18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • • ፖርቹጋል፡ ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና፡ ምን ሰማች?
    • የPrester John አገር ዜና፡ ፖርቹጋልን ለምን አናወጣት?
    • እውን፡ የኢትዮጵያ መንግሥት፡ ለፖርቹጋል መንግሥት፡ የ“እንተባበር” ደብዳቤዎችን ይልክ ነበር?
    • ይልክ ካልነበረስ፡ ውሸቱ ለምን አስፈለገ?
    *****
    ዋቢ መጻሕፍት፦
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
    ዳንኤል ክብረት (ዲ/ን) (2013)። ከእቴጌ ዕሌኒ እስከ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ፥ የኢትዮጵያና የአውሮፓ ግንኙነት። አዲስ አበባ፤ አግዮስ ኅትመትና ጠቅላላ ንግድ ሥራ።
    Bayu, Yeshambel Kindie. (2022). Empress Eleni: Overturning Falsified Narratives on Her Consort, Ethnicity, and Religious Background. The Ethiopian Journal of Social Sciences, 8(1), 1-27.
    Cohen, Thomas. "Millenarian themes in the writings of Antonio Vieira." Luso-Brazilian Review 28, no. 1 (1991): 23-46.
    d'Alòs-Moner, Andreu Martínez. 2012. "Conquistadores, Mercenaries, and Missionaries: The Failed Portuguese Dominion of the Red Sea." Northeast African Studies 12 (1): 1-28.
    Earle, Tomas (2006). ‘Three Portuguese Best-Sellers in Early Modern Oxford and Cambridge, with a finding list’, in The Treaty of Windsor (1386) and 620 Years of Anglo-Portuguese Relations, edited by Teresa Pinto Coelho, 2006, 12 pp. www.mod-langs.o...
    Ebeling-Koning, Blanche. 2012. "The Rare Book Collection at the Oliveira Lima Library. an Overview." Remate De Males 24 (2).
    Eliav-Feldon, Miriam and Inc ebrary. 2012. Renaissance Impostors and Proofs of Identity. New York; Houndmills, Basingstoke, Hampshire: Palgrave Macmillan. doi:10.1057/9781137291370. go.exlibris.li....
    Fides, religio, moresque Aethiopum ... (Lovanii 1540; Parisiis ²1541; German tr. Wiesbaden 1999)
    Legatio Magni Indorum Imperatoris Presbyteri Ioannis ... (Antwerp 1532; new ed. in: Elizabeth B. Blackburn, “The Legacy of ‘Prester John’”, Moreana 4, 1967, 37-98)
    Luper, Albert T. 2001. Góis, Damião De Oxford University Press. doi:10.1093/gmo/9781561592630.article.11370. go.exlibris.li....
    Prester John 8: Ambassador Mateus and his Many Doubters (/podcastscripts/2022/2/1/prester-john-8 ambassador-mateus-and-his-many-doubters)
    ***
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
    0978212223
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
    ደቂቀ እስጢፋ

Komentáře • 754

  • @user-ou7ov8js1s
    @user-ou7ov8js1s Před 7 měsíci +155

    በርቺ ፣ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ መንፈስ ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @utopia3386
      @utopia3386  Před 7 měsíci +11

      አሜን።

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 Před 7 měsíci +4

      @@utopia3386 ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ? አባቶች እያለቀሱ አንቺ ትንሳኤ የታየሽ ምን ይህል ብቅት ነው? ምን አይነት እውቀት ነው?? ከምርሽ ትንሳኤ ለኢትዮጲያ አለ ??

    • @Adwa_Africa
      @Adwa_Africa Před 7 měsíci

      የኢትዮጵያውያን ኃያልነት በመለኮታዊ እውነት ላይ ቆመው በሰይጣናዊ ውሸት ላይ የቆመውን የአውሮፖ የምዕራባውያን ኢሊት ሉላዊ ፕላኔታሪ ዘረኛ ስግብግብ የመጠቅለል አጀንዳ ትላንትም ዛሬም ድል ስለሚያደርጉ ነው:: አንድ ነጭ በኢትዮጵያዊ ፊት መቆም የሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት የመቆም ያክል ያርዳቸዋል:: አሁን የሰሩልን ኬጅ ውስጥ ወደን ፈቅደን እንድንገባ በዘመናት እቅድ የሚሰሩት ግዝፈታችን ስለሚያውቁት ነው:: ​​⁠የውሸት እና የክህደት አባት ሰይጣን ድክመቱም ጥንካሬውም የመረጠው ያው ውሸት ያው ክህደት ነው:: የሚሰራው እኛ ከጣለብን እንቅልፍ በክርስቶስ ብርሃን እውነት እስክንነቃ ብቻ ነው:: ማስካድ ማሳት መዋሸት ብቻ ነው የሚችለው:: ለ5500 አመት እውነት ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር የሌለ እስኪመስል የሰው ልጆች ነፍስ ማርኮ አሰቃይቱዋል:: በክርስቶስ ትንሳኤ, ትንሳኤያችን ሲታወጅ ባርነታችን ሲያበቃ ሰይጣን እኛን ባሰረበት ሰንሰለት ታሰረ, ሲኦል ባዶ ሆነ እኛም በሞቱ ሞትን ድል ነሳን:: ይህ በአውሮፓ እና በምዕራቡ አለም ሰይጣንን እና ምክሩን ተማምነው በግብረሰዶም በሴራ በቅኝ ግዛት በባርነት በውሸት በበሽታ በጦርነት አለምን እንጠቀልላለን ላሉትም አይቀርላቸውም:: የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው:: ከትንሳኤ በሁዋላ ሰው በምርጫ እንጂ በመሳት የዲያቢሎስ ባርያ አይሆንም:: ንስሀ አለው:: ጥምቀት አለው:: ወንጌል አለው:: የክርስቶስ ስጋና ደም አለው: : መንገዱን የሚያሳዩ አባቶች አሉት:: በትንሳኤው እስካመንን ትንሳኤያችን እሙን ብቻ ሳይሆን ዘለአለማዊ ነው:: እነሱም ትንሳኤውን እስከካዱ ድረስ እንደዲያቢሎስ ለጊዜው ትንሳኤ የመሰላቸው ዘለአለማዊ ውድቀት ይሆንባቸዋል:: ትንሳኤ የቅኝ ግዛት የባርነት የሽለላ የጦር ጉዳይ አይደለም:: እንንቃ!!

    • @aterera1047
      @aterera1047 Před 7 měsíci

      @@besufikad8924እብድ ናት she is not in a normal condition, she needs to visit Amanuel Hospital

    • @beletefasika7997
      @beletefasika7997 Před 6 měsíci

      ​@@besufikad8924አለ 100 %ሊነጋ ሲል ይጨልማል አባቶች የሚያለቅሱት በሀጢያታችን ምክንያት ነው በሰራነው ሀጢያት በዘር ተከፋፍለን መጨራረሳችን ግብረሰዶማዊነት ወዘተ አምላክ ስለማረን ነው እንጂ ቁጣው ከባድ ነበር

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 7 měsíci +69

    ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም:: ለእንዳንቺ አይነቶች መልካምና በእግዚአብሔር ለምታምኑ መንፈሳውያን ሰዎች እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይገልጥላችኋል::❤❤❤

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 7 měsíci +52

    የሀገራችን ኢትዮጲያን ትንሳኤዋን ያቅርብልን የድንግል ማርያም ልጅ ይሄንን መከራ ያሳጥርልን

    • @mtabrahaml
      @mtabrahaml Před 7 měsíci +1

      Don't lie without hearing the voice of God from your own mind and heart to miss lead people

    • @mtabrahaml
      @mtabrahaml Před 7 měsíci

      1 Timothy chapter 2 verse 5
      only Jesus Christ between God and Man and don't lie and miss lead Ethiopians 🙏

    • @Esku-Ye21
      @Esku-Ye21 Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ትንሳኤዋን ያቅርብልን!!!

  • @dagimmitsattube4844
    @dagimmitsattube4844 Před 7 měsíci +11

    የአቡነ መዝራዕተ ክርስቶስ አምላክ ለጠላትሽ ሥውር ለወዳጅህ ክሡት አድርጎ ይጠብቅሽ አሜን።

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 Před 7 měsíci +59

    ዶ/ር መስኪ እንካን ደስ ያለሽ ስለ አዲሱ መጽሃፍሽ -ደቂቀ እስጢፋ - ለንባብ መብቃት!

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 7 měsíci

      ወጣ እንዴ?

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 7 měsíci

      ቀዳዳ ናት : እራሳችን በራሳችን : ሀገራችንን እያጠፋን ሁል ጊዜ አውሮፓ , አሜሪካ , በኛ ቀንተው ሀገራችንን ሊያጠፉ ነው ተላላቹ በደሀ ሀገር ማን ይቀናል: በረሀብና በጦርነት በችግር እያለቃቹ አትቦጥረቁ በመጀመሪያ ከልመና ስንዴ ውጡ

    • @alemayehujeldu
      @alemayehujeldu Před 7 měsíci

      😮እናመሠግናለን!!!

    • @utopiamedia12
      @utopiamedia12 Před 7 měsíci

      አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @lidiazappia640
      @lidiazappia640 Před 6 měsíci

      ዶክተር መሰከረም አግ጗ዚአብሔር ሯሯከአቺጋራ ይሁን ለዘላለም ። ❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 7 měsíci +29

    እህታችን እውነትን እየመሰከርሽለት ያለሽው ቸሩ መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድላችሁ!
    ድንቅ ትምህርት በርቺ❤❤❤

  • @user-ov3rp4cv7c
    @user-ov3rp4cv7c Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ከነ መላው ወዳጅ ዘመዶችዎ እንደምን አሉ።

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 7 měsíci +52

    የኔ ጀግኒት ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ድንቅ ልጆች ስላሉዋት ኩራት ይሰማኛል

    • @borumaeda5810
      @borumaeda5810 Před 7 měsíci +1

      አትቸኩል።

    • @Adwa_Africa
      @Adwa_Africa Před 7 měsíci +2

      @@borumaeda5810በስሙዋ ጠራት እንጂ ምን አደረገ:: አንተ በእርሱዋ ቦታ ብትሆን ይህን ትላለህ ደስ ይልሀል እንጂ!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před 6 měsíci +7

    ኢትዮዽያ❤❤❤ በፊትም ታላቅ ነበረች ወደፊትም ታላቅ ትሆናለች። አሜን። ዶር. መስከረም ለቺሳ ሁሌ ኑሪልኝ ለመላው ኢትዮዽያችን: አንቺ ጎበዝ አምባሳደራችን ነሽ።

  • @shwangizawtefera
    @shwangizawtefera Před 7 měsíci +13

    የኢትዮጵያ የዓይን ብሌን።እግዚአብር ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ።

  • @user-tv2cl3du3y
    @user-tv2cl3du3y Před 7 měsíci +6

    ውድ ነሽ የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊት!

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 16 dny

    እግዚአብሔር ሀገራችንንና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ሀይላችን እሱ ነዉ።

  • @user-nv3ym1dz5x
    @user-nv3ym1dz5x Před 7 měsíci +28

    ክብርን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ♥አሁን እያስቀመጥሽ ያለው እውነታ ለመጪው ትውልድ የታሪክ የብርሀን አምድ ነው።ዶክተር መስከረም በድጋሚ በድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 7 měsíci +3

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትሽን ስላካፈልሽልን በርቺ

  • @yemariamyeshitilaFetle
    @yemariamyeshitilaFetle Před 7 měsíci +21

    ሀገሬ ትንሳኤሺን ሳያሳየኝ እንዳልሞት አምላኬ አደራህን እንዳትወስደኝ!።

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 Před 6 měsíci +2

    ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ባንቺ ውስጥ ማንነቴን አያለሁ ገለፃሽ ምንኛ ብትታደይ ነው እውቀት ከትህትና ጋር❤

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 Před 7 měsíci +14

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በፀሎት ልናስባት ይገባል ይህንን ለምታዮ 🙏።

  • @sababekele6493
    @sababekele6493 Před 7 měsíci +10

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ኢትዮጵያዊነትን ማለት ምን ማለት እንደሆነ እራሳችንን በደንብ ጠንቅቀን እንድናውቅ የሚረዱንን ትምህርቶች ነው እየሰጠሽን ያለሽው በርች አምላከ ቅዱሳን አንችንም ያበርታሽ ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ማነታችንን አውቀን አገራችንን ወደቀደመው ማንነቷ የእርስ በርስ ትስስራችን መረዳዳታችን ፍቅራችን እግዚአብሔር አምላክ መልሶን የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳየን

  • @save7997
    @save7997 Před 7 měsíci +9

    መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ይጠብቅሽ አሁንም የተደበቀውን ይግለጽልሽ💚💛❤️

  • @simdela4785
    @simdela4785 Před 7 měsíci +20

    ሰላምኺ ይብዛሕ ! ክብሪ ድማ ይሃብኺ ነዚ ፍልጠት ዝሃብክና♥️🇪🇷

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፤ የሚሸረፍ መስቀል የለንም። ሳይመራመሩና ሳይፀልዩ ለሚፅፉ ልቦና ይስጣቸው

  • @muluneshmetaferia7809

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    በስደት ላይ እየኖርን ሀገራችን ለምትናፍቀን ትልቅ መልዕክት ነው የምታስተላልፊው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 7 měsíci +6

    ዶ/ ር መስኪ እንኳን አየሁሽ❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 7 měsíci +4

    ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የእመብርሃን የቃልኪዳን የአስራት አገር😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @deressadinka7063
    @deressadinka7063 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን ; እግዚአብሔር ብርሃን ይሁንሽ ይከልልሽ እመቤታችን በመጎናፀፊያዋ ትከልልሽ

  • @ElshadaySemu-vq7er
    @ElshadaySemu-vq7er Před 6 měsíci +5

    ሀገሬ ሰው አጣች ብዬ ነበር ለካ አምላኳ አልተዋትም ተባረኪልን አሁንም ሞገስ ይሙላሽ ❤❤❤❤

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 4 měsíci

      አውሮፓ ሲናወጥ በኢትዮጵያ አልታየሽም 😂😂😂

  • @EphremBekele-xw2fn
    @EphremBekele-xw2fn Před 7 měsíci +7

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው, የእንደዚህ አይነት እውነቶች መታወቅ በማንነታችንና በሀይማኖታችን ይበልጥ እንድንኮራ ያደርገናል, እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሽ.

  • @user-kn3bj6ot5m
    @user-kn3bj6ot5m Před 7 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ትንሳኤ የሚመጣው ንስሐበመግባት ነው የንስሐ ልብ ይስጠን

  • @birhanudemeke3384
    @birhanudemeke3384 Před 7 měsíci +1

    እህታችን ዶ/ር መስከረም በጣም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ጀግና የታሪክ ሊህቅ ነሽ::!!
    እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @tady670
    @tady670 Před 7 měsíci +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኪ የኢትዮጵያን ትንሳዔ አብሮ ለማየት ያብቃን

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl Před 7 měsíci

      የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሣኤ ልናይ የምንችለው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን አጠቃላይ መዋቅር የጠለፉ የአብይ አህመድ መካሪዎችና አጀንዳ አቀናባሪዎችን የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን የአፈ ጮሌዋ የዶ/ር መስከረም ሌቺሳና የሌሎቹን አመራሮች ሴሬና ተንኮል ስንረዳ ብቻ ነው።

    • @Esku-Ye21
      @Esku-Ye21 Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 Před 6 měsíci +2

    ዶክተር እንኩዋንደሰ አለሸ የኔ የኢትዮጵያን እንቁ ገና ብዙ ብዙ ይጠበቃል ጀግና ጎበዝ በርኸ አይምሮ ሰቶሻል ቸሩ መድኃኒይለም ክርሰቶሰ ክብር ይግባው ። እናመሰግናለን መሰኪዬ እድሜና ጤናን እንመኛለን ❤❤❤

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Před 7 měsíci +8

    ጀግና ነሽ በርችልን ታሪክን ለባለ ታሪኩ ለመመለስ በእውነት ላይ የተመሰረተ ትንታኔና አስተምሮትሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን🙏

  • @mulugetabjemaneh1380
    @mulugetabjemaneh1380 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ። ያባቶቻችን የእነብርሀም አምላክ ከዚህ በላይ እውቀትን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y Před 7 měsíci +53

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶ/ር ለእኛም ታሪካችንን እናውቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን !!

    • @HanaAyele-jk9sn
      @HanaAyele-jk9sn Před 7 měsíci

      ማንነቱን የማያውቅና የተቸገረ እየጠፋ ያለ ህዝብ አለ እያልኩኝ ነው ወደ ለስላሳና እረጃጂም ሀዝብ የሚለውን የበለጠ መረጃ ልሰብስብና መረጃውንእልካለሁ ብዙውን ግዜ በመጽሀፍ ቅዱስኢትዮጰያ የሳሌም ንጉስ መልከ ጻዲቅን እስራኤልን ነገደ ዮቅጣንነ ኩሽቲክን ያካትታል።

    • @Adwa_Africa
      @Adwa_Africa Před 7 měsíci

      @@HanaAyele-jk9snትላንትም የጠፋው ውሸት እና የውሸት አባት ሰይጣን ነው:: እውነትም ሆነ ከእውነት ጋር የቆመ እውነት እርሱ እግዚአብሔር ነውና አይጠፋም!

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 Před 7 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም::

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 Před 7 měsíci +14

    በጣም እናመሰግንሻለን መምህርታችን ብዙ እያሳወቅሽን ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 7 měsíci +6

    ቀጣዬን ት:ም በጉጉት ነው የምጠብቀዉ..እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @andombirhane4772
    @andombirhane4772 Před 7 měsíci +7

    ዶክተር መስኪ ዘመንሽን ይባርክ ቸሩ መድሐኒዓለም።ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን።በሂደት የምትመግቢን የሕይወት እውቀት እየሰፋ የጥፋት ሀይሎችን ምንጫቸውን እንድንረዳ ረድተሽናል።የሞትን የጥፋትን ዕውቀት በቀላሉ መለየት አስችለሽናል።በድጋሚ ዘመንሽት ልቦናና ዓይምሮሽን እግዚአብሔር ይባርክ።መልካም ዕለተ ሰንበት እህቴ መስኪ።

  • @mahileatberihun9606
    @mahileatberihun9606 Před 7 měsíci +1

    እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 7 měsíci +24

    እህታችን ዶክተር መስከረም ታሪካችንን እንድናውቅ ስለረዳሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልሽ❤
    ዳንኤል ክስረት የጨለማው አለም ተከታይ ነው።

  • @temesgenmastewal8562
    @temesgenmastewal8562 Před 7 měsíci +97

    የኢትዮጵያ ትንሣኤ እያልን ኢትዩጵያ ስትጠፋ ቁጭ ብለን እያየን ነው። የእምነት አባቶችም ዝም ብለው እያዩ ነው።

    • @user-sv8hr1gr8y
      @user-sv8hr1gr8y Před 7 měsíci +32

      የኢትዮጵያ ተንሳኤ እንደዚህ ነው ትእግስት ፣እምነት ፣ተስፋ ይጠይቃል።

    • @yonasyigzaw6432
      @yonasyigzaw6432 Před 7 měsíci +5

      Please do not wait for something that is not promised. This is what is promised: "When everything is ready, I will come and get you, so that you will always will be with me where I am. (John 14:3)".

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS Před 7 měsíci +7

      በጣም:: አገር ማለት ሰው መሆኑ ቀርቶ ጋራና ተራራ አደረጉት እኮ 🫤

    • @zewdua155
      @zewdua155 Před 7 měsíci +3

      @temesgenmastewal8562
      ኢትዮጵያ አትጠፋም: እንዲህ ያለ ው ዜና የአንተአይነቱ ድኩማኖች የመንደር ወሬ ነው::
      እግዚአብሔር ዓይኖችህን ይክፈትና አእምሮህን ያድስልህና አቢይ ከመጣ የተሰሩትን ዞር ብለህ ተመልከት: እየፋፋች እያበበች ነው::

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 7 měsíci +19

      @@zewdua155ህንፃ መናፈሻ መዝናኛ በርግጥ ተሰርቷል የእግዚአብሔር ህንፃ ግን በብዛት ፈርሷል ሰዉ ተጨፍጭፏል የእርጉዝ ሆድ ተቀዷል ህፃናት ሞተዋል ወጣት ሽማግሌ ተገለዋል በጠራራ ፀሀይ መሀል ከተማ በጥይት ሰዉ ተገሏል እርሀብ ኑሮ ዉድነት ሰዉን ብቻዉን እያሶራዉ ነዉ ገቢዎች ክፍለከተማ ላይ የምትጠየቀዉ ብር ይዘገንናል ምናልባት እርሶ በምቾት እየኖሩ ይሆናል ያልተስማዎት ነገ ግን ባንድም በሌላ የሆነ ችግር በሮትን ሊያንኳኳ ስለሚችል ብዙም በአብይ አይመኩ

  • @jemberyideg2259
    @jemberyideg2259 Před 3 měsíci

    እመብርሀን ሁሉን ታሟላልሽ እህታችን ዶ/ር

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን ለመግለጥ በምታደርጊው ጥረት የእውነት አምላክ ይርዳሽ ላንቺ ጥበቡ ለምንከታተለው ማስተዋሉን ይስጠን ::

  • @yared09
    @yared09 Před 7 měsíci +33

    እግዚአብሔር ይሥጥልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን! እጅግ የሚያስደስት አገላለፅ !

    • @mtabrahaml
      @mtabrahaml Před 7 měsíci +1

      1 Timothy chapter 2 verse 5 only Jesus Christ between God and man not the mother not even the apostles or prophets stop lying

    • @yared09
      @yared09 Před 7 měsíci +2

      @@mtabrahaml አቤት የአውሬው ልጆች! ስሟ ሲጠራ ያንዘፈዝፋቹሃል! You were not my target audience for the original message!

    • @danielmekonnen823
      @danielmekonnen823 Před 7 měsíci +1

      እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ነው ።ድንግል ማርያም አማላጃችን ናት።

    • @mestawetteklu9957
      @mestawetteklu9957 Před 7 měsíci

      ​@@mtabrahamlውሻ ምቀኛ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ያማችዋል

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ።

  • @ephremalula3564
    @ephremalula3564 Před 7 měsíci +7

    አትቆይ እባክሽ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 Před 7 měsíci +6

    ዶክተር መሥከረም እግዚአብሔር ያክብርሽ። በዕውነት ፈውሥ የሆነ ሥራ አየሠራሽ ነው።

  • @sintayehuwolde-wl3yl
    @sintayehuwolde-wl3yl Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 Před 7 měsíci +2

    ዶክተርዬ እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትጠብቅሽ እንዲህ ብትን እርገሽ ስትገልጭው አምላኬን እድሜና ጤና ይስጥሽ ብየ እማጸነዋለሁ በጣም እወድሻለሁ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ባንችና በዶክተር እሮዳስ እድለኛ ናት ኑሩልን

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 7 měsíci +3

    በጨለማ መሃል የምታበራ ጨረቃ ነሽ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማሽ
    ሰለ መፅሃፉ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před 6 měsíci +1

    ጤናይስጥልን ልዕልት ዶ/ር መስከረም ለቺሣ።

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před 7 měsíci +1

    ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 7 měsíci +3

    የ ኦርቶዶክስ እንቁ ኑሪልን በርቺ👏

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 7 měsíci +6

    ዶክተር ደብዳቤውን ስታነቢልን የገረመኝ የመስቀሉ ቁራጭ ነገር ግር ብሎኝ ነበር፡ ስታብራሪው፡ የተንኮላቸውን ጥልቀት ለመረዳት ችያለሁ፡ እኛም ልቦና ይስጠን፡፡ ተባረኪ፡፡

    • @benawagash244
      @benawagash244 Před 7 měsíci

      እኔም እንደርስዎ ነው የተሰማኝ❗️

    • @abrahamfikadu7
      @abrahamfikadu7 Před 7 měsíci

      እኔም ስለ መስቀሉ የሰማሁት ነገር በጣም ነው የገረመኝ 27:12 ፤ አቤት...! የኢትዮጵያ ነገር ሁልጊዜም ይደንቀኛል፡ "ግማደ መስቀሉ" እያልን ስንዘምር መኖራችን ምን ያህል የኢትዮጵያ ታሪክና እውነታ ሲሰረዝ ሲደለዝ እንደኖረ የሚያሳይ ዐቢይ ማስረጃ ነው።

  • @danielmekonnen823
    @danielmekonnen823 Před 7 měsíci +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክ(ሽ) ዕህት:: የሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደረሰ።

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 6 měsíci

      አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 5 měsíci

    ትክክልልልልልል!!!!!!!

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe Před 7 měsíci +2

    ዶ/ር መስኪ በዚህ ወሳኝና አስፈላጊ ሰዓት ጠፍተሻል ምነው ..........? በዚህ ጭንቅና ተስፋ በሚያስቆርጥ ዘመን አጽናኝና ተስፋ ሰጭ ምክርና ተስፋ ያስፈልግበት ሰዓት ጠፋሽብን በሠላም ነው ግን.......?💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 Před 7 měsíci +1

    የእውነት ጠበቃ ምሁር ተመራማሪ ዶ.ር መስከረም ለችሳ እበላባይ አድርባይ ዳንዔል ክብረትን የሓስት የከሃዲ መጽሐፍ የመነኮሳትተሳዳቢ በማጋለጥሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ::

  • @user-nm5du8si3q
    @user-nm5du8si3q Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ወላዴት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @user-wx8pl1op1n
    @user-wx8pl1op1n Před 7 měsíci +15

    እግዚአብሔር እውቀትን ያስፋ።አሜን

  • @haymi8620
    @haymi8620 Před 7 měsíci +16

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
    ፀጋውን ያብዛልሽ መምህርት ❤❤❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 6 měsíci

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @user-ds7pn9ir6i
    @user-ds7pn9ir6i Před 7 měsíci +13

    እንቁ ኢትዮጵያዊ

  • @wendesedet
    @wendesedet Před 6 měsíci

    እግዝሐብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 7 měsíci +16

    ስለ ኢትዮጵያ የተነገሩ ጥቅሶችን በሙሉ እስከ ትርጓሜው ሙሉ መፅሐፍ ያስፈልገናል 41 . 46 ግዜ ነው የተጻፈው እያሉ ግን ብዙ ጥቅስ ነው ስለዚህ አደራ እንላለን እህታችን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እንደምትፅፊልን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @antensaylakew970
    @antensaylakew970 Před 7 měsíci +5

    Selamesh yebza meski💚💛❤️

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 6 měsíci +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤ የ ኢትዮዽያ እንቁ🙏

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Před 4 měsíci

    ተባረኪ❤

  • @user-zl2mp6js6i
    @user-zl2mp6js6i Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ

  • @hyemyoutube1328
    @hyemyoutube1328 Před 4 měsíci +1

    ትክክል

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Před 7 měsíci +1

    ተባረኪመማርእዳቺኦርቶዶክሰለዘላለምትኑር

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 7 měsíci +5

    Egziabher yimesgen Dr meski enamesegnalen

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንኳን በሰላም መጣሽ አንች ብርቱ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🌺🌺🌺🌺❤️

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር እንዴት እንደምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @haimanotgebremedhin5748
    @haimanotgebremedhin5748 Před 7 měsíci +2

    ዶ/ር መስከረም እንኩዋን አድረሰሽ እግዚአብሔር ይባክሽ ::እንደዚህ የማጠገቡ ታሪካችንን በማቅረብሽ እጅግ
    እናመሰግናለን !!!

  • @mussietesfamariam1288
    @mussietesfamariam1288 Před 7 měsíci +1

    እውነትነው እግዚኣብሔር ያክብርልን ጸጋውን ኣብዝቶ ያዓድልልን ፣ ይበርቱል
    እናመሰግናለን

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 Před 7 měsíci +16

    መስኪዬ ለምታደርጊያቸው ጥልቅ ጉዳዮች ከፍቸኛ አድናቆቴን በአክብሮት ሳቀርብልሽ ከልቤ ነው በርቺልን ፈጣሪ አምላክ እንደአንቺ ያሉ ቅን ልቦችን ያብዛልን

    • @almazdelelu1510
      @almazdelelu1510 Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @user-rx3mo1td2x
    @user-rx3mo1td2x Před 7 měsíci +1

    ዐምሐራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤️🦁🦁🦁

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Před 7 měsíci +1

    የኔ ወርቅ እህት ከአሰተኛው መንግሥት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔ በጣም ከልቤ ነው የማዳምጥሽ በጣም እውነተኛ ትንቢት ነው ብዙ ፈረንጆች የኢትዮጵያ ትንሳይ ያውቃሉ

  • @abelyalelet3485
    @abelyalelet3485 Před 7 měsíci

    Dr meski We love you so much❤

  • @sarahsmile362
    @sarahsmile362 Před 7 měsíci +7

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ashenafishawoldesim2413
    @ashenafishawoldesim2413 Před 7 měsíci +4

    Thank you Dr.

  • @zewditualemu8098
    @zewditualemu8098 Před 7 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ስው ነሽ ሁለቱንም መጽሐፎችሽን አንብበው ወድጀዋለሁ በርች

  • @yohannes7306
    @yohannes7306 Před 7 měsíci +1

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ግሩም ሰው ነሽ

  • @zeethiopia7431
    @zeethiopia7431 Před 7 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በርቺ!

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw Před 7 měsíci

    በረችልን የተዋዶፍሬ

  • @AbereArefayne
    @AbereArefayne Před 4 měsíci

    በዚሁ ግን ዶ/ር መስከረም እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራሽ ነው። እኔም ታሪክን በግሌ ስለማጠና የተወሰነ ዕውቀቱን ይዣለሁና በዚህ የሚለቀቁ ሥራዎችሽን እከታተላለሁ። በርቺልኝ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🙏

  • @user-ms3qe2yg2e
    @user-ms3qe2yg2e Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @MatiwosGirma-wf9lr
    @MatiwosGirma-wf9lr Před 5 měsíci

    ብርታቱን ያድልሽ🙏🙏

  • @maheltendale
    @maheltendale Před 7 měsíci

    ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን 🙏 በጣም የሚገርመው ቅድም የጠቀሻት ነገር በጣም ተገርሜ ነው እኛ ኢትዮጵያዊን ግርድናን መርጠን ስንሄድ አረብ ሀገራት እንኳን ከየት እንደሚያመጡን እናኳን እያወቁ አልያም ማፕ ላይ እያለች ኢትዮጵያ የምትለውን ቃል መጠቀም ደስ አይላቸው እኛ ነን ቆሻሻቸውን እንኳን የምናፀዳላቸው ነገር ግን በጣም ይንቁናል ይረግጡናል በጣም ያናድደኛል ደግሞ አሁን የበለጠ አገራችን ላይ የሚደረገው አንገት ቢያስደፋንም ወንድም ወንድሙን ሲገድል ወንድም እህቱን ሲደፍር አሁን ላይ አንገታችንን ቢያስደፉንም በወንበዴው መንግስት እነሱ ነፍሰ በሎች ናቸው ቢያስብለንም ነገር ግን የማይካድ እውነት የጥንት አባቶቻችን ለታሪክ ያስቀመጡልን በረከት አለ እናም እህቴ መስከረም በአውሮፓውያን ብቻ አይደለም እኛ በአለም ተንቀናል ተረግጠናል ዝቅ አድርገው አይተውናል!!!ብቻ እኛ ብንቆጭም በልጆቻችን ትንሳኤዋን ያሳይልን ❤

  • @user-qb4ck7pm6v
    @user-qb4ck7pm6v Před 7 měsíci

    እድሜጤና።።የስጥሺ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci +1

    መስኪዬ እንዴት እኮ እንደምወድሽ እግዚአብሔርን መፍራትሽ ከ እዉቀትም በላይ ጠቢብ አድርጎሻል ሴራቸዉ የገባሽ ምሁር አንች ብቻነሽ ለደደቡት ምሁራን አንቂልን

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 Před 7 měsíci +9

    እውነት ለመናገር አሁን የኦርቶዶክስ እና የኢትዮጵያ ትንሳዔ ነው መጪው ዘመን እግዚአብሔር ከዙፋኑ ተነስቶል ዘመን እየመጣ ነው እልል በይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ።

  • @ashmekasha6788
    @ashmekasha6788 Před 7 měsíci

    እህታችን እንኳንም ተወለድሽልን በርችንልን። በዙ ትምህርት አዎኩ።