የደስታና የስኬት ቁልፎች... || ፈገግ እያላቹ ስሙት || በ ኡስታዝ አቡ ያሲር አብዱልመናን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 01. 2018

Komentáře • 1,4K

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 2 lety +147

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን የሙስሊም ትምህርት መከታተል በጣም ነው የምወደው

  • @qjjsjdsskdkdkd1531
    @qjjsjdsskdkdkd1531 Před 6 lety +381

    አልሀምዱሊላህ ሰ ዐ ወ ታወቅሁ ጀምሮ ሄወቴን ቀይሮልኛል የሚገርመው ሳስልም በፊት ነበር ታሪካቸውን ያወቅኩት ለዛም ነው ዛሬ ሁሉንም ነገር በተስፋ መቀበል የቻልኩት እህቶቼ ወድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ

    • @sofiaymustefasofiyamustefa2684
      @sofiaymustefasofiyamustefa2684 Před 6 lety +2

      Qjjsjds Skdkdkd masha alah tebarklah eht alah yichimrlshi eskemechirshawe beesllmna shi yatnashi wede

    • @rehimrehim1011
      @rehimrehim1011 Před 6 lety +6

      Qjjsjds Skdkdkd ማሻ አላህ እህት አላህ እኳን ወደተወደደው ሀይማኖት አመጣሽ አብሽሪ ሁሉንም አላህ ያቀልልሻል

    • @sungminlee1353
      @sungminlee1353 Před 6 lety +3

      Qjjsjds Skdkdkd ማሽአላህ አላህ ያጽናሽ እህት አብሺሪ ሁሉንን ነገር አላህ ያግራልሽ

    • @user-ld5rk4jc2w
      @user-ld5rk4jc2w Před 6 lety +1

      መሽአላህ አላህ ቀጥተኝውን ምንገዳ ሁላችንም ይምረን መጨረሻችን አላህ ያሳምረልን አብሽሩ አላህ ሱብረይስጥይን ያርብብ

    • @user-of3pi7xr9u
      @user-of3pi7xr9u Před 6 lety +2

      አይዞሽ እህት አለም ሁሉም ቀላል ነው ብቻ ሶብር አድርጊ የተቻለሽን አድርጊ

  • @mizcollections8027
    @mizcollections8027 Před 2 lety +32

    ይሄን ሐዲስ 7 ጊዜ ሰማሁት አሁንም 🥰 በ ጉጉት ነው የማየው 🥰🥰🥰

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 Před 6 lety +127

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ

    • @mahabubahmed369
      @mahabubahmed369 Před 4 lety

      ማሻ አላህ ኡሱተዛ ማሻ አላህ

    • @ghostthanks346
      @ghostthanks346 Před 4 lety

      ማሻአማህደስሲል ወላሂ አላህይጨርላቹሁኡስታዝ አላህይወፍቀንለሁላችንም አሚን

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 Před 2 lety +1

      ሀጃሽን አላህ ያዉጣልሽ

    • @user-sh5mv4hy8r
      @user-sh5mv4hy8r Před 2 lety

      alahi afaya yargshe ehita.ysbsjune yasakalshe mara

    • @user-nj9bu7eq5r
      @user-nj9bu7eq5r Před 2 lety

      ለኔም ዱአአርጉልኝ በአላህ አላህ ቁርአንንእዳገራልኝ ምንምአላቅም 😥😥

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment Před 2 lety +18

    ኢስላም የምወደው ሀይማኖት አላህ በዚህ ይውሰደኝ

  • @halimahussain7273
    @halimahussain7273 Před 5 lety +39

    ማሻአላህ ኡስታዜ እዳተ በሻሻ ፈገግታ የማይለየው አላህ ፈሪ ጀነትን ናፋቃ ሠዎችን አክባሪልጆችን የሚወድ ለሚሰቱ ደስታ የሚጨነቅ ቸር ኢማን ከረበና የተሠጠው የትዳርጓደኛ ለኔም ለሙስሊም እህቶቼ አላህ እዲወፍቀን ድአ አርግልን እኛም እደነሱ ተመሳሳይ ያርገን ኢንሻአላህ

  • @aloalo9950
    @aloalo9950 Před 2 lety +21

    ኡሥቴዜ ትለያለሕ ሥልሕ በምክንያትነው 🌷📚አላሕ ይጠብቅሕ ሰላምና ፍቅር ባተላይ ይብዛልኝ ሑሌ ቃሎችሕ ጣፋጭ አድበት አላቸው

  • @alihamdulilahforeverything648

    ማሻአላህ ፈገግታህ የኔ ውድ ኡስታዝ እንዳተ አይነቱን ሷሊህ ባል ይወፍቀን ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው ሚስትህ ልጆችህ ማሻአላህ እድለኞች ናቸው

  • @habshayoutubehabshayoutube8945

    ተናፋቂው ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይረን ኑርልን صلى 💞 الله عليه 💞 وسلم

    • @seidseya1571
      @seidseya1571 Před 2 lety +1

      Allahi edimekin yarezimlk oustaze enodkalan enakabrkalan masha Allahi oustaze ba akal bagagnik batam dasss yilagn nabar
      Ene seid ebalalaw yanten hadesichin basamaw kutur eznanalaw alakisalaw akeraye yasasibagnal wazata muslem bamahine dagagime Allahan endamasagin yadarigagnal a lellahi musilem nagn hulunm ya adam zarichin Allahi katitagnawin mangad yimrachaw yarab aminn

    • @seidseya1571
      @seidseya1571 Před 2 lety

      Oustaze kane bafit enen yiwsadagn Allahi
      Allahi kamusebawochi hulu yisawirk

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q Před 7 měsíci

      😘😘😘😘📖✅👈

  • @neimahussen1579
    @neimahussen1579 Před 6 lety +15

    አላህ ወክበር የደርሱ አሰጣጥ እዴት ያስደስታል ወላሂ እራሴን በደንብ እድፈትሽ አደረገኝ ሱባን አላህ አላህ ወክበር እዚህ ካማረብን አኬራም ያምርብናል እሻአላህ እውነትነው

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar1545 Před 4 lety +10

    ኡስታዙና ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ እድሜና ጠና ይለግሳቹ ኡስታዝ

  • @medinaindiris6220
    @medinaindiris6220 Před 4 lety +8

    ዩስታዛችን ፈገግታወት ብቻ ያጠግባል መሼአላህ ተባረከላህ S A W ❤️❤️

  • @user-lp2tr2mg4v
    @user-lp2tr2mg4v Před 6 lety +14

    አላህ ይጠብቅህ ውድ ብርቅየ ኡስታዜ
    ለአላህ ብየ እወድሃለሁ ያርብ አላህ የነብዩ ጎርቤት ያርገን ያርብ አላህ ይውደድህ ማሻአላህ ጣፍጭ አንድበት

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 Před 6 lety +116

    ባሁኑ ሰአት ከንባብ ያዘናጋን ይህ ስልክ ነው በርግጥ በስልካችንም እንችላል ነገር ግን መፀሀፍን ለማንበብ እንደክማል

    • @amina-ye7wg
      @amina-ye7wg Před 5 lety

      አብሽር እህትች አለህ የርድሽ

    • @hvgyty3350
      @hvgyty3350 Před 5 lety

      ማሻአላህኡስታዝ አላህይጠብቅልን በሰማነውተጠቃሚያርገንያረብቀልባችንንአርጥብልን።

    • @user-yh6he6jl2b
      @user-yh6he6jl2b Před 4 lety

      ኢሚ

      ዣቃሬሬቄዣ

    • @medinabintsalim9842
      @medinabintsalim9842 Před 3 lety

      @@amina-ye7wg xxxzdzx

    • @user-rx4lu2gb5e
      @user-rx4lu2gb5e Před 3 lety +1

      ትክክል ቢሆንም አንዳንድምነገር ይጠቅምነበር ሥልኩ

  • @user-vj5yv8vd8v
    @user-vj5yv8vd8v Před 10 dny

    አልሃምዱሊላህ አላህ ሙሲሊም ላገረግኝ መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን ያረቢ❤❤❤❤❤❤

  • @user-up1lo3ir1n
    @user-up1lo3ir1n Před 6 lety +27

    ጀዛከላከላሁ ወኸይረን ኡስታዙና ለየት ሚያደርገው እኮ ኡስታዝ ማሻ"አላህ ዘና እያሳቀ ዘና እያረገ ቁምነገር ትምሀረርት ያስተላልፉል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በተግባር ምናውል ያርገን

  • @user-ww5pe7zv3e
    @user-ww5pe7zv3e Před 6 lety +56

    ማሻአለህ ፈገግታክ ኡሥታዝ አለህ ይጫምርልክ አለህ ይጣብቅክ ጄዘኩሙአለህ ኻይርን ኡፍፍፍ ለአለህ ቢዬ ስዋድክ

    • @ahmedahmrsy5829
      @ahmedahmrsy5829 Před 6 lety +2

      Zakiya Zakia ማሻአላህ

    • @zanibyosif9121
      @zanibyosif9121 Před 6 lety

      ማሻላሕ አላህ ይጠብህ አላህ ወክበር

    • @rehimbinitialivjc9770
      @rehimbinitialivjc9770 Před 6 lety

      መሸአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @xvcvb1250
      @xvcvb1250 Před 5 lety

      መሻአላውሥታዜአላሕይጠብቅሕውሥታዜእኔሥወለዲአሥቸሙሥሊምነኝየሙሥሊምዘርነኝግንቁርአንእቢአለኝምንይሻለኛልበአማርኛአይቻልምአሉአረብኛእቢአለኝምንይሻለኝልባለቅሥብፀፀትንዳማብቻሖነብኝእዲሜየምሕዳልዱአአረጉልኝፀፀቴንአላሕእዲቀበለኝዱአእፈልጋለሑወዲምእሕቶቸውሥታዜቸ

    • @xvcvb1250
      @xvcvb1250 Před 5 lety

      ወይዱኒያፈተነዋብዛቱውሥታዝየአላሕፍራቻአሥጨነቀኝ

  • @user-jw7sd2cc9y
    @user-jw7sd2cc9y Před 6 lety +35

    ማሻ አላህ ፈገግታህ በጣም ደስ ይላላ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ow8dh6ts2h
    @user-ow8dh6ts2h Před 5 lety +6

    ጅዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያተን ትምህርቶች በጣም ነው የምወደው አትጥፋብን ኡስታዙና ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @yttyygggffft8193
    @yttyygggffft8193 Před 4 lety +6

    ወላሂ ይህን ኡሥታዝ ሥወደው

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Před 3 měsíci

      በአካል በሱ ብትማሪ ደግሞ ይበልጥ ትወጅዋለሽ

  • @neeimbenteslam6676
    @neeimbenteslam6676 Před 6 lety +6

    ማሻ አላህ ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በፈገግታ

  • @ameenahsaaed7213
    @ameenahsaaed7213 Před 6 lety +7

    ኡስታዝ መሻአላህ ወላሂ በጣም ነው የምሳዝነው አዳንዴየ መሰዴዴንም እወደዋለሁ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል በዱአችሁ አግዙን

  • @hayatmola9576
    @hayatmola9576 Před 4 lety +5

    ከከከከ ወስታዝ ተመቸህኝ እዉነት ነዉ ጡቻቸዉን ማጠከር አለባቸዉ ጀዛካላህ አዪር ማሻላህ

  • @hayatloveislamfromoromo5041

    yaa masha Allah rabbin umurii keessan nufaa dhersuu ustazee ❤❤❤❤ rabbifi jecha isiin jaladhaa usatzee

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 Před 6 lety +3

    ማሸአሏህ ኡዝታዜ ጀዛከልሏሁኸይር ከፈገግታ ጋር ምርጥ ትምህርት

  • @user-ud5vd7ij9x
    @user-ud5vd7ij9x Před 6 lety +47

    ክክክክክ ፈገግታ ሱና ነው ኡስታዙና ጀዛክላህ ዘረፈጥፈጥ አትበል ስትል ፈገግ አደረከኝ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d Před 6 lety

    ሱብሀን አሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚያድርገን

  • @hawa8626
    @hawa8626 Před 6 lety +1

    ያላህ ወድ ኡስታዛችን አላህ ይጠውል ኡምርክ ወላሂ ሁሌ የናፍቀናል ትምህርትህ ምክርህ ያላህ ደስ የሚል የኛ ጅግና

  • @mrbelal1400
    @mrbelal1400 Před 6 lety +45

    አላሁ አክበር ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ኢንሻ አላህ

    • @fatimabogale4680
      @fatimabogale4680 Před 6 lety

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ያሙስሊሙን።ሰሉ።አለነብይሱለላሁአለኢ።ወሰለም

    • @sofsof7649
      @sofsof7649 Před 5 lety +1

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ

    • @user-sf7xe7gm6z
      @user-sf7xe7gm6z Před 5 lety

      አምን ኡሲታዝ አለሀ ይጭምርለቻው መሽ አለሀ ፍግጊታ ሱነ ነው ለሁለችንም እንዳነቴ ጃግነ አለሀ ለሀጋርችን ያብዘልን አለሀ ያነብዩ ጎሮቤት ያድርጋቹ ለሁለችን ስላህ በል አርህማን ይውፍቃን ያዱንያ አታለያ ስይሆን ያአኬር አሲታውሺ ይውፍቃ እንሽ አለሀ

    • @fatema5515
      @fatema5515 Před 5 lety

      ❤❤❤❤❤🌹🌹❤💌❤❤

    • @mhammedenders3970
      @mhammedenders3970 Před 3 lety

      ኡዝታዝ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @zeharamuctare6247
    @zeharamuctare6247 Před 5 lety +3

    Mash Allah may Allah take us to heaven takbeer

  • @jemilaseid5213
    @jemilaseid5213 Před 6 lety

    አላህ ይጅዛክል ኸይር ፊዱንያ ወል አኺራ ሱብሀን አላህ ዳእዋህን በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ነው የምጨርሰው ወላሂ ባረከላሁ ፊክ ያኡስታዝ ዱንያ አኺራህን ያሳምርልህ ያረበል አለሚን መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ ነውር ሀያቲ ቢዙርያ ሷሊሀ ወሀሲን ኻቲመቲ ያረበል አለሚን

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 Před 6 lety +2

    Jezakallahu khair ustaz

  • @user-yg3jg9ks8w
    @user-yg3jg9ks8w Před 5 lety +7

    الله يحفظكم ويكثر من امثالكم يااارب

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 Před 4 lety +9

    በዚህ ፈገግታህ በጀነት የሚያኖርህ ይሁን

  • @taibah1116
    @taibah1116 Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ደስየሚል ዳአዋ ኡዝታዛችን ጀዛከላህ

  • @halid_algelele
    @halid_algelele Před rokem +2

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ከመጠፎ ነገር ይጠበቅህ

  • @kerimakadire9125
    @kerimakadire9125 Před 6 lety +3

    ጅዘክ አለህ ክይር ኡስታዝ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    አህለን ውዱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባአንተና በውዱ አባቴ በአቡ ሀይደር በያሲኔ በአቡኪ በበድሩ በመሀመድ በኻሊድ ክብሮም በሌሎችም ዘመን መፈጠሬ ደስተኛ ነኝ

  • @yasinsiraj7547
    @yasinsiraj7547 Před 6 lety +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
    አንተ ባሰተማርከን እኛ ባዳመጥን ተጠቃሚ ያድርገን ኡሰታዙና

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 Před 5 lety

    ማሻላህ ኡስታዜ ጀዛከላህ የኔ ፍልቅ ልቅ በዱንያም በአኼራም ፈገግታ አይለይክ ዳዕዋው እየጣፈጠኝ አለቀ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃቹ በየትኛውም አለም የምትኖሩ ምርጥ ትምህርት በተለይ ለኛ ለሴቶች ኢማን ያለው ወድ ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረድ ያስፈልጋል ብቻ አላህ ያውቃል ኢማን ካለ ምን የሌለ ነገር አለ ምን ይቸግረናል

  • @user-sc8ke1xg1f
    @user-sc8ke1xg1f Před 6 lety +5

    ጀዛአሏህከይርኡሰታዜአሏህይጠብቅህ

  • @erebetamfetayemrkinga3126

    እሽ እደዚህ አይነቱ ይትይገኝ። እሱንስጠብቅ ቁመን ቀረን ጀዛላኸይር ኡስታዝ ፈገገግታክ ያምራል

  • @temimaredwan6512
    @temimaredwan6512 Před 6 lety

    Masha Allah Jazak Allah usetaz

  • @user-ud6xc7pi5b
    @user-ud6xc7pi5b Před 6 lety +1

    ማሻለህ ኡስታዝ አለሀ ይጨምርልኽ
    በጠም ዳስ ያምል ዳወ ነው
    ምክር የሞላባት እድሜህን የርዝምልን እኛም በሰመነው ምንጠቃም አላህ ያርጋንንንንንን የረቢ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 6 lety +8

    አላሁ አክበር
    አምሳያህን ያብዛልን አቦ ጀግና

  • @user-tb1jo8qc5u
    @user-tb1jo8qc5u Před 6 lety +7

    ማሻ አላህ ፈገግታህ ኡስታዙና

  • @iloveyoumyborather9481

    Ma sha allah jezakumlah hyer ustazuna😍😍😍

  • @sumebnitbaba3794
    @sumebnitbaba3794 Před 6 lety

    Msaha Allah
    Shukren ustaz
    Jeza kallah hayri

  • @radyahussen5521
    @radyahussen5521 Před 6 lety +5

    ማሻአላህ ያ ኡስታዝ

  • @yeallahbariyaneny1515
    @yeallahbariyaneny1515 Před 6 lety +5

    Be qur'an tafsirim ine yifaligalewu insha allah nigaruny ba allah

  • @MohammedSultan-gs4jl
    @MohammedSultan-gs4jl Před 7 dny

    Masha Allah አቡ ያሲር❤❤❤💙💚❤️💖

  • @fatihaadamfd723
    @fatihaadamfd723 Před 6 lety

    Jazakuma allah keyran ustazuna allah rejim edme afiya yestachu

  • @laylamahdi2182
    @laylamahdi2182 Před 6 lety +3

    ጃዛ ኩሙላኧይር እስታዝ

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h Před 6 lety +3

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خيرا أستاذ
    الله يحفظك📚📚📚

    • @jajajsjs1428
      @jajajsjs1428 Před 6 lety +1

      Faiza Adem ወየለይኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @faizafaiza9926
    @faizafaiza9926 Před 6 lety

    Masha Allah betam deseyemil dawanew jezakum Allah her Ustazuna

  • @liintube8440
    @liintube8440 Před 4 lety

    Mashalh mashalh kaminem balay fegegtak 😍😍😍😍

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 Před 4 lety +3

    ብርቅየ ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ ያረብ መሰሎችህን ያብዛልን ዳእዋህን ሰምቸአልጠግበውም ወላሂ ጣፋጭ ት/ት ነው እኛንም ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን ያኢላሂ የመጣውን በላ አንሳልን ያአሊሙ

  • @roserose4389
    @roserose4389 Před 6 lety +3

    ማሻአላህ ኡስታዝ
    ጀዛከላህ ኽይር

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před 3 lety +1

    እህ ይህንን ውስታዝ ስወደው አላህ ይጠብቅህ የኔ በሽባሻ ጀዛከላህ አቡ ያሲር

  • @hawamusa4297
    @hawamusa4297 Před 6 lety

    መሻአላህ አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዝነ ፈገግታህ ብቻ ደስይላል ምክርህ ቀርቶ ጀዛኩም አሏህኸይርንንንን

  • @zedbintyimam1197
    @zedbintyimam1197 Před 6 lety +5

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ፍገግታህ ብቻ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ደሞም ደስስስ የሚል ደርስ ነው እልቤ ነው ጥልቅ ያለው አድ ሳይቀር የምንጠቀምበት የምንሰራበት ያድርገን ግን ለምን ሰአቱ ትንሽ ረዘም አይልም

  • @emankassaw5412
    @emankassaw5412 Před 6 lety +6

    ማሻ አላህ ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ

  • @yimuasefa3344
    @yimuasefa3344 Před rokem

    Westaza Mashallah Temerthe Betam New Des Yemilegne .❤👌🙏

  • @zhab3242
    @zhab3242 Před 6 lety

    MashaAlah tebarekAlah JezakaAlah Heyren

  • @user-xh5uz2wn5l
    @user-xh5uz2wn5l Před 6 lety +4

    እህህ ኡስታዜ እድሜአችሁን ያርዝምልን እዴለኞች ነኝ የናተን ዳእዋ እየሰማሁ መለወጤ

  • @zenabzenab5834
    @zenabzenab5834 Před 6 lety +4

    ጀዛኩ አላህ ኸይር ኡሱታዝና

    • @munamukhtar9526
      @munamukhtar9526 Před 6 lety

      ክክክክክክክክክክ

    • @lmaaa1550
      @lmaaa1550 Před 6 lety

      አሠላምአለየኩምወበረካቱ ጃዘከላህ ወሠታዜ አላህ የጠበቅህ ፈገግታህ በጣም ደሢላል የበናት አዉደዬ የለቹ ለከል በአላህ ቁጠራ ልለኩላቹ

    • @user-wq5pj7wl9v
      @user-wq5pj7wl9v Před 5 lety

      +Lma Aa ማሻአላህ

  • @neimay4696
    @neimay4696 Před 3 lety +2

    MASHALLAH MAY ALLAH BLESS YOU

  • @beldituukulu1937
    @beldituukulu1937 Před 5 lety

    MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah

  • @user-jl9qs1qw4m
    @user-jl9qs1qw4m Před 6 lety +13

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ

    • @muhammadsulu4766
      @muhammadsulu4766 Před 6 lety

      ኢስላም ነው ሂወቴ .ሳረት ኢሰላም ነው ሂወቴ ሳረትdd

    • @muhammadsulu4766
      @muhammadsulu4766 Před 6 lety

      ኢስላም ነው ሂወቴ .ሳረት ኢሰላም ነው ሂወቴ ሳረት Feed

    • @arebuedriss4164
      @arebuedriss4164 Před 5 lety

      ማሻ አላህ

  • @user-th6ve8of3z
    @user-th6ve8of3z Před 4 lety +3

    አይይይ ይሂ ኡሥታዝ ውሥጤ ነው ያረቢ አላህ ይጠብቀህ ያረብ እኛንም አላህ ያሣውቀን

  • @user-ud2xw2fz6t
    @user-ud2xw2fz6t Před 6 lety

    استاذ جزاك الله خير ادنيا ول اخيراح ماشاء الله اليك يا اخي القالي احبك كثير

  • @rahamatmohamad3725
    @rahamatmohamad3725 Před 6 lety

    MàshaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah

  • @user-hf7ku2pg9b
    @user-hf7ku2pg9b Před 6 lety +6

    ማሽለአ ።ተበረክ አለ ኡስተዚ አለህ ይጠብቀቹ ።ጀዘኩም እለ።ሀይር እኛን።በስመነው።ተጠቃሚ። የድርገን

  • @user-zf9iw2pp2x
    @user-zf9iw2pp2x Před 6 lety +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛክላኸይር ውድ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @zuzubinteislam5645
    @zuzubinteislam5645 Před 6 lety

    Masha Allah. Allah. Yixebeqe ustazee amennn yarebii

  • @user-ki2vd4bn6v
    @user-ki2vd4bn6v Před 6 lety

    ጀዛኬላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ኡለሞች ክፉ አይንካችሁ ስወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው

  • @mohammedseid9405
    @mohammedseid9405 Před 6 lety +4

    La'allah biyyee ewadihallaw

  • @susususu340
    @susususu340 Před 6 lety +4

    ክክክክክክክ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህር ነው

  • @jemilatube8358
    @jemilatube8358 Před 6 lety

    ማሻአላህ ምርጥ ምክር ምርጥ ንግግር ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-nr7gl2ql4d
    @user-nr7gl2ql4d Před 6 lety

    ሰለላህ አለይሂ ወሰላም ውይይ ኡስታዝ ትክክለኛ ነጥቦችን ነው ያነሳኸው ጀዛካላህ ኸይር ያላቅማችሁ አትጋብዙ አስምሩበት እንሸአላህ

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube Před 5 lety +4

    ጀዛከሏህ ኽይር ኡስታዝ ተከታታይ ደርሶችን የኪታብ ደርስ የምፈለጉ ወደቻይናላችይ የጎብኙ ፊቅህ ፣ፈድሉል ኢስላም፣ ነዋቂዱል ኢስላም አርባኢን ሀድስ የነብያት ታሪክ አቂደ ያገኛሉ

  • @kakakoka2282
    @kakakoka2282 Před 6 lety +5

    ሠቢሀነ አለህ አይጨምሪልሂ እሲተዚ። ወለሂ ትክክክክል ነሂ አለህ በሠመነዉ ተጠቀሚየዲሪገን አንሻለህ

  • @hxyhbftcx8118
    @hxyhbftcx8118 Před 5 lety

    Maashaallah rabbiin siraa ha jalaatu ustzaa keenyaa

  • @idreesumer9614
    @idreesumer9614 Před 4 lety

    ሀፊዘከላህ ኡስታዙና ብቅ በል ኢልምህን ጣፋጭ አንደበትህን ደርሶችህን ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን

  • @shituhabib9758
    @shituhabib9758 Před 6 lety +5

    ማሻ አላህ። ኡታዚናዬ። ጀዛካለህ ኸይር♥♥♥♥ እሻ አላህ የኔ ማር

  • @user-ls3kj9px8n
    @user-ls3kj9px8n Před 6 lety +4

    እውነትም ፈገግታ

  • @jsdgdgd4711
    @jsdgdgd4711 Před 5 lety

    Ustaza allah ychemrlk jezakellahu heiren,muhaderah des ymil befegegta yetajebe mesha allah aleyk

  • @saddakaduu1338
    @saddakaduu1338 Před rokem

    Mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh

  • @bxjd9339
    @bxjd9339 Před 6 lety +3

    መሰሎችህን ያብዛልን ኡስታዝ

  • @SS-wf3vq
    @SS-wf3vq Před 5 lety +3

    ኡፉፉፉፉፉ ኡስተዜ ስወድክ እኮ አለህ ኤድሜህ የቆይልን😍😍

  • @hanunabint1427
    @hanunabint1427 Před 6 lety +1

    ማሻ አላህ ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር

  • @salihatbenithasaniibrahimi9739

    insha allah usitaz Jazaki allah kayirani

  • @user-zw6xr6dy3u
    @user-zw6xr6dy3u Před 6 lety +11

    ዝርፍጥፍጥ ብላ 😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ጀግና ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዙና

  • @mohammednasir4587
    @mohammednasir4587 Před 6 lety +3

    ጀዛኩሙላህ ኾይረን አላህ ይጠብቅህ!!

  • @user-zh9wg6ww7s
    @user-zh9wg6ww7s Před rokem

    ኢርርርርርርርይ ኡስተዙነ ሰህ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🏽👌👌👌👌👌👌👌🏽👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ramamohammad6189
    @ramamohammad6189 Před 2 lety

    Mashallah mashallah bayee sii jaladhaa rabbif jechaa mis you 🙏🤲🤲🤲

  • @user-eh8he6ny7u
    @user-eh8he6ny7u Před 6 lety +28

    ረሂቅ አልመኸቱም አንብቤ አለሁ

    • @user-db4gs3qe5b
      @user-db4gs3qe5b Před 6 lety +1

      سلمي بنت أبي ይተ ነው ያግኛሽው እኔ እፈልግው አልሁ ማር ነግርኛ

    • @madinaindris2615
      @madinaindris2615 Před 5 lety

      سلمي بنت أبي I'm and and and and and and and and and and and and and of and and

    • @lloveyoumamalloveyoumama7434
      @lloveyoumamalloveyoumama7434 Před 5 lety +1

      እኔምፈልጋለሁ በናትሽ ስልክ ላኪልኝ የማገኝበትን

    • @almara2059
      @almara2059 Před 5 lety

      Enshalaa

    • @zuleykashafi7538
      @zuleykashafi7538 Před 4 lety

      @@lloveyoumamalloveyoumama7434 ሁቢ በናትሽ ተብሎ አይለምንም ስንለምን በአላህ ስም ብቻ ነው መለመን ያለብን

  • @user-eh8he6ny7u
    @user-eh8he6ny7u Před 6 lety +3

    👋

    • @naseemahabdulrahman9716
      @naseemahabdulrahman9716 Před 6 lety

      سلمي بنت أبي
      As wr wb
      Usze. Jzak
      inee. Tfssiruni. Ifalgaalwu
      Yalutii. Abudbi. Katgenye. Magzatii. Iflgaalwu. Inshaa Allaah. Jzk

  • @saddakaduu1338
    @saddakaduu1338 Před rokem

    Mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh mashaallh tabara kallaa

  • @rayanmohemed8912
    @rayanmohemed8912 Před 4 lety +2

    ماشاءالله