ሰው ስጋ ለባሽ እንጂ ስጋ አይደለም፤ ይህንን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ሰው ስጋ ለባሽ እንጂ ስጋ አይደለም፤ ይህንን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?
  • Zábava

Komentáře • 12

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi Před 25 dny +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ሁሉ ያካፈልከዉ ቃል እዉነት ነዉ ሰዉ መንፈስ ነው ነፍስ አለዉ በስጋ ዉስጥ ያድራል ይህ ትምርት ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ቦኩል ነዉ ያስተማረኝ ከ 6 ዓመት በፊት ጌታ አንተ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን

  • @genytad2275
    @genytad2275 Před 25 dny +2

    ሁልጊዜም ተባረክ ወንድሜ !!!

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 Před 25 dny +3

    ሰው መንፈስ ነው፤ ነፍስ አለው፤ በስጋ ውስጥ ይኖራል፡፡

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 Před 25 dny

    Powerful ! Thanks beloved Hailsha, much blessings.

  • @gebregirmay9565
    @gebregirmay9565 Před 20 dny

    ሃይልሻየ በጣም እወድሃለሁ እዚህበሰጠከው ርእስ አስተያየ አለኝ ሰው ስጋ ለባሽ አይደለም ሰው ስጋ ነው!አሁን ያለውን የስጋህን ደረጃ አይተህ ሰው ስጋ ነው ማለት አይዋጥም እስኪ ቆይ ሰው ለዘላለም የሚኖረው እኮ በምድር ላይ ነው

  • @bejegume893
    @bejegume893 Před 25 dny +1

    በትክክል! ሰው ለባሹ እንጂ እንዴት ሆኖ ነው ልብስ ሊሆን የሚችለው?

  • @ShemelsEshetu
    @ShemelsEshetu Před 25 dny

    Amen

  • @mikiastefferra5460
    @mikiastefferra5460 Před 22 dny

    You are blessed

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 25 dny

    ስለዚህ ምድር ላይ ያሉ ሰዎች በጌታ ያመኑ ብቻ ናቸዋ!! ያላመኑ ሙት ስለሆኑ ምኑንመንፈስ ተባሉ ብዬ ነው::

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Před 25 dny

    Hailesha honestly I didn’t even think it’s important.. the Bible point is Jesus Christ.. preach more Jesus ..

  • @ShemelsEshetu
    @ShemelsEshetu Před 25 dny

    Amen