*NEW* | ከባድ ክርክር በ ፕሮቴስታንት እና በ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ | "ETHIOPIA"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2020
  • Ethiopian Orthodox
    አንድ ፕሮቴስታንት እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው በሚል ከ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ጋር ያደረገው ከባድ ክርክር
    Debates between Orthodox and Protestant
    [[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
    Telegram:
    You Tube :
    / @nsebhotube
    Facebook :
    #ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant

Komentáře • 1,6K

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  Před 4 lety +86

    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል
    SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
    ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
    Telegram: t.me/nsebho_ethiopia_bot

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 Před 4 lety +343

    እኔም ሳላውቅ እንደዚ ሰው ነበር ድርቅ ብዬ የምከራከር የነበረው ። ውንድሜ እግዚአብሔር ያስብህ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛም ቀጥተኛም ነች እግዚአብሔር ያብራልህ ወንድሜ እኔን ያሰበኝ አንተንም ያስብህ።

    • @brtkwanhailu8757
      @brtkwanhailu8757 Před 3 lety +4

      Ewnet hiwet mengedm ene negn be ene beker wede yemimeta yelem yilal kalu

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před 3 lety +3

      ከሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ውጭ መዳን የለም።

    • @hanaalamu9871
      @hanaalamu9871 Před 3 lety +11

      አሜንንንን ወንድሜ እንኳንም ደና መጣህ እምዬ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

    • @kumumuku7188
      @kumumuku7188 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/54XvJkzJrBs/video.htmlአ

    • @user-wy7ic9xk7h
      @user-wy7ic9xk7h Před 2 lety +2

      አሜን ፫ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @marthaalemayehu898
    @marthaalemayehu898 Před 4 lety +31

    መርህ ዘበነ ሌላውን ሁሉ ቀርቶ ትህትናዎ እና ትእግስቶዎ ብቻ ማርኪ ነው።
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ትክክለኛው መንገድ ይግለፅልን።
    ዘመኖት ሁሉ ይባረክ።

  • @armacho524
    @armacho524 Před 3 lety +17

    ተዋህዶ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @wintatemsgen7402
    @wintatemsgen7402 Před 4 lety +59

    I am Protestant I really appreciate memher zeben the way you answer questions very polite god bless u

    • @yohannestizazu2258
      @yohannestizazu2258 Před 3 lety

      Amen amen amen, enam winta eyesus amalaj new blesh tamgniyalesh?

    • @jositentacion3771
      @jositentacion3771 Před 3 lety +3

      Join orthodox the true religion

    • @imorthodox5281
      @imorthodox5281 Před 3 lety +1

      ማርዬ እና ወደ አባትሽ ቤት ለምን አትመጪም😘😘😘😘

    • @mentesnotdawi875
      @mentesnotdawi875 Před 3 lety

      Betam yene comment lemn atanebutm atimelisut

  • @user-nr4lx5jp8z
    @user-nr4lx5jp8z Před 4 lety +392

    ትግሥቱን ይሥጥህ መምህራችን ጠያቂዋች ለምን ትናደዳላችሁ አንሸነፍም ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ይሥጥልን ያበርታልን

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 4 lety +5

      አሜን አሜን አሜን
      አብሮቸዉ ያለዉ ዳቢሎስ ነዉ እማጨርጭራቸዉ ወደዉ አደለም

    • @user-uw4vx6nb6u
      @user-uw4vx6nb6u Před 4 lety +3

      የእውነት ሳልፈልግ ሳኩት ጭራሽ ይቆጣል እኮ

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b Před 4 lety +3

      ስለምትዋሹ ነዉ ምንነዳዳዉ
      በሬ ወለዳ ስትሉ ተነድዳላቹ
      ግን እንተገሳለን ትግስትን ተምራናል
      ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እንችላላን

    • @naeemhnaeemh9005
      @naeemhnaeemh9005 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ ይጠርሙኛል ማወቅ ምንችግርአለው በራስ መተማመን ግድ ይልካል ትግስት የለክም እውነት ካለክ ልብ በልና አዳምጥ መልስ ግን ብቃት እውቀት የለክም

    • @frefer7772
      @frefer7772 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh9mm5qb4o
    @user-sh9mm5qb4o Před 4 lety +131

    እዴት ሰው መስማት ማዳመጥም ያቅተዋል መምህር Dr ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @amanuelmengistu6323
      @amanuelmengistu6323 Před 4 lety

      Syawrebh endezi nw

    • @user-uz5hz9gu9c
      @user-uz5hz9gu9c Před 4 lety +2

      ዳቢሎስ በዉስጡ ስላለ ለማዳመጥ የመረጋጋት ባህሪ የለዉም እግዚአብሔር ይገስፀዉ ቅርስቲያን ወገኖቸ እዳትሸወዱ

    • @mhertdenbu9480
      @mhertdenbu9480 Před 3 lety

      Enante erasachu ateshwedu plz bible anbebu

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Před 3 lety

      Lefilfo anidim sayadamit weta

    • @kumumuku7188
      @kumumuku7188 Před 3 lety

      czcams.com/video/54XvJkzJrBs/video.htmlከ

  • @user-im1tq1ze1u
    @user-im1tq1ze1u Před 2 lety +11

    አቤቱ እግዚአብሄር ሞቴን በተዋህዶ እምነት አድርግልኝ ጼንጤም ሙስሊም ሆኜ አየውት እውነተኛ መንገድ ተዋህዶ ብቻ ናት መምህር ጸጋውን ያብዛሎት ትግስቶትን ሳላደንቅ አላልፍም እኛ የተዋህዶ ልጆች ምንለየው በትህትና ነው🙏⛪⛪❤️❤️❤️

    • @nuruadem123
      @nuruadem123 Před 3 měsíci

      አረ ባክህ ጣኦት አምልኮት አእምሮህን ሸፍኖብህ ነው

    • @user-zi9hk4xh6s
      @user-zi9hk4xh6s Před 2 měsíci

      ወንድም ስነ ስርዓት እወቅ

    • @minarminar7115
      @minarminar7115 Před 2 měsíci

      ​@@nuruadem123ቆሻሻ

  • @mollatadesse403
    @mollatadesse403 Před 4 lety +69

    ወይኔ አምላኬ በቃ በ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ እንዲፀና አድርገሄኛል ተመስገን አምላኬ.... መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 😍🙏🙏🙏

    • @amanta8999
      @amanta8999 Před 2 lety

      Bro gn eko mnm bihone pentew le setew ye mqhaf qdus tqes mles alstewem...demo ke haymanot ga sayhone mtabeq yalbek ke god ga new....nge andu ye haymanot mere sehetet bisera haymanotun yawerdwal enji god aywardem.

    • @worshipGod12
      @worshipGod12 Před 2 lety

      @@amanta8999 TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM
      EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU

    • @alemtube8899
      @alemtube8899 Před 2 lety

      አሜን ፫

    • @mikearteta8135
      @mikearteta8135 Před 2 lety

      @@amanta8999 lol Derek silehonk engi kebeki belay nw

    • @amanta8999
      @amanta8999 Před 2 lety

      @@mikearteta8135 ante doma dereq bhone ezi ehen video lmn ayalew:(

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 4 lety +178

    በእዉነት ለመምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ተስፋ መግዝተ ሰማያት ያዉርስልን በድሜ በጤና ይጠብቀን ያዉቅይልን

  • @habtakirar5042
    @habtakirar5042 Před 4 lety +164

    ጠያቂው ትግስት የሚባል ነገር አልፈጠረበትም፣ ድሮም ወከባ አዋክበው ማለፍ ነው የሚፈልጉትተ።
    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ።

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k Před 4 lety +4

      ውይ የምን ትግስት ተልባ ነው እንጂ ጥጥጥጥጥጥጥጥ ትትትትትትትትትትትት አለእንጂ አይ መናፍቃን

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 Před 4 lety

      @@user-li6kt9hn4k 😅😅😅😄

    • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
      @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 Před 4 lety

      Kkkk😃😃😃😃

    • @user-jm3yk4io3i
      @user-jm3yk4io3i Před 4 lety

      እግዝያብሄር ልብ ይስጣችሁ በጣም ትዕግስት የለውም

    • @egziabhermastewalunyisten7704
      @egziabhermastewalunyisten7704 Před 4 lety +2

      ለመጠየቅ ብቻ ነው የመጣው እንጂ እንደሚመስለኝ ለመስማ ምንም ዝግጁ አይደለም እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 3 lety +50

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ግን ምን ሁነው እንደዝህ እውር ያደረጋቸው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @bekiy8355
      @bekiy8355 Před 2 lety +1

      ወንድሜ ወይም እህቴ እውር አይባልም
      ይልቁንስ እግዚአብሔር ለአንተ ያብራልህ /ሽ
      ዘመንህ/ ሽ ይባረክ

    • @user-qo9tw5kc1d
      @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety

      @@bekiy8355 እውር ስል የአይን ችግር ማለቴ አይድደለም የጭንቅላት ችግር ነው የለለ ሰበካ ለመስበክ አትሞክር

    • @bekiy8355
      @bekiy8355 Před 2 lety

      As u wish

    • @bekiy8355
      @bekiy8355 Před 2 lety

      @@user-qo9tw5kc1d but don't try to cover the truth o

    • @dawitmulugeta947
      @dawitmulugeta947 Před 6 měsíci

      እውሩ ዘበነ ነው ::

  • @davelikes2726
    @davelikes2726 Před 3 lety +4

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ግን በእውነት በስመአብ ትእግስቶትን እንዴት ብዬ ላድንቅ ? እንዴት ያለ መንፈስቅዱስ ነው ያደረቦት በእውነት። እንደ እርሶ ያለ ትህትና እና ትዕግት በእውነት ያላቸው እጅግ ጥቂቶች ናቸውና ለሁላችንም(እርሶንም ስርዓት በሌለው መልኩ ሲከራከር ለነበረውም) ማስተዋሉን፣ትዕግስቱን፣ትህትናውን እንዲሁም ቅን ልቦናን እግዚአብሔር ይስጠን።

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 4 lety +73

    ምን።ቀልቃላ።ነው አያዳምጥም እኮ። መምህራቺን። ትግስቱን።አብዝቶ ያድልልን ንቁ የተዋህዶ ጀግና መምህር ዘበነ ለማ ኑርልን በእድሜ በጤና

  • @geliladawit865
    @geliladawit865 Před 4 lety +63

    ዶ/ር መምህር ዘበናችን እንዲህ በዝረራ የሚያሸንፍ እንቁ የተዋህዶ ልጃችን ነው። ዘርህ ይብዛ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 Před 3 lety +24

    ሁል ጊዜ ብሰማው የማልጠግበው መምህር ሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 4 lety +5

    እምዬ ኦርቶዶክስ መልስ አላት መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ከልብ እናመሠግናለን ሰይጣን ይንቀጠቀጣል የእርስዎን ድምፅ ሲሰማ እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 4 lety +51

    ጠያቂው ሰውዬ ግንፍል ግንፍል ይላሉ መምሕር ዘበነ ስለእርጋታዎት በጣም አመሰግነው

  • @user-vy7pg1sz1u
    @user-vy7pg1sz1u Před 4 lety +301

    መምህር፣ዘበና፣፣ምነው፣ሺ፣ብትሆን፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥህ

    • @kidankekonelehatanbezane1231
      @kidankekonelehatanbezane1231 Před 4 lety +1

      Kalhiwet memher Zebene egziabher amlak edme ystey

    • @redyredy9717
      @redyredy9717 Před 4 lety +1

      እውነት ነው 100%Amen Amen Amen

    • @hajernash2397
      @hajernash2397 Před 4 lety

      @@kidankekonelehatanbezane1231 ።
      ?፦

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 Před 4 lety +2

      የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      የዮሐንስ ወንጌል 3 : 17 - ፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      የዮሐንስ ወንጌል 3 : 3 - ፤ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
      የዮሐንስ ወንጌል 3 : 5 - ፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።

    • @menagetaneh679
      @menagetaneh679 Před 4 lety +3

      የጌታ እየሱስ የመስቀል ስራ ለዘላለም ያማልዳል እስከ አለም ፍፃሜ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 3 lety +27

    እዮጩፋን ሊጠይቅ ነው ስልኩን የዘጋው ።
    ተዋህዶ ሁሌም መልስ አላት እድሜና ጤና ለመምህራችን

    • @marrviayele4901
      @marrviayele4901 Před 3 lety +1

      🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @imorthodox5281
      @imorthodox5281 Před 3 lety +1

      የእዩ መልስ እኮ ካራቴ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @meseretdereje2052
      @meseretdereje2052 Před 2 lety

      😁😁 eyu ke ergcha wuchi emiyakewu ale blek new 🙄😁

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před 10 měsíci

      ​@@imorthodox5281ነስር በነስር አልመሆናቸው በካራቴ ሲላቸው ክክክክክክ

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l Před 4 lety +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ጀግና ነህ መምህር ዘበነ ለማ እውነት እንቁ ነህ ኣገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ተመስገን የክርስቶስ ባርያ የሆንኩ

  • @user-qe6ub1wt4i
    @user-qe6ub1wt4i Před 4 lety +77

    ጌታ ሆይ ተመስገን እንቓዕ ኦርቶዶክስ ጌርካ ፈጠርካኒ ኣማላዲት ኣደ እውን ሂብካኒ ድንግል ማርያም ክርስቶስ ፈራዲ ድንግል ማርያም ኣማላዲት ክብሪ ንእግዚኣብሄር

    • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
      @wendimeanidinewlenekiloveu9732 Před 4 lety

      አሜን

    • @dandh2890
      @dandh2890 Před 4 lety

      Mrdae endyu abyuni. Anes nezi doctor kifetwo, amharic gn txaweteley koina beka

    • @user-pg1nl1mg4v
      @user-pg1nl1mg4v Před 4 lety

      ናይ በሓቂ ኣሜን

    • @flyx3334
      @flyx3334 Před 4 lety

      @@dandh2890 ajoka seleste semun teketatel kelil EU dhriu krdeaka eu ketestewlelu aleka gn

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 Před 4 lety

      @@dandh2890 እቲ ፍቅዲ እንተሒዝካዮ እኩል እዪ ኣብ ናይ ትግርኛ ከይድካ ኣንብቦ

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy Před 4 lety +144

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @afewerkireda8183
      @afewerkireda8183 Před 3 lety +1

      ኣይደለም ኣርቶዶክስ ኣለም ራስዋ እንኳን ለዘልኣለም ኣትኖርም ኣንድ ቀን እንደ ደመና ተጠቃልላ ታልፋለች ። መጽሃፍ ቅዱስ ኣንብቡ ኣርቶዶክስ ኣለማወቃቹ ነው ።

    • @abdg7636
      @abdg7636 Před 3 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም በልጁ ማመን ብቻ ነው

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před 3 lety +4

      @@afewerkireda8183
      ራእይ ዮሐንስ
      ኦርቶዶክስ በሰማይ ለዘላለም ትኖራለች

    • @kumumuku7188
      @kumumuku7188 Před 3 lety

      czcams.com/video/54XvJkzJrBs/video.htmlኘ

    • @wow763
      @wow763 Před 2 lety

      Being Orthodox won't save you.
      Orthodox are lost. They interpret scripture out of context.

  • @tekeluberhanu3184
    @tekeluberhanu3184 Před 2 lety +11

    ለጴንጤዎች ልቦናን ይስጥልን❤️❤️❤️

    • @mesayasfaw6303
      @mesayasfaw6303 Před 2 lety

      ለራስህ ይስጥህ ሰው አምላኪ!!

    • @Aksafos
      @Aksafos Před rokem

      @@mesayasfaw6303 manew sewvmiyamelkew 😂😂😂
      Robot nachuh eko enante

    • @minarminar7115
      @minarminar7115 Před 2 měsíci

      ​@@mesayasfaw6303ቆሻሻ😂😂😂😂

  • @rediat943
    @rediat943 Před 3 lety +40

    በዝ ምድር ላይ የምያኮራኝ ነገር ብኖር ኦርቶዶክ መሆኔ ብቻ ነዉ።በቃ አራት ነጥብ

    • @genetwedajo3235
      @genetwedajo3235 Před 2 lety +2

      ትክክል ኦርቶዶክስ ሞሆን መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው

    • @asterasefa1471
      @asterasefa1471 Před 2 lety

      እምነት እንጅ ሃይማኖተ አያድንም

    • @asterasefa1471
      @asterasefa1471 Před 2 lety

      ለላ

    • @asterasefa1471
      @asterasefa1471 Před 2 lety

      ድነት በማንም አይገኝምእነድንቤት ዘንድ ለስዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ለላ ስም ከስማይ በታች የለምና፡ የሐዋርያት /4/12

    • @yeketetrapenard1943
      @yeketetrapenard1943 Před 2 lety

      @@genetwedajo3235 pppp

  • @user-og6ib3fy7g
    @user-og6ib3fy7g Před 4 lety +83

    ውይ መምህራችን ምን አይነት ትግስት ነው ያላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 Před 4 lety +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን ሌላኛው ግለሰብ ግን ለመረዳትና ለማወቅ ከመሞከር ይልቅ ወደክርክር ሄደህ ሺሺትን መመምረጥህ እምነትህን አለማወቅህን ተረድተናል ። ለመምህራችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን ።

  • @demekutadese8401
    @demekutadese8401 Před 4 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዘበነ አይ ሲጠፋበት ግዜ ስልኩን ዘግቶ ጠፋ ሲጠየቅ ይገርማል መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን

  • @woldubogale311
    @woldubogale311 Před 2 lety +4

    የተዋህዶ ሐዋርያ አርበኛ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባቴ በፀሎት አስቡኝ እኔ ደካማ ነኝ(ወልደጊዮርጊስ ነኝ)፤፤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 4 lety +140

    መምህሬ ኮራሁቦት በኦርቶዶክስ እምነቴ እንድፅና ነው ያደረጉኝ : ቃለ ሕይወት ያስማልኝ እድሜ ዘመንዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @tigis2225
    @tigis2225 Před 4 lety +23

    አይ ልቦና ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጴንጤወች መምህራችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ጸጋውን ያብዛለወት እመብርሀን ትጠብቅልን የጠፋትን ትፈልግልን አሜን

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 2 lety +8

    “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 4 lety +5

    ሆ ኧረ ጉድ ነው ሰው ሲያዳምጥ ብዙ ይረዳል የምን መንጣጣት ነው ጠየቀ እስኪመለስለት ቢጠብቅ ልቦና ይስጠን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ ያቆይልን

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 Před 4 lety +86

    ወይ መናፍቃን ሲያሳዝኑ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከምንፍቅና ህይወት አውጣቸው ወደ እውነተኛዋ እምነት ተዋህዶ በክርስቶስ ደም የተመሰረተችው መልሳቸው።አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +19

    እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን በግ ወደ ልቦናቸው ይመልሳችሁ አልሸነፍ ባይነት ነው እንጂ እውነቱን ልቦናቸው ያውቃል! ትዕግስቱን ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ መምህርዬ

  • @user-ll4ml6rz4g
    @user-ll4ml6rz4g Před 4 lety +20

    ወይን ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህር ዘብን ለም ፀጋውን ይብዛልኝ ♥♥♥

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 3 lety +4

    ምነዉ መምህራችን ሺ ብትሆን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ኣቤት የተዋሂዶ ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ ያንተን ትምህርት ስሰማ እኮ እጅግ በጣም ደስስስስ ይለኛል እጅግ በጣም እፅናናለሁ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።።

  • @tadiosab8637
    @tadiosab8637 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበሰው ነገሮችን በርጋታ ይመልሳል የሠይጣን መንፈስ ያለበሰው ግን በጣም ችኩል እና አልሸነፍም ባይ ነው መምህር ዘበነ ፀጋውን ያብዛልህ !!

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před 4 lety +115

    ግን የሰው ልጅ ካልተደማመጠ እንዴት ይግባባል የፈጣሪ ያለ መምርህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

    • @yeearsemalijnegn2959
      @yeearsemalijnegn2959 Před 4 lety +4

      Wushati sila yazenaw yitatabali unati bihone indazi ayi honem

    • @wubebizu2841
      @wubebizu2841 Před 4 lety +1

      endeteredahute protestante mawerate enje mesmate ena meshenefe yemaywede new yemgermewe mejemerya kanebebewe melsu nabere yayalu gene ayastewelume endetebalewe

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu Před 4 lety

      አሜን

    • @tibebuchekole7156
      @tibebuchekole7156 Před 4 lety

      የኔ እህት እውነት መስሎሽ ነው , ኣም ሶሪ ቪድኦ የለም ኖሮም isn’t big deal, because both of them ልክ ባዮሎጂ መጽሐፍ ኣንብቦ መውራት ነው isn’t show up the god idea ፖሊቲካ ነው ምያነቡት መጽሐፍ ምለው ከኣይንህ መጀመሪያ ጉድፍህን ኣውጣውና የለላውን ጉድፍ ተመልከት ይላል

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 Před 3 lety +12

    " የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34)

    • @yohannestizazu2258
      @yohannestizazu2258 Před 2 lety

      Manew miferdew?

    • @yabsrateshager104
      @yabsrateshager104 Před 2 lety

      እውነት ነው የኛ አማላጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 2 lety

      Metfo yetesahfeek libe shefafa

    • @aynadishaile3134
      @aynadishaile3134 Před rokem

      1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
      2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
      3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
      4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
      5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
      6 እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
      7 ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
      8 በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
      9 ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፥ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
      10 እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
      11 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
      12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። ትንቢተ ኢሳያስ ም_53 ቁ 1_12

    • @TAlex-dj6ft
      @TAlex-dj6ft Před 7 měsíci

      ማለደ እና አማለደ has difference word

  • @utftug3290
    @utftug3290 Před 2 lety +55

    እውነተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @barokmamo6684
      @barokmamo6684 Před 2 lety

      በጆኖሳይድ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፈች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በምን ሞራሏ ነው ስለኣማላጅነት ስለኣስታራቂነት የምትከራከረው ኣስመሳዮች !!

    • @geletad502
      @geletad502 Před 2 lety

      teret

    • @dagemti.3006
      @dagemti.3006 Před 2 lety

      @@barokmamo6684 ?? Mn malet nw?

    • @Aksafos
      @Aksafos Před rokem

      @@barokmamo6684 😂😂😂😂aff sikefet chinklat yitayal alu.
      Andande eko almawratm tru new. Ante awrteh bafo chinklat endehonk ayawekegn.
      Gn ayzoh meshafn mermir eshi

    • @Aksafos
      @Aksafos Před rokem

      @@geletad502 banda mkegna
      Mikniyatawi hun enji

  • @Sami-bc3tb
    @Sami-bc3tb Před 4 lety +5

    መ/ም ዘበነ እግዛብሔር ይስጥልኝ ማላውቀው አውቃለሁና ከከንቱ ጥፋት መንገድ በርስዎ አስተምህሮ መንገዴን አግኘሁት ቃል ሕይወት ያሰማልኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ut2ug4jp6d
    @user-ut2ug4jp6d Před 4 lety +4

    መናፍቃን ግትር ናቸው እውነቱን እያወቁት በውስጣቸው ያለው መንፈስ ያከራክራቸዋል ልቦና ይስጣቸው አባታችን መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 Před 3 lety +10

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የኔ እንቁ መምህሮቻን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @biniyamteka1222
    @biniyamteka1222 Před 4 lety +9

    9 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 Před 4 lety +9

    የመምህራችን ትግሰት ይገረማል እግዚአብሔር ወደልቦናችሁ ይመልሳችሁ
    መናፉቃኖች መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq Před 4 lety +30

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ትግስቱን አብዝቶ ያድልልን እውነት

    • @ashenafitsgaye2680
      @ashenafitsgaye2680 Před 3 lety

      Jesus become all thing , for my case to save ,as written on Truth bible (greece new testament) before this days teacher confuse,s by edit bible as they wanted..one day all editor& publisher &our confuseer, shall be asked by Jesus Christ (who became all,to save.

  • @Yeshua1991
    @Yeshua1991 Před 3 lety +8

    “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    ‭‭ዮሐንስ‬ ‭14:6‬ ‭

    • @eyosid1993
      @eyosid1993 Před 3 lety

      Ewnet nw tadia mn yagenagnewal kezi gar

  • @user-wt5gh5ub2l
    @user-wt5gh5ub2l Před 2 lety +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይጦት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ ኣላት ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል 💝

  • @kidestabebe2868
    @kidestabebe2868 Před 4 lety +16

    ቤተከርስቲያን አሁንም የካድትን ለመቀበል በሯ ክፍት ነዉ እንዲሁ በከንቱ ጊዜአቸውን ከሚያባክኑ ወደ እውነተኛዋና ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ይመለሱ ዘንድ እንጸልይላቸዉ። መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።

    • @user-zo5sv7rx7n
      @user-zo5sv7rx7n Před 4 lety +1

      haha wedit wede chelema wede mot?

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 3 lety

      @@user-zo5sv7rx7n ወደ ሲኦልማ የሄድሺው አንቺ እኮ ነሽ ክርስቶስ ሳታመልኪ መጥፋት😢😢😢

  • @ribkazenebe4017
    @ribkazenebe4017 Před 2 lety +6

    እዉነት ቃለሕወትን ያሠማል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መሞከራችን ጸጋዉን ያብዛልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 4 lety +20

    መናፍቃን እኮ መስሚያቸው ጥጥ ነው እመብርሃን ልቦናቸውን ትመልስላቸው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር ማተባችንን እናጥብቅ ወገን ጭፍሮች በዝተዋል። 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @EthioFikir
    @EthioFikir Před 4 lety +18

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ገና ሳላዳምጠዉ ጠያቂዉ ደሜን አንተከተከዉ ቱ😏 ድሮም ማዋከብ አመላቹ ነዉ ጥያቄ መጠየቅ እንጂ ብትጠየቁ መመለስ አትችሉም ኦርቶዶክስ እንኩዋን በጥያቄ እንኩዋን በወከባ ይቅርና ለፈንጅ አትበገርም

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 4 lety +48

    መምህራችን ፀጋንና ክብርን አብዝቶ ይስጥህ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 4 lety +20

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በስማም መምህራችን ዘመነወትን ይባርክልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @alamerewshemelash6231
    @alamerewshemelash6231 Před 2 lety +1

    ሰው ከማንም ጋር ሊከራከር ይችላል ግን ከመምህር ደ/ር ዘበነ ጋር ግን መከራከር አደልም ማሰብ በራሱ ከባድ ነው ምምህር ዘመኖት ይባረክ !!!!!!!!!!!

  • @sarahioo1682
    @sarahioo1682 Před 3 lety +8

    ክክክክክክ አይ ፕሮስታንት ምን አለ አርፋችሁ ብትቀመጡ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @beniakalu7806
    @beniakalu7806 Před 4 lety +3

    ሰይጣን ሁሌም መጮህ ነው ስራው ስለዚህ አይደንቀን ኦርቶዶክሶች ሁሌም አሸናፊ ነው ክብር ለድንግል ልጅ ለመድሀኒ አለም ይሁን ዶክተር ዘበነ ለማ ትግስቶት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛሎት።♥♥♥

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 4 lety +3

    መምህራችን ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před 4 lety +3

    መምህራችን ዘበነ በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት ክርስቲያን ወገኖቸ እዳትሸወዱ በሃይማኖት እንፅና

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 3 lety +2

    እኔ እንቁ አባት በትህትና አንቱ እያሉ እንደዚህ ማስረዳት መመረጥ ነውና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @fikaduhaileysus4868
    @fikaduhaileysus4868 Před 2 lety +7

    “ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤”
    - ሉቃስ 22፥31

  • @sebabr2057
    @sebabr2057 Před 3 lety +4

    ኦርቶዶክስ ለሁሉ መልስ ማብራሪያ ኣላት እንደ ዶ/ር መም ዘበነ በቤቱ ያብዛልና ፀጋ ው ያብዛ ልን

  • @geneteliud7058
    @geneteliud7058 Před 3 lety +5

    ሮሜ 8 (Romans)
    34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @user-sl2qc1we3q
    @user-sl2qc1we3q Před 10 měsíci +1

    ትህትናቸዉና ሰዉ ኣክባሪነታቸዉ ድንቅ ነዉ ኣባ እግዝኣብሄርን ይባርክልን ለወንድማችንም እግዝኣብሄር ልቦናይስጥልን::

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 4 lety +37

    ክክክክክ መሸነፋቸውን ሲያውቁ ስልካቸውን ዘግተው ጠፉ መምሕር እናመሰግናለን የመናፍቃን መዶሻ የመናፍቃን እራስ ምታት መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @meskeremwogaso7092
      @meskeremwogaso7092 Před 4 lety +2

      Mariyam atamaledem memer zeben eyasasatachu new y eysusu memot kentu ataderegu

    • @cellphone5055
      @cellphone5055 Před 4 lety +2

      @@meskeremwogaso7092 አረ ወዴት ወዴት ለምን የተጠየቀውን አልመለሰም ታዲያ መናፍቁ የምን ማደባበስ ነው መግለጥ ነው እጅ መምህር ዘበነ መፅሀፍ ቅዱስ ነው የያዙት እሱም መፀሀፍ ቅዱስ ነው የየዘው

    • @user-zo5sv7rx7n
      @user-zo5sv7rx7n Před 4 lety

      haha ay zebene sntun gedel geba bante aynhn ykfet

    • @user-gd4fy4ub3f
      @user-gd4fy4ub3f Před 4 lety

      @@meskeremwogaso7092 ታማልዳለች ።

    • @user-gd4fy4ub3f
      @user-gd4fy4ub3f Před 4 lety

      @@meskeremwogaso7092 ሰውዬው መልስ ስላጣ ስልኩን ዘግቶ ጠፋ ለምን መልሱ እስኪመለስለት አይጠብቅም ነበር ምክኒያቱም እውነቱ ጠያቂው ጋ ስለሌለ ስልኩን አጠፋ ክክክክክክክ

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 Před 4 lety +6

    እኛ በእግዚአብሔር ፊት የምንቆምበት ብቃት የለንም ድካማችንን ሊሸከም ሀጢያታችንን ይቅር ሊለን የታመን በአብ ፊት የሚማልድልን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ተባረኩ ሮሜ 8 ;34 አከተመ

    • @tarikud1715
      @tarikud1715 Před 2 lety

      አምላክ ከሆነ ከራሱ ጋር ለማስታረቅ ወደራሱ ማማለድ አያስፈልገውም አንዴ ከራሱ ጋር አስታርቆናል ከዚህ በዋላ ለፍርድ ነው የሚመጣው ።ከዚህ በዋላ እንዲህ አናውቀውም ማለት ምን ማለት ነው ?
      ለነገሩ ፓስተሮቻቹ አምላክ ነኝ ቢላቹ አሜን ከማለት አትቆጠቡም ተረጋግታቹ ተማሩ በደንብ ሂወት ድራማ አይደለም

  • @XxxXxx-ex8uv
    @XxxXxx-ex8uv Před 2 lety +1

    መምህር ዘበነ ለማ እምወደው መምህር ምክንያት አለኝ እድሜና ጤና ይስጠልን ለሃይሞታችን ተከራከሪ በዛኮ እግዚኦ ❤❤❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety +2

    እኔ እምለው ወይ መልስ ሲሰጡ አይሰሙ ወይ ማውራታቸው አይቀር አዳው አይ ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን አሜን ለይኩን

  • @DV-yc7nd
    @DV-yc7nd Před 2 lety +12

    ✝️የሱስ ክርሰቶሰ ኣምላክ ነው 🙏
    ✝️ቆሎሴ 1:15-17✝️
    ✝️ወንጌል ዮሃንስ 3:13✝️
    ✝️ፊልጲ 2:6-8✝️
    ✝️ወንጌል ዮሃንስ 5:18✝️
    ✝️ራእይ ዮሃንስ 1: 17-18✝️
    ✝️እብራውያን 13:8✝️

  • @aberanigussie243
    @aberanigussie243 Před 3 lety +3

    መምህር ለእርስዎ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety +1

    መምህርዘበን እድሜና ጤና ምርጥየተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ መቼም ስልክ ዘግቶ ከመሄድ መማር በልጥንበርግን ይህው መንገዱን አግኝተውታል ወደእውንተኛው ሃይማኖት ልቦናዎ ይመልሶት እውንተኛ ተዋዶ ሁሉንም እንደምትመልሺንል እልጠራጠርም ቀልብና ልቦና ይስጣቸው አባታችን መምህር ዘበን ጤና ከእድሜ ጋርሁሌም እመኝሎታለሁ👏🏽

  • @genetsinshaw8400
    @genetsinshaw8400 Před 4 lety +3

    መምህር ዘበነ ለሐዋርያት የገለፀውን ሀይል ለርስዎም እግዚአብሔር ያብዛልዎት ፡ልክ እደዚ አፋቸውን ያዘጉልን፡እግዚአብሔር ዘመንዎን ሙሉ ይባርከዎት

  • @kalkqalmbelay6650
    @kalkqalmbelay6650 Před 2 lety +8

    አይናችን ተከፍቶ ልባችን ተደፍኖል እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety +5

    የዮሐንስ ወንጌል 11 : 25 - ፤ ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 4 lety +3

    አቤት ትህትና መምህራቹን እግዚአብሔር ይባርክህ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 Před 2 lety +4

    እዉነት ነው መምህራችን ጸጋ ያብዛልን

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety +24

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!የመናፍቃኖች ችግርኮ አይሰሙም ኦርቶዶክስ መልስ አላት

  • @user-fc7qh3mp2s
    @user-fc7qh3mp2s Před 4 lety +15

    ቃለሄዉት ያሠማልን አባታችን ወንድሜ ልቧናይስጥክ
    🙏🙏

    • @Ultrasoap20
      @Ultrasoap20 Před 3 lety

      የተዋህዶ ልጅ ሁኜ በመወዴ ፈጣሪየን እጅግ አመሰግነዋለሁ

  • @shskosxjksos4361
    @shskosxjksos4361 Před 4 lety +5

    መናፍቃኖች አለመረዳት ሳይሆን እነሱ አለመሸነፍን ስለሚፈልጉ ነው አይን ልቦናቸው ተደፍኗል ልብ ይስጣቸው መምህራችን በርታልን

  • @ffhbuuyh5714
    @ffhbuuyh5714 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለነዚ ትዕግስት የሌላቸው ሰዎች እግዚኣብሔር ትዕግስት ይስጣቸው እግዚኣብሔር መስተዋል ይስጣቸው ለኛ ደሞ በእምነታችን ፀንተን እንድንኖር የርሱ መልካም ፍቃድ ይሁንልን ኣሜን

  • @surafelamare5641
    @surafelamare5641 Před 4 lety +24

    እድሜ ይሥጥልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እነሱ ችግራቸው ሚሥጥሩን አይረዱም በራሳቸው መንገድ ነው ማብራራት ይሚፈልጉት። ጥያቄ እንጂ መልሥ የላቸውም ። አደለምና መጽሐፍ ቅዱሥን ማንኛውንም መጽሐፍ የሚያሥረዳ አባት ወይም መምህር ያስፈልጋል።

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 4 lety +4

      ምስጥሩ መናፍቃን አይገባቸዉም በደንብ አያስተዉሉም ለዛም ነዉ የጠፉት

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b Před 4 lety +16

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @bini.et16
    @bini.et16 Před 3 lety +1

    መምህር እ/ር እድሜን ከጤና ጋር ያድልሎት ቃለ ህይወትን ያሰማዎት እናመሠግናለን። ጥሩ ዕውቀት ነው ያስጨበጡን። እ/ር እንደ እርሶ ያሉትን የተዋህዶ ምሶሶ ስለሠጥን ክብርና ምሥጋና ይድረሰው።

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰለማይናገረ ስጦታው የኛ ውድ ስጦታ አቤት ትህትና መምህራችን እውነት የእግዚአብሔር ልጅ በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን መምህርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናን ይክፈትል እሳቱም ውኃውም ቀርቦልሃል ምርጫው ያአንተ ነው ምንም ግንዛቤ እና እውቀት ሳይኖር ክርክር እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበል

    • @worshipGod12
      @worshipGod12 Před 2 lety

      TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM
      EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU

  • @user-gz2yy6zh4s
    @user-gz2yy6zh4s Před 4 lety +4

    መናፍቅ ጥያቄ ብቻ መልስማ የለም መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እናመሠግናለን

  • @ephrembadeg7585
    @ephrembadeg7585 Před 2 lety +3

    ዶክተር መምህር ዘበነ ትዕግስትክ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @user-rt2py3eh7c
    @user-rt2py3eh7c Před 2 lety +4

    ብስም ስለሰ ✝️
    እርተደኩስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🤲✝️❤

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 Před 3 lety +2

    አባታችን መምህር ዘበነ ለሺ ምንየወል ብዙልን ለዘላለም እግዚአብሄር ይባርክልን አሜን እድሜ ወትን ጤናወትን ሰላመወትን እግዚአብሄር ያብዛልን አሜን አባታችን በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @kalsolana9440
    @kalsolana9440 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰማልን መምህራችን ረጅም እደሜ ይስጦት

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha4077 Před 4 lety +25

    መናፍቃን ይከራከራሉ እንጂ መቸም ኣይቀበሉም ምክንያቱም በጥቅም ልባቸው ታስሮዋልና።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ውይይይ መምህር ጥናትን ይስጥወት

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 Před 3 lety +3

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራት መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ወላዲት አምላክ ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ትባርክዎ እድሜና ጤናን ይስጥዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዎርስልን !!!

    • @worshipGod12
      @worshipGod12 Před 2 lety

      TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM
      EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y Před 4 lety +10

    መምህር ቃል ቃል ህይወት ያሰማልን መሰረት የሌለው ክርክር ይዞ መሸነፉን ሲያውቅ ዘጋ

  • @Dink159
    @Dink159 Před 4 lety +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።በፀጋ ይጠብቅልን።ትግስቱን ይስጦት። መናፍቃን ማስተዋል ይስጣቸው።

  • @dubaisatwa1752
    @dubaisatwa1752 Před 4 lety +1

    ትግሥት ይሥጥህ እያለባበሥህ ማለፍ ነው የፈለግኸው ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር መምህር ዘነበ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před 2 lety +4

    አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 4 lety +8

    ጌታ ወደ ምድር የመጣው ለማማለድ አይደለም ለአዳም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ በገባው ቃል መሰረት አዳምን ከሲኦል ወደ ገነት ለማስገባት መጣ ብለን እኛ ኦርቶዶክሳውያን እናምናለን

    • @saliserbe6410
      @saliserbe6410 Před 3 lety +1

      እና ማማለድ እኮ ከአብ ጋር አስታርቆ ወደ መንግስተ ሰማያት ማስገባት ነዉ

  • @Yeshua1991
    @Yeshua1991 Před 3 lety +4

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    ‭‭1 ጢሞቴዎስ‬ ‭2:5

    • @mahicit4035
      @mahicit4035 Před 3 lety

      Embrahannn trdah

    • @Yeshua1991
      @Yeshua1991 Před 3 lety +1

      @@mahicit4035 No, thank you, I only need Christ you do too! She is dead. She can’t hear your prayers what do ever. In fact read John 3:13 Jesus Christ says” Nobody has been in heaven expect the son of God himself” Go read it for yourself.

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አንዳንዴ እውነትን እውነት አይደለም ብለን እንድንጋፈጥ ሰይጣን ይፈታተነናል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን እየሱስ ፈራጅ ድንግል ማርያም አማላጅነት እግዚአብሔር ፍፃሜችን ያሳምርልን ወደውነተኝው መንገድ ይምራን