሁሌም አይሰለችም አይደበዝዝም ሁሌ እንዳዲስ ይታያል ዘመን ይሻገራል ልክ አሁን የተከሰተ ይመስል ደሬ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ez2fo8xy2s
    @user-ez2fo8xy2s Před 5 lety +8

    ፍቅር በኢስላም ልዮ ቦታ አለው አልሀምዱሊላህ እሱም ደህና ነው እኔም ሁሌም እያየሁት ነው

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +22

    መጨረሻ ላይ አል አሚን አስለቀሰኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😥😥😥 ደሬና አሌክስ እናመሰግናለን

  • @user-qn6fl6jg5v
    @user-qn6fl6jg5v Před 3 lety +86

    ድህነት የምትፈልገውን ነገር እዳታገኝ ያረጋል ያረብ ለኔም ሀብታምና ጥሩ ባል ስጠኝ አሚን በሉ ሴቶች

    • @emranyonas9405
      @emranyonas9405 Před rokem +1

      dedeb

    • @haytmohamad607
      @haytmohamad607 Před rokem +2

      🤣🤣🤣አሚን

    • @kenzy5856
      @kenzy5856 Před rokem +2

      አወን ድህነት መጥፎነው እኔም ከምወደው ልጂ ተለያየን የኒካህ ብር መክፈል ሥለማይችል እህህ💧💧

    • @hamudi_Hubi
      @hamudi_Hubi Před rokem

      @@kenzy5856 የኒካህ ብር ስንት ነበር መክፈል ያቃተው

    • @kenzy5856
      @kenzy5856 Před rokem +1

      @@hamudi_Hubi በኛ አከባቢ 15__20 ድረሥ ይከፈላል እና እንዳግዘው ጠየቀኝ እኔም ማገዝ አልፈለኩም ወይ በሸሪአ እንዲሆን ወይም በአከባቢው መሠረት እንድከፍል ነገርኩት ብቻ ሥላልቻለ ተለያየን እኔም አላገባሁ እሡም እንደዛው አላገባም ቁጭ ብለናል አናወራም ያው ሀራም ሥለሆነ ማለትነው እና ማጣት ከባድነው ወሏሂ አሏህ ይረዝቀን ሁላችንንም

  • @zuzu_vlog12
    @zuzu_vlog12 Před rokem +6

    ሀገር እያለሁ ይሄን መፅሀፍ ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት እስካሁን ካነበብኳቸው ይሄ መቼም ከልቤ አይጠፋም ።አሌክስ አብረሀም አንተ ፃፍ 💝

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa Před 5 lety +41

    ምርጥ ደራሲ:- አሌክስ አብርሃም !
    ምርጥ ተራኪ:- ደረጀ ሀይሌ

  • @dagialax
    @dagialax Před 5 lety +35

    Omg በቃ ቃላት አጠረኝ አንባዬ ዱብ አለ ምርጥ ተራኪ ምርጥ ዳሬክተር ምርጥ ደራሲ የኔ ታሪክ መሰለኝ omg

  • @simont7761
    @simont7761 Před 3 lety +15

    Yerasew tarik meselegni eko 4tegna kifil eyalew yederesebigni ye fikir tarik 😭 ene krstiyan eswa degimo muslim le 1 ameti mulu tesekayichebatalew bichayen manim sayaki keza behala le fikir gid yelegnim ( hayat ) tibalalechi lik afiran new yemitimesilew hayat teyim honechi enji. bicha Betam yemigerim gize! Hayat baleshibet bota selamishi yibza!!!!

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Před rokem +3

    ሁሌም የሚያስለቅሰኝነገር ቢኖር ይሄ ታሪክ ነው
    ባየሁበት ቦታ ሁሉ ተመስጬ አድምጬው ሳላስብ ጉንጮቼ በእንባ ሲታጠብ እባንናለሁ🥺😔

  • @user-wt1yv8tf4x
    @user-wt1yv8tf4x Před 3 lety +48

    ጌታዬ ሆይ ለኔም ፍቅር ስጠኝ ልቅመሰው 😆😌ሰው የወዴዴውን አያገኝም አላሕ ካዘነላቸው በስተቀር

    • @user-jc6kv1jr1g
      @user-jc6kv1jr1g Před rokem +1

      ኧረእቴአላህእሚጠቅምሽንይስጥሽእኔንያየፍቅርብሎነገር

    • @user-wt1yv8tf4x
      @user-wt1yv8tf4x Před rokem +2

      @@user-jc6kv1jr1g አሚን ሀላሉን ፍቅር አላህይስጠን

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +1

      እኔም ዱዓ አደርግ ነበር ፍቅር ይዞኝ ጉዱን ባዬሁ እያልኩ ግን እኔን ያፈቀረ በኔ ፍቅር የሚሠቃይ ልጅ ነበረ የዛኔ እኔን ፍቅር አሊያዘኝም ችላ ሥለዉ ምነዉ አንቺን እንዴኔ ይዞሽ ስታለቅሽ ባዬሁ ይለኛል አንዳኔዴ በስተመጨረሻ ችለታ ሳበዛ ሰዉ ጋ ዉዬ ማታ አንቺን በማሰብ በማልቀስ ሂዎቴ እረፍት አጣች የማኮኝኝ መሠለኝ ፍቅር መቀበል አልቻልሽም በቃኝ ራሴን ጎዳሁ ብሎ ቀን የቆረጠ ለት ምንም ሣይመሥለኝ እሽ እንለያይ አልኩት ከዛ በመነገታዉ ጀመረኝ እኔን ለቅሶ በለቅሶ ኡኡኡኡ😭😂 ምግብም አልበላኝ አለ ዉሀም ሥጠጣ ያንቀኛል እቅልፍ አይወስደኝ ከሱ ሌላ አይምሮዬ ማሠብ ተወ በጭንቅ ተዋጥኩ ያአላህ የት አባቴ ልግባ እረ ይቅር በለኝ እንደፈለክ ልሁንልህ ብዬዉ እቢ አለ አጭቶኝ ሥለነበር ቤተሠብ ጋ ነገርን እንደተጣላን ቤተሠብ ተቆጡት ከዛ ይቅርታዬን ተቀብሎ አሁን ፍቅር ምን እንዴሁ ተረድቸ መቀጠል ጀመርኩ

  • @redimenen5625
    @redimenen5625 Před 5 lety +42

    መፅሃፉን ነፍስ ዘርታችሁበታል እጅግ በጣም የሚገርምና የሚያስደስት ነው በተለይ አላሚን ፍቅሩን አይቷት ለአቡቹ የገለፀበት መንገድ ዋውውው ድንቅ ነው 😍😍😍😍

    • @azebeazebe335
      @azebeazebe335 Před rokem

      ቆይ ትረካውን ሰምታችሁት ነው የምትኮምቱት እኔ ጋር ምእንም ድምፅ የለውም

    • @selammekonnen8270
      @selammekonnen8270 Před rokem

      መጽሀፉ እርእሱ ምንድነው?

    • @megerzizo6639
      @megerzizo6639 Před rokem

      @@selammekonnen8270 ዙቤይዳ ከሚለው የአሌክስ አብረሃም መፅሐፍ ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +37

    የሚገርም ትረካ ጥልቅ አፍቃሪ💚💛❤🙏

  • @miftahA477
    @miftahA477 Před 2 lety +11

    በጣም የተመቸኝ ታሪክ ልብ የሚነካ ታሪክ ፍቅር እኮ ስውር ያደርጋል

  • @lovelove-bm8fp
    @lovelove-bm8fp Před 5 lety +45

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ እሱ እራሱ ቆጆ አይደል የኔ ምስኪን

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw Před 3 lety

      Tsafew dedib new Muslim selihon becha kertatana susegnea adergew

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw Před 3 lety

      Konjo chait Kamiy hulu Muslim new below new yemgemtut leik neish ashibareiy yelalu gein yechat sus demo egnen new

  • @liusgonzales875
    @liusgonzales875 Před 4 lety +39

    I don't understand amharic but, I know its a Love story. Good ethiopian movie.
    WITH LOVE FROM SOMALIA.

  • @zelalemtesfaye9555
    @zelalemtesfaye9555 Před rokem +42

    Alamin literally performed my story and his acting is really beyond words.
    Thank you Dere the legend and kidst Yilma (the iron woman). Special thanks goes to Alex Abraham.
    We all deserve love❤.

  • @lijitljialat
    @lijitljialat Před rokem +5

    ኡፉ ማርያምን አሞኝ ተኝቼ ነበር ስልኬን እየነካካው ቲክቶክ ላይ ትንሽ አይቼ እዚህ መጣው ከጀመርኩት ደቂቃ ጀምሮ እስኪያልቅ አልቅሼ በህመም ላይ ህመም ጨመርኩ ወይ ፍቅር 💔😢 አንድ አንዱ በፍቅር አሳቦ ካጠመዱ በኋላ የሴቷን ህይወት ያበላሻል በጣም ጢቂት ወንዶች ደሞ የሴቷ ደስታ ያስደስታቸዋል ገራሚ ነው

    • @henokfikru4023
      @henokfikru4023 Před rokem

      Rasen bezi tarik wist mayet amaregn ene behonku yesun bota asbalegn

  • @user-ri7tz7ne3b
    @user-ri7tz7ne3b Před 5 lety +5

    ወይ ፍቅር፡ ሱበሀን አላህ ምን አለበት ሀላላችንን እንደዚህ ብንወዳቸው ወላሂ ቃላት ያንሰኛል፡ ጭራሽ ከጓደኛው ጋር ከ 10 አመት ቡሀላ ሲገናኙማ እስኪነሺጠኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት፡ አላህ ይክፈትልህ የኔ ወንድም ያቆምከውን ቁረአን እና ትምርትህን ቀጥለ አላህ ለ አንተ ያላት የትም አትሄድብክም ፡

  • @firdihabeshawit8745
    @firdihabeshawit8745 Před 5 lety +74

    ለዚህም ነው ኒቃብ ልበሱ የተባልነው አላህ ሂዲያ ይስጠን

    • @amiinatgetaynuse9481
      @amiinatgetaynuse9481 Před rokem +1

      ልክነሽ አላህ ይሁነን እኔም ሳላውቅ ብዙወንዶች ፈትኘ ነበር አሁን ግንአልሀምድሊላ ኒቃብለባሽሁኛለው

    • @user-bx5gi1ut7j
      @user-bx5gi1ut7j Před rokem +1

      @@amiinatgetaynuse9481 ከከከከከከ አላልሽም ይሄደሞ ፊልምጅ ውነተኛ አደለም

    • @amiinatgetaynuse9481
      @amiinatgetaynuse9481 Před rokem +3

      @@user-bx5gi1ut7j አይ እኔያልኩት ለዝህነው ሂጃብልበሱየሚባለው ስትልነው መልስ የሰጠዋት ሁቢ በነገራችን ላይ እኔም የዛሬን አያርገውእጀ ወንዶችን ፈተኝ ነበርወላሂ አላህ ይቅር ይበለኝ በጣም በኔፍቅር ሲያለቅስ እኔ ቀልጀበት ነበርየማልፈው ግንአለማወቂ ነው🥺🥺🥺

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 Před rokem +1

      @@amiinatgetaynuse9481 ahun agbteshal

    • @amiinatgetaynuse9481
      @amiinatgetaynuse9481 Před rokem

      @@ibrotofic4186 ላ

  • @user-zg5hp2we1m
    @user-zg5hp2we1m Před rokem +8

    እናንተ እኮ አታምኑም ይሄ የኔ ታሪክ ነው🙏🙏🙏

  • @bereal5709
    @bereal5709 Před rokem +1

    አቀራረባችሁ ሁሉም ነገር ከቪድዮ ጋ የተጣመረ ምርጥ የመጀመሪያ ምርጥ ትረካ ነው ነው እናመሰግናለን ዘመኔን አስታወሳችሁኝ ንጉስ ሚካኤል 7 እና 8 ተምሬያለሁ 1990እና 1991

  • @neimayimer5851
    @neimayimer5851 Před 5 lety +78

    ቲሽሽ ድህነት አፍር ይብላ ምንም ቃል የለኝም ወላሂ ያሣዝናል ያስሐቅሣል ለአንባቢዉ ምስጋና ማቅርብ እፈልጋለሁ

    • @user-bq5yu6qd1d
      @user-bq5yu6qd1d Před 5 lety +2

      ከቶ ማን ይሆን ከወደደው ጋ የሚኖር😭😭

    • @jgbc1772
      @jgbc1772 Před 4 lety

      ምሰኪን።አብሸር

    • @gjgjggj7179
      @gjgjggj7179 Před 4 lety

      ፆፆሠሠሰዘ

    • @gjgjggj7179
      @gjgjggj7179 Před 4 lety

      አማነው

    • @khayriehk1612
      @khayriehk1612 Před 4 lety

      በጣምምምኡኡኡኡ ድህነት በህጅ ያሚጋበ ቢሆን ጭፍጭፍ አድርጎ ሽንት ቤት ማክታት ናበረ

  • @ahmedxxxtentacion6721
    @ahmedxxxtentacion6721 Před 4 lety +12

    ቀጥሉበት ልብ ይነካል ያስተምራል በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እደዚህ አይነቶችን ታሪክ ቢያጠናልን ደስይለኛል

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před rokem +2

    በጣም ምርጥ ነው ወደድኩት ዙቤይዳ
    አተራረኩ ሲያምር አልሃምዱሊላህ ደህና ናት አስለቀሰኝ

  • @abel4550
    @abel4550 Před 3 lety +20

    26 አመቴ ነው። ፍቅር ምን እንደሆነ ማውቀው በእንደዚህ አይነት ድርስት ብቻ ነው። አሁን አሁን ችግሩ ከእኒ ይሁን ከሰው አልገባኝ ብሎል። እስኪ እንደኒ ግራ የገባው አለ።

    • @user-ld2oj9zh3c
      @user-ld2oj9zh3c Před 3 lety +1

      እኔም እዳችው ግራየተጋባሁነኝ 23አመቴ ወዶችሁሉ ለትዳር ሲጠይቁኝ ዉድ ወድ አይመስሉኝም ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 Před 5 lety +12

    እፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ሚስኪን ጌታ ከደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀኝ እባክ ያአላህ
    እናመሰግናለን በዛውም አገሬን አየሇት ናፍቃኝ ነበር

  • @ethiopiayenahagere6515
    @ethiopiayenahagere6515 Před 3 lety +25

    ዋው የሚገርም ታሪክ አስለቀሰኝ 😭

    • @aishamom3627
      @aishamom3627 Před 2 lety

      እዉነተኛ ታርክ ነዉ እንዴ

  • @tewodrosyekoye9226
    @tewodrosyekoye9226 Před 2 lety +6

    ሲያምር በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ትረካው ሲያስደስት የእውነት ነው የሚመስለው ብቻ ወድጀዋሁ።

  • @tewodrosdegefe9774
    @tewodrosdegefe9774 Před rokem +2

    አቤት ደሬ የትረካ አባት እኮ ነህ ነብስ ስትዘራበት እርክት እኮ ነው ምታደርገው!! ቦታው ላይ ያለው ያህል ነው ያደረከኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @lulumehdi6158
    @lulumehdi6158 Před 5 lety +13

    አላህህህ አላህህህ አላሚን(አብዱረህማን ዳውድ)የሰፈሬ ልጅ ስላየውህ በጣም ደስስ ብሎኛል ከልጅነትህ ጀምሮ ለተውኔት ያለህን ቦታ እና ብቃት አውቃለሁና ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ ደምቀህ በብቃትህ አስደምመህን እደማይህ አምናለሁ አንደኛዬ😍😍😍😍😍

    • @rahmiimohammed8851
      @rahmiimohammed8851 Před 5 lety

      አፍራህን አፍቃሪ ሆኖ የሰራዉ ነዉ አስለቀሰኝ በጣም ወላሂ

    • @Future979
      @Future979 Před 5 lety

      ምንም አይደል
      ያለጥርጥር

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 5 lety +67

    ኡፍፍፍ አንጀቴን በላሀው አይ ድህነት መከራሽ ብዙ ነው ትረካ መሆኑን ረሳሁኝ አፍራዬ ምነው በተሸፈንሽ ኒቃብ ና ጀልባብ ጋሻ ነው ለካ ሱብሃነሏህ ጥበብህ ጉሩም ነው አላህዬ ወንድሞቼን ከመፈተን አንተ ጠብቀኝ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 Před 5 lety

      ሀስብነሏህ ወኒእመል ወኪል ሱብሃነሏህ ቀጣም ወላሂ አላህ ያግራልን።☝☝☝

    • @fdy2385
      @fdy2385 Před 3 lety

      ወላሕ በጣም

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 Před rokem +8

    እዉነት ልቤን ነው የነካኝ ስሜቱን የሚያዉቀዉ ያቀዋል😭😭😢💔

  • @sefiwamare3649
    @sefiwamare3649 Před rokem +15

    love sometime turns into pain. I see many students' life got in misery. I really feel his pain. I used to cry a lot and experience deep pain since she loves someone else. thanks to my mother /kidst dingil maryam\ I pass that difficult time and finally becomes a medical student.

  • @honeylove7118
    @honeylove7118 Před 5 lety +12

    እውነተኛ ፉቅር ደስ ይላል የማፈቅረው ሰው. አግብቶ ወልዷል ልጁ አንድ አመት ሊሆነው ነው ግን እኔ ተስፍ መቁረጥ አቃተኝ ደስስስስ በሚል ስሜት ሁሌ አስበዋለሁ ዛሬም ቢሆን የኔፉቅር ሳይከፋህ ኑርልኝ

    • @user-nj6eb7dr2k
      @user-nj6eb7dr2k Před 4 lety

      የኔ ቢጤ አብሽሪ በሣቸዉ ደሥታ እየተሠትን እኖራለን

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 Před 3 lety

      እኔ ነኝ ልረሳው አልቻልኩም

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 2 měsíci

      የኔቢጤ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 5 lety +7

    *ኡፍፍፍፍ ከአሌክስ አብርሃም ዙቤይዳ መጻህፍ በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ* 😭😭😭😭😭

  • @meronnigussie2793
    @meronnigussie2793 Před rokem +30

    I read the book several years a ago and it hurts like its my own story so i couldn't read it again but on his next book he gave a different side of the same story . how much writing is touching our souls is amazing!Thank you Alex and all the crew who did this

  • @Sada-by4ml
    @Sada-by4ml Před 3 lety +22

    ገና ሳየው የዛሬ አመት አልቅሻለሁ 😢😢 አይ ዴሴ,, ትዝታ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +10

    ልብ የሚነካ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው የሚወደውን ባያገኝም ለምወደው ልጅ ብለህ እያመመህም ትችለዋለህ አላህ የምንወደውን ጋር ያኑረን

  • @abbytom3901
    @abbytom3901 Před 5 lety +14

    የብዙዎቻችን የወጣትነት ዘመን ልብ፣ ያለቦታው በፍቅር በመውደቅ የደረስብን ስብራት እድሜ ልካችነን መጠገን እንዳይችል ያደረገው ቤተሰብም ለማማከር ልጅም ለመመከር የባሕላችን ተጽእኖ ስለሚገድበን ብዙዎቻችን ከ30 ዓመት እድሜ በላይ ያለን ጠንካራ ቤተሰብ ላንመሰርት ተጠቂዎች ሁነናል ያሳዝናል ! ይኸን ስል ስለቀድሞዎቹ ነው !

  • @yonichamak1890
    @yonichamak1890 Před rokem +9

    ናይ ብሓቂ ጽቡቅ ስራሕ ማሃሪ ታሪክ ቀጹሎ ሓወና ❤🇪🇷

  • @nathay1581
    @nathay1581 Před 2 lety +8

    I saw this video several times over 3 years, till today It makes me emotional

  • @mayyoutube5219
    @mayyoutube5219 Před 5 lety +30

    በጣም ነው ልቤን የነካው እውር ፍቅር ማልት ይህ ነው

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro Před 5 lety +35

    ወላሂ አንብቡት ገራሚ መፅሀፍ ነው ብቻቹን እያሳቀ ቁምነገር እሚያስጨብጥ መጸሀፍ አሌክስ እጅህ ይባረክ

  • @naimakamil6640
    @naimakamil6640 Před 3 lety +7

    ይህንን ታሪክ ሳየው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +1

    በዚህ ትረካ የተሳተፍችሁ በሙሉ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ እመጓ ተረካ ስሰማ በጣም ነበር ደስስ ያለኝ ግን ፍቅር ቦታውን አያውቅም የሚባለው ለዚህ ነው

  • @user-dk1su3nm7y
    @user-dk1su3nm7y Před 5 lety +7

    ወይኔ ወድሜ አሳዘንከኝ አላህ እደሷ የምትወዳት ሚስት ይስጥህ ልብህን ይጠግንልህ ስሟን አፍራህ ብለህ ሰይማት
    አያችሁ እህቶች ሴት ልጅ ለወድ ልጅ ፈተና እደምትሆን ቀድሞውኑ የሚያውቀው ሀያሉ አላህ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ብሎ አዘዘ እሚታዘዝ ጠፋጅ
    ወላሂ እህቶች አላህን ፍሩ ተሸፋፈኑ ባልሽ ከወደደሽ ለባልሽ ከተቆነጃጀሽ ሌላ ወድ እድያይሽ ለምን አስፈለገ ባያያት ይሄን ሁሉ ባልተሰቃየላት ደግሞ እስላም ለሴት ልጅ ጨቋኝ ነው ለምትሉ ሁሉ ተማሩ ከኢስላም ሰው በገዛ ቁጅናው ተጠያቂ መሆን አላህ እሷንም ከተጠያቂነት ያድናት ተሸፋፈኑ እህቶቼ ለባልሽ እደፈለግሽ መቆነጃጀት መልበስ መኳኳል ትችያለሽ ሰትወጡ ከቤት ተሸፋፍነሽ ውጭ ወድሞችሽን አትፈትኝ መቼም ሴት ልጅ ወድን ባቋሙ ና በመልኩ ልታፈቅረው ትችላለች ወድ ልጅ ግን ሴትን ለማፍቀር በተለያዩ የሰውነት ክፍሏ ሊያፈቅራት ይችላል እናም እህቶች አላህን ፍሩ ተሸፋፈኑ ግን እስልምና አደት ለሰው ልጅ እደሚያስብ አያችሁ ሴት ልጅ ከተሸፈነች ማንም በሷ ውበት አይፈተንም እሷም ማንም ቁጅናዋን ካለደነቋትና ከልፎገሯት ማንንም አትመኝም ሁሌም ባሏን ወዳ አፍቅራ ትኖራለች እሱም በሷ ተረጋግቶ ይኖራል ማንም ስለማያይበት በኔላይ ተማግጥብኛለች ብሎ አይጠረጥርም ያኔ ሁሌም በመካከላቸው ፍቅር መተዛዘን መዋደድ ይኖራል

  • @user-hs2mi7sy8h
    @user-hs2mi7sy8h Před 5 lety +13

    እኔም በአንድ ወቅት እደዚህ አፍቅሬ እሱ ባለበት ሁሉ ስመላለስ አበደች ይሉ ነበረ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ከቃል በላይ ኡፍ አንዳንደየ እኛን ማየት መረዳት የማይችሉን ሰወች ማፍቀር ከባድ ነው ህመሙ

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 Před rokem +1

    ይሄን ባየሁት ቁጥር ሁሌም አትናሲያ ትዝ ትለኛለች ህይወት ትገርማለች ከሰማሺኝ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @sharmarkeismail6591
    @sharmarkeismail6591 Před rokem +22

    i am Somali, i dont understand a word but i can say beutifull+sad= world
    and friend ship is blessing from GOD

    • @fatim9621
      @fatim9621 Před rokem +6

      This story is talking about one guy named Alamin who fell on love with a beautiful girl named Afrah. Both of them were classmates in one high school at Wello. He loved her so much, he could not even eat his food, or attend masjid on Jumca. A few moments later, Afrah went to Addis and Alamin got a job as a minibus driver... something like that. He was driving to Addis, and he was questioning himself about how Afrah passed through all those rough roads to get from Wello to Addis. At the end, Afrah got married to one rich man and had two children, and Alamin ended up as a streetboy.

    • @sharmarkeismail6591
      @sharmarkeismail6591 Před rokem +1

      @@fatim9621 thnks for giving me your time to make understand

    • @solomon2747
      @solomon2747 Před 11 měsíci

      @@fatim9621 ያራዳ ልጅ ይሜ

    • @hdhhdjdjdhdhhdjdjd5443
      @hdhhdjdjdhdhhdjdjd5443 Před 7 měsíci

      ​@@fatim9621😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @sarisariethiopiawite2989
    @sarisariethiopiawite2989 Před 5 lety +5

    በመጀመሪያ ለዚህ ድንቅ ፀሀፊ አሌክስ እብርሃምን እጅግ በጣም አመስግናልሁ ምርጥ ስዉ እጆችህ ይባረኩ !!!
    ድንቅ ታሪክ ድንቅ እውነታ መታደል ነው ለሚወዱት መኖር መታደል ነው ማፍቀር መቻል እውነተኛ ፍቅር እሄ ነው የራሱን ተቶ ለሚወዱት መኖር !!! አይ ፍቅር ስቶች ነን የታዱልነው ስቶች ነን ከምኖደውጋ የኖርነው ብቃ ፍቅርን ታደለዋለህ !!
    የራሴ ታሪክ እስከሚመስለኝ ድረስ መስጦኛል አልሀምዱሊላህ ደናናት ዛሬም አያታለሁ 😭😭

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 Před 5 lety +25

    ማሻአላ ልጅቶ ስታምር ከአይን ያውጣሽ

  • @sumayhabshwet8226
    @sumayhabshwet8226 Před 3 lety +8

    የዚህን ልጅ ፊዶ ከ ሶስት ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ የምር አንጀት ይበላል በጣም ነው ያስለቀሰኝ😢😢😥

    • @meccam2106
      @meccam2106 Před 5 měsíci

      በጣም ያሳዚነኚ

  • @endaletesema552
    @endaletesema552 Před 3 lety +38

    ነፍስን የሚያቀልጥ ነፍስ ያለው ትረካ።

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Před 5 lety +11

    ወሎ በውበት አይታማም ኮቻ፣ደሴ፣ሀይቅ፣ወረባቦ፣ጊራና፣መርሳ ውርጌሳ፣ በውበት ዋው 1 ኛ

  • @tamra8390
    @tamra8390 Před 5 lety +127

    ግን ጓደኛውን ሳላደንቅ አለሰልፍም ንፁህ ልብ ናፈቀኝ ጓደኛ ማለት እደዚህ ነው

    • @hindeyamuhammad1559
      @hindeyamuhammad1559 Před 5 lety +1

      Wallah ke bafete balela dergaste laye ambebe naber Zare gen enda adis naw yedamtekut 💔🖤

    • @emebetmohammmed4367
      @emebetmohammmed4367 Před 5 lety

      Gn ewnetega tarik new iydel yetewenut ljochi yenesu tark new iydel kawekachihu negerug beallah 😢 welahi betam yasaznal

    • @user-ix1lz8kw4i
      @user-ix1lz8kw4i Před 3 lety

      ሰብስክራይብ አረጊኝ

    • @linaahmed3470
      @linaahmed3470 Před 3 lety

      Enem end ante

  • @user-ff4mt8ro3x
    @user-ff4mt8ro3x Před 3 měsíci +1

    አፉራህ ዋው ደሀ የሚወደውን ያጣል ሲያስጠላ ያፈቀሩትን ማጣት❤❤

  • @mulukenmekonnen2789
    @mulukenmekonnen2789 Před rokem

    አሌክስ አብርሀም ብዕርህ አይንጠፍ ታላቁ ጋዜጠኛ እና ወግ አዋቂው ደረጀ ሀይሌ የወረቀት ድርሰቱን ነፍስ ዘረተህበታልና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አርትስ ቲቪ በእውነት ለቀጣዩ ትውልድ ምን አይነት የጥበብ እና የእውቀት አሻራ እየጣላችሁ እንደሆነ ተመልካቹ ምስክር ነውና እግዚአብሔር ጥበባችሁን ይጨምርላችሁ ተዋንያኖች በርቱ ከዚህ የበለጠ እንደምታሳዩን አልጠራጠርም