"እናታችን ማርያምን ገና አልተረዳናትም" - ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ | ሠላም - ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር @ArtsTvworld

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Komentáře • 574

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před 7 měsíci +618

    የኛ ኡስታዞች የትም ቢቀርቡ አያሳፍሩንም አነጋገራቸዉ ማሻ አላህ ጥላቻ የለባቸዉ 👌🌹🌹🌹

    • @nanann6461
      @nanann6461 Před 7 měsíci +7

      አላሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @medim-vv5co
      @medim-vv5co Před 7 měsíci +3

      አልሃምዱሊላህ

    • @auh2711
      @auh2711 Před 7 měsíci +3

      ሳህ ❤❤❤❤

    • @Mhrat
      @Mhrat Před 7 měsíci +1

      alhamdulilah

    • @seadahussein9935
      @seadahussein9935 Před 7 měsíci +2

      አልሀምዱሊላህ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 8 měsíci +303

    " የብዙ ልጆች አባት ፣የብዙ እናቶች ልጅ ነው " ❤❤❤

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před 8 měsíci +362

    የመድረኩ ውበት ፣ የጋዜጠኛው አለባበስና ጨዋነት ፣ የእንግዳው ታላቅነት ብቻ ሁሉም ነገር የተለየ ነው እጅግ በጣም ግሩም ዝግጅት ❤❤❤

    • @fasika9507
      @fasika9507 Před 7 měsíci +17

      በዚህ ሁሉ ውስጥ ምን ታየህ ታዲያ?
      ወቢቷ አገራችን ኢትዮዺያን 🙏🏾

    • @Nesru23
      @Nesru23 Před 7 měsíci

      @@fasika9507 እዉነት ነው 🥰

    • @sbiyasook1233
      @sbiyasook1233 Před 7 měsíci

      👍👍👍🌹🌹🌹💋💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

    • @HananMude-il5mv
      @HananMude-il5mv Před 7 měsíci +2

      ❤❤❤❤

    • @HananMude-il5mv
      @HananMude-il5mv Před 7 měsíci +5

      Allah umerhen yerzimew ye Rebbii

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 8 měsíci +125

    አንደበተ ርቱው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ ❤ጆርናሊስቱም ኢትዮጵያዎነትን የተላበስክ ነህ ❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 7 měsíci +101

    ይህ ጋዜጠኛ ወገናችን ጨዋና በጣም ረጋ ያለ መልካም ኢትዮጽያዊ ነው ውስታዝ ኑሩ አሁንም አላህ ከፍ ያድርህ ካንተ ብዙ እንማራለን መሻአለ አለይክ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 7 měsíci +72

    እውቀት ሲኖርህ ስውንም እምነቶችንም ታከብራለህ እግዚያአብሄር ያክብርልን

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Před 7 měsíci +63

    የሀይማኖት አባቶችን አቅርቡልን ምክር እንፈልጋለን መስመር ስተናል ሀላችንም

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 7 měsíci +33

    የምወደው የማከብረው ኡስታዝ የተናገሩት ሁሉ እውነት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @endalkekemale
    @endalkekemale Před 8 měsíci +67

    ኡስታዝ ኑሩ የእውነት አላ ይጠቢቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 7 měsíci +66

    እንደዚህ ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ማቅረብ ይልመድባችሁ ብዙዎችን ለመልካም ስራ ያነሳሳል ኢንሻአላህ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Před 7 měsíci

      Mert perogram legazetegnaw mesganayen akerbalehu ustaze yeyetemoch abat allah yakoyeh eskenebetesebeh menm aynkah jzk

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 8 měsíci +125

    እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ የዛሬ እንግዳህ ቤተለይ ስለእመቤታችን ከፍ ከፍ ሲያደርጋት ደስስስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 7 měsíci +71

      ማርያም እኮ አላህ ያላቃት ከጀነት ንግሰቶች አንዷ ናት ሙሰሊም አማላጅ ናት አንልም አላህ የሰጣትን ክብር ግን አንቀንሰም ዉድድ ነዉ ምናደርጋት ለጌታዋ ሰጋጅ አመሰጋኝ ጨዋ ሴት ናት የአላህ ሰላም እዝነት በሷ ላይ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 7 měsíci +22

      ​@@reyuyenu340ማሪያም ብሌአልተሰየመችም መሬም ቢንት ኢምራን ናት

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e Před 7 měsíci +22

      በእስልምና ውስጥ ማሪያም(መርየም) የሚገባትን ክብር ይሰጣታል በቁረአንም በራሶ ስም ምእራፍ አላት ልዩ የአላህ ባሪያ ናት ከእርግዝነዋ በፊት ታዛዥነቷን ጀምሮ ከነ ልጆ ኢሳ(እየሱስ) አ ሰ ታሪክ ዘርዝሮታል ተነቦ የማይጠገብ ውብ ታሪክ አላቸው

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 7 měsíci +13

      ማሪያምኮ በሰሟ የተሰዬመላት የቁረአን ምእራፈ አላት እንዴ ኢሰላም ከፈፈ ያረጋት የለም

    • @-vb1gj
      @-vb1gj Před 7 měsíci +9

      አልተረዳዳንም እንጅኮ የኛ ሀገር ሙስሊሞች ይለያሉ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před 7 měsíci +17

    አልሃምዱሊላህ ዲነል ኢሰላም እቺ ኮመንት የምታነቡ ሀገራችን ሰላምዋ ይመለሰል😢

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc Před 7 měsíci +47

    አልሀምዱሊላህ የኛ ሁስታዞች በሁሉም ቦታ የኮሩናል አላህ ይጣብቅልን ❤❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 7 měsíci +39

    ኡስታዜ ትምህርቶችህ አይጠገቡ ደግነትህ የየትሞች የድሆች አባት አላህ ይጠብቅህ በየደረስክበት የኛ ጨዋ ❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 7 měsíci +13

    ምናለ ግን ብንዋደድ የኢትዮ ምድር ለሁሉም ትበቃለች ግን እኛ በየት በኩል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 😢

  • @FatySam
    @FatySam Před 7 měsíci +37

    ምርጥ ጥያቄ ምርጥ ምላሽ ደስየሚል ቃለመጠይቅ ኡስታዛችን አላህ እዲሜ ይስጥልን የዲሆች አባት

  • @sirajbeshere9281
    @sirajbeshere9281 Před 7 měsíci +5

    Nuru turkey የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ልጅም እያለህ አስተዋይ ነበርክ ማሻአላህ አላህ አፊያና እድሜ ይስጥህ

  • @Berekettesfaye1988
    @Berekettesfaye1988 Před 8 měsíci +71

    አንተ ትልቅ ሰው ነክ እግዚያብሔር ይባርክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 Před 7 měsíci +14

    ክርስቲያኖች ካንተ እውነትና ግልጽነትን ይማሩ አላህ ይውድህ ያክብረህ ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 7 měsíci

      Aetimesadeki kirstyanoch kezi belay eiwnet gilisnet yenorubet eyenorubet new .........

  • @tewedajbefekadu2195
    @tewedajbefekadu2195 Před 29 dny

    ጋዜጠኛው በመጀመሪያ ትልቅ ሰው ነክ ክብር ይገባሃል አላህ ይጠብቅህ እውቀቱን ይጨምርልህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥህ የኛ ኑር ❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 7 měsíci +23

    ሀቅ የሚናገር ሰው በጣም ነው የምወደ❤❤❤❤

  • @user-be7zr9ve3x
    @user-be7zr9ve3x Před 7 měsíci +9

    እንደዚህ አይነት ለዛና ዉበት ያላቸዉ ሰዎች ሲቀርቡ ንግግራቸዉ ልብን ያረጥባል ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ያቆይህ የሚገርራርሙ ነጥቦችን ነዉ ያነሳችሁት ፕሮግራም አቅራቢዉም ስርዓትህ ደስ ይላል አላህ ያቆይህ

  • @fafishewatube8608
    @fafishewatube8608 Před 7 měsíci +23

    ወላሂ ኡዝታዝ በጣም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ለድሀዎች ለየቲሞች ለሁሉም አባት ነው አላህ ይጠውል ኡምርክ

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Před 7 měsíci +36

    እንደዚሕ ሕዝባችን የሚያሶተምር ነገር ስሩልን

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před 7 měsíci +9

    ቢስሚሏህ ማሻ አሏህ የኛ ውድ ኡስታዞችኮ የምድር ኮከቦች ናቸው አሏህ ይጠብቃችሁ
    ከሀገሩ የተሰደደ ሁሉ ሀሊቁ ረህማኑ በጤና በአፊያ ለሀገራችን ያብቃን

  • @mifetaabdulkadr3560
    @mifetaabdulkadr3560 Před 7 měsíci +11

    😢አይይይይ እናቴ ሳልካድማት አመለጠችኝ ጀነተልፊርደውስ ለእናቶች እና ለአባቶች ክፍት እንዲሆን ድዋዬ ነው

    • @jemilahelil4086
      @jemilahelil4086 Před 7 měsíci +1

      እናትህን አላህ ጀነተልፊርደውስ ይወፍቃቸው አንተም ብርታትና ጥንካሬ ይስጥህ ዱዋ አድርግላቸው አብሽር

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Před 7 měsíci +1

      አላህ የጀነት ይበላቸዉ እኔም እናቴን በስደት ነዉ ያጣሁት አባቴም ገና ሀገር እንደነበርኩኝ ነዉ ያጣሁት

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 7 měsíci +1

      አላህ ይዘንላት አንተም አላህ ይሶብርህ

    • @hawolatglta2608
      @hawolatglta2608 Před 7 měsíci

      አላህ ጀነት ይወፍቃቸው አተም ዱአ አድርግላቸው

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 7 měsíci +18

    እንዲህ መልካም ሰው ሲገናኝ ከ እስቷዝ ኑሩ ቱርኪ ጋዜጠኛው ሱራፌል ጀዛኩም አላህ አላህ መልካም ስራችሁን ያብዛላችሁ

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před 7 měsíci +21

    እናመሠግናለን በጣም ትልቅ ሰው አንደበተ ጣፋጭ ንግግሩ ሁሉ ትምህርታዊ የሆነ ኡስታዝን ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ በተመስጦ አዳምጨ ሁሉ ቦታ ነው ሼር ያደረኩት ደጋግመን ክፍል 2 እያለ ይቀጥል እናመሠግናለን ::

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Před 7 měsíci +5

    በኔ እይታ ጭንቀት ማለት አላህን በሚገባው አለማወቅና ትክክለኛውን የሂወት አላማ አለማወቅ ነው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci +20

    አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም
    የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ
    የኛ የሙስሊም መምህሮች በመስጅድ በተለያየ ፕሮግራም ስለምነታችን ስለሰላም ነው የሚያስተምሩት ጥላቻ የሌለበት አልሃምዱሊላህ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 7 měsíci

      ???????? Era tey le eiwenet meskiri le eiwnet nuri sint alu tilacha yemesebiku ye muslim asitemariwoch ..... kirstyanochin selam atibelu le bealachew enkuan aderesachu atibelu ke kirstyan atigizu ke hulu neger le muslim kidmeya situ eyalu beye meskidu , be daeiwa yasitemeralu ...... le eiwent sinnor ke fatariyachen mihret enagnalew ke fetari erk selam erzik enagenalen ok !!! !!! !!!

  • @user-ux9dn2hz3e
    @user-ux9dn2hz3e Před 7 měsíci +36

    እኛም የምንሰማውን የምናየውን ከመረጥን ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ትጠየፋለች ጥሩ ዜጋ ይፈጠራል ስለዚህ እናበረታታቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱ❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 8 měsíci +19

    አቦ ውስታዝዬ አላህ ያቆይል ምርጥ ወድሜ ውስታዜ❤❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 7 měsíci +17

    ወላኢ መድረኩ በጣም ያምራል ጋዜጠኛው አለባበሱ እርጋታው። ኡስታዝ አገላለፅ ማሻ አላህ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰👍👍🫶🫶🫶🫶

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y Před 8 měsíci +33

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Před 7 měsíci +3

    አልሀምዱሊላህ አላ ኔእመተል ኢስላም እስልምና ውስጥ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አለው ማስረጃው ከቁረአን ነው ያረብ ሙስሊም አደርገህ እንዴፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zx1px4im7i
    @user-zx1px4im7i Před 7 měsíci +3

    ሁሌም የምኮራበት እስልምናዬ ❤️❤️የአላህ የሀገሬ ሰላም እኔም ናፍቆኛል ያረብ ሰላሙን ይመልስልን

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před 7 měsíci +6

    🙏👏የእዉነት አንደበት እሩት አላህ ሺይ አመት ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ያኑርልን ይጠብቅልን🙏👏💚💛❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 7 měsíci +13

    ❤❤ማሻአላህ የኔ ምርጥ ኡስታዝ ፍዝዝ ብየ የስማሁት ባያልቅ ብየ ተመኘሁ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před 7 měsíci +13

    የምርጥ ወንድም አባት ና ጋደኛ ተምሳሌት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ባለህበት ሁሉ አላህ ሰላምህን ያብዛው

  • @fatumaahmed-vg6kk
    @fatumaahmed-vg6kk Před 7 měsíci +8

    ቪድወወቹ እየተቆራረጡ ቱክቶክ ላይ አይቼ ነበር ምን ላይ እንደነበረ ገና ዛሬ አገኘሁት ሙሉውን ላየው ነው ግን አገባብ የፕሮግራሙ ስም ቀልቤን ገዛው ❤👌በዛ ላይ የየቲሜች አባት ኡስታዜ ኑሩ ቱርክ📿🇪🇹

  • @MuhamedEnderis-xm9ki
    @MuhamedEnderis-xm9ki Před 7 měsíci +21

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያተ አይነቶችን እላህ ያብዛልን

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 7 měsíci

      ተቃሩቀል አድያን ስለሚያምን ሸሪአን ስለሚኻልፉ ነዋ

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 Před 7 měsíci +19

    🙏🙏🙏ኑሩ ቱርኪ አንድ ሠፈር ነበርን❤️

  • @user-nu7eq7ml9m
    @user-nu7eq7ml9m Před 7 měsíci +8

    ሚድያን መጠቀም ለበጎ ከሆነ ያምራል
    የሚሳዝነው አእምሮችን የተሰረቀው በሀሰት ሆነ ከሌላው የምንሰጠው ላክ ከንደዚህ አላየሁም ግን ለምን ይሆን ጥያቂው ለሁላችን !!!

  • @dagmawidada7828
    @dagmawidada7828 Před 5 měsíci +1

    የዕውቀት ውጤት ሀይማኖት ጾታ አይለይም❤❤❤

  • @user-kb5vu6kr3l
    @user-kb5vu6kr3l Před 7 měsíci +13

    ኡስታዝና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምግብ እኮው ነው ንግግርህ ሱራፌልአንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ስላቀረብክልን

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Před 7 měsíci +10

    ወላሂ ወላሂ በጣም የማከብርው ኡስታዝ ❤

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před 7 měsíci +9

    ኡስታዜ ንግግሮችህ እንደ ማር ይጣፍጣል❤❤❤

  • @asahseid689
    @asahseid689 Před 7 měsíci +3

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 7 měsíci +4

    የደሀዎች አባት ሙስሊም/ክርስቲያን ሳይል የሚረዳ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሳዳምጠው ብውል አይሰለቸኝም በጣም ውብ ኘሮግራም ጋዜጠኛ እናመሰግናለን እርጋታህ ደስ ይላል

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 Před 8 měsíci +84

    ኡስታዝ ኑሩ ሰላም ላንተ ይሁን
    የረሳኸው ነገር አለ
    ደጃዝማች ዑመረሰመተር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አብረን ተምረናል።
    ለዑመርሰመተር ት/ቤት ጎበዝ ኳስ ተጨዋች ነበርክ!
    32 ቀበሌ ጫካ ሜዳ በሚካሄደው ውድድር ላይ ተቃራኒ ሆነን ተጫውተናል። እኔ ወጥሬ በደንብ ስከላከል ነበርና በበነጋታው 1 ዓመት ብቻ በተማርኩበት መድሃኒያለም ብራንች ት/"ቤት ተገናኝተን አንበሳው ትናንት አላሳልፍም ብለኸኝ ነበር ብለህ የአድናቆት አስተያየት ሰጥተኸኛል።

    • @user-kx3fy7jh4s
      @user-kx3fy7jh4s Před 7 měsíci +1

      ኣብሽር ወድሜ

    • @hayuti7346
      @hayuti7346 Před 7 měsíci

      😍😍

    • @abdusomed8240
      @abdusomed8240 Před 7 měsíci +4

      Wow ትልቅ ሰው የረጅም አመት ገጠመኝህን አልዘነጋህም👏👏👏

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc Před 7 měsíci

      ማሻአላህ ጎበዝ አስተወይ ነህ❤

  • @jamelajj4098
    @jamelajj4098 Před 7 měsíci +12

    አትዘባርቁ የመሬምን ፈለግ እና ትእዛዝ ያከበርንላት እኛ የሙስሊም። ሴቶች ነን ምንከተላት ዝሙት እርቃን እየሄዳቹ ማርያምዬ ብትሉ ዋጋ የለውም ማርያም እደናተ ሰገጤ ሴት አይደለችም ጥብቅ የሆነች የነብይ እየሱስ የተከበረች እናት ናት ማንም እድታማልድ ፍቃድ አልሰጣትም

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e Před 7 měsíci +9

      ንግግርሽን አሳምሪ አላህ ነብዩላህ ሙሳን ለፊርአውን ወደ አላህ እድጠራው ሲያዘው ለዘብ ባለ ንግግር አናግረው ነው ያለው

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 7 měsíci +4

      ከኡሰታዝ ሰነምግባር ትንሸም ቢሆንኳን ተማሪ ሳትሳዴቢ ምከሪ ሰዲቡን ምን አመጣወ

    • @shamesuabdoabdo
      @shamesuabdoabdo Před 7 měsíci +3

      እስልምና የምያስተሚረዉ ጥሩ ሥነምግባር እንድንላበስ ነዉ የምያስተምራዉ

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 Před 7 měsíci

      ኢንሻ አለህ እንዳንቺ ካለ ጠባቡ አላህ አደራውን በምንም በምንም አያገናኘኝ......customer ሆነሽ ቢሆን አትምጪ ...... ካንቺ እነዛ እርቃን ያልሻቸው ሰለሜ ናቸው......ከአጀማመርሽ እስከ አጨራረስሽ አስቀያሚ.... ሰዎችን አንቋሸሽ ጀነት ልትገቢ እ የኔ አላህ የልብ መርማሪ የሆነ ነው...... የዘለፍሻቸው የእያንዳንድ ሰዎች አዳ አለብሽ ..

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 7 měsíci

      ​@@nejat61ahmed11 የአላህ አሁን ስለጀነት ለምን ታወራላችሁ ጀነት በኔ እጅ ነው አልሽሳ ሱብሀን አላህ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před 7 měsíci +3

    ከአለባበስህ ጀምሮ መልካም ስብዕን ያለህ የተከበርክ ዝግጅት አቅራቢ ነህ ክብር ይገባሃል

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před 6 měsíci +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ❤❤በርቱልን

  • @seidatube419
    @seidatube419 Před 7 měsíci +6

    የየቲሞች አባት ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @seidahmed6786
    @seidahmed6786 Před 8 měsíci +30

    የሀይማኖት አባቶች እየሰሩ አይደለም ያለው ኡስታዝ ተመቸኝ ውስጤ ያለውን ነገር ነው የተናገረው ሞዴል የማደርገው ሰው ነበር ያጣሁት ማንን አይቼ ሰምቼ ልፅናና ረብሻ በበዛበት አለም ጥሩ ሞዴሎች ያስፈልገናል

  • @IbenMuktar-ll6dw
    @IbenMuktar-ll6dw Před 4 měsíci

    ማሻአላህ ኡስታዛችን አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ ያቆይህ አርትስ ቲቪ 1ኛ ምርጫዬ ነው ኑሩልኝ❤

  • @user-mb2rv2pg4b
    @user-mb2rv2pg4b Před 6 měsíci +2

    ስርአትና ትህትና አላህ እርጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 7 měsíci +8

    ጠያቂዉንም ሳላደቅ አላልፊም ወገናችን ክበርልን

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 Před 7 měsíci +3

    አርት ቲቪ አውቆበታል እንደዚ አይነት ውዪይት ቀጥሉበት ኡስታዝ አላህ ይጨምርላቹ ይጠብቃቹ 😍😍😍👍

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 8 měsíci +13

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 Před 6 měsíci +2

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየሀይማኖቱ በየብሄሩ ሰብአዊነትን ቢላበስ ሀገራችን ችግር ሚባል ነገር አይኖርም ነበር ኡስታዙና እናመሰግናለን
    አርትስ ቲቪ በርቱ እደጉ ተመንደጉ

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g Před 7 měsíci +7

    ማሻ አላህ የኡስታዝ ምላሽ የጠያቂው ወድማችን ስነስርአት አዳማጭ መሆንህን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @MohammedJuhar-rk4pf
    @MohammedJuhar-rk4pf Před 6 měsíci +4

    አስታዝን በጣም አመሰግናለሁ አዘጋጁ ደግሞ እንደዚህ የሁለቱ እምነት ሰዎች በተለይ በሚያቀራርቧቸው ጉዳዮች ላይ መነጋገር ቢለመድ ለጋራ ሀገራችን ሰላምና እድገት ጥሩ ጅማሮ ስለሆነ አቅራቢውን አከብራለሁ ::

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Před 7 měsíci +7

    ኡስታዜ አሏህ ያክብርህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-uj4el6vt6x
    @user-uj4el6vt6x Před 6 měsíci +1

    ትክክለኛ አማኞች የተገናኙበት የናንተን አይነት ያብዛልን ለህዝቡም ልቦናውን ያስፋልን አሚን

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 Před 7 měsíci +7

    ኡሰታዝ ኑሩ አላህ ይጠብቅህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gultanassir5622
    @gultanassir5622 Před 5 měsíci +1

    ኡስታስ በጣም ትክክል ብለሃል የሀይማኖት አባቶች አሁን ያለዉን ትዉልድ የሚመጥን ትምህርት እየሰጡ ነው ለማለት ይከብዳል ፡

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 7 měsíci +8

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Před 6 měsíci +1

    የእስላምን ውበት አየሁ ረጂም እዲሜ ኡስታዙና🌹🌹🌹

  • @ekram2819
    @ekram2819 Před 6 měsíci +2

    ኡስተዝየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 Před 7 měsíci +4

    ሀቢቢ ኡስታዛችን ሁላችሁም ታምራላቹሁ

  • @AbduHumed-bb9ix
    @AbduHumed-bb9ix Před 3 měsíci

    ኡሰታዜ አላህ እውቀት ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @hawa406
    @hawa406 Před 7 měsíci +5

    ኡፍፍፍ ኡስታዙና ለአሏህዬ ብዬ ስወድህኮ ንግግሮችህ አይሰለቹኝም አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤❤

  • @nurahmed-mc7bh
    @nurahmed-mc7bh Před 7 měsíci +4

    ኡሰታዝ በርታ የአንት ትምህርት ሂውትን ይቀያየራል

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 Před 6 měsíci +2

    ,አላህ ይጠብቅህ,ኡስታዛችን

  • @Berhan_Zem_Berhan
    @Berhan_Zem_Berhan Před 7 měsíci +1

    እንደናንተ ያሉ ኡዝታዞችን ያብዛልን 🙏🏽የኢትዮጵያ ሰላም በደናንተ አይነቱ ኡስታዞች ይገነባል በእነ አህመዲን ጀበል አይነቶቹ ዘረኞች ኡስታዞች ደግሞ በዘር ቋት ውስጥ ገብተው ሃይማኖትና ፖለቲካን እያምታቱ እገርን አደጋ ላይ ይጥላሉ‼️
    እኔ እነ ሃጂ የኑስ ሃጂ ዘይኑ መርቀውኝ ነው ያደኩት ሰፈሬ ውስጥ ጥልልቅ አባቶች ቁርአን ቤት ጊቢ ኳስ ተጫውተን ነው ያደግነው

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před 7 měsíci +5

    እምነትህ የጸና ይሁንልህ።

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před 7 měsíci +7

    ያኡስታዝ አላህ ይጠብቅ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ Před 7 měsíci +9

    ማሻላ በጣም የሚገርም ትምህርት ቀስሜበታለሁ በርቱልን አላህ ሀገራችን ህዝባችን አምን ሰላም ያድርግልን

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Před 7 měsíci +1

    ዋው ምርጥ ንግግር ኡስታዝም ጋዜጠኛውም እርጋታቸው ንግግራቸው ደስ ይላል

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g Před 7 měsíci +7

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v Před 6 měsíci +1

    በኡዝታዝ ቱርኪ ኑሩ ስበብ ሁለት ክርስቲያኖች በቲክቶክ እማውቃቸው እስልምናን ተቀብለዋል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 7 měsíci +1

    እስታዛችን አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @muhammedmenja-fn3br
    @muhammedmenja-fn3br Před 7 měsíci +1

    የኢቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Před 4 měsíci

    የማከብረዉ ኡስታዝ አላህ ሀያት ይስጥህ

  • @Berhan_Zem_Berhan
    @Berhan_Zem_Berhan Před 7 měsíci +1

    ሙዲን የሚባል የኳስ አስማተኛ በጣም አስቂኝ አዝናኝ ታላቅ ወንድም ነበረው ድሮ ልጅ ሆኜ በጣም አውቃቸዋለሁ ምርጥ ልጆች ናቸው ሃሌሉያ ትምህርት ቤት ስንማር

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 7 měsíci +4

    ሰላም አሌይኩም ለሁላችሁም አላህ ምንዳህን ይክፈልህ ጀዛክ አላህ ኼይር ኡዝታዞቻችን አላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ኡዝታዝ ካምል ጣሀን በሚሰጠው ትምህርት እንዲሁም አንተ የምትሰጠው የእስልምና ትምህርቶች በጣም ልብ የሚነካ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ይህ ትምህርት ከተለያዩ ሀይማኖቶች ጋር ያግባባናል እኛ ሙስሊሞች በጣም ሀይማኖታችንን ብዙዎች በደንብ ሳይረዱት ይጠሉታል አሁን አልሀምዱሊላህ በመድረክ ላይ ቀርባችሁ በመናገራችሁ ትልቅ ደስታ ነው ይህ ድሮ ነበር መሆን የነበረበት በሉ ለኢትዮጵያውያን ህዝብ በሙሉ ሰላሙን ያውርድልን አሜን ።

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 7 měsíci +5

    ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ
    ሰላቀረባችሁልን እናመሠግናለን ሰላም ለሀገራቺን❤

  • @hfghf4522
    @hfghf4522 Před 7 měsíci +4

    ኡስታዝ ኑሩ የሰፈሬ ልጅ የ31ልጅ አላህ ይጠብቅህ፣💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @maryem9100
    @maryem9100 Před 7 měsíci +1

    ይሄን ሚድያ ገና ለመጀመራ ግዜ እያየሁት ነወ ኡስታዝን ሳይ ጎራ አለኩኝ ደስ እሚል ውይይት ከዘረኝነት ከቦለቲካ የፀዳ ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Před 8 měsíci +9

    ማሻአላህ የአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @neimanure
    @neimanure Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ያቆይህ

  • @user-bg5vm1oo4i
    @user-bg5vm1oo4i Před 6 měsíci +1

    ኡስታዛችን አላህ እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssm1839
    @ssm1839 Před 7 měsíci +3

    ኡስታዝ አላህ ዘረህን ያብዛው አንደበትህ ጣፋጭ አትጠገብም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጠው

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Před 7 měsíci +7

    ደስ የሚል ውይይት ነው አላህ አገራችንኔ ህዝባችንን ሠላም ያድረግልን መተዛዘን መተሳሰብ ይስጠን

  • @ferihahussienali
    @ferihahussienali Před 7 měsíci +2

    ኡስታዛዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ot9nx5qo6p
    @user-ot9nx5qo6p Před 7 měsíci +1

    ኡስታዙና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mahelit
    @mahelit Před 7 měsíci +6

    የተባረከ ሰዉየ ስንት ትምህርት አገኘን እግዛአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ ከስነምግባር ስነምግባር እርጋታህ ለሁሉም ነገር ያለህ ክብርይለያል እዳንተ ሽቢኖረን ብየ ተመኘሁ ስቱ እራስ ወዳድ አንተን ቢያይ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 7 měsíci

      Adebabay lay endezi selam yaweralu beye meskidu beye betachew sint tilacha le kirstiyan alachew atitaley sis

    • @asahseid689
      @asahseid689 Před 7 měsíci

      ​​@@yonasalene2077ወንድሜ አንተ አትሳሳት እኛ ሃይማኖታችን ራሱ አይፈቅድልንም የሰውን ሃይማኖት እንድናከብር ታዘናል ለማንም ብለን ሳይሆን አሏህ ስላዘዘን ብቻ መጥፎ ነገር አናደርግም ባይሆን አንተ እስልምናን የምታይበት መነጸር የተሳሳተ ሊሆን ስለሚችል ቆም ብለህ ብታስብ መልካም ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እኛ ሁሉም ሰው እንደኛ መልካም እንዲሆንና ወደተፈጠረበት ብቼኛ ወደ ሆነው መዳኛው መንገድ ወደ ኢስላም አላህ እንዲመራችሁ ምኞታችን ነው። እስኪ ከቻልክ ደግሞ ስለ ኢስላም የተጻፉ አንዳንድ መጽሃፎችን ለማንበብ ሞክር ያን ጊዜ ኢስላም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ይሆንልካል። ስለ ኢስላም ለማወቅ ፍላጎቱ ካለህ አብሽር የሚያስፈልጉ መጽሃፍትን እናቀርብልካለን ማወቅ ይጠቅምካል እንጂ አይጎዳክም።

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 7 měsíci

      @@asahseid689 ye lela eimenet silemtakebiru new yiha hulu gif be kirstyan bete kirstyan lay yemtadersut be somali, be silite be arusi bebali ya hulu kirstyan sitared ya hulu bete kirstyan yemetakatilut endate anegager bihon betam des yilen neber bro

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 Před 4 měsíci

      አቤት ክህደት ምን ያለ ጭፍንነት ነው አንድ ያልተረዳኸው ነገር እዚህ ሌላ ያወራሉ ቤታየው ሌላ አልክ በሚገርም ሁኔታ ይህ ባህሪ የሙናፊቆች እንጂ የሙስሊሞች አይደለም ​@@yonasalene2077

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 7 měsíci +1

    ደስእሚል ትምረትነው ቀጠሉበት እረሰበረሰ ከማባሉን አንዳንድ የሀይማኖት ሰወች እደዝህ አንድ እማረገንን ይጠቅመናል

  • @user-ri7yb9on3s
    @user-ri7yb9on3s Před 7 měsíci +1

    ሱብአነላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ