#0070

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 01. 2022
  • ================================================
    Don't forget to LIKE, COMMENT & SUBSCRIBE the Channel
    ================================================
    #dawitdreams #inspireethiopia I Daggy's Lifeclass I ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ I #DonkeyTube
    #ImpactSeminars
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    * Copyright Disclaimer under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works
    2) This video is also for teaching and inspirational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    I do not own the rights to these images, videos, and audio files. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and motivating others. However, if any content owners would like their images removed, please contact us by email.
    #tewodroskasahuntekle #tedeltube #amharicaudiobooksfulllength
    [👉ሙሉ ድምፀ መፅሐፍ] የባቢሎኑ ባለፀጋ Amharic audiobook full 🎧📖 dramatized Audiobook 👉👉 • #0074 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የባቢ...
    ጄምስ አለን የእኛን እውነታዎች በመቅረጽ የሃሳቦችን ኃይል አመልክቷል። ብዙ ጊዜ፣ እኛ የሁኔታዎች ሰለባ መሆናችንን እናስባለን እውነታው ግን ሀሳቦቻችን፣ ድርጊቶቻችን እና ልማዶቻችን የማንወደውን ሁኔታ መፍጠራቸው ነው። መፍትሄው ልክ የአትክልት ቦታን እንደምንንከባከበው የተሻሉ ሀሳቦችን ማዳበር ነው.
    "Man's mind may be likened to a garden, which may be intelligently cultivated or
    allowed to run wild." ...
    "Men do not attract that which they want, but that which they are."
    Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit the bell
    for notifications every time I post a video:)

Komentáře • 223

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  Před 2 lety +11

    💪💪🏃‍♀🏃‍♀🕺🕺🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን የመግባባት ጥበብ I HOW TO WIN FRIENDS AND INFLUENCE II AMHARIC AUDIOBOOKS FULL-LENGTH 👇👇👇👇

  • @ethiopiandreams1354
    @ethiopiandreams1354 Před 2 lety +45

    ለኢትዮጵያውያን የምያስፈልግን እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ነው። ማሰብ ስንጀምር የማንቀይሮ ነገር፣የማንፈታው ችግር የለም። በርታልን ወንድሜ።

  • @bereketisamuel2482
    @bereketisamuel2482 Před 2 lety +16

    ቴዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የሆነ ጊዜ ላይ ዶር ምህረት ደበበ sheger shelf ላይ ከመአዛ ብሩ ጋር ባደረገው ቆይታ ላይ ስለዚህ መጻፍ ጠቅሶ ነበር በጣም ስፈልገው ነበረ አመሰግናለው ቴዲ መጻሕፍት አመራረጥ አንደኛ ቀጥልበት ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @frehiwotamsalu9461
    @frehiwotamsalu9461 Před rokem +1

    TEDEL TUBE እግዘብሔርን ከፍ ያርጋችሁ የተራበ አምሮ እያጠገባችሁ ነው

  • @millala7327
    @millala7327 Před rokem

    አመሰግናለው ለካ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል እሚባለው እውነት ነው ማንበብ እማልወደውን ሰውዬ ያንተን audio book's በተከታታይ እሰማ ጅመርኩ በድጋሚ አመሰግናለው ከቻልክ የ ባልታሳር ጋርሽያ የብልህነት ጥበብ እሚለውን መጽሃፍ እንዲ ብታስደምጠን ደስታዬ ነው 🙏🙏

  • @user-go4lu6ss8s
    @user-go4lu6ss8s Před 21 dnem

    እኔ አድ የመዳም ቅመም😢 ነኝ ግን ወደፊት ብዙ ህልም አለኝ ኢሻ አላህ በርታልን ወድሜዋ❤❤

  • @AntensayBayise

    ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዚያው ነው ክርስቶስ እንዳለው ያሉንን ሳይሆን ለራሳችን ያልነውን ነን።እናመሰግናለን

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 Před 2 lety +10

    Are are ene bedesta lmot newu endet adrge lamesgnh wendme edme ysth etebkalen begugu 💪🏿🥰

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 Před 2 lety +6

    ቴድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሄር ይባርክህ ኑርልን!

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 Před 2 lety +10

    በሚገርም አቀራረብ ጥርት ባለ ትሩጋሜ ቃላቶች የሉኝም ቡዙ ነገር ነወ የተማርኩበትም... ቀጥልበት ወንድም 🙏🏾🙏🏾

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 2 lety +3

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ይህን ቻናል በማግኘቴ አመሰግናለሁ🙏

  • @adventurefilmclips1923
    @adventurefilmclips1923 Před 2 lety +19

    ሰው ይለወጣል እኔ ከተለወጥኩ ግን ከፈጣሪ ቀጥሎ በአንተ ምክንያት ነው።

  • @addisgetz
    @addisgetz Před 2 lety +9

    TEDEL TUBE እየሰራችሁ ያለው ስራ እጅግ በጣም ድንቅ እና ጊዜውን የዋጀ ታላቅ ነገር ነው። As a man thinketh በጣም ጠቃሚ እና እኔ በበኩሌ ማንኛውም የሰው ልጅ አንድ ጊዜም ብቻ ሳይሆን ደግሞ ደጋግሞ ሊያነበው ይገባል ብዬ አምናለሁ እናንተም ለሃገራችን ሰዎች በሚመችና በሚመጥን መልኩ በዚህ መንገድ ማቅረባችሁ በጣም ሊበረታታ የሚገባ ነው። በርቱ! ተባረኩ! መክብብም ለትርጉሙ ሊመሰገን እና ሊበረታታ ይገባል መልካም ትርጉም ነው። እኔም ይህን መጽሃፍ በጣም ስለወደድኩት ለሰው መማሪያ ይሆን ዘንድ በአኒሜሽን የታገዘ የአማርኛ ማጠቃለያ ከታች ያለውን ሊንክ ተከትላችሁ ወይም አዲስ ገጽ ቻናል ላይ በምታገኙት መልኩ ሰርቼለታለሁ ትወዱታላችሁ ብዬ አምናለሁ። በድጋሚ TEDEL TUBE እናመሰግናለን በርቱልን። 👏

  • @HawiAdane-m3c
    @HawiAdane-m3c Před 2 hodinami

    በጣም ደስ የሚል መፅሃፍ ነውአመሰግናለሁ

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera Před rokem +5

    "ሰው የሚገነባውም ሆነ

  • @bereketzewdie761
    @bereketzewdie761 Před 2 lety +5

    Oh betam thank you bertulin

  • @Davo64207
    @Davo64207 Před 2 lety +4

    Really appericate this man! I am sharing to people

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 Před 2 lety +4

    kelbe new yemamesegnew zemenachuh ybarek

  • @mussiehaile4707
    @mussiehaile4707 Před 2 lety +4

    በጣም የሚደነቅ ኣቀራረብ እግዝኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hananlibrary6779
    @hananlibrary6779 Před 2 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ቴዲ አድናቂህ ነኝ በጣም ሂወት ቀያሪ ነገር ነው የምታቀርብልን እንዲህ ጊዜህን ሰጥተክ ለኛ ጠቃሚ ነገር ስለምታስተላልፍልን በጣም Tahnk you 🙏🙏🙏