ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 04. 2023
  • This channel is an educational channel. It includes, audio books, biography of influential people, Ethiopian history and other educational contents. The channel is created mainly for Ethiopians and all of the contents are created in Amharic language.
    Watch our recent videos- • Video
    • Video
    • Video
    • Video
    #Ethiopia #Amharic #AmharicAudioBooks #HistoryofEthiopia #AncientHistoryofEthiopia #DoctorAbiyAhemed #MedemerAudiobook #motivationalvideos #inspirationalvideosinAmharic #lifeEthiopia #PhilospophyEthiopia #EthiopiaPolitics #GoodbooksinAmharic #Amen #BooksAboutlife #Amharicbooks #Audiobooks #EthiopianBooks #sucess #habit

Komentáře • 28

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 Před měsícem +3

    በጣም ያስቃል ተራኪውን እናመሠጌናለንደ በመሀል የምትስቃት ሳቅ ፈገግ ታደርጋለች ❤❤

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před rokem +4

    የያኔው የወርቃማው ዘመን አንምባቢ ትውልድ የዛሬው ተሳዳሚ መችያዳምጣል

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf Před rokem +2

    This was my favorite book in my teenager years ,you remind me lots of thinks ❤❤❤

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z Před rokem +2

    እውነት ለመናገር መሳቅ እስኪያቅተኝ እየሳኩ ጨረስኩት አመሰግናለሁ!
    እንደ አስተያየት ፥ምርጥ ምርጥ መፅሀፍቶችን ፣ደስ በሚል ድምፅ እና እርጋታ ታቀርባለህ ግን ቅድመ ዝግጅት ላይ ግን ትንሽ ይቀርሀል ።ማለትም መፅሀፉን እንዳገኘህ አንተ ቀድመህ ሳታነበው ከእኛጋ እኩል የምታነበው ነው የሚመስለው ።ባጭሩ ድራማቲክ ለማድረግና ውበት ለመስጠት ብትፈልግም መፅሀፉን ለመጀመሪያ ጊዜ ስታነበውና ስተርከው የምትፈልገው አይነት ይዘት አይመጣም! ስለዚህ ለብቻህ ለራስህ ቢያንስ 1ጊዜ ማንበብና ገፀባህሪያቶቹን ማወቅ አለብህ! በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርታ ❤

  • @endale55
    @endale55 Před 4 měsíci +3

    26:14 ላይ ንፍጥህን የተናፈጥከው ነገርስ? 😅😅😅😂

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Před rokem +1

    ሙላ ነስረዲን እሚል ቀልድ ሰምቼ ሳልፈልግ ሳቅኩ አንዳንዴ ቀልዶች ሰው ይመርጣሉ መሠለኝ።

  • @HabeshaMusicLyricsHML

    😁🤣😁🤣😁make me smile like 2 hours too funny....akrarbu demo ✅👍✅👍✅

  • @MuhdinDawud
    @MuhdinDawud Před 11 měsíci +1

    Wow it's so funny 😂😂😅

  • @aliphgoshu
    @aliphgoshu Před rokem

    ❤❤❤

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Před 10 měsíci

    ሳቂክ ግን በጣም ያምራል 🤣🤣

  • @DeriveDerive
    @DeriveDerive Před 8 měsíci +1

    1 bire nahe anta

  • @genbaw542
    @genbaw542 Před 4 měsíci

    ጋቭሮቮች በጣም ቆንቋኖች ናቸው፡ትንሹ ጋቭሮቭ ሰው ቤት ሂዶ ቆሎ ሲያዘግኑት አያቴ ይዝገኑልኝ ያለው እስከ ዛሬ ያስቀኛል፡እጃቸው ሰፊ ስለሆነ ብዙ ቆሎ ይይዛል😂

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 Před rokem

    ጋቭሮቮች!!

  • @saday1261
    @saday1261 Před rokem

    እውነት አስቆህ ነው የምትስቀው

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm Před rokem

    የኛወቹ ጉራጌወች ማለት ነው

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před rokem +2

    ሙሉዉን ሰማሁ ቀልዱ መቼ ነዉ የሚጀምረዉ? አትጃጃል ሌላ ስራ ፈልግ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před rokem

    በነገራችን ላይ ጋቨሮሾች ድመቶቻቸዉን ጭራ የሚቆርጡት cut the tails off their cats so they can close the door faster when they let the cat out, in order to save heat. (A black cat with a cut-off tail is one of Gabrovo's symbols ቶሎ ብለዉ በሩ ጋራ እንዲደርሱ ነዉ ሃሃሃሃሃ

  • @biniamworku6013
    @biniamworku6013 Před 10 měsíci

    Why do you drag the words? It's unattractive to hear

  • @ethiopiatikdem6809
    @ethiopiatikdem6809 Před rokem +1

    ገብጋባነት ያናድዳል እንጅ ምንም አያስቅም ደባሪ ነው ጋብሮቭ ቀልድ ሳይሆን ድብ ርት ነው መባል ያለበት በጣም ያስጠላሉ ድሮ መጽሀፋቸውን ሳነብ ይሸክኩኝ ነበር

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem +1

    ምንም የሚያስቅ ነገር የለውም ወዳጄ