ፈጣኑ ሚሊየነር | በ 2 ሰዓት ብቻ የሚያልቅ ድንቅ መፅሀፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
    ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
    መግቢያ: (0:00)
    ምዕራፍ 1: (3:44)
    ምዕራፍ 2: (11:10)
    ምዕራፍ 3: (22:18)
    ምዕራፍ 4: (34:55)
    ምዕራፍ 5: (37:29)
    ምዕራፍ 6: (41:42)
    ምዕራፍ 7: (48:51)
    ምዕራፍ 8: (59:49)
    ምዕራፍ 9: (01:10:39)
    ምዕራፍ 10: (01:13:28)
    ምዕራፍ 11: (01:21:14)
    ምዕራፍ 12: (01:33:38)
    ምዕራፍ 13: (01:46:51)
    ምዕራፍ 14: (01:51:15)
    ምዕራፍ 15: (02:08:46)
    መደምደሚያ: (02:12:31)
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia #books #amharic

Komentáře • 597

  • @Umufulan
    @Umufulan Před rokem +53

    ዋው ድንቅ መጸሐፍ ነው።
    እኔ ለመተግበር ዛሬ "ሀ"ብዬ ለመጀመር አቅጃለሁ።ኢንሻአላህ ደግሞ በአላህ ፍቃድ ይሳካልኛል።

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh Před rokem +36

    ኦ አምላኬ ሆይ ምን ሆኜ ነው እስከዛሬ ድረስ አንድ አይነት ህይወት የምኖረው እስከምል ድረድ 🎉ሁለቴም ከዛም በላይ የሰማሁት ሌላም መፅሀፍ እፈልጋለን 🎉

  • @bahailutilahun3997
    @bahailutilahun3997 Před 9 měsíci +8

    Thank you very much! ይህን አዳምለ 2 ሰዓት ፀጥ ብየ አዳምጬ፣ ሌላ ነገር ማዳመጥ ራሱ አልቻልኩ ከዚህ ውጪ! ፈጣሪ ይባርክልን። ምናልባት ሌላ መፅሃፍ "Think and Grow Rich" ብታነብልን በጣም ደስ ይለኛል።

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 Před rokem +4

    ስነየ የኔ መምህር ሙሉ መፅሀፉን ለ2:13:02 ሰአት ያክል አንብህ ጥኡም በሆነው አንደበትህ እስክትጨርስ ጭራሽ አልታወቀኝም ነበር ሰራ ቦታየ ሆኘ ነበር በኤርፎን ሳዳምጥህ የነበረው ። እኔም ከዚህ ትምህርትህ በኋላ የአመት ግቤንና ስራየን መርጨ ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ከልቤ ይህ ስሜቴ ነፍስ ዘርቶ ፊትለፊት አብረን ተቀምጠን እንደማመሰግንሀም አርግጠኛ ሆንኩ እድሜ ዘመንህን ይባርክልነን የኛ ምርጥ ጓደኛ.

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 7 měsíci +3

    ስነወርቅ ወንድማችን በጣም የሚገርም መፀሀፍ ነዉ ከትረካዉ ጋር ሰለትህትናህ በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል የምትገርም ነህ ሌላም እንጠብቃለን ቅኑ ወንድማችን 🙏

  • @huletgna9335
    @huletgna9335 Před 11 měsíci +3

    ብሮየ ቃል የለኝም ,
    ልክ አንተ እንዳልከው በደስታ ነው ያዳመጥኩህ, አነባበብህ ራሱ ማራኪ ነው ስለሆነም እባክህ እንደዚህ አይነት መጥሀፍቶን ልቀቅልን
    በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ashug6443
    @ashug6443 Před rokem +53

    ከመፀሐፋ በላይ ትኩረቴ ሳይሰረቅ ለ2ሰአት ማዳመጥ ለኔ ለመጀመሪያዬ ነው ይህ እንዲሆን ያሰቻለለው ያንተ አነባነብ❤ አቀርረብ ነው:: #Respect 100%❤...God bless you ❤....selection of book #Much appreciated❤

    • @worldpeace6405
      @worldpeace6405 Před 8 měsíci

      Esuu aydelam bake habtam lamahon halah gugut naw 😂

    • @rememame810
      @rememame810 Před 7 měsíci

      @@worldpeace6405 ማድነቅ መቻል እራሱን የቻለ ስጦታ ነው አንተ ደሞ እሱን በለያየ የሕይወት ገጠመኝ ምክንያት ተፍቶብሃል bro

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Před rokem +5

    ይበል፤ይቀጥል እጅግ በጣም ድንቅ መፀሀፍ ስለመረጣችሁልን ክበሩልን እናመሰግናለን።
    በ1 ሰዓት ብቻ 1,800 ሰዎች የተመለከቱት ድንቅ ስራ (ትረካ)
    inspire Ethiopia በትውልዱ ላይ ተዓምራዊ ዘርፈ ብዙ ለውጥ እያመጣ የሚገኝ ድርጅት ነው። በርቱልን ትውልድ ይኮራባቹኋል።

  • @Africana56per1
    @Africana56per1 Před rokem +5

    ወንድሜ ስነ ወርቅ እንደዚህ አንተን ፊትለፊት ሳይ እለወጣለሁ ግን በድምፅ ቢቻ እንዳይሆን ከምስጋና እና ከፍቅር ጋር thanks 🙏 🙌 🤲 🙏 🙌 🤲 🙏

  • @abiyotmulualem
    @abiyotmulualem Před rokem +8

    ፐ ባይኖር ምን እል ነበር! ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን በጣም እናመሰግንሃለን። መንበሽበሽ ከተገባ ላንተና እንዳንተ ላሉ ነው። thank you!!

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před rokem +5

    ትልቅ ሁን ወንድሜ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድብቁ ህሊናዬን ማስተካከል አቃተኝ ፈጣሪ እርሱ ይርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 Před rokem +5

    ተባረክ ከአሁን ደቂቃ ጀምሮ እኔ ተቀይሬሀለው በቃ ወደ ተግባር መግባት ነው🙏🙏🙏

  • @dndjxdjjdj3969
    @dndjxdjjdj3969 Před rokem +15

    በጣም አሪፍ አስተማሪ መፃፍ ነው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ሁለቴ ነው ያደመጥኩት በዚው ቀጥል ስነዬ አነባበብክ ደስ ይላል እውነትም እደድራማ ነው ሁሉም እሰማዋለው መለወጥ ስለምፈልግ አመሰግናለው በርታ❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +80

    I believe that motivational speakers are not needed for Christians ሥነ ወርቅ ግን እንደሌሎቹ በምዕራባዊያን መንገድ የሚወስደን ሰው አይደለም። የሚጠቅም ምዕራባዊያን ያደጉበት መንገድ ቢኖር እንኳን በኢትዮጵያዊ ሥርዓትና መንገድ ለውጦ መጠቀም ይቻላል። ሥነ ወርቅ ኢትዮጵያዊ ሥነ ልቦናም፣ ሃይማኖታዊ ክብርም ያለው ሰው ነው። እና እየሰማነው ነው ኑርልን።

  • @zed2848
    @zed2848 Před rokem +5

    ግን ማነዉ እደኔ ይህን አዳምጦ በኢቲዮቢያ 1ኞ ሀብታም ለመሆን የወሠነዉ የተመኞዉ 😍😍😍😍😍😍

    • @user-ti1vh3op7d
      @user-ti1vh3op7d Před rokem

      😂 ነገ ይጠፋል የኔ ውድ ግን በርቺ 😢

    • @zed2848
      @zed2848 Před rokem +2

      አይ የኔ ነገረ ባዳመጥኩ ቁጥር ችግሮቸን ሀሣቤን በደብተር ሥለቀልቅ የ9ኞ ክፍል ተማሪ እመሥላለሁ ግን ቡዙ ለዉጥ እያመጣሁ ነዉ ምክሩ100%99 ነዉ

    • @zed2848
      @zed2848 Před rokem

      ​@@user-ti1vh3op7d 😂😂😂

    • @user-ti1vh3op7d
      @user-ti1vh3op7d Před rokem

      @@zed2848 እስቲ ደግ የኔ ወርቅ 😍😂

  • @WubitBekele
    @WubitBekele Před rokem +3

    በጣም እናመሰግናለን ድንግል ማርያም ትጠብቅ የልብህን መሻት ታድርግልህ ❤

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 Před rokem +7

    በጣም እጅግ ዳስ ያምሊ እና ያሚያዝናና ጡሩ ትምርት ያለበት መፀሀፍ ነዉ ቀጥልበት በርታልን ወንድማችን❤

  • @shimelesseyoum1982
    @shimelesseyoum1982 Před rokem +11

    😁ሀበሻዊ ትህትና ይዟኝ እንጂ ተራኪውም ሚሌነር ነው!i love it🥰Thank you betam ወንድማችን ur amazing 🙏🙏🥰🥰

  • @shumiaberagemechu1669
    @shumiaberagemechu1669 Před rokem +13

    የመፅሐፉ ፀሐፊ እና ሀሳቦቹም ለውጥ ፈጣሪና ህይወት ቀያሪ ናቸው። ተራኪውም እንደዛው:: Keep inspiring bro

    • @SaraSara-po5ny
      @SaraSara-po5ny Před 9 měsíci

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yohannsgeremew6794
    @yohannsgeremew6794 Před rokem +4

    እደምት ሰሩልን 100% እርግጠኛ ነኝ bob proctor book "you were born rich" የሚለውን መጽሐፍ ምታደርጉልን ሁሉ ከቃላት በላይ ነው 🙏

  • @terefedemere6635
    @terefedemere6635 Před rokem +2

    ስነ በጣም አመሰግናለሁ በጣም መሳጭ ነበር ጥሩ አቀራረብ እንደዚህ ያሉ መፅሀፍትን ጨምርልን።

  • @demekugizat6969
    @demekugizat6969 Před rokem +3

    ሰነ ወርቅ ስላምታችን ይድረስህ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Ehete630
    @Ehete630 Před 9 měsíci +1

    አመሰግናለሁ በእውነቱ ለኔ ብቻ ነው የመሰልኝ ከከፍታው ላይ ስደርስ ፈልጌ አገኝሀለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e Před rokem +3

    ጀግናችን በርታልን
    ኢንሻአላህ በዝህ ቪድዮ እለዋጣለው የሚል ተስፋ አለኝ ምክር ሐዲስ ቁርኣን እሰማለው ተግባር ለይ ግን ዜሮ ነኝ

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před rokem +8

    ትልቅ ሁን በድጋሜ የለውጥ ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq6qi2ow5k
    @user-vq6qi2ow5k Před 4 měsíci +1

    እኔም ሚልየነር ለመሆን የነበረኝ ፍላጎት እንዴት ማሳካት እንደምችል ተምሬበታለው። ስነ ወረቅ ለኛ ስትል ኑርልን! ሁሌም ኣንተ የምትሰራቸው በሂወቴ ትልቅ ቦታ የምሰጣቸው ምክሮችን ኣግንቼበታለው በጣም ኣመሰግናለው! እንወድሃለን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭

  • @selizaethiochrochet8605
    @selizaethiochrochet8605 Před rokem +1

    ስነ አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ፡፡ አንድ ቃል እንኳን ሳትሳሳት 1 መፅሀፍ ሙሉ እንዴት መተረክ ቻልክ? ስለመጽሀፉ ይዘት ግን አንድ ግዜ ሰምቼ ወዲያው 2ኛ እየደገምኩት፣ እያንዳንዱን ምዕራፍ ወደኋላ እየተመለስኩ እየደጋገምኩት ነው፡፡

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem +1

    በእዉነት ተባረክ ስነወርየ ከፈጣሪ በታች እየረዳህንና እምነታችን እንድያድግ አድርገህኛልና❤❤❤🎉🎉🎉

  • @awolendris3291
    @awolendris3291 Před rokem +2

    በእውነት ባላለቀ እያልኩነው የጨረስኩት❤❤❤❤በጣም አመስግናለው

  • @yifatastube9534
    @yifatastube9534 Před rokem +2

    አመሰግናለሁ ስነወርቅ ሽማግሌው እኔን እየተገሩኝ መስሎኝ መጨረሻው ጋር የሆነ ነገር ተሰማኝ

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Před rokem +32

    ❥::::::::::ልዩ ናት:::::::❥
    በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
    ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
    በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
    ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች
    ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
    ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
    ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
    አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
    ☞የውዶች· ልዩ ናት🌷✅
    💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 Před rokem +2

    እጅግ እጅግ ድንቅ ነው! ክብረት ይስጥልን በእውነት! እኔ በጣም ወድጄዋለሁ.....
    ይሔ ነገር ይቀጥልልን🙏🙏🙏
    በቀጣይ ብትሰሩልን ያልኩትን እነሆ..... "The 7 Success Principles"

  • @masiramasira7447
    @masiramasira7447 Před rokem +27

    ከፈጣሪ በታች ህይወቴን ቀይረሀዋል አመሠግ🎉❤❤

    • @alemgebremariam8906
      @alemgebremariam8906 Před rokem

      ክክክ በኣንድ ቀን በኣንድ ንባብ የሚቀየር ሂወት ብዙ ኣይመስለኝም ሂወት ትግል ነው።እንዳው ኣንድ መፅሀፍ ላይ ያነበብኩት ጥቅስ ምን ይላል መሰለሽ በኣንድ ቀን ኣዳር ሂወትህ ኣትቀይረውም ኣቅጣጫህ ግን ትቀይራለክ ይላል ለትርጉሙ ከተሳሳትኩኝ ከወዲሁ ይቅርታና በኣንድ ግዜ መለወጥ ኣለመለወጥህንም ለማወቅኮ ይከብዳል ለማነኛው በርታ

    • @michaelmesfin466
      @michaelmesfin466 Před rokem +1

      @@alemgebremariam8906 be positive

  • @hilmfechidreaminterprater6568

    More books pls ...we need more and more books ...❤

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Před rokem +1

    አሰደናቂ ታሪክ ልብ የሚከፍት አነደ መድሐኒት ዓይነት ትምህነርት ነው l llike it thank you.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem +1

    የሚደንቅ መልክት ነው ከራስህ ጋ ወዳጅ ሁን የሚገባውን ስራ ስጥ የሚለው ለራስ ክብር መስጠት ተመችቶኛል

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 Před rokem +2

    እጅግ በጣም ደንቅ ትምህርት ነዉ ዉንዲም ፈጣሪ ይባረክህ🙏🙏

  • @Fenkil14
    @Fenkil14 Před rokem +7

    1 Conversation with god 2 stillness speak 3 oneness with all life thank you bless you all

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Před rokem

    ሰነ እኔ ስላየውህ ደስ ብሎኞል ፋጣኑ ሚለየነር በጣም ነው የወደዱኩት እንደሚሳካልኝ አምናለሁ ከቀናት በፊት ነው የሰንኩት ትክክለኞ ሰአት ላይ ተገናኘን ለኔ ህልሜን ነው የሰኸኝ ሁሌም ተስደንቀኞለህ

  • @yalewtsegaye5563
    @yalewtsegaye5563 Před 8 měsíci

    ድንቅ መፅሐፍ ከድንቅ ትረካ ጋር !
    ተባረክ ወንድሜ
    ይብዛልህ

  • @bebeza61
    @bebeza61 Před rokem

    ዋው ከመፅሃፉ በላይ ያንተ አነባበብ አነጣለጠይ ነው ተመስጫ ነው የጨረሰኩት ጋራሚ ሠፃሀፍ ነው ሌለም ይጠቅማቹህል ምትለው መፅሀፍ ካለ እንጠብቃለን እኔ በመዳም ቤት ነኝ ግን በጣም ብዙ ተምረያለው ከእናንት በቅርቡ ይሄን life እንደምቀይረው አምናለሁ i am really i can do it

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 6 měsíci

    ከልብ እናመሠግናለን በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን በጣም የምትደነቅ ልጂ ነህ ደግሞ የልጁንና የሚሊኒየሩን ሆነህ ስታነብ በጣም ይነዝራል ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ የማንቀየርበት ምክንያት የለም ሠራሀ ልክ እደልጁ አንሆንም እያልን ራሣችንን ፍላጎታችንን እምቅ አርገን ይዘን ነው የአላህ ሣእድ ያረብ ምርጥ ሚኒየነር መሆን አስቢያለሁ አላህ በሚወደው ቦታ የሚደርስ አላህን የምፈራ ምርጥ ሴት የአላህ😢😢😢

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i Před rokem +2

    እናመሠግናለን

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před rokem +4

    ወንድማችን በርታ ደሞ ሥታነብ ውሥጥ ሠርጾ ይገባል❤❤❤❤

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስነወርቅ ትለያለህ እኮ ወድሜ ኑርልኝ❤❤

  • @davidxoxox8010
    @davidxoxox8010 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም አስፈላጊ ስራ ነው የሰራህው

  • @aklogayalew9441
    @aklogayalew9441 Před rokem +1

    በጣም አመሠግናለሁ
    እያዳመጥኩት ነው
    መሣጭ ነው

  • @Dawit-we7dg
    @Dawit-we7dg Před 6 měsíci

    ዋዉ ዋዉ . . .ጉሩም ነው። ከዚ በላይ መስራት ትችላለህ ቀጥልበት ዉዴ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Před rokem

    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ🙏 ፈጣሪ እጅግ አድርጎ በብዙ ጸጋ ይባረክህ🙏

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Před rokem

    በሰመአብ ቁምነገሩን ተመልሸ እና ደጋግሜ ላዳምጠዉ ወሰኛለሁ ነገር ግን አነባበብህ በጣም የሚደንቅ ነው ተባርክ እናመሰግናለን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ተሰጧ አለህ በጣም በመሰመጥ የተከታተልኩት ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ አቀራረብህ ልዩ ነዉ በዚሁ ቀጥል በርታ🎉❤

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy Před 7 měsíci

    ሥነወርቅ፡21ኛው፡ክ፡ዘመን፡ድንቅ፡ትውልድ፡ሥነወርቅ፡ፖሮግራምህ፡ቻመኜ፡ሰላም፡ብዝት፡ይባል፡ዋው❤❤❤

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před 6 měsíci

    ይገርማል። አቅራብውና ፀሐፊውም ምልየነር ከሆኑ እነም አሁን እየሰማሁት ያለው ሰውዬ ደግሞ ምልየነር ነኝ። አመሰግናለው።

  • @degefurobele6734
    @degefurobele6734 Před rokem

    በጣም አመሠግንካለሁ ❤❤❤ በጣም ብዙ ነገር ህይወቴ እና አስተሳሰቤ ላይ ቀይረካል ፈጣሪ እድሜ ዘመንክን ይባርከዉ

  • @alemgebremariam8906
    @alemgebremariam8906 Před rokem +1

    ዋው ግሩም መጽሀፍ ነው ብዙ ኣንባቢ ነኝ ባልልም ባለችኝ ግዜ እንደምንም ትንሽ ኣነባለው የሚገርመው የማነባቸው የስኬት መጻህፍቶች በብዛት ተመሳሳይ ሀሳቦች ነው የሚያነሱት እኔም ግርም ይለኛል ይህ መጽሀፍ ለየት ያለ ነገር ኣይቸበታለው በተረፈ ኣቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው።
    በተረፈ እስራኤል ሀገር ያላችሁ ከኔ መጽሀፍቶች መዋስ ትችላላችሁ ግን ግን በጽዳትና በግዜ መመለስን ባህላችን እናድርገው ውዶች
    እንበርታ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 7 měsíci

    በጣም አስተማሪ መፅሀፍ አንተም ሥላቀረብክልን አመሰግናለሁ🎉

  • @seidmohammed7588
    @seidmohammed7588 Před rokem

    የሚገርም ትምርት ነዉ ከትምርቱ ባሻገር እወዳሀለሁ ብልህ ያንስብሀል ብሮ

  • @SigShv-bn6to
    @SigShv-bn6to Před 9 měsíci

    በጣም ነው እማመሰግነው ውድ እዲህ በቀላሉ እቀየር አለሁ ብየ አላምንም ነበር ❤❤❤❤❤

  • @asneeman-fu2gd
    @asneeman-fu2gd Před rokem +1

    ከፍታዉ ላይ እንገናኝ አሜን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት ቆጆ መፅሀፍ ከምርጥ አቅራቢ ጋር ስኔ ተባረክ

  • @user-sz6ig7iz1p
    @user-sz6ig7iz1p Před rokem

    በጣም አመስግናለሁ አተም የድርሻህን ተወተሀል ስራወና ተግባሩን መፈጸም የኛ ሀላፌነት ነዉ ተመስጭ ስሰማህ ነበረ ስራላይ ስለነበርኩ አዳዱም ቢያመልጠኝም ጥሩ ትምህርት ወስጄበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube Před rokem

    እናመስግናለን

  • @tesfayekorssa6916
    @tesfayekorssa6916 Před rokem +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መፅሀፍ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ!🙏

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Před 6 měsíci

    ድንቅ ትረካ ድንቅ መጽሐፍ አመሰግናለሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +2

    ገራሚ ትምህርት ናው እናመሰግናለን

  • @qassmoo7391
    @qassmoo7391 Před 4 měsíci

    ሥነ ወርቅ
    እኔን ጭልጥ ከለ እንቅልፍ የነቃኝ ሰው ❤❤❤❤❤❤ሀቢቢ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ከፍታው ላይ ተገናኝተናል ።

  • @user-kr3bm7ih6n
    @user-kr3bm7ih6n Před rokem

    እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን ፅናትህ የሚገርም ነው፡፡ መፅሃ
    ፉን ማዳመጥ ገና እየጀምርኩ ነው ግን በጣም ላመሰግንህ ፈለኩ እናመሰግናለን፡፡

  • @user-or2jh5mv4b
    @user-or2jh5mv4b Před 8 měsíci

    በእውነቱ በጣም ደስ የሚል አነባብ። መፅሀፉን ስንሰማ ስሜት የሚሠጥና አይምሮን የሚያነሳሳ ነው። ግን መፅሀፉንም በውብ ድምፅ የቀረበ ነው። 🙏🙏🙏🙏
    እኔ በጣም አደንቃሀለው
    think and grow rich yemilewn btakerbln des ylegnal bergt yemiyawkutm NAPOLEON Hill_ አንተ ብታቀርብልን።። ማለት መነሳሳት ብቻ ሳይሆን ያው አንተ እንዳልከው 1ጊዜ ብቻ መራመድ
    ህይወቴን መለወጥ እንድችል ላደረከኝ እግዚአብሔር የንስሀን እድሜ ይስጥህ።🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤👈

  • @henoktemesgen5148
    @henoktemesgen5148 Před rokem

    ወንድሜ እጅግ በጣምምም ወድጄዋለው ብዙ ኦዲዮ ብክ ሰምቻለው ከ4 እስከ 5 ቀን ነው የምጨርሰውግን ያንተ አቀራረብ ይለያልለሰከንድ ትኩረቴን ሳልሰረቅ 2፡13ነው የጨረስኩት እጅግ በጣም አርክቶኛል እጅግ በጣም የሁለታቹሁ ወንድሞቼ አድናቂያቹ ነኝ ብትችል ወንድሜ ብሉ ኦሽን የሚለውን መፃፍ ብትሰራልኝ እጅግ በጣም የምፈልገው መፃፍ ነው ስለምትሰራልኝም አመሰግናለው ተባረክ

  • @user-ui3cc2kr8z
    @user-ui3cc2kr8z Před 9 měsíci +1

    ሠነ፣ተባረክ👍👍

  • @nuretubeeth9290
    @nuretubeeth9290 Před rokem

    በጣም አስተማሪ መፀሐፍ ነው እናመሰግናለን ሚሊየነሩ እኔም ሚሊየነሩ ነኝ

  • @seadiyoutube1272
    @seadiyoutube1272 Před rokem +2

    Enamesegenalen

  • @EJA_Journey
    @EJA_Journey Před rokem +4

    Thank you so much brother. So much respect 🙏 No matter what happen I promise to my self That I'll made me Billionaire within in the next 6 years. I am so greatful for all my blessing

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l Před rokem

    ዋውውውው በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት።የህይወት ምግብ የሆነ ምክር ቀሰምኩኝ ከመፅሐፉ የኣንተ ኣቀራረብ ከኣቀራረብህ የመፅሐፉ ይዘት የሚገርም ነው ስነዬ ኣመሰግናለው።❤

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Před rokem +2

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-cn8ci2eq4f
    @user-cn8ci2eq4f Před 11 měsíci +1

    ስነወርቅ❤ ከልቤ አመሰግናለው❤
    በትክክል ያ-ወጣት እኔ ነበርኩ
    በድጋሚ ከልቤ አመሰግናለ❤

  • @nazisimeneh80
    @nazisimeneh80 Před rokem

    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @sintayehutemesgne4851
    @sintayehutemesgne4851 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ❤

  • @Zufie
    @Zufie Před rokem

    አድነገር ልመስክር እሄ ቃላት ሃል አለው ያልከው አእኔ በተግባር ተጠቅሜበታሎህ እሄን ዘዴ የሆነ መፃፍላይ አቢቦው ስለነበር በጨነቀኝ ሰአት ያ የፈለግኩትን ቃል በመደጋገም ስኬታማ ሁኛሎህ ከዛበሃላ እርፍ አርጌ ተውኩት አሁን በድጋሜ ሂወቴን ለመቀየር እድጠቀምበት ባማረ ሁኔታ ምርጥ ሂወትን የሚቀይር ትምርት ስላቀረብክልን እጅግ በጣም አመሰግናሎህ። የቡዙ ሶዎች ሂወት እደሚቀየር አልጠራጠርም❤❤❤🙏

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Před rokem

    እናመሰግናለን🙏🏽

  • @mahilove1682
    @mahilove1682 Před rokem

    እናመሰግናለን❤❤

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před 6 měsíci

    ለእነ ይንን ለጋስ ሰው እግዚአብሔር አዘጋጅቶልኛል አሜን።

  • @SaidaMohamed-fd5sz
    @SaidaMohamed-fd5sz Před rokem

    በጣም ነው የምናመሰግንህ አላህ ይጠብቅህ

  • @edenhagosaxsumawit1110
    @edenhagosaxsumawit1110 Před rokem +4

    ሲጥብቅ ነበር አንኳን በሰላም መጣህ ውንዴሜ ❤😘

  • @bualt_tube
    @bualt_tube Před rokem +2

    አመሰግናለሁ ተጨማሪ ስራልን 🙌🏽

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 Před rokem +1

    Wooow በጣም ነው የወደድኩት ❤አመሠግናለሁ

  • @azgagtube
    @azgagtube Před rokem +4

    Miracle morning የሚለውን መጽሃፍ ስሩልን

  • @top10truth64
    @top10truth64 Před rokem

    Well done! Thank you man ከፍታው ላይ እንገናኝ!

  • @estechnology1444
    @estechnology1444 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው

  • @Mkmuki.HamohA
    @Mkmuki.HamohA Před 10 měsíci

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @maregmarcos
    @maregmarcos Před rokem +2

    Wonderful my brother! Please keep doing the great job! I look forward to see more of this kind contents. Thanks a lot! Egziabher yebarkeh❤

  • @user-ms8zd1gv8u
    @user-ms8zd1gv8u Před rokem

    ወንድማችንእድሜከጤናጋርእግዝያብሔርይሥጥህበጣምድንቅነዉ

  • @DemozDemoz-uz9oi
    @DemozDemoz-uz9oi Před rokem

    እናመሰግናለን ጀግና

  • @SaidaMohamed-fd5sz
    @SaidaMohamed-fd5sz Před rokem

    Thank you so much

  • @nuradeneja5460
    @nuradeneja5460 Před rokem +2

    ስኔ በኡነት ከመፀፉ በለይ የንተ አናባበ ቱክረቴን ሲቦኘል ከሊቤ ነዉ ማመስጊህ ስኔ🙋ከፈተሪ ቀጢሎ አንተነህ ሂወቴን የቀየርከዉ እንደዉም ሚሊየነር እንደሆንኩ ሲነግሪህ በደስተ ነዉ 🙏🙏🙌

  • @brooktamerat22
    @brooktamerat22 Před rokem

    Great Book, Nice Presentation and Fantastic Ideas. Good job Senewerk.
    ተመሳሳይ ቪዲዮዎች ላይ እየሰራሁ ነው። እናም የ Inspire Ethiopiaተመልካቾች የእኔም ቻናል ተመልከቱት እነደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ።
    Thanks, Inspire Ethiopia 🙏.

  • @beOrtho1
    @beOrtho1 Před rokem

    Wow! This is a fantastic book and an excellent translation. Keep it up

  • @user-wg1cd6zj1o
    @user-wg1cd6zj1o Před rokem +1

    ሠላም የምታቀርባቸው ሃሳቦች ይመቹኛል በርታ ወንድሜ እና እነድታቀርብልኝ የምፈልገው ቤንጃሚን ፍራንክሊን ህይወት መፀሀፉንም ተርጉሙልን የቤንጃማን የህይወት ታሪኩን

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před rokem +1

    ስንዬ እናመሰግናለን።