የአክሱም ፂዮን ታሪክ ye Axum Tsion Tarik ጽላተ ሙሴ እንዴት መጣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2022
  • የአክሱም ፂዮን ታሪክ ሲነሳ የንግስተ ሳብ (ማክዳ) ታሪክ እንዲሁም የቀዳማዊ ምንሊክ (First Minillik) ታሪክን ይዟል።
    This video is mine., this video is story content. However, the sound was taken from 1 volunteer church minister. Someone who is a programmer can take the voice, so we made a deal with me and we made 5 videos, I posted three of them. One of them is this video.

Komentáře • 542

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri Před rokem +21

    አኩሱማውያን መሰረት ሃይማኖት ሁሉም ከዛ ይጀምራል ብቻ ትግራይ መሰረት ስልጣኔ ናት

  • @tsedenaynessibu3006

    እግዚአብሄር ይስጥልን:: ከዚህ የምንማረው ሰው የእግዚአብሄር ፍጡር መሆኑን አምኖ በንፅህና ተዋዷ ተፋቅሮ ህግን ጠብቆ መኖር ነው እንጂ የኔ የኔ የሚለው የሰይጣን አስተሳሰብ ይዟ ይህ ሁሉ ደምን ማፍሰስ መጣላት የጺዬንን ሐገር ለማጣት የሚደረገውን ነገር ሁላችንም አቁመን ወደቀደመው እንድንመለስ ካልሆነ በምድርም በሰማይም ቤት የለንም🙏

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri Před rokem +10

    አኩሱም ስር መሰረት የኢትዮጰያ ሃገራችን እግዚአቢሄር ይክበር ይመስገን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +15

    እቤት ይቅር በለን እቤቱ አምላክ ሆይ እሄንን ሁሉ ክብራችንን አላወቅነውምና 🙏🙏🙏

  • @user-ti6cw5qg9d

    የዳዊት አምላክ የድንግል ልጅ መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-bo9wk1rv5k
    @user-bo9wk1rv5k Před rokem +17

    ትግራይ ማለት ኢትዮጲያ ማለት ነው አሜን❤❤❤

  • @yemariamyeshitilaFetle
    @yemariamyeshitilaFetle Před rokem +18

    የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስን ተርክልኝ እባክህ በጣም ነው የምወደው እባክህ እባክህ

  • @AMEN271
    @AMEN271 Před rokem +4

    መጽሐፍ ቅዱስ ግን ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣች አይገልፅም ለምን ይህን ያህል ታላቅ ነገር ሳይገልፀው ያልፋል ????

  • @axumawit140
    @axumawit140 Před rokem +10

    እንኳን ያንቺ ልጅ ሆንኩ እትዬጵያየየየየየየ🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸🎋🎋🎋🎋🎋 እናት ኣገሬ እትዬጵያ ለዘላኣለም ተባረከሻል እልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም ሰላማችን ፈቅራችን ኣስመልስልን ቅድስት ሆይ ህዝብሽ ኣለማወቁ ራስ በራሱ እየጠፋ ነው በረከታችን እየተነጠቅንን ነው ኣቤቱ ጌታየ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊

  • @shasheethiopia3292

    እናት አለም እናቴ ሀገሬ ኢትዮጲያ ሀገሬ እምየ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የማልደራደርባቸው አንገቴን አሳልፌ የምሰጥባት የምሰዋበት ሀገሬ እምነቴ❤❤❤❤❤❤

  • @dagmawiadwa8882
    @dagmawiadwa8882 Před rokem +5

    ፅላተ ሙሴን ለመስረቅ የተባበሩ ጠላቶችን ለመከቱ የአክሱም ህዝብ ክብር ለነሱ ይሁን ፅዮን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብሎ ቤተ ክርስትያኑን ከጠላት ሲከላከል የተሰዋው ወጣት አባቶች ቄሳውስት መነኮሳት ይሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ታሪክ ስርታቹሃል እና አንረሳችሁም በረከታቹ ይደርብን አሜን!

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 Před rokem +5

    በሂወት ዘመኔ እኔ ከቱና ደካማ ሠው ነኝ ግን ዛሬ ይሂን ሚስጥር ስሠማ አጥቴ ሠብሮት ነው የገባው አሁንም ኢትዪጲ ይባርክልን አገራችን ሠላም ያድርግልን ይሂን ታሪክ እማያውቁ ጎሊያዳኖች በሀይማኖታችን እሚገቡትን ያጥፈልን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +17

    እመ አምላክ ❤እመ ብዝሃን ❤ቅድስት ድንግል ማርያም ❤

  • @amanuel5687

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዐንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ጠዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Před rokem +9

    አሜን በጣም ልብ የሚያርስ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 Před rokem +7

    እሜንየእናታችንየቅድስት ድንግል ማርያም እትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před rokem +4

    እማምላክ እመብርሃን ትባርክህ ወንድሜ ይህን የመሰለ ሕይወትን የሚያለመልም ኢትዮጵያዊነትን የሚያከብር የእግዚአብሔርን ታላቅ ሀይል እና የእማምላክን የእመብርሃን ጣፋጭ እናትነት ስላስደመጥከን ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ ምስጋና አቀርብልሃለሁ ወንድሜ እማምላክ የጭንቅ አማላጃ ትባርክህ አሜን። ፅዪን ማርያም የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያንም አሁን ከገባችበት መከራና ዋይታ ታውጣልን አሜን ። ኢትዮጵያ ለዘላለም በኦሮቶዶክሳዊነት ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን። በርታ ወንድሜ ።

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před rokem +10

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህር💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @saiful_rana5075

    ኣክሱም የሁሉም መሰረት ሰላምሽ ይመለሰልሽ