አስገራሚ ክርክር በኢየሱስ አስታራቂነትና በቅዱሳን አማላጅነት ላይ በቴቄል-ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2021
  • ኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት ፍጥጫ ክርክር በቅዱሳን አማላጅነት እና በኢየሱስ አስታራቂነት ላይ ወንድማችን አክሊል ከአንዲት እህት ጋር ( Orthodox Vs Protestant krkr/Debate be kdusan amalajnet lay be Tekel_Tube )

Komentáře • 102

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u Před 3 lety +8

    ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 Před 3 lety +11

    Aklilu bless bro..u are wise man

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 Před 2 lety +3

    በርቱ ወንድሞቸ ህዝብን አድኑ አንቁ አቡና አክሊልዬ 😍😍

  • @ermiyasmulugeta5814
    @ermiyasmulugeta5814 Před 3 lety +15

    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥19

    • @user-op1lk9do4m
      @user-op1lk9do4m Před 2 lety +6

      ከራሱ ጋር እኮ ነው ያስታረቀን ልጁ አስታራቂ ብቻውን አልነበረም ታራቂ እንጂ

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +7

      ከእራሱ ጋር ነው ያስታረቀን ።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @akewolde437
    @akewolde437 Před 3 lety +15

    Aklil berta ......
    Lmn gin bemedrek endene mihretab atastemirm

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 Před rokem

    ቃልህይወትን.ያሰማልን.እጅግ.የእግዚአብሔር .ካል.በጣም.ተሚሬበታለው.በማቀው.ላይ.ይጨመርልኛል.እጅግ.አስገራሚ.ክርክር.ነው

  • @lakechkassa5325
    @lakechkassa5325 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን የእኔ እንቁወች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @centralcodingethiopia
    @centralcodingethiopia Před rokem +2

    ካየኋቸው ፕሮቴስታንት ወንድሞች ጎበዟ ይቺ ናት፡፡ በእውነት እግዚአብሄር እውቀትን ይጨምርልሽ፡፡ ለመረዳት ቅርብ ናት፡፡ ደግሞም አንብባለች፡፡በቅርብ ወደ ቤቷ ትመለሳለች፡፡

  • @agaptube6565
    @agaptube6565 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕወትን ያሰማን በውይይቱ ላይ ብዙ ተምሬበታለሁ
    ራእይ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።
    ¹³ ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 3 lety +6

    በርቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏

  • @sosinazerihun1267
    @sosinazerihun1267 Před 3 lety +4

    Aklil wendemachn bertaln....kalehiwot yasemalen

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +1

    Thank you 🙏 for sharing! በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰገናለን- አክሊል ጥሩ ነው ያለከው በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልን:: ስልካችውን አስቀምጡልን እኛም እንድንሳተፍ::
    🟢በኢየሱስ ስም ድርቅና ብል ዝም::
    🟢አይ ጼንጤ!! ቀስ እያለች ጥያቅውን ታሻሽላለች ሁሉም እንደዚ ናቸው አንድን ስንመልስ እሱን ላለመቀበል ትንሽ የጥያቄውን version ይሻሸሎታል ሁሉም አንድ ናቸው::

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +1

    ውይ አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @martasolomon6051
    @martasolomon6051 Před rokem

    በእውነት ትጂ የእግዚአብሔር መንፈስ ይረዳሻል ጸልይም...

  • @imorthodox5281
    @imorthodox5281 Před 3 lety +5

    Tebarekulgn aklililye😍teteki alen anasibim ketayu mihret ab......😘

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 2 lety +2

    Tigye gobez nesh gin mekerakerun titesh besom ena tselot amilakin lemigni wede ewinetegnaw menged endimelisish miknyatum yihe zelalemawi hiwotin new miyasataw .amilak yelibona ayinishin yabiralish amennn...

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያበርታቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አክሊልዬ 💞💞💞

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 Před 2 lety +4

    መልስ ለሌላች ይብላኝላችሁ ኦርቶደክስ ግን መልስ አላት።

  • @matiwostefera5944
    @matiwostefera5944 Před rokem

    Aklil mert sew fetari tsegawun yabzaleh

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m Před 2 lety +8

    የሚማልድ ነው እንጂ እሚያማልድ አይልም በደንብ አንብቡት

    • @simonpresents6487
      @simonpresents6487 Před 2 lety

      Endezama khone kbr lsmu aterar ygbawna egziabhere mnfeskidusm amalaj ylwal so esum ymaldal? Metsehafkidus bkum afetat ayfetam

    • @user-op1lk9do4m
      @user-op1lk9do4m Před 2 lety

      @@simonpresents6487 መጽሐፍ ቅዱስ ያለውን እንጂ እኔ ፈትቼ አደለም ደግሞ በፍጹም ልቡ ላነበበ ተርጓማ አያስፈልገውም ወንጌል የኦሪት ልጅ ስለሆነ ኦሪት የገባው ወንጌል ይገበዋል ኦሪትን አሮጌ ወይም ብሉይ ብሎ የናቀ ሰዎች የተፈላሰፉበትን ብቻ ሳያላምጥ ይውጠዋል ይኸን ያልኩበት ምክንያት እሚማልድ እና እሚያማልድ የሰማይና የምድር ልዩነት ስላለው ነው

    • @betyzmelos4657
      @betyzmelos4657 Před rokem

      ትክክል

    • @user-op1lk9do4m
      @user-op1lk9do4m Před rokem

      @@simonpresents6487 እንዴት ብሎ አይሆንም ይልቁን ቄስ ያማልዳል አወ

  • @user-oy6fv1kt8i
    @user-oy6fv1kt8i Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድሞች

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety +1

    Kalehywet yasemaln

  • @meseretdereje2052
    @meseretdereje2052 Před 2 lety +1

    Tebareku

  • @assefatayachew3687
    @assefatayachew3687 Před 2 lety +1

    በርቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @eth546
    @eth546 Před 2 lety

    Thanks Aklil !

  • @danielkolchaossa9186
    @danielkolchaossa9186 Před rokem

    Yelem bilek neberiko gin sile enrsu liyamalid zewotir behiywot yinoral kale aleke abate lijitun gin betam adenekuat lilawun lemin atabiraram miljawun bicha new wode lela woside tabirarale enate zemenish yibarek mechem aymelisewum akalew

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +4

    Tg ክርስትና ተነሳች በሉኝ 🙏እራሷ እኮ እያነበበች መልሷን እየመለሰች ነው😂😂😂

  • @simonpresents6487
    @simonpresents6487 Před 2 lety

    Kale hiwoten yasemalen aklil tsegawn yabzaleh ....ejegun atgabi Mel's nw

  • @firaolyoutube7627
    @firaolyoutube7627 Před 2 lety

    Kale hewot yasamalen

  • @gechsema3075
    @gechsema3075 Před 2 lety

    እሕቴየሰጠሽው መልስ በጣም ጥሩነው ፍችየሌለዉን ሊላፍች እየሰጡ በዚዙርያ ተመሳሳይ ስልጠና ወስደው የክርስቶስን ወጌል እያጣመሙ ነው ሁሉም የሚነሳው በክርስቶስ ላይነው ከሰማኝ ይሰው ይሕን እላለሁ እየሱስ ስጋ የመልበሱ አላማ ለሰውልጅ ቢዛሆኖ በቤዛነቱ በፈሰሰው ደም የሐጥያት ስሬት በግሞም ምልጃ አድርጋል ለዚሕም ከአቤል ይልቅ ወደሜሻል ወደሜናገር ደርሳችሐል ይል እዚጋ የአቤል ደምየ የየሱስ ደምይናገራል ይለናል የአቤል ደም ስለፍርድ የየሱስ ስለምሕረት

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +1

    በርቱ 🤲❤

  • @alduhamoroor2997
    @alduhamoroor2997 Před 3 lety +4

    አክሊል ባራታ 💞💞💞💞😘😘😘

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye4283 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን የበለጠ ይግለፅላችሁ

  • @yaredabana8552
    @yaredabana8552 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @betelhemb7072
    @betelhemb7072 Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před rokem

    qala hiwotn yasmale wondmechn egzieabher basgaw yeteakile

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Před rokem

    Chewa tkrkare nshe Lememare zgiju nche Bdnbe Asrduat

  • @yaredmededu8948
    @yaredmededu8948 Před 2 lety +2

    እኔ ደግሞ ሊደርሳት ከቻለ ለቲጂ ጥያቄ አለኝ በማቲዎስ ወንጌል ላይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀዋርያቱን እንዲያስተምሩ ወደ አንድ ከተማ ሲልካቸው ትምህርታችሁን ባይቀበሉ ከእግራችሁ ላይ የረገጣችሁትን አፈሩን አራግፉ እና ውጡ አላቸው አፈሩ ምን እንዳይ ፈጥር ነው በተጨማሪ ጌታችንን ሰዎች መጥተው ቸር መምህር ሆይ ሲሉት ስለምን ቸር ትሉኛላችሁ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም አለ እና በአንቺ ቃልን የመልቀም አካሄድ ጌታችን ቸር አይደለም ልትዪ ነው ወይስ ለዚ ሲሆን ልትተረጉሚልን ነው ለዚ ትርጉም ከተጠቀምሽ ደግሞ ለሌላውም መተርጎምን መከልከል የለብሽም ሌላው ጌታችን በምድር ሲመላለስ ቀሚሴን ነክታችሁ መዳን ትችላላችሁ ብሎ አላስተማረም ሴቲቱ ግን ኢየሱስ እንዲህ ያለው የቱጋነው ብላ መዳኗን አላዘገየችም ልብሱን ብነካ እድናለሁ ብላ አሰበች ጌታችንም እንዳቺና እንደመሰሎችሽ ያላልኩትን ያላስተማርኩትን አላላትም እምነትሽ አድኖሻል አላት እንዲሁም መፅሀፈ ኢዮብ ላይ የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መጡ ሰይጣንም ደግሞ ከእነርሱ ጋር መጣ ይላል የእግዚአብሄር ልጆች በፊቱ እንደሚቆሙ ይነግረናል እያመሰገኑነው እንዳትዪኝ ብቻ ምክንያቱም ከእለታት በአንዱ ቀን ይለናል በዛላይ ካልነበሩበት መጡ ይላል ያው ምስጋና አይቋረጥምእና ታዲያ እነዚ የእግዚአብሔር ልጆች ለምን ቆሙ? ሲቀጥል የወደቀው መላእክም አብሮ ቆመ እና አምላካችን እግዚአብሔር በጥሞና ያናግረው ነበር ለዛውም የኢዮብን ሂወት ለመበጥበጥ ሊጠይቅ አስገራሚው ነገር ደግሞ ፈቀደለት እና በዚህ ቦታ ቅዱስ ገብርኤልን አስገብተሽ ስለ እኔ ሂወት ለማቃናት ወደዘላለም ህይወት ለመመለስ ሰይጣን ደጋግሞ እየሞከረ እንደተመላለሰ ቅዱስ ሚካኤል ስለአንቺ እየተመላለሰ ቢጠይቅ እግዚአብሔር ለሰይጣን በኢዮብ ህይወት ላይ እንደፈቀደ ቢፈቅድ እና ህይወትሽን መለአኩ በረድኤቱ አስተካክሎ ለእግዚአብሔር መንስት የታጨሽ እንድትሆኚ ቢቀይርልሽ እና ሰይጣን አምላክ ፊት መጥቶ አፉን ሞልቶ ምድርን ዞርኳት እንዳለ ቅዱስ ሩፋኤልም ይህንኑ ቢል እግዚአብሔር ለሰይጣን የመለሰውን አይተሽ ለቅዱሳን መላዕክት በእያንዳንዳችን ህይወት ላይ በድክመታችን ቅረ መሰኘቱን በጥንካሬአችን መደሰቱን አይነግራቸውምን እነሱስ በወንጌል ላይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ እንዳስተማረው የወይን እርሻው ባለቤት በቃ ይቆረጥ ብሎ መወሰኑን ለአገልጋዩ ለጠባቀመው ሲነግረው ወይም ሲያዘው የወይን ቦታ ጠባቂው ግን እባክህ ይህ አመት ተወው እኔ ልንከባከበው እንዳለ እና እንደፈቀደለት መዳናችንን የሚወድ አምላካችን ቅዱሳን መላእክቱ እኔ የደከምኩት የጎደለኝ ነገር ቢኖር እንደሆነ ችግሬን ጠቅሰው ቢጠይቁት ለሰይጣን እነሆ ስጋውን እና አጥንቱን ሰጠሁህ ነፍሱን ግን እንዳትነካ እንዳለ እነሆ ነፍሷን ሰጠኋችሁ እንግዲ ወደዘላለም ህይወት መልሷት መዳኗን እወዳለሁ የሚል አምላካችን ታዲያ ለቅዱሳን መላእክቱ ሲሆን ለምን ቅሬታ ለሰይጣን የአንድን ሰው ህይወት ለመዘበራረቅ ከእግዚአብሔር ፊት መቅረቡ በራሱአንድ ነር እግዚአብሔር ለሱ መልስ መስጠቱ ሁለተኛ ነገር በዛላይ ፈቃድ መስጠቱ ሌላ ነገር እና የቅዱሳን መላእክቱን በኛ ህይወት ላይ እንደዚህ አይነት ተፅኖ ይፈጥራሉ ብሎ ለማመን ሰይጣን መሆን አለባቸው ቲጂ እንድታሰምሪልኝ የምፈልገው ጥያቄዎቼ በሙሉ የአንዲት ተራ ምእመን መሆኑን ነው እና ፈቃድሽ ከሆነ ስትመልሺልኝ እንደ ምዕመን እያየሽ

  • @melakuhaile3101
    @melakuhaile3101 Před 2 lety

    በርታ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ፀጋውን ያብዛልህ ።እኔ ምን እነደሚጋርዳቸው ነው የሚገርመኝ ድርቅ ያለ ክርክር።

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    መናፍቃን በጣም ይረበሻሉ አንብቦውም ወደ ትንተና ይሄዳሉ መረዳትም አይፈልጉም ያላቾው አማራጭ ወደ አዳራሽ መሮጥ ኖው ወ/ማቴ 8፥4 ንስሕ እንዳይገቡ መጥፋት ኖው ከቤቴክርስትያን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቾው ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም ትንሽ ዘግይታቹ ኖው ቡዙዎች ጎርፈዋል ወደ ምንፍቅና

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety

    ከቲክቶክ አበሳ በርታ

  • @zainahhelly329
    @zainahhelly329 Před rokem

    ሰላም ላሁላቺን yihuni

  • @martasolomon6051
    @martasolomon6051 Před rokem

    አክሊል ክርስትና ስምህን ብትለጥፍልን እና ወንድሞች እና እህቶች በጸሎት ብያስቡስ...

  • @asmamawbirhanu784
    @asmamawbirhanu784 Před 2 lety +1

    Kalahiwot yesemalen wendemachen tsegawn chemero yedelek

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    ከማን ያማልድሽ እሱ እሱ ጌታ ፈጣሪ ከሆነ እዴት ነዉ የሚስቡት

  • @gechsema3075
    @gechsema3075 Před 2 lety

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety

    እረ የሚገርም ነዉ ከአቤል ደሞ እኒዝ ሰዎች ልብ እዉሮች ናቸው ደሙ ጮህ ስል ያልገባቸዉ ወንጌልን መቼም አልገባቸዉም

  • @dinkhailu2598
    @dinkhailu2598 Před 2 lety

    Eyesus hiwotem , mendem ,iwontem nege belwolae a Yale hiwote menore yelem yiwonte setonale, Yale menged mehed yalem iyesus serotlenal sewoche menged serotserotle ke sera hiwote wed imente indngeba, iwonte eyesus nw because eyesus saymeta manem alastarkenm lemn gen. Iwonte kenberate ke eyesus memetelate befet amlage alnberchem ke eyesus memtate gar indateluge eysus iyale maryayme amalage tebalche lemage sera weyem iwonte anberatem igzyabeher iwonte yezo meto asdengetate heee eysus amalage nw

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 Před 2 lety

    እግዚ/ር ሰዎችን ከራሱ ጋር ያስታረቀው በክርስቶስ ስለሚል አብን አማላጅ አያደርገውም ምክንያቱም አብ ዓለሙን ከራሱ ያስታረቀው በክርስቶስ ነው እያለን ነው ሮሜ 8 : 34 ደግሞ የሚያጸድ እግዚ/ር ነው የሚኮንንስ(የሚፈርድስ) ማነው ብሎ ይጠይቅና ክርስቶስ አይኮንነንም(አይፈርድብንም) ይልቁኑ ስለ እኛ ይማልዳል እንጂ ነው የሚለው ወንድማችን ሮሜ 8 : 1 ላይ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉ አሁን ኩነኔ(ፍርድ) የለባቸውም ይል አይደል ስለዚህ ጳውሎስ ክርስቶስ የሚኮንን ሳይሆን የሚማልድ መሆኑን ነው የሚያረጋግጥልንጨ ዮሐንስ አፍወርቅም አንድ አስታራቂ አለ ብሎል አል እሱን ሳትረሳ ፍታው

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před rokem

    ክክክ ክክክ ሀይ ጼንጤ ኢየሱስ እኔ የምሚን የዘላለም ህይወት አለ እያለ እናንተን ኢየሱስ ያመኑ ቅዱሳን ና የኢየሱስ እናት ማርያም የዘላለም ህይወት የላችሁም ብላችሁ እንደ አማላጅ አይደሉም ስቅጠል መሐፀፍ ቅዱስ ሞት ሚሎ ሀአጢት ነዉ ።እንጂ የስጋ አይደለም ጼንጤዎች
    ሁለት ቅዱስ ዳዊት የቅዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ፊት ክብር ነዉ ይላል
    ማርያም ሞትች ሚል የእግዚአብሔር ቃለ ላይ የለም ።

  • @bini8381
    @bini8381 Před 3 lety

    ግሩፕ ምድነው

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 3 lety +3

      @ApostolicDiscussion ና ቴሌግራም ላይ

    • @user-nd3uy2qs1h
      @user-nd3uy2qs1h Před rokem

      @@tekeltube5210 aki please see this teaching.thank u

    • @user-nd3uy2qs1h
      @user-nd3uy2qs1h Před rokem

      @@tekeltube5210 czcams.com/video/U34rgDFZcmI/video.html

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety

    መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሆኖ ይማልዳል። የእግዚአብሔር ፀጋ በእኛ ውስጥ ሆኖ የልመና ሀይል እና እውቀት ስሜት ይሆነናል። መንፈስቅዱስ በውስጣችን ሆኖ "አባ አባት ሆይ" እያለ ይጮሀል። (ገላ4:6)

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před rokem

    መጽሐፍ ቅዱስ በህይወት እያሉ አማላጅ ናቸው
    አሁን አይማልዱ ሚሉ የጌታ ቃለ የለም
    መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የቅዱሳን ምልጃ የተፀፎ ለእኛ ትምህርት እንደሆነ እንጂ አሁን አይማልዲ ሚል ቃል የለም ።ምክንያቱም እግዚአብሔር በቃሉ ስማይና ምድር ያልፋሉ ቃለ ግን አይልፍ አለ
    ስለዚህ የመልፍ ቃለ ላይ የቅዱሳን ምልጃ ከተፀፈ አሁን አይማልዱ ሚሉ የጌታ ቃለ የሚሻሩ የአገንንት አገልጋይ ናቸው ።

  • @nebiljafer761
    @nebiljafer761 Před 2 lety

    Sijemer arstu erasu lik adelem eyesus erasu fetari kehone keman gar new miyastarken kerasu gar new ??? weyis ke እግዚአብሔር gar new .......የውነት አልገባኝ ብቻ ጌታ አልገለፀልህም እንዳትሉኝ አደራ

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    ስራ ፍቶች ናችሁ ዝም ብላችሁ ቃሉን አንቢቢ

  • @sunperflowerdecor3028
    @sunperflowerdecor3028 Před 2 lety

    ar sewoch ezi group lay endet new mekelakel michalew

  • @tinsaeshiferaw9652
    @tinsaeshiferaw9652 Před 3 lety +2

    ኦንሊ ጂሰስ ጴንጤ መሆናቸውን አታውቅም እንዴ😄ምስኪን

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 2 lety

      😄😄😄😄😄እኔም ልለው ነበር ።

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Před 2 lety

      ኦንሊ ጂሰስ ከየትኛውም ቤተክርስቲያን ጋር አስተምህሮቷ አይመሳሰልም ።

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety

      @@ethiopiaspy1816 yaw yeprotestant denomination nachew. Slezih biyans sola scriptura yamesaslachewal. Mileyubet ngr binorm ke Pentecostals

    • @mechereshayenasamrewu9389
      @mechereshayenasamrewu9389 Před 2 lety

      @@ethiopiaspy1816 የኦንሊ ጂሰስ ቤትክርስትያን መስራቹ ማን መቼ ነው የተመሰረተው

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 Před 2 lety

    ወንድማችን ሲጀመር አቀረበና አማለደ አንድ ሊሆን አይችልም በተጨማሪ የራዕይ መጸሐፍ ስነ አፈታት ቀላል አይመስለኝም ምክንያቱም የአጻጻፍ ዘይቤው ከሌሎቹ የተለየና አቦቀለምሲስ በመሆኑ በወቅቱ ለነበሩ ሰዎች ነው ግልጽ የሚሆነው ስለዚህ ስነ አፈታቱን ካልተረዳን ባናነሳው ይሻላል ብዬ አስባለሁ በተጨማሪ ስዕላዊ አገላለጽ እንዴት ነው የሚፈታው የሚለውንም ሥነ አፈታት ጠይቅ ምክንያቱም መጸሐፍ እርስ በርሱ ስለማይጋጭ ወንድሜ አፈር(ሙታን)አያመሰገኑህም ስለሚል መጸሐፍ

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Před rokem

      ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን ፈታዋለች በመንፈስቅዱስ እርዳታ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @chorra977
    @chorra977 Před rokem

    ቲጂ በስላለች ፣ የሰማችውን ሁሉ አመንዥካ ስታበቃ ይገባታል።ግን ቅነነት አላት **አውቃለች ፣ መጥታለች።

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před rokem

    Protestant It is Christian

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před 2 lety +1

    ይህ ልጅ ግን ዝም ብለው መለፍለፍ እንጅ ለሌላው እንኳን እድል አይሰጥም። በሆነ ቦታ ላይ ቃል ሲነገረውና መልስ ሲያጣ ቆይ ቆይ እያለ በማምታታት ርዕስ ይቀይራል

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @rozaloverozalove3770
      @rozaloverozalove3770 Před rokem

      Werkayew tadya lemin atmlsem esuma orthodox tewahdo lehulum mels alat oke

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před rokem

      @@rozaloverozalove3770 የላትሞ!! ቢኖራትም የሚጠቅሱት ከመፅሀፍቅዱስ አይደለም ።ከድላት ወይም ከድርሳናት እነዚህ ደግሞ አይደለም መልስ ሊሆን እርስ በራሳቸው የሚመታቱና የሚጣረሱ ማንም በየጫካው የደረሳቸው ናቸው

    • @tatekabera3130
      @tatekabera3130 Před rokem

      @@workayehutanetse7883 😂😂😂😂😂አረ ተው መልስ እየሰጠን እየተወያየን ያለው ከመፅሐፍ ቅዱስ እንጂ ከገድላት አደለም ነገር ግን በድርሳናትና ቀገድላት ዙሪያም መወያየት ይቻላል

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 Před rokem

      @@workayehutanetse7883 enante wedefit adis kidann kdachu ye Rome sewoch yemilewn bcha tteksalachu

  • @balikewkaltilahun6513
    @balikewkaltilahun6513 Před 2 lety

    Ere bro atekedeed astewel

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před 2 lety

    መፅሀፍ ቅዱስ ስለማሪያም አማላጅነት አንድም ቦታ አይናገርም። ስለ ክርስቶስ እንጅ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +1

      ቅዱሳን ያማልዳሉ የሚል አይታያችሁም❓

    • @tameratbelay3906
      @tameratbelay3906 Před rokem

      kedusan yamaldalu yrmil ale esun endematkdu amnalew mareyam demo kensu hulu belay nat

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před rokem

      @@tameratbelay3906 ለማሪያም ያልሰገደ ተለይቶ ይጥፋ የሚል አለ ። አምላክም ያደርጋታል። ይህንን የሚለው ግን መፅሀፍ ቅዱስ አይደለም።

    • @ruthsolomon6885
      @ruthsolomon6885 Před rokem +1

      @@workayehutanetse7883
      እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክ አይደለችም አምላክ አንድ እግዚአብሔር ነው ከፈጣሪ በታች ከፍጥረታት ሁሉ በላይ የሆነች ቅድስት ናት ማለትም ከፍጥረታት(ከቅዱሳንም ጨምሮ) በላይ የሆነች ቅድስት ናት so መጽሐፍ ቅዱስ ቅዱሳን አማላጅ ናቸው እምለው ላይ እመቤታችንንም ያጠቃልላል እንጂ እሷ አምላክ አይደለችም ይቅር ይበላችሁ ለምንድን ነው እንዲህ ግን ጠማማ እምትሆኚው/እምትሆኑት

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před rokem

      @@ruthsolomon6885 ይኸውልሽ እህቴ በአፋችሁ እንዲህ ትላላችሁ በተግባራችሁና በመፅሀፍቶቻቸው የተፃፈው ግን ከአምላክ እኩል ነው። ምናልባት የምንባብ ሁኔታሽን አላውቅም እንጅ የኪዳነምህረት ዚቅ የሚባል መፅሀፍ ታውቂ እንደሆን አላውቅም እዚያ ላይ ማሪያም ሰማያትን በአበቦች አስጊጣለች ይላል ምን ትያለሽ? ለእግዚአብሄር ስለት እንሳላለን አምላክ ስለሆነ ለማሪያም ስለት ይገባል። ለእግዚአብሄር ይዘመራል ለማሪያም ይዘመራል። እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ እንላለን ሰውን ስንመርቅ አምላክ ስለሆነ ስለሚችል ማሪያም በተመሳሳይ መልኩ ትማርህ ይላሉ። ታምረማሪያም የሚባለውን ብታነቢማ ጭራሽ የሚያወራውን ብትሰሚ ትስቂያለሽ። ታዲያ ማሪያም አልተመለከችም በተግባር

  • @yohannesabel7681
    @yohannesabel7681 Před 3 lety +1

    አሁን አሁን ይህ ርዕስ ቃላዊ ልዩነት ብቻ እንደሆነ እየተረዳሁ ነው! አክሊል ያብራራኸው የሮሜ ፍታቴ በእኛ በፕሮቴስታንት ዘንድ ተቀባይነት ያለው አቋማችን ነው። ስገምት ልዩነቱ የሚመጣው በናንተ ዘንድ ምልጃን merely ከልመና ጋር አገናኝተን እንደምንወስድ ካለ የተሳሳተ አረዳድ ይመስለኛል።

    • @tinsaeshiferaw9652
      @tinsaeshiferaw9652 Před 3 lety +3

      የለም የለም። ኢየሱስ የሰራው ስራ አሁንም ስንጠመቅ ስንቆርብ ንስሀ ስንገባ ከራሱ ያስታርቀናል። አሁንም በአብ ፊት ይታይልናል/ይቀርብልናል የሚለውን ነው የማንቀበለው

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    Kalehywet yasemaln