ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ll ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 101

  • @halimab609
    @halimab609 Před 8 měsíci +17

    የአረብ ሀገር ሴት እድሜሽ ይርዝም የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ ሀቢቢቲ፡ አንዲን ሞባይል እየጠጋገንሽ ረጅም አመት ትጠቀሚያለሽ ያውም ብዙ ዲናዊ ትምርቶችን እየተጠቀምሽበት ።
    ፉሽን አያምርሽ የኔ ቆንጆ፡ የሚገርመው ግን በአመት ሁለት ጊዜ ፉሽን ሞባይል ለወንድም ለእህት ማቀያየርሽ ነው። ህም እስክትልኪላቸው በጥሩ አንደበት ያባብሉሻል ፡ እጃቸው ከገባ በሇላ ግን ናፍቀሽ ለማውራት ብትፈልጊያቸውም አያነሱልሽም ሌባ ከሰረቃቸው ወይም ከተበላሸ ባቸው አቤት ያ የናፈቅሽውን ድምፃቸውን በቀን አስር ጊዜ ይደወልልሻል።
    የኔ የዋህ ፡ ሁሉም የሚፈልግሽ ለግል ጥቅሙ ብቻና ብቻ ነው።
    አላህ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ከርታታ።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 8 měsíci +20

    ይህን ፕሮግራም ላደመጠው ብዙ ያስተምራል ህይወትን መስመር ያስይዛል።

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 8 měsíci +39

    አላህ ሆይ ለቤቱም ለውጩም ሳልህ የሆነ አላህን ሚፍራ መልከ መልካም ባል ለሁሉም አላህ ይስጠው ኒእ ማው ስፊነው ስፍ አርገን እን ለም ነው🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 8 měsíci +7

    ምርጥ ፕሮ ግራም ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ መሀመድ ፈረጂ በመካከል የምታነሳቸው ሀሳቦች ፈገግ ያደርጉኛል ደግሞ የኡስታዝ መልስ በደስታ የምሰማው ፕሮግራም ነው አላህ ቤታችሁን በደስታ ይሙላው አዳሜ ተከታተሉ እንጠቀማለን!

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Před 8 měsíci +17

    ኣዎ ውጭ ሲሆኑ ማሻኣሏህ እቤት ሲሆን ኣዑዙቢላህ (በኺል ) ወንዶች ኣሉ😅

  • @fetudin-f7t
    @fetudin-f7t Před 8 měsíci +6

    ወላሂ ይሄ ፕሮግራም የሁሉንም ቤት አንኳክቶ ያስተምራል ብዬ አስባለሁኝ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Před 8 měsíci +3

    በሰማነው እምንጠቀምያድርግን እናንተንም አሏህይጠብቃችሁ ጀዛችሁን አሏህ ይክፍላችሁ ያርብ

  • @emann7734
    @emann7734 Před 8 měsíci +4

    ለጎጆዬ የዛሬ ደርስ ቤተሰብ እህት ወንድሞቼ ናዙሪያዬን እንዳይ አድርጎኛል بارك الله فيكم

  • @ToybaToyba-nv8mp
    @ToybaToyba-nv8mp Před 7 měsíci

    የአላህ በጣም የተለየ ትምህርት ነው አላህ ሰምተን እምንጠቀምበት ያድርገንጂ አሁን ያውን ወቅታውይ ሁኔታ እና በሰወች ህይወት ውስጥ ያለውን ነገር ነው የምታወሩት በጣም ደስ ይላል

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ Před 8 měsíci +1

    በጣም ። ዉበት ያለው የሂወት አመራር ጣፋጭ ምክር ነው ተመቺቶኛል ። ኢንሻአላህ ምክርህን እተገብራለሁ ሂወቴን ለስኪት ያበቃዋል ኢንሻአላህ ኡስታዝ ጣፍጦኛል ምክርህ ጀዛኩሞሏህ

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c Před 8 měsíci +4

    በቲቭ ነዎይ ይህ ፕሮግራም የምር ብዙ ሰው እድህ ነው😥😥😥አላህ ልብ ይስጠን

  • @shemsyaabdu194
    @shemsyaabdu194 Před 8 měsíci +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ያቆይልን እንደዚህ አይነት ምክር ሁሌም ያስፈልጋል የገንዘብ አጠቃቀማችን ድንበር ያለፈ ሆኖል አላህ ልብ ይስጠን

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 Před 8 měsíci +2

    ግን የት ላይ ነው የሙስሊሙ ሠው ምንምኮ ተመልካች የለም እህነዬ የማይጠቅመላይ ቢሆን እስካሁን አምሣ ሽ ቪውስ ይሆን ነበር😥

  • @redwanmohamed1792
    @redwanmohamed1792 Před 8 měsíci +2

    አለህ የተብቃቀች ቀልብናለ ሌሎች የሚትኖር ልቦና ይሰጣን(ወይ መተሳስብ መተዛዜን ጥፋጥናው ያግራልን

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q Před 7 měsíci +1

    እኔ ባለቤቴን በጣም ነው እምወደው አብሬው አድጌ እንደታላቅ ወንድም ከለላለየ ነው የሚመስለኝ እሱጋ ሁኘ ምንም ነገር ያ።አያስፈራኝም እንደ አባት ደግሞ ለልጆቹ ምርጥ አባት ነው ልጆቹን ይወዳል ለልጆቹ ነፍሱን ይሰጣል ውጭ አምሺቶ ልጆቹ ተኝተው ሲያገኛቸው ቀስቅሶ ራት ያበላቸዋል ግን እኔ በዚህ እናደዳለሁ እኔ እናታቸው አይደለሁም ?እለዋለሁውስጤን ደስ እያለው ነውኮ ክክክ አሁን ደግሞ አባቴ ሲሞት ለኔም እንዳባት እንደባል እንደ ወንድም ነው ሁሉ ነገሬ ነው። ዱአእ አድርጉለት❤❤❤❤❤❤

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Před 7 měsíci

      ኣላህ ያቆይልሽ የኔ ውድ ማሻኣላህ ባልሽ ባላችን ነው 😂😂

    • @user-kx8nt7fi9q
      @user-kx8nt7fi9q Před 7 měsíci

      @@ععلي-ذ4ظ እ ወይኔ ተበላሁ እጀን በጀ ክክክክክ በቃ እሺ ይበቃናል

    • @rahmakemal1920
      @rahmakemal1920 Před 7 měsíci +1

      ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹን እስከ ጀና ያድርግላቹ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Před 8 měsíci +4

    ኣንድ ኣንድ ቦታዎች ወንዶች ተቀምጠው ሴቶች ውጥቶ የሚሰሩቦት ኣጋጣሚዎች ኣሉ !

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Před 7 měsíci

      እሱ ለምን ኣይሰራም ላረፍ ነው የሚቀለበው ለምን ኩታል ኣይሸከምም ይስራ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 8 měsíci

    የመጀመሪያዋ እህታችን ያቀረበችው ጥያቄ የኔም ነው ስለብድር ደግሞ አኡዙቢላህ የዛን ዝም ይሻላል እያበደርኩኝ መመለሻው በጣም እየናፈቀኝ ነው ጀዛኩመላህ ኸይረን ኸይር አልጀዛ በርቱልን አላህም ያበርታልን 😊

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 Před 7 měsíci

    ያላትን ጨረሰች
    ሀላፉነትውን መረከ ያባወራው ነው ከምሰጋና ጋር✅

  • @ToybaToyba-nv8mp
    @ToybaToyba-nv8mp Před 7 měsíci

    እዳታቂርጡብን አላስፈላጊ ነገር እያየን ህይወታችን እና አኬራችንን ከምናበላሺ እደዚህ ለህይወታችን አስፈላጊውን ነገር ብንማር ጥሩ ነው

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 Před 8 měsíci +2

    Jezakumullahu kheyer qum negerem saqem masha allah 😂😂😂

  • @kalajabrti3876
    @kalajabrti3876 Před 8 měsíci

    ኡስታዚ ጀዛከላኸይር ኸይረን ጀዛ ምክር በጣም ደስ የሚል ነው ስምተን ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን

  • @familychannel7775
    @familychannel7775 Před 8 měsíci +3

    😂😂 መበደርም ማበደርም አሎዲም 😂

  • @user-xd7zb1qy6e
    @user-xd7zb1qy6e Před 8 měsíci

    ምነበረበት ይህ ፕሮግራም ከበፊትም በነበር በርቱ ማሻላህ አላህ ያግዛቹ ሰምተው ከሚጠቀሙበትም ያርገን

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před 8 měsíci +1

    ሽኩረን ኡስታዝ እኔስ እድሜ ላአረቦች አያያዝ አስተምረውኛል

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 Před 8 měsíci

      እኔ ደግሞ ተፈጥሮየ ሴፍ ያስተማረኝ ነኝ አልሀምዱሊላህ አባካኝም አይደለሁ ስስታምም አይደለሁ

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 Před 8 měsíci +2

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ሄይር ደስ የሚል ምክር ነዉ

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 Před 8 měsíci +2

    አሠላሙአለይኩም የኡሥታዘናፕሮግራም የእውነትአሥፈላጊናአሥተማሪ በእውተቀትየተመሠረተነው

  • @user-tn1yq3zj3g
    @user-tn1yq3zj3g Před 8 měsíci

    ትክክል ብላቹሀል እኔ ግን አጥፊ አደለሁም ግን ለውጭ ይል ብንል ብርሃን ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    መሻአላህ አላህ መርጥ ባል ይሰጠን ያረብ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Před 8 měsíci +2

    አህሊን ሚንበሮች

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 Před 8 měsíci +3

    ሁለተኘ ነኝ ለይክክክክ

  • @Hiku980
    @Hiku980 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂80,000geba rekebot jezakula heyr wstazi habibi ❤❤❤

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Před 7 měsíci

      እ እውነትሽን ነው በጠፍርያ እንጠጣለን እንዳረቦቹ😂😂

  • @user-rg7xc1nz7r
    @user-rg7xc1nz7r Před 8 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ሊኩን ከሰር አሰቀምጡልን

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před 8 měsíci +5

    ቁጭ የኔ ባል እውጭ ያወጣል ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል እቤት ግን ይቆጥባል አዙሮ ዴሞ እኔን ክፉ ያረጋል

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Před 8 měsíci

      እና ዝም ትይዋለሽ?ቅጪው 😂

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před 8 měsíci +1

      @@LEYLA_SHEMSEDIN በምን ልቅጣው ,,,?

    • @hawaendris-em9fy
      @hawaendris-em9fy Před 8 měsíci +1

      አላህ ልብን ይቀይርልሺ እህቴ ዱአ አርጊ

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před 8 měsíci

      @@hawaendris-em9fy እሺ

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 Před 8 měsíci

      Must be አላገባሽም እየቀለድሽ መሆን አለበት

  • @MenataIsmael-ri7xw
    @MenataIsmael-ri7xw Před 8 měsíci

    አሁን ምንም የለኝም ከዛሬ ጀምሮ መቆጠብ ነው... ኢንሻኣላህ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Před 8 měsíci

    አላህ ይዘንልን። በተለይ እኛ እውጩ አለም የምንኖር እህቶች ፍሽን በመጣ ቁጥር በየ ወቅቱ ልብስ እሰበስባለን 3&4 ሻጣ ልብስ በየ ቤታችን ይከራተታል መቸ እደምንለብሰው አይታወቅ ያ አልበቃ ብሎ አድ ቀን ሳንለብሰው የሚወድቀውም ብዙ ነው ወላሂ ከባድ ነው ጀዛኩሙላህ ውዶቸዋ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Před 7 měsíci

      ልብስ ኣትግዙ ውረቅ ግዙ ልብስ ማፊ ፍይዳ ትንሽ ይበቃል

  • @user-tn3gk4ng4i
    @user-tn3gk4ng4i Před 7 měsíci

    ጀዛኩሙላኸይር በርቱ🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Guwaldenkel5301
    @Guwaldenkel5301 Před 8 měsíci +3

    Aselamualyikum ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊Sitebikachihu neber 🎉🎉🎉🎉

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Před 8 měsíci +1

    بارك الله فيك أستاذ شكرا

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 Před 8 měsíci +2

    አህለን🎉🎉🎉🎉

  • @ayshaebrahim
    @ayshaebrahim Před 7 měsíci

    ማሻኣላህ ብራንድ የሆነ ፕሮግራም

  • @user-jz4rk4ip3q
    @user-jz4rk4ip3q Před 8 měsíci

    በጣም ጠቃሚሚሚሚ ነው ልብ ያለ ልብ ይበል

  • @user-ng3kv9pw2g
    @user-ng3kv9pw2g Před 8 měsíci +2

    Jezakelaheyir

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Před 8 měsíci +3

    እንደ ወንድ ሰርተው ቤተሰቦቻቸውን የሚኸድሙ ሴቶችስ ኣጅሩ እንደዛ ነው ወይስ ለ ወንድ ብቻ ነው የሄ ኣጅ ር የሚመለከተው?

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 Před 8 měsíci

      ለሁሉም ነው እጅር ያአላቸው ግልፅ አድርገውታአል ኡስታዝ

  • @user-nr7if6le9v
    @user-nr7if6le9v Před 8 měsíci

    ሱበሀን,,አላህ,,,ሀላላቺንን አላህ,በረክትልን

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Před 8 měsíci +1

    ወንዱስ አጅር አለው ይብላኝ በስደት ላይ ሆነን በከንቱ ለምንበላው ወይ ከዱኒያ ወይ ከአኻራ አልሆን አቱ ከንቱ😢

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi Před 8 měsíci +1

    jezakumi allaha kayire porogeramachu batami taqMinawu qatilubati

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Před 8 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ በርቱ ጥሩ ትምርት ነው

  • @Addisbdwi
    @Addisbdwi Před 8 měsíci +1

    mehamdeya bertu

  • @mekiamohammed5354
    @mekiamohammed5354 Před 8 měsíci +1

    Aslame walkume betame dese yemile perograme new
    (anchi kefey anete kefel )tekekel new

  • @sofu1548
    @sofu1548 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤አህለን

  • @user-mk9xk1ix4o
    @user-mk9xk1ix4o Před 8 měsíci

    Mashallah tru Programm new eustaz yetenagerew Mashallah slelibs Enkwan Ethiopia ezi germenochu yeljochachewn libs lmketlew lij ykemetal Enem argyalhu keljoche alfe legizew lij eswademo lelela sew eyaderegin neber ljoch betam hisan endeneberu

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 8 měsíci

    ሣህ ወላሂ ሁለቱንም ነው የምናጣው እኔ ስቱን አሣጥቶኛል😢😢

  • @abegazabdela1981
    @abegazabdela1981 Před 8 měsíci +2

    🌷🌷

  • @rewdahussen3930
    @rewdahussen3930 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mt7wt6gz9b
    @user-mt7wt6gz9b Před 8 měsíci

    JazakAllha

  • @alweyaseid3528
    @alweyaseid3528 Před 8 měsíci

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk Před 8 měsíci

    መለከሙን ዪዋፊቃን

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k Před 8 měsíci

    جزاكم الله خير

  • @user-mk9xk1ix4o
    @user-mk9xk1ix4o Před 8 měsíci

    Allah ychemrlachuh Mashallah bertulin❤❤

  • @user-cw3ku7dk1u
    @user-cw3ku7dk1u Před 8 měsíci +2

    Wl Wr Wb 🎉🎉🎉❤❤❤🎉😂

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k Před 8 měsíci

    صلي الله عليه وسلم

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o Před 8 měsíci +1

    🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @user-jz4rk4ip3q
    @user-jz4rk4ip3q Před 8 měsíci

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Před 8 měsíci +2

    በሰማነው እምንጠቀምያድርግን እናንተንም አሏህይጠብቃችሁ ጀዛችሁን አሏህ ይክፍላችሁ ያርብ