"መስጊዱን አፍርሰህ ቤቷን ስራላት!!" አሉት ፡ ክፍል 1 | Comedian Eshetu with Ustaz

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2021
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
    "መስጊዱን አፍርሰህ ቤቷን ስራላት!!" አሉት ፡ ክፍል 1 | Comedian Eshetu with Ustaz
    #Comedian​ Eshetu #uztazabubaker #abubaker #islam #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusic Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 2,9K

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 3 lety +2062

    እልልልልልል የዛሬዉ እንግዳ ለየት ይላል ኡስታዝን የምትወዱ እጅ ወደላይ🙌🙌

    • @muluneshmolla4449
      @muluneshmolla4449 Před 3 lety +44

      የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታይ ነኝ.....በጣምም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው።

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 Před 3 lety +5

      👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐እህ፣ሠወደዉኮ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @richtube5245
      @richtube5245 Před 3 lety +6

      @@muluneshmolla4449 ማማማዬ እኛም ዉድድድድድድድ እንዳንች አይነቱን ያብዛልንንንን😘😘

    • @tube2611
      @tube2611 Před 3 lety +2

      🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @user-uj3cv4ln3y
      @user-uj3cv4ln3y Před 3 lety +5

      @@muluneshmolla4449 እነመሰግናለን እኛም ውድድድድ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 Před 3 lety +843

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር

    • @user-em4lr1lu8f
      @user-em4lr1lu8f Před 3 lety +4

      የኔውድ እኮን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-em4lr1lu8f
      @user-em4lr1lu8f Před 3 lety +2

      ቤትሽን ጎበኝሁት ❤

    • @faizahabeshawit8148
      @faizahabeshawit8148 Před 3 lety +6

      እናመሠግናለን ማማየ ወዲሻለሀ❤

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 Před 3 lety +13

      ትልቅ ሴት ነሽ የምር እናመሰግን አለን አላህ ያክብርልን💖

    • @user-fr8qb9ij4w
      @user-fr8qb9ij4w Před 3 lety +24

      ወይ ስንት ቀና ሠዉ አለ በአላህ አቦ የልብሽን ይሙላልሽ እዉነት ትልቅ ሰዉ ነሽ

  • @user-oc2ti1us3b
    @user-oc2ti1us3b Před 3 lety +377

    ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን አቅርብልን እሸቱ እስኪ ይቅረብልን የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @Hasina927
      @Hasina927 Před měsícem

      እኔም ባይ ነኝ

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 Před 3 lety +422

    እኔ ኦርቶዶክስነኝ ግንአቡኪና ያሴንኑሩ እሚወድ ማነው እንደኔ ቅንልብ እሩህሩህናቸው

    • @mominamohammed9758
      @mominamohammed9758 Před 3 lety +1

      እንደኔ ነው ያልሺው ክክክ

    • @hanannhanann9457
      @hanannhanann9457 Před 3 lety +1

      አለቅላቂ በሰው አይማኖት ምን ጥልቅ አደረገሸ የራሷ እያረረ የሰው ታማሰላለች አለ
      ነገሩ ራሳቸው ናቸው በኦርቶዶክሰ ሰም ሚነግዱት እንጂ የኛዎቹ የሰው አይማኖት ጋር አይደርሱም ክብር ለድንግል ማሪያም

    • @supernature480
      @supernature480 Před 3 lety

      አሽቃባጭ..........0 አታለቅልቂ

    • @user-dw3bf3tp3c
      @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +2

      @@hanannhanann9457 ምን ማለት ነው ምን አለች አሁን እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እምወዳቸው አባቶችና ቤተስቦች አሉ ከክርስትና ምቀኛ እንደናተ አይነቱ ባለጌ ነው በሀይማኖት እየገባ

    • @user-hs7lx8zw3m
      @user-hs7lx8zw3m Před 2 lety

      አላህ ሂድያ ይሥጥሽ ሁቢ😘😘😍😍

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 Před 3 lety +1429

    እኔ ኦርቶዶክስ`ነኝ ግን` ማነው እንደ እኔ`ኡስታዝ አቡኪን`የሚወድ` የሰው ልክ ነውኮ 👍ኑርልን እውነት

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety +11

      ኑሪልን ሂዊ ቅንሠው 💘💘💖

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 Před 3 lety +8

      ሂዉ እህት እናመሰግናለን አስተዋይ እዳች አይነትወቹን ያብዛልን 🌺🌺🌺💐💐💐

    • @zakiyasafa3298
      @zakiyasafa3298 Před 3 lety +2

      Iìiiìi

    • @zakiyasafa3298
      @zakiyasafa3298 Před 3 lety

      @@user-sj9hp2pp4p o990ù⁸⁹are

    • @AdA-zu3cp
      @AdA-zu3cp Před 3 lety +1

      Austaz nurellen

  • @meseretabebe7092
    @meseretabebe7092 Před 3 lety +1005

    እኔ ክርስቲያን ነኝ👈👈 ግን በጣም የምወደው የማከብረው መልካም ቅን ሰው

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 3 lety +303

    የተዋህዶ ልጆች ኡስታዛችንን ስላከበራችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety +3

      እኛ የምናምረው እንደዚ ነው ማማ አክባሪያቸው ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před 2 lety +1

      @@hanahosaye9480 አለህ ያክብረሺ ሀናዬ

  • @user-nx7zb1je8i
    @user-nx7zb1je8i Před 3 lety +285

    ኡስታዝ አቡኪ ሁሌም ላንተ ከነቤተሰቦችክ ሰላምን እመኝልካለው እንደ አንተ አይነቱን ሙስሊም ያብዛለን ኦርቶዶክስም ብሆን ላንተ ልዩ ቦታና ክብር አለኝ እግዚአብሔር። እድሜ ይስጥክ ማነው ኡስታዝ አቡኪን እንደኔ ልዩ ቦታ ያለው በላይክ ግለጽልኝ

  • @farahmedia5126
    @farahmedia5126 Před 3 lety +1483

    _እሼ ፕሊስ ያሲን ኑሩን አቅርብልን ፕሊስ ፕሊስ_ እስኪ በኔ ሀሳብ ያሚስማማ በላይክ ይግጨኝ

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o Před 3 lety +32

      ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከሚድያ ጠፍቷል አላህ ባለበት ሰላሙን ያብዛለት

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 3 lety

      @@user-oq1il9qc1o amin

    • @kasunabalayzamanawinatyellem
      @kasunabalayzamanawinatyellem Před 3 lety +11

      ጃግና እኔም እዳግማዋሌሁ ያስን ኑሩን ያቅሪብልን

    • @muniradellbo2577
      @muniradellbo2577 Před 3 lety +2

      እኔም

    • @sualihabrha8326
      @sualihabrha8326 Před 3 lety +10

      ኡስታዝ ኢንጂኔግ በድሩ ሁሴንም ይቅረብ

  • @medi4322
    @medi4322 Před 3 lety +749

    ያሲን ኑሩ ም ይቅረብልን የምትሉ ላይክ

    • @hjfury1995
      @hjfury1995 Před 3 lety

      👍

    • @Az-mz1tk
      @Az-mz1tk Před 3 lety +1

      @@hjfury1995
      P
      Ok
      K

    • @user-th3xg6pi4n
      @user-th3xg6pi4n Před 3 lety +1

      ኡሰታዝ ተዉሂድን ሰስተመርን እንጂ ኮሚድያ ፈልም ሰሰራ ያሰፍራል

    • @medi4322
      @medi4322 Před 3 lety +2

      @@user-th3xg6pi4n አይ አለማወቅ የቱ ጋ ነው ኮሚድ ፊልም የሰራው ከገባቹ ይሀም ትምህርት አዘል ፕሮጋራም ነው እደት ይሀን መረዳት ያቅታል

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v Před 3 měsíci +1

      አወ ይቅረብልን ኡሥታዞች በየመዲረኩ ሢቀርቡ እውነታውን ሢያቁት ክርስቲያኖች አይናቸው ይገለጣል ማለት ይሠልማሉ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 3 lety +94

    የሞሰሊሞች እሱተዝ የሆኑትን ከልቤ እወዳችዋለሁ ትምህርታቸውን እከታተላለሁ ....እሱተዝ አቡ በክር እና ያሲን ኑርን ትልቅ እድሜ .....እግዚአብሔር ይጠብቅልን ....❤👈

    • @tube9320
      @tube9320 Před 3 lety

      አላህ ኢዲያ ይስጥሽ /ህያረብ ❤

    • @gesges7385
      @gesges7385 Před 2 lety

      @@tube9320 አይበልም

    • @user-wm2xt2no4e
      @user-wm2xt2no4e Před 2 lety

      አላህ ይውደድሽ ሀቢበቲ

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 Před 3 lety +129

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ጥሎብኝ ኡስታዝ አቡበከርን እጅግ በጣም የምወዳቸው ታላቅ የተከበሩ ሰው ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 Před 3 lety +523

    አቡኬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +704

    በለው በለው የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው እንግዳ አቀረብክልን ኡስታዝን ለማድነቅ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብንም በጣም ነው የምወደው አማርኛው ለጆሮ ሙዚቃ የሚመስል ዜማ አለው እናመሰግናለን እሼ ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛል‼️🙏

  • @user-kr1jp5sv1f
    @user-kr1jp5sv1f Před 3 lety +29

    አልሀምዱሊሏህ ለአሏህ ሱባሀነ ወተአሏ እጥር ድርብ የሆነ ምስጋና ይገባዉ ድኔን ኢስላም አድርጎ መመሪያየን ቁራአን ስራየን በነብዩ ሱና ላደረገልኝ ፈጣሪየ

  • @samihana5182
    @samihana5182 Před 3 lety +87

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እኝህን አባት በጣም ነዉ የምወዳቼዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እደናተ ያለዉን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm Před 3 lety +456

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እንደው ጥሎብኝ ኡስታዝ አቡበከርን በጣም ነዉ የምወደው ቅን እሩህሩህ አንደበተ ርቱህ ወዘተርፈ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ዘንድ ፀሎቴ ነው መሰሎችህን ያብዛልን

    • @user-ky6rx8sp2f
      @user-ky6rx8sp2f Před 3 lety +1

      አላህ ይውደድሽ

    • @as-vs8zm
      @as-vs8zm Před 3 lety +1

      @@user-ky6rx8sp2f አሜንንንንን

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f Před 3 lety +5

      ሲጀመር. የኛ እስታዞች. ሁሉም ቢሆኑ. አንድ ናቸው ልዩ ናቸው. በየቀረቡበት. ለሁሉ ሰላም ነው ምኞታቸው ኑሩልን አንችንም. ያክብርልን ስራቸው የሚያሶድዳቸው

    • @as-vs8zm
      @as-vs8zm Před 3 lety +1

      @@user-uv9pi4tn3f አቡበከር ይለያል

    • @lemaem4427
      @lemaem4427 Před 3 lety +1

      ላንቺም መልካሙን ነገር ያመቻችልሽ ዘንድ ዱአ አደርግልሻለው

  • @user-yw2mz7hx2r
    @user-yw2mz7hx2r Před 3 lety +473

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ይህን የተከበር ሰው በጣም ነው የምዉደዉ

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 Před 3 lety

      🙏🇪🇹❤

    • @user-bt9ig3ml6x
      @user-bt9ig3ml6x Před 3 lety

      እኔም አህት

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 3 lety +1

      ሲጀመር የአማራ ሙሰሊሞች ተወዳጅ ናቸው😍😍የኦሮሞዎቹ አሉጅ😏እነ እረደው

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 Před 3 lety

      😂😂😂😂👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

    • @user-zs3qh6xs3w
      @user-zs3qh6xs3w Před 3 lety

      ማማየ እኚም እንወዲሺለን

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 Před 3 lety +89

    ማነው እንደኔ አቡኪ ሲታሰር በለቅሶ የተሰቃየና የሚወደው 😍😍😍😍

  • @seadymam3146
    @seadymam3146 Před 3 lety +261

    በቀጣይ ኡስታዝ ያሲን ኑር ይቅረብ የምትሉ👍

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +230

    ሙሲሊሞች ሰወዳችሁ😘😘 ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ🥰

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 3 lety

      😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 Před 3 lety

      እናመሰግናለን ዉድዋ😘😘😘😘

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety

      አሚንወገናችን

    • @uaquqa685
      @uaquqa685 Před 3 lety +1

      እናመስግናለን

    • @amira7372
      @amira7372 Před 3 lety

      እናመሠግናለን

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g Před 3 lety +287

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህን ሰውየ በእጅጉ አከብረው አለሁ እድሜና ጤና ይስጠወት

    • @user-xi9lb9bv2f
      @user-xi9lb9bv2f Před 3 lety

      ፈጣሪ ያክብርልኝ አሚን

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 Před 3 lety +1

      የኔምርጥ 💞እዴችአይነቷን እጥፍድርብያብዛልን ውዴ እስበስ የሜባሉትን ፈጣሪ ልበይስጣቸው ሰብአድርጉኝእስኪ

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 3 lety +1

      @@user-xi9lb9bv2f እኛ እኮ አሁን ፖተሊከኞች መጠው አጣሉን እንጂ ድሮም ይዘን እንዋደዳለን ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት እኔም እወዳቸዋለሁ ።

    • @mdjamal4583
      @mdjamal4583 Před 3 lety

      አላህያክብርሽ

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety

      ክበሪልን ውዴ🌹🌹🌹

  • @natytube3604
    @natytube3604 Před 3 lety +76

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን....እወደዋለሁ ምናምን ምትሉ ሰወች ትገርሙኛላቹህ እኛ ኢትዬጲያዊያን ለመዋደድ ሀይማኖት ገድቦን አያቅም ለወደፊቱም አይገድበንም

    • @fekadetigat7007
      @fekadetigat7007 Před 2 lety +1

      ኡስታዛችንን በጣም እወዳችዋለሁ

  • @lovelifelovelife8121
    @lovelifelovelife8121 Před 3 lety +49

    I am Christian I really love this man great teacher ❤

  • @tigistmulugeta9247
    @tigistmulugeta9247 Před 3 lety +169

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እንደው ጥሎብኝ ኡስታዝ አቡበከርን በጣም ነዉ የምወደው ቅን እሩህሩህ አንደበተ ርቱእነው

  • @user-vb4xn2qi9y
    @user-vb4xn2qi9y Před 3 lety +250

    እግዚአብሄር በጣም የምወደው መምህር ነው የእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety +3

      ለአንችም እድሜእና ጤና ይሥጥሽ ውዴ😍😍

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 Před 3 lety +2

      ፈጣሪ ባሉበት እድሜና ጤና ይስጦት እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ 1000 አመት ኑርልን

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 Před 2 lety +1

      ሰብለ ከልብ እናመሰግናለን እህት

  • @marya.a3915
    @marya.a3915 Před 3 lety +60

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ወንድሞችና እህቶች ለኡስታዛችን ላላችሁ አክብሮት እና ፍቅር እውነተኛ የኢትዩጵያዊነት ምሳሌነት ነው ተባረኩ!!!!

  • @safinasafina1881
    @safinasafina1881 Před 3 lety +35

    አቡኬ አቡኬ ወንድሜ የእስልምና ብርሀን እረጅም እድሜ ....................

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 3 lety +107

    ይህ ኡስታዝ የሚናገረው ነገር ለሁሉም እምነት ተከታይ የሚመጥን ነው ምክርያቱም የራሱን ይወዳል የሰውን ያከብራል ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +106

    የምንወድህ የምንሳሳልህ ኡስታዝ አቡበከር ከጠላት ስራ እግዚአብሔር ( አላህ) ይጠብቅህ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ ።

    • @binthussen4714
      @binthussen4714 Před 3 lety +2

      አንችንም አሏህ ይጠብቅሽ

    • @jaz249
      @jaz249 Před 3 lety +1

      አሚን። አስተዋይ ሰው ይመርቅ

    • @zinetsayid942
      @zinetsayid942 Před 3 lety

      Anchenm allhi ytmkesh mamy

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 Před 3 lety +34

    እሼ እኔ ኩዌት እያለሁ ማዳሜ ስለእስልምና ስትነግረኝ የመጀመሪያው አዛን ያለው ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ነግሪያት ተገርማለች እኔም ኮርቼበታለው ግን ኦርቶዶክስ ነኝ

    • @user-fp9kw3vc9n
      @user-fp9kw3vc9n Před 2 lety +2

      ብራቮ የኔ ቆንጆ አበጀሽ አልሃምዱሊላህ ቢላል ኢትዮጵያዊ ነው ትክክል

    • @user-ji5pu8jg6u
      @user-ji5pu8jg6u Před 2 lety

      ዋው 😍😍😍😘

    • @hasinashemesu7336
      @hasinashemesu7336 Před 2 lety

      አንደኛ በምን አወቅሽ እኔ ደሞ ያእነቱ ተከተይ ሰትሆኚ በመቅሽ ኮራውብሽ

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ እሸቱ እንደነ ኡስታዝ ምርጥ የእስልምና ሊቆችን ማስተናገድህ አንዳንድ ብዥታ ላለባቸው ግልፅ ያደርጋል!አላህ አብዝቶ!እናንተንም ህዝባችን አገራችን ይባርክ!!!🤲🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamfiker9952
    @selamfiker9952 Před 3 lety +192

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት በጣም የማከብራቸው ሰው ቢኖር እርሶን ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እደ እርሶዎ አይነት ያብዛልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z Před 3 lety +125

    የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ እሼ ከልጆች ጋር ልጅ ከአዋቂ ጋር አዋቂ ከአስቂኝ ጋር ሳቂታ ቁምነገር ላይ ቁምነገረኛ ካዘኑት ጋር ከአዘኑት በላይ አዛኝ ሁሉን መስሎ እሚቀርብ ድንቅ የሚዲያ ሰዉ በርታልን

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen5643 Před 3 lety +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ንግግራችሁ በቃ ትክክለኛ ሙስሊም ማለት እርሶን ነው እኔ ስለማከብሮት ነው እርሶ ያልኩት እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ሙስሊሞች አዳምጡት በጣም ብዙ ትማራላችሁ በተለይ የሰውን እምነት ለምታጣጥሉት ይሁን ይሄን ትምህርት

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před 2 lety

      እስልምና አይፈቅድም የማንንም ሀይማኖት ማንቋሸሽ: ማንም የፈለገውን እምነት መከተል መብቱ ነው

  • @user-gg8nd4mo1h
    @user-gg8nd4mo1h Před 3 lety +2

    ጀዛኪላህ ከይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 Před 3 lety +105

    አንደበቱ ጣፋጭ ንግግሩ እንዴት ደስ እንደሚል
    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ነው የማከብረው ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጠው 🙏

  • @ayeleemyu6354
    @ayeleemyu6354 Před 3 lety +97

    እሺ ምርጥ ሰው ከምር የምታቀርበውን ሰው ታውቃለክ እውነት ነው የምልክ ኡስታዝን ከልብ ነው የምንወደው አስተዋይ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ሌላ ምንም አልልም።

  • @user-mg3io3sw9h
    @user-mg3io3sw9h Před 3 lety +14

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሄ ሰው ግን በጣም ነው ምወደው 🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +12

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ኡታዝ አብበከርን በጣም በጣም ነው የምወዳቸው እንደእርሶ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před 3 lety +230

    እኔ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣማኝ ነኝ ግን እጅግ በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተላቸው ምርጥ ኣባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት ኣባቴ 🙏🙏🙏

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 3 lety

      😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@munanasir3493 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 Před 3 lety

      እናመሰግናለን ዉድዋ😘😘😘😘

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 Před 2 lety

      ሰላም ከልብ እናመሰግናለን እህት

    • @enatehiwote917
      @enatehiwote917 Před 2 lety

      እናመሰግናለን ውዷ

  • @user-mw4jg4ft9i
    @user-mw4jg4ft9i Před 3 lety +114

    ዉይይኸንመምህርስወደዉ ፈጣሪእረጅምእድሜይስጥህ ምርጥሰዉ

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety

      ለአንችም እረጂም እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ ቅን😍😍😍

    • @H.A.A.N
      @H.A.A.N Před 3 lety

      Lanchim rejim edeme ysstesh

  • @yuons1239
    @yuons1239 Před 3 lety +58

    Abu yader
    Oztaz sadik yme falg kala
    Like 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jemijemi7733
      @jemijemi7733 Před 3 lety

      አቡ ሀይደር ጊዜ የለዉም ቢቀርብ አነጋገሩን ሰምተዉ ሰወቹ ሌሎችን ኡስታዝ ትቸዉ አቡሀይደርን ብቻ ነበር የሚሰሙት

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 3 lety +11

    ከምንም በላይ እኔ ደስ የሚለኝ የኡስታ ዝ አቡበክር ሳቅ ፈገግታ በጣም ነው የምወደው እኛ የኢስላም ብርቅዬ ኡስታዜ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅልን

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f Před 3 lety +64

    አይጠገቡም ኡስታዘ መልካም ንግግራቸው አደበተርቱ ረጅም እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ሲበዛ ወዶታለው በፀጋ ኑሩልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 Před 3 lety +84

    እንዴት የተባረከች እናት ናት አንተን የውለደች እውነትም እንደማር የጣፈጠ ትምህርት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ሽፍን ክልል አርጎ ይጠብቅል በእውነት ታሳሳለህ አላህ ይጠብቃቸው እስከ ቤተሰብህ❤️

    • @jaz249
      @jaz249 Před 3 lety +2

      😍🥰አንችም አተያይሽ አስተዋይ፣ አንደበትሽ ጣፋጭ፣ እንደስምሽ መልካም!

    • @zinetsayid942
      @zinetsayid942 Před 3 lety

      Amen mamaya

  • @cell5230
    @cell5230 Před 3 lety +21

    የተዋሂዶ ልጆች ኡስትዝን እንካደከበረቹ ፋጣሪ የክብረቹ የሙስሊም እምነት ተካተዮች ሁለቹህንም አላህ ይጣብቀቹ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +14

    የምወድህ አቡኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነቴነው ውስጤ ነህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አቡኪ አባቴ ስወድህ የኛ ምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 Před 3 lety +144

    እኔ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ሁስታዝ አቡበከር ስወዶት 😍😍💕💕🙏🙏🙏

  • @kidist6498
    @kidist6498 Před 3 lety +36

    እድሜ ይስጦት ኡስታዝ በጣም ነው ምወዶት የምር

  • @negash7146
    @negash7146 Před 3 lety +7

    በጣም እናመሰግንሃለን ኡስታዝ አቡበከር ስላቀረብክልን
    ትልቅ እውነተኛ የሃይማኖት አስተማሪ የሰው መብት አክባሪ እንዲሁም ፅኑ ኢትዮጵያዊ
    ጤናና እድሜ አላህ ይስጥህ አቡኪ

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 Před 3 lety +24

    የወሎ ወዘና ጎልቶ የሚነበብበት አቡበክር አህመድ።እንወዳሃለን።

  • @almuhsin9841
    @almuhsin9841 Před 3 lety +65

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን
    ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን
    ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን
    ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን

  • @user-xr7fn7nu1u
    @user-xr7fn7nu1u Před 3 lety +269

    ወላሂ እንደሸቱ በኢትዮብያ የማደቀው ሰው የለም ሀይማንት የማይል ከዘረኝነት ነፃ እድሜ ይስጥክ

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 3 lety +8

      እኛ መዋደድ መከባበር አለብን ፖተሊከኞች ሊያጣሉን የሚፈልጉ ለስልጣን ብለው ነው እኛ ግን ጆሮ አንስጣቸው እንዋደድ ።

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 Před 3 lety

      So true 👍

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +2

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
      ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !

    • @yousfkadeeja138
      @yousfkadeeja138 Před 3 lety

      Ameen

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@user-bx9oq2rl9w ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 3 lety +4

    በነገራችን ላይ ሁስታዝን በጣም የማደንቀው የማከብራቸው ታላቅ ስብህና ያላቸው ናቸው
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልን
    ጥሩንና መልካምን ሰው ለማመስገን የግድ በእምነት መመሳሰል የለብንም
    ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን በጣም አክባሪያቸውም አድናቂያቸውም ነኘ 👏

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 3 lety +4

    ለህይወታችንም ከሞትንም ብሁላ ትልቅ ተስፍ የሚሰጠን ቁርአን ነው

  • @tube7667
    @tube7667 Před 3 lety +60

    ሁስታዝ በእግዚአብሔር በጣም ነው የምወድህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብህ የኔ ደግ የወሎ ፈርጥ

  • @zd2105
    @zd2105 Před 3 lety +6

    ማሻ አላህ ውስታዛችን እረጅም እድሜና ጤና. ልምድ እሸቱ በጣም እናመሰግንሀለን የምንወደውን. ሰው ስለቀረበ. አሁንም ውስታዝ ያሲን ኑሩንና አቡ ሀደርን ኻሊድ ክብሩም. አቅርቡልን

  • @hayathhaya9179
    @hayathhaya9179 Před 3 lety +3

    ያሢን ኑሩና አቡበክርን አላህ እረጅ ም እድሜ ይጥልን ምርጥ ኡስታዞች ናቸዉ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +168

    በጉጉት ስጠብቅ የነበርው ተለቀቀ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ🇪🇹

    • @yacobandebrhan6359
      @yacobandebrhan6359 Před 3 lety

      Fichi newre new

    • @user-wt3ol4tb4p
      @user-wt3ol4tb4p Před 3 lety +1

      እንዴው ስወድሽ የኔ ማር በየ ሁሉም ቦታ አይሻለሁ ጀግና ኢትዪጵያዊ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ማሬዋ😘😘😘😘 ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety +1

      @@yacobandebrhan6359 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@user-wt3ol4tb4p ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 Před 3 lety +239

    *_ፍቅር ያሸንፋል የሚል በላይክ አሳዩኝማ ሀገራችን ሰላም ያዉርዲልን የሚል ያረብ🇪🇹አሹየ@ኡስታዜ😍 ዉዲ የኢስላም ልጆች እካን አደረሳችሁ የረመዳን ፆም_*

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 Před 3 lety +2

      አወ አገራችንን ሰሟን ይመልስልን ቤተብ እንሁን በቅንነት እኔ አሟልቻለሁ

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ውድ በሠላም ፀምን የምጨረሠው ያረገን አገራችንን ሠላም ያረግልን እምየ ኢትዩጵያችን

  • @samrawitdemisse1129
    @samrawitdemisse1129 Před 3 lety +4

    ሁሉ ይባርክልህ እኔም ክርስቲያን ንኝ የቱከበሩ ኡስታዝ ለሰጡን ስለ እስልምና ትክክለኞ እምነት በጣም እአመሰግናለሁ ለካስ እስልምና ይሄ ነው !! እግዚአብሄር ይስጥልኝ

    • @rezufeker9073
      @rezufeker9073 Před 3 lety

      awo islam endi new beka anyways enamesegnalen ❤️❤️❤️🇪🇹

  • @sadaali3779
    @sadaali3779 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን እሸቱ ኡድታዛችን እርጅም እድሜ ይስጥልን የኛብርሀን

  • @semutube8222
    @semutube8222 Před 3 lety +57

    በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ❤

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 3 lety +62

    ኡስታዝየ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እምነቴ አይገድበኝም አንተን መውደድ ♥️

  • @lemmagebreyesus9838
    @lemmagebreyesus9838 Před 3 lety +8

    Thank you for inviting this man of broad knowledge and great personality on your show. We need many more people like him to shape our society into peaceful and happy life.

  • @user-hg8je4vk9m
    @user-hg8je4vk9m Před 3 lety +4

    የሰውነት ጥግ ስወዳቸው ማርያምን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 Před 3 lety +92

    በቅድሚያ አሹየ እናመሰግናለን በመቀጠል የክርስቲያን ወንድምና እህቶች ለኡስታዝ ያላችሁ ክብር ከልቤ አስደስቶኛል አላህ ያክብራችሁ ! አብኬ ኑርልን እንወድሃለን !

    • @user-ik8ec4vj2x
      @user-ik8ec4vj2x Před 3 lety

      እንደማመር በቅንነት

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@rahmakemelakemela3320 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @degsew7043
    @degsew7043 Před 3 lety +82

    ምንም እምነት ይኑርህ አቡኪን መጥላት አትችልም አቡኬ we luv u

  • @user-kr7ey9gw7y
    @user-kr7ey9gw7y Před 3 lety +5

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ አቦክ
    እሲኪ ኡስታዝ ያሲን ነሩን አቅርብልን ጀዛክ አሏህ ኸይረን

  • @ethiopialoveseada393
    @ethiopialoveseada393 Před 3 lety +1

    ጣፋጭ አንደበት እናመሰግናለን እሼ

  • @meytklia446
    @meytklia446 Před 3 lety +102

    ኡሥታዝ አቡኪ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን አቡኪና የምር ኡሥታዝ ያሢኒ ሥወዳቸው ያሢኒ ፈጣሪ እድሜና ጤና ላተም ተመኘሁልህ 😍😍🙏🙏🙏

    • @Tube-rh4qe
      @Tube-rh4qe Před 3 lety

      😍😍😍😍😍

    • @umeman3175
      @umeman3175 Před 3 lety

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety

      ክበሪልን ውዴ😍😍

    • @user-tj7gi1pb4n
      @user-tj7gi1pb4n Před 3 lety

      አሚሚሚን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@umeman3175 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq Před 3 lety +84

    ክርስቲያን ነኝ ግን ኡስታስ አቡበከር ኡስታዝ ጀማል በሽር እና ሀጅ ሙፍቲ እጅግ በጣም የማከብራቸው እውነትም እስልምና ሰላም ነው የሚለውን proof ያደረጉ ታላቅ ሰወች ናቸው እጅግ አከብራቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ::ክበሩልን🙏🏽🙏🏽

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 3 lety

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 Před 3 lety

      እናመሰግናለን ዉድዋ😘😘😘😘

    • @hanu-fq7ve
      @hanu-fq7ve Před 3 lety

      እናመሰግናለን ሀያቲ አሏህ ቃጥታኛዉን መንገድ ይምራሽ ያሩሂ

    • @jaz249
      @jaz249 Před 3 lety

      እርስዎም ይክበሩልን!

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 Před 2 lety +1

    ኡስታዜ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሰወድህ በምክኒያት ነው ሁሉም እዳተ በሆኑ🙏🙏🙏❤❤

  • @misbahtube_2802
    @misbahtube_2802 Před 3 lety +21

    በእውነት አፌን ከፍቼ እያደመጥኩት 10 ዝንቦች አፌ ውስጥ ገብቶው እንኳን ልብ አላልኳቸውም
    እንዲ አይነት ፍቅርን ሰባኪና ሁሉንም አንድ አድራጊ ኣባት ያብዛልን!!!

    • @specialone1042
      @specialone1042 Před 3 lety

      እኔ እራሱ እንዳቺ💞💞💞💞

    • @user-wg5xn4sw3u
      @user-wg5xn4sw3u Před 3 lety

      kkkkkkkkየኔማር ባይገባብሽ ነበር እሚገርመኝ ንግግሩ ያጅባል አልሀምዱሊላ

    • @user-zt2lb3rv4i
      @user-zt2lb3rv4i Před 3 lety

      😲

    • @MMMM-ux5ws
      @MMMM-ux5ws Před 3 lety

      ጥሩ ሆኖልkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @user-eg7vq2nd2k
    @user-eg7vq2nd2k Před 3 lety +102

    ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም ረህመቱሏሂ አለይሂ ከሞቶ 5 ወይም 6 ወር ቢሆናቸው ነው አረቦቹ በጣም ነው ያዘኑት ኢቶ /ግን ብዙም አይታወቁም አሏህ ይረሀማቸው 😭

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 3 lety

      አላህ፡በጀነትል፡ፊርዶስ፡ያኑራቸው

    • @bilalzol-ethio1825
      @bilalzol-ethio1825 Před 3 lety

      ራሕማቱሏሂ ዓለይህ ሸይኻና ዓሊ

    • @yousfkadeeja138
      @yousfkadeeja138 Před 3 lety +1

      Ameen

    • @user-le5ru9rc6e
      @user-le5ru9rc6e Před 3 lety

      በጣም ወላሂ የኒ አስርየ በጣም ነው ይዘኑት ሲሞቱ ትልቅ ስው አጣን ነው ያለችኝ

    • @user-eg7vq2nd2k
      @user-eg7vq2nd2k Před 3 lety

      @@user-le5ru9rc6e በጣም የኔም አሰሬ በዋስታፕ ፅፎ ሀዘኑን ገለፀለኝ

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +55

    ክርስታን ወገኖቻቺን እናመሰግናል ጀግናቺንን ስለወደዳቹሁልን አላህ አገራቺንን ሠላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jaz249
    @jaz249 Před 3 lety +11

    እውነት ለመናገር you tube ላይ የምመለከተውን ነገር መጀመሪያ ሰዓቱን አይቼ ርዝመት ካለው እያሳለፍኩ ነው ማየው። እነሆ ካለማቋረጥ ለሊቱን ሙሉ ፈጥጬ የተከታተሉት ነገር ቢኖር ይህንንና ሌሎችም የኡስታዝ ንግግሮች ያሉበትን ፕሮግራሞች ነው። እሸት አንተ ራስህ ምርጥ ዜጋ ነህ! subscribe!!
    ከዶንኪ ትዩብ🌚 ብዙ ቁምነገር አለ።

  • @gebryegetie704
    @gebryegetie704 Před 3 lety +2

    መዓዛው የአነጋገር ለዛው ደስስስስስስስስስ ሲል የእኔ አባት እድሜ ጤናውን ይስጥህ!!!

  • @user-xc8xc3dz6d
    @user-xc8xc3dz6d Před 3 lety +38

    ኡስታዝን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን አሹየ
    ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ
    አቡኬ በጣም እንወድሀለን

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f Před 3 lety +49

    እውነት ዛሬ ውድና የተከበራችሁ ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ ለኡስታዛችን ላሳያችሁት ፍቅር በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 Před 2 lety +1

    በታአም ደስየሚል ትምህርት ነው,እናመሰግናለን

  • @emmymengistu1574
    @emmymengistu1574 Před 3 lety +3

    I'm protestant but I love his personality and teachings!!

  • @TheAluta40
    @TheAluta40 Před 3 lety +38

    ለምን በሲዲ ታትሞ ለሁሉም ቢዳረስ ትልቅ አስተምህሮት ነው ድንቅ አባት ። እግዚአብሔር እድሜና በረከቱን ይጨምርሎት ።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 3 lety +38

    የሰው ልክ እውስታዝ አቡበክር እግዚአብሄር እንደርሰው ያሉትን ያብዛልን

  • @rihantube
    @rihantube Před 2 lety +2

    የተዋህዶ ልጆች ከልብ ነው የምናመሠግነው ኡሥተዛችንን ሥለወደዳችሁልን እኛም በጣም እንወዳችኋለን እድህ ነው የሚያምረብንም አላህ ፍቅራችን ይመልሥልን ወገኖቸ እንወዳችኋለን እና ከብራችኋለን ክበሩልን አቡኪ ላተም እረጂም አድሜ ከጤናጋ አባቴ እሸቱዬ ላተም እደዛው ክበረልን😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍😍

  • @user-di6lh3zb3i
    @user-di6lh3zb3i Před 2 lety +1

    እሸቱ ከልብ እናመሰግናለን ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +40

    እሸቱ ምርጥ ሰው ምርጥ እንግዳነው የጋበስከው ኡስታዝን ትምህርታቸው በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 3 lety +48

    አቡኬ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @natihailu3059
    @natihailu3059 Před rokem +1

    እሼ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው እስዛሬ አለማየቴ ተበድያለው እና እሼ የኡስታዝ አቡበከርን ስልክ ብሠጠኝ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሀገር ቤት ስላልሆንኩኝ ነው ብዙ ጥያቄዎችም ስላሉኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ እሼ

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před 3 lety +2

    ኡስታዝ አቡበከር ምርጥ ሰው እስካሁን ከኢስላም አስተማሪወች ይህ ሰው እርጋታው እና ሰው አክባሪነቱን እውድለታለሁ እኔም አክባሪህ ነኝ

  • @Ekram317
    @Ekram317 Před 3 lety +38

    የኔ ጀግና አንድበተ እርቱ 24 ሰአት ብሰማህ አልጠግብህም ❤❤አላህ ይጠብቅህ

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 Před 3 lety +84

    ክፍል ሁለት ይቀጥል የሚል👍

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před 2 lety +2

    ኡስታዛችን እድሜህን እረጅም ያድርግልን ያረብ የኛ እቁ ኡስታዛችን ትለያለህኮ ኡስታዜ ሽ አመት ኑርልን

  • @shkuriyamohammed696
    @shkuriyamohammed696 Před 3 lety +3

    ኡስታዛችን አላህ እድሜህን ያርዝልን ........እሼ 10q I admire to you.

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 3 lety +32

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ መሃመድ እሼ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሌኛል በጣም ብዙ አስተምረውናል እድሜና ጤና ይስልኝ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +97

    እንኳን በስላም መጣቹህ ተሸ እንግዳ አርገህ ያቀርብክልን ስወደው ብዙግዜ እከታተለው አለው ክርስቲያን ብሆንም የሁሉንም ማዳምጥ ድስ ይለኛል

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety +4

    እዚህ ኮሜት ላይ ያላችሁ ሀሉ ወላሂ እንደዚህ መዋድድ በጣም ደስ ይላል 🕌🇪🇹⛪ሀገሬ ክፎሽን አልስማ ሙስሊም ክርስን እንድህ ስንዋደድ ይኖርብናል አንገፋፋ መስጅድን ጠብቁ ቤተክርስታን ጠብቃችሁ ተከባብሮ መኖር በጣም ከምንም በላይ ያስደስተኛል ወላሂ

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g Před 2 lety

    ሱበሀን አላህ በጣም ገራሚ ነዉ በአካል አብሬዉ ቁጭብየ የማዳምጠዉ እሥኪመሥለኝ ዲረስ ምሥጥ ብየ አዳመጥኩት ኡሥታዝና አላህ ይጠብቅህ
    ተሸ ክበርልን አንዲ ኢትዮጲያ አንዲ ሀገር ፋቅር ያሸንፋል ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @tghabesha7123
    @tghabesha7123 Před 3 lety +44

    እኔ ክርሲቲያን ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው የማከብረው ቅን ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ 💗